Tij you have wonderful explanations system which can help viewers understand it easily. A good language terminolois in the end I would like to be your follower in future. Appreciate you. Yonas from Manchester.
A man or woman has to create his own wife or her husband. Marriage is not a comedy you just pay it from supermarket.There is no ready made wife or husband You have to work out together to merge your own habits with your wife or husband. It is life process needs hard work to creat some one in your life. Yonas from Manchester
የትዳራችን ሀኪም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ፡፡ቲጂዬ
ድምፁ ያስተጋባል በጣም እሩቅ ነው አስተካክሉት
ቲጂ የኔ ውድ አስተማሪዬ ነሽ .. የኔን ቤት ታሪክ የምታወሪ ይመስለኛል ..kkk ..የብዙዎቻችን ችግር
ከሰው ብዙ #Expect እናረጋለን
ለረጅም ግዜ ሳልሰለች የሰማሁት ዝግጅት ቢኖር የእርቅ ማዕድ ነው። ድምፃችሁ ጥራት ያንሰዋል። ቲጂ እና እንዳልክ እወዳችሗለሁ
የእርቅ ማእዶ ቃል ያሰኛል እናተን ለመገለፅ በምን ልግለፃችሁ 🥰😍
የኔ ውድ ሰወች እደናተያለው ያብዛ ፈጣሪ
ያሰላም
የስቱን እባ አበሳችሁ እኮ በገዘብ በተለያየ ነገር የማይገኘው ሰላምን ስታመጡ
ለሰው ልጂ 🌹🥰
የምወዳችሁ የአረብ ሀገገሯ ነኝ ስደተኛ የናተው አደማጭ የናተወወ ወዳጂ ውድድድድድነው የማደርጋችሁ
በሙሉ ሰራተኞች የእርቅ መአድ🌷😍👑👑
ቲጂ ዋልተ ንጉስ
እዳልክ አሰፋ
ምን ተስኖት ይልማ
ሰናይት
አለም ሰገድ
አብዱል ሀኪም ስልክ በመቀበል የሜተባበረው ብዙወች አላችሁ ከሪድወ በስተጀርባ የሜሱር ባላውቃችሁም እወድኣችኃላሁ
የሀገሪ እቁወች በርቱልን 👑👑👑👑በመቀጠል ሳሜዪ እሱነው ለኛ ተደረሻ የሜደርገው በአረብ አለም
ስለምወዳችሁ ስማችሁ ጠቅሸ ማመስገን ወደድኩኝ
ያለኝ ዘር ሀይማኖት ሳትሉ ሰው በመሆኑ ብቻ ስትረዱ ከዚህ በላይ ምን ያስደስታል
ፍቅር ለመግለፅ ነው ውዶች ለሀገሪ ያብቃኝና ሪድወ ገዝቼ ደግሞ እሰማችኃለሁ
በአሏህ ፍቃድ በርቱ 👍🌹
ባለሙያውችም የምታቀርቧቸው ወይኔ 😍🌹😘ምርጦች ናቸው 🌷❤የዛሪው ጋዜጠኛ ደገሞ አቤት ተባረክ 👍🏿☺️
እግዶቻቸው ጨርሰው ምርጥ ምርጥ ናቸው😱👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
ይቅርታ ስምህን አላወቀወወም አተልጂ አመሰግንህ ነበርስምህን ጠቅሼ እርቅ ማአድ ላይ እሰማሀለሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ውይ ቲጂዬ ስወድሽ ኑሪልኝ
ዋውውውው ቲጂ ዘሬ አየውሽ እስካ ዘሬ ድራስ ድምፅሽ ብቻ ነዉ የሚስማው
ስወዳችሁ አቤት ጥበብ ዘራችሁይባረክ ምርጥ ናችሁ ሁላችሁም። መስተጋብር የሚያበዛው ወንድም የት ጠፋ ስሙን ረስቼው ነው? በሰላም ገበታ ና በእርቅ ማዕድ ማብራሪያ ይሰጥ ነበር።ሌላው እንዳልክና ቲጂ ጀግናወቼ ናችሁ ሀገሬ ስገባ እኔም እንደእናንተ ከወለድኩ ልጄ የማለየው ልጅ ማሳደግ እፈልጋለሁ። ሰላማችሁ ይብዛ።ቲጂዬ ያቺ ደጋግመሽ የምትመስያት ጠረጴዛ ውስጤ ናት
እናመሰግናለን በጣም ♥
በጣም ደስ እሚል አስተማሪ መልክት ነዉ
Tij you have wonderful explanations system which can help viewers understand it easily. A good language terminolois in the end I would like to be your follower in future. Appreciate you.
Yonas from Manchester.
Wow welcome to the TH-cam channel .....l am your Admire Tigyaeeeeeeeee
Tgyee am proud of yiu ma dear
ሳቂታዋ ትጂ እንወድሻለን
በጣም የሚያስጠላ የሚያስተጋባ ድምጽና አስጠሊታ የሚጮህ ሙዚካ
ቲጅዬ የኔ ውድ ውድድ አደርግሻለሁ
ዴቭ መልክቴን ለአሌክስ አድርስልህ ብዬ ቴሌግራም ልኬልህ መልክት አላደረስህም
በእውነት አኩርፌሀለሉ ቲጅዬ የኔ ባለውለታ Love You My Sweety
ሰላም የእርቅ ማዕድ አዘጋጆች ቲጂን እንዴት ነው ላገኛት የምችለው ተባበሩኝ
ሰልክሽን ባገኝ ቲጂ
አይይ ስለቅሬ ያልሻት አባባልልክ የኔ ብጤ ነው
እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ይገርሙኛል ከመጠየቅ ጠይቆ እራሳቸው አውርተው ፋታ አይሰጡም በቃ ግራ ነው የሚገባኝ ይጠይቃትና እራሱ ይመልሰዋል እባካቹህ ትንሽ አስተካክሉ ሁለቱም ማውራት የትም የለም ክርክር እንክዋን መደማመጥ ይጠይቃል
የዚህ ሙያ ምንም አይነት እውቀት የለኝም ግን ሁሌም የኔ ሀሳብ ሰው ሲኖር አንደሂደቱ ችግርም ስኬትም ተምሮ ማለፍም አለ ግንሰው ያልተረዳው ነገር የኔ ቤት ትክክል ያደረገው ነገር ለሌላው ቤት እንደ ሀጢያት የሚቆጠር ነገር ነው። ስለዚህ ሰው በራሱ ትክክል ነው። እና ትዳር ላይ ሲመጣ የአናኗር ዘይቤ ያለመቀራረብ ወይንም የግጭት መነሻ ነው።
ክፍለ ሃገር ላለ ሰዉ እንዴት ነዉ ምናገኛቹ ቲጂ በግል
ሰላማቹ ይብዛ ይህ ፕሮግራም ከልጅነቴ ጀምሮ የምከታተለው ልዩ የሆነ ፕሮግራም ነው አሁን ግን በሂወቴ በጣም እጅግ በጣም በሆነ ችግር ትግዬ ያንቺ እርዳታ አስፈልጎኛልና እባካችሁ አገናኙኝ መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
Tg I love u so much
Yana konjo fagagtshe yatgbgnal
A man or woman has to create his own wife or her husband. Marriage is not a comedy you just pay it from supermarket.There is no ready made wife or husband You have to work out together to merge your own habits with your wife or husband. It is life process needs hard work to creat some one in your life.
Yonas from Manchester
Selam selam endet nachihulgn
To participants please listen carefully to the advice it protects you from divorce. And un necessary fighting and confrontation in marriage and life.
The sound is not clear!
ትገሪሚያለሽ ጀግኒት
There should be an adjustment on Sound system.
Thank you. can you explain it more please?
Tg lawerashe efelgalahu betam please be mene contact lagegneshe
እባክህን የትእግስትን ስልክ እንዴት ላግኝ
ልጅን አረፈድክ ብሎ በኩርኩም የሚማታ ከሆነ አብሮት ሲኖር ምን አክል በየሰበቡ እደሚመታው መገመት አዳግትም
ወሳኝ አማካሪ እኮ ነሽ👌
ድምፁን አስተካክሉት
U keep interrupting her..was good if you let her finish what she wants to say
ሀሳቧን ብታስጨርሰሳት እና ያንተን አስተያየት ብታቆየው(ቢቀር)
Tj batam naw yamwedat negrlgn ka Ethiopia wech naw yamnorw inshaalhe corona setfa ager emtlhu eswan magngntm megnota naw
ውይ ትዕግስትየ ስወድሽ እኮ እስቲ እንደኔ የምትወዶት ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኙ እኔም አረጋለሁth-cam.com/video/8PHAOxn01n0/w-d-xo.html
Atakartat endamtamtbet
Please let her finish her idea. You are answering in advance.