ጋቢ የራያ ቀሚስ ነጠላ የጥበብልብሱች ዋጋ ወቅታዉ 0961045877 ወሎ ዳሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 79

  • @ዜድነኝያቀስታቅመም
    @ዜድነኝያቀስታቅመም ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ጎዴኛየ የወሎቀሚስ 500ይገኛል እያለችትከራከረኛለች ኢትዩጵያላይ

    • @Tedalemariyam
      @Tedalemariyam 3 หลายเดือนก่อน

      ከሀገር ከወጣች ስት አመቷነው ቸክ እርጊያት😂

  • @tigistadis1139
    @tigistadis1139 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ በሰማያዊ ቀሚሱ መቀነቱ በለይ አላባሹ ስንት ነዉ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj 2 ปีที่แล้ว

    አሰላመአለይኩምወ ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኢክሩ ማሻአላህ እዛዉመግዛት ይሻላል ሺኩርን ሁቢሰለመርጃዉ👍👍👍 ሸር በርች💐💐💐

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ ปีที่แล้ว +2

    እኔ የሚገርመኝ የወሎ ባህል ለምን አትሉም ለምን ባአንድ ሰፈር ስም ትጠሩታላችሁ የወሎን ባህል

  • @habiba899
    @habiba899 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ እኳን ደህና መጣሽ በርችልኝ 💐💐💐💐💐💐

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 4 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻየትነዉ፤በጣምያምራል

  • @tube32
    @tube32 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ አሪፍቆይታነው ሰላምናፍቅር አድነት አገራችንያውረድልን የታመሙአላህያሽራቸው የሞቱትደነትልፍረዶስ ይወፍቃቸው ሰቃይላይያሉ አላህከሰቃይነጃይበላቸዉ ሁላቹም ላላህ ብዬ እወዳቹዋለው

  • @Fetah90
    @Fetah90 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረኩቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በርችልን ውደ😍😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      የኔውድእሕአለምየደምሪኝኝኝኘኝ

  • @salemethiopian4447
    @salemethiopian4447 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመቸ ነው አሁንላይ በዚህ ዋጋአለ

  • @Ebrahimsherefa17
    @Ebrahimsherefa17 หลายเดือนก่อน

    Wow best

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg ปีที่แล้ว

    እኔ እራያ በነጭ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @uthg7338
    @uthg7338 6 หลายเดือนก่อน

    😮😮ዋውው

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 หลายเดือนก่อน

    ግን ፈትል ነው ወይስ ጥለት ብቻ ነው የራያ ቀሚስ ጥልፉን ሳይሆን ቀሚሱ እዳለ

  • @الببخنال
    @الببخنال ปีที่แล้ว +2

    ግን ወሎ ህዝብ ባህሉ ምንዲን ነው የፈረጁ ልብስ ሳይመጣ ራቁቱን ነበረ የሚሄደው ማለት ነው የወሎ ባህላዊ ልብስ ከቤተሰባቻችሁ ጠይቁና በሸማኔ አሰሩ ራያ ማለት ከወሎ አውራጃ አዱ ነው እጂ ሁሉም ወሎ በራያ ስም አይጠራም ደነዝ ሁሉ

    • @meki5896
      @meki5896 ปีที่แล้ว

      አፈር ብይ ማሀይም የመነን ጥበብ የመነን ባህላዊ ልብስ የማነው የወሎ ጋቢ ጥበብ የማነው

    • @محمودعلي-ت3ج7ق
      @محمودعلي-ت3ج7ق ปีที่แล้ว

      ​@@meki5896Esu yalchesh Algebashem yehe ye raya sayehon ye Wello kemis new yalchew raya Wello new 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mercifulmohamme1074
    @mercifulmohamme1074 11 หลายเดือนก่อน

    በጣምጥሩነዉ❤❤❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +1

    በርችየኔዉድ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 8 หลายเดือนก่อน

    እሺ በምን እናናግርሽ እዴ

  • @samsungdibba5093
    @samsungdibba5093 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @ethiopialove2806
    @ethiopialove2806 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዲ ደሴ የትጋ ነሽ በቅረቡ ሀገር ልገባ ነው እናም ለኢዲ እዲገዛሽ ለቤተሰብ አባክሽ አዲራሻሽ የት ነው

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ዋዉ የት ነዉ እሕትየ

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 ปีที่แล้ว

    የት አገር ነዉ ባሁኑ ዘቅት ነዉ ወይሥ የቆየ ነዉ

  • @tube32
    @tube32 2 ปีที่แล้ว +1

    የታካባቢነው ሰወድሽ አድራሻውንገሪኝ

    • @ekramtube7832
      @ekramtube7832  2 ปีที่แล้ว +1

      ዴሴ ቁጥሪን አኑሪለሁ

  • @saadasaada8842
    @saadasaada8842 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p ปีที่แล้ว

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 8 หลายเดือนก่อน

    ዬራያዉን እፈልጋለሁ

  • @Naja-e6f
    @Naja-e6f ปีที่แล้ว

    የትኛዉም ቦታ ታደርሳላችሁ

  • @እሙሀውለት-ጸ7ጐ
    @እሙሀውለት-ጸ7ጐ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማሊኩም እህቴ ሠላም ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ ปีที่แล้ว

    መካነሰላም ታደርሳላችሁ የራያ ቀሚስ

  • @SameraSamera-uh9om
    @SameraSamera-uh9om ปีที่แล้ว

    የነዉ

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 ปีที่แล้ว

    በትዛዛዝደሴ ታደርሳላችሁወይ?

  • @BruktawitMulugeta
    @BruktawitMulugeta ปีที่แล้ว

    መላክ ትችላላችሁ?

  • @MdrubelMdrubelbb-n7x
    @MdrubelMdrubelbb-n7x ปีที่แล้ว

    ቆቦ ታደርሳላችሁ

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ ปีที่แล้ว

    የት ነው እኔም እፈልጋለሁ ቆቦ ማምጣት ይችላን

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ውዴ

  • @FathimaSeid
    @FathimaSeid ปีที่แล้ว

    ይሄ ቢደወ የመቸ ነዉ ዉደ ከአስራ አምስት ቀን በሀላ ደሴ መጥቸ ለመግዛት ነዉ

  • @betykasu6781
    @betykasu6781 ปีที่แล้ว

    መቸነዉ ሁለትሺ15አመተምረትወይስ እኔ እፈልጋለሁ😮❤❤❤❤

  • @tube32
    @tube32 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥሩአሰቀምጪ

    • @ekramtube7832
      @ekramtube7832  2 ปีที่แล้ว

      0961045877

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ ปีที่แล้ว

      @@ekramtube7832 ቆቦ ማምጣት ትችላላችሁ እኔ የራያ ቀሚስ ጋቢ ነጠላ እፈልጋለሁ

  • @endrishussen2281
    @endrishussen2281 6 หลายเดือนก่อน

    ወይት ነው ያላችሁት

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata9451 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ዋጋ

  • @tuttifatima3313
    @tuttifatima3313 ปีที่แล้ว

    Yet nachu??

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 2 ปีที่แล้ว

    ጋቢ ሥፈልግ ነበረ ጀዛክ አለህ ኸይረ

  • @Naja-e6f
    @Naja-e6f ปีที่แล้ว

    ሀይ

  • @HiliftiMehari
    @HiliftiMehari 18 วันที่ผ่านมา

    በትእዛዝ ትሰራላቹ

  • @halimahm0hammed55
    @halimahm0hammed55 ปีที่แล้ว

    እሽ እህት እኔ ለናቴና ላባቴ እፍልጋለሁ ዴሴከሆሽ

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 ปีที่แล้ว

    ቁጥርችሁ የት አለ

  • @መዲነኝወሎየዋ
    @መዲነኝወሎየዋ ปีที่แล้ว

    ደሤ የት

  • @መዲነኝወሎየዋ
    @መዲነኝወሎየዋ ปีที่แล้ว

    ደሤ ከሆነ ሥልክ

  • @ትግስትደጉወልዴ
    @ትግስትደጉወልዴ ปีที่แล้ว

    ያምራሉ ማግኜት እፈልጋለሁ ግን አድስ አበባ ነኝ

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ ปีที่แล้ว +1

    😡😡😡😡😡😡🙉🙉🙉አስባችሁታል ዱባይ 300😮 ድርሀም 😏😏 በኢቶ 8000 ሺ አካባቢ አልገዛም ተበላሁ😢

    • @mehubaaessfa
      @mehubaaessfa ปีที่แล้ว

      ያመጡበት የተከራተቱበት ከኢትዮጵያ ዱባይ ትኬት ተቆርጦ ነው የሚያመጡት ምን ያድርጉው እነሱው

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ኢክሩየ

  • @GhGh-sy9ll
    @GhGh-sy9ll ปีที่แล้ว

    ሀርቡ ታደርሳላችሁ
    ቀሚስና ጋቢይ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 8 หลายเดือนก่อน

    በናትሽ ቁጦርሽን ስጪኝ

  • @fjjdhk5929
    @fjjdhk5929 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም. እረ ለኔ ውጪ ሀገር ነኝ ላኩልኝ ባአላህ

  • @እሙነጃት-ኈ5ፐ
    @እሙነጃት-ኈ5ፐ ปีที่แล้ว

    ጥበብ ጋቢ እፈልጋለሁ በናትሽ አናግሪኝ

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የካነሰላም ትወስዳላችሁ😂

  • @fjjdhk5929
    @fjjdhk5929 2 ปีที่แล้ว

    ለኔ ላባቴ ለናቴ እፈልጋለሁ ለህፃንም ካለ. ለልጀ እኔ ውጪ ሀገር ነኝ ለቤተሰቦቸ ሀራ እምታደርሱልኝ ከሆነ

    • @ekramtube7832
      @ekramtube7832  2 ปีที่แล้ว

      እነደረሰለን 0961045877

  • @muhamdabdu-vh4ig
    @muhamdabdu-vh4ig 11 หลายเดือนก่อน

    የናቶች ቀሚሥ

  • @shashiyousef1674
    @shashiyousef1674 ปีที่แล้ว

    ዱባይ ትልካላችሁ

  • @zenethasen7978
    @zenethasen7978 2 ปีที่แล้ว

    ኢክሩ ግጅልኝ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 ปีที่แล้ว

    ተገነነሳ ዋጋው ሆ

  • @fjjdhk5929
    @fjjdhk5929 2 ปีที่แล้ว

    ጋቤ ላባቴ ነጠላ ለናቴ ለኔ. ለልጀ ባአላህ እናግሩኝ

    • @ekramtube7832
      @ekramtube7832  2 ปีที่แล้ว

      እሸ ነይ በኢሞ ወይም በዋሰብ ቁጥር አሰቀምቻለሁ

    • @fjjdhk5929
      @fjjdhk5929 2 ปีที่แล้ว

      @@ekramtube7832 እሽ

    • @الببخنال
      @الببخنال ปีที่แล้ว

      ግን የወሎ ቀሚስ የለውም ወይ ከቤተሰባቻችሁ ጠይቁ የወሎ ባህላዊ ልብስ ምን ነበር ባላችሁ ጠይቁና አሰሩ ነው የወሎ ህዝብ ራቁቱን ነበረ የሚሄደው የፈረጂ ልብስ ሳይመጣ መልስ ንገሩኝ

    • @user-Bezu
      @user-Bezu ปีที่แล้ว

      ​@@الببخنال😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg ปีที่แล้ว +1

    እኔ እራያ በነጭ በጣም ነዉ የምወደዉ