ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአላህ ኢብራሂምን አለይሂ ሰላም ከእሳት ያወጣሀዉ አላህ ይቺን ሚስኪን ባሪያህ ጪቅ ላይ ናትና ከጪቅ ነፃ አዉጣት ያረብ😢😢😢የኔ ከርታታ ወላሂ በጣም አጀቴን በላችዉ ሀቢብቲ አብሺሪ😢😢😢
አሚንንንያረብ
😂😂😂😂😂😂😂 እሺ የኛ ውስታዝ ተንትነሽ ሙተሻል አሽቃባጭ ነገር ናችሁ የነሱልጅ ድመት ናትዴ የሞተይው እኔ ሌላ አልልም ልጅ ይገደልባችሁና ቅመሱት ህመሙን የልጂቱ ደም ከንቱ ይሁን ነው አላማችሁ እኔግን አላህን የምለምነው የሕፃኗ ደም ፈሶ እዳይቀር የለምንም ወንጆሏ ባጭር ለቀረይው ልጅ ዴሟ ይካስላት ባይነኝ በሟች ቤተሰብ ቦታ ሁኛ አሰብኩት ህመሙን ያውም የልጅ ሀዘን 😢😢😢
@@እራቢነኝቢትሙሀመድበመጀመሪያ ድፍን ጭቅላትሺን ለማሰራት ሞክሪ ለነገር እና ለማስመሰል ከመሮጥሺ በፊት እኛ የሞተችዉ ህፃን ድመት ናት እያልን ወይም የቤተሰቦቿ ሀዘን ሳይገባን ቀርቶ አደለም ልጅቷ እና ሚስኪን ቤተሰቦቿ በአደባባይ እያለቀሱ እርዱን ሲሉ በገዘብም በዱአም እየተባበርናቸዉ ነዉ አቺ ካዘንሺ እርጂ አለያ ዝም በይ ምክኒያቱም ሰዉ ነሺ ነገ ምን እደሚያጋጥምሺ አታዉቂም የእዉነት አቺ እናት ብትሆኙ የሀን የወረደ አስተሳሰብ አፂፊም ነበር የእዉነት በጣም ታሳፍሪያለሺ
ይምሸልእሶበተገደልልጅቷምንይጠቅማታል
ምን ይጠቅማታል ባለ ኮሜቷ አላህ ሂድያ ይስጣት እደ ሰወኛ የምታስብበት ልብ ይስጣት @@AzmaMohamed-pc4fo
የኔሚሥኪን። አየየየየ። ፈጣሪይድረሥላት። እህህህህህ
የኔ ከርታታ ስደተኛዋ እህቴ የውነት አምላ ነፃ ያውጣሽ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን
ያረብ ነፃ አውጣት አንጀቴን በላቹ ኧላህዬ ድረስላት
አላህየ ያረብ አተዉ ድረሥላት ያረብ ያረብ የኔ እናት እናተንም አላህ ያግዛችሁ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
7 ወር ነው የሰራሁት ብላለች ስለዚህ እኮን በሳባት ወር ቀርቶ 7አመት እኔ አልችል😢😢 አላህ ይርዳሽ በስ
አላህ ፈረጃውን ያግርብላት ከግድያ ወደ ገንዘብ የቀየረላት አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
አላህ ሱብሃነዉ ታኣላ ብቻ ነዉ የዉስጥዋን የምያዉቀዉ አላህ ፈረጁን ያምጣላት ለቤተሰቦቿ አላህ ዬመልሳት ሀቅ ጥሎ አይጥልምና
አምላኬ፡ይቅር፡ይበለን፡ከሰይጣን፡ይሰዉርን፡ያርቀን፡ፈጣሪይ፡አይዞህ፡ወንድማችን፡ፈጣሪይ፡ያበርታህ፡፡የሁሉ፡አዛኝ❤❤❤❤❤❤
ያራባላል አሚን ድራስለትና ታምር እንድነይ አብቀን
አሏህይድርስላት ከድስህ ያለነገር አሏህ ይጠብቀን
የሰራዊት ጌታ ምህረቱን ያውርድ በውነት በጣም ይከብዳል በሰው ሀገር ኡፈፈፈ😭😭😭😭🥺ኔም ልጅ ይዛለሁኝ እመብርሃን አቺ ጠብቂን 🙏🥺😭😭😭 ጠለብናት መሠል
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😢😢🙏🙏🙏
🥺🥺😍
አላህ በሰላም ከቤተሰቦችዋ ጋር ያገናኛት
አላህ ይርዳሽ ክጭንቅቅ ያውጣሽሽሽሽ😢😢😢😢😢
ልጅቷ መነገር የፈለገችዉ አለ ግን አረበኛ ስለማችል ነዉ እኔ እብድ ነኝ ያለችዉ እጅ እብድ አደለችም እሷ የምታዉቀዉን ቋንቋ ብቻ ነዉ እየተናገረች ያለችዉ መናገር ፈልጋ ግን አረበኛዉን ልትናገር አልቻለችም የአላህ አተ የዉስጥን አዋቂ ነህና ከዝህ ጭቅ አዉጣት ያረብ😢😢😢
አላህ በእዝነቱ ነጃ ያውጣት እህታችንን ለይላ☝ያአላህ አንተ ድረስላት
የኔ ከርታታ እህት በጣም ልቤ የተሰበረው አላህ ከሁሉም በላይ ሀያል ነው ይድረስልሽ ያረብ
የአረቢአላህየቤተሰባምጭቀትየአለክ፡በሰላምለሀገሮ፡ያብቃት፡የአረቢ፡ወይሰደት፡ስሙ፡እራሱ፡አስጠላኝ፡የአለነውንም፡ተታጋሾቹ፡የአርገን፡ፈጣሪ፡ይጠብቀን።
አላሕ ይረዳሽ
🙏🥲
ያርብ ፈረጃውን አቅርብላት የኔውደ እህ ት አላህ ካችይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ከሞት ይታደግሽ እውነታኞ ዳኞ !!
አላህ መላ ይህለቅላት የኔውድ
🥲
አላህ በሰላምከቤተሰቦችዋ ጋር ያገናኛት ያረብ
የኔ ከርታታ አላሕ ነጃ ይበላት ያረብ
ስታሳዝን በሰው ሀገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ🥺😭
የአላህ እሡ ከጨለማ ነጃ ይበላት ያረብ
አላህ የውሥጥንአዋቂነውና አላህ ይገላግልሽ ከዚህ ከጉድ
በአማረኛ ስትናገር በአረበኛ ይተርጉሙት አላህ ይርዳት በተረፈ ከአላህ በታች እኛ ድምፅ እንሆናለን አላህ ነፃ ያዉጣት ያረብ
Uuuuffff welahi asleqeseching yalah yarab atew diresilat 😭😭
ያረቢ አላህ ይደረሰላት
ያረብ አላህይርዳሽ የኸለቀሽ ጌታ
አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላት የአላህ😢😢😢😢
አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላት አላህ ይነስራት😢
አሚንንንንንያረብ
አሚንንንንን ያረብብብብ
ያአላህ በጣም ከባድ ነው ሁሉንም አላህ ብቻነው የሚያውቀው እውነት ህፃኖን ገላ ከሆን ሞቻ አረብ ስለሆነች ሶላልሆነች አይባልም ሁሉም የሰው ሂዎት ነው ፡፡ አድርጋለች አላደረገችም ሚለውን አላህ ያውቃል አዛኝ የሆነው ጌታ አድሎ የሌለው እሱ ይፍረድ!
ያአላህአላህነጃያዉጣት እህታችንን በበ7ወርቀርቶበአምስትአመታችንም አርብኛአንችልም አርብኛስለማትችልነዉ በዉስጣያለዉብዙችግርነዉእሚሆነዉ ተርጓሚቢስተርጉሙላት እነሱዘንድሀበሻአስመጥተዉ. አላህየዉስጥአዋቂነዉ አላይርዳት
ወይኔ እሕቴን!!!! አላሕ ይፈርጃት💔አይዱኒያ!11አመት እሥርቤት ቆይታ እዴት አታብዲም💔
አሁን ተሽሏታል በፊት ታማ ስለነበር እስኪሻላት አንፈርድባትም ተብላ እንደቆየች ተናግረዎል
ወአለይኩም ሠላም ወራህመትሉላሂ ወበረካትሁአህለን ወንድማችንአሏህ ነጃ ያውጣት
አላህየተጨነቀንሁሉ አላህይፈርጀዉ
የኔ ዉድ እህት አላህ ይርዳሽ ኡፍፍፍፍፍ የልብሽን አላህ ይልሽ 😢😢😢
እመብርሀን የጭቅ አማላጂዋ ትድረስላት😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ ታሪክ ቀያሪ ሁሉንም ማድረግ የሚችለው 🙏
ለምን አስተርጎሚ አይቀጥሩላትም ፈጣሪ ቸር ነገር ያሰማን
ትክክለኛው ሚዲያው ያልተረጋገጠ ሙቤ ሙሉውን ማቅረብህ ጥሩ ነው እኔ በጣም ቆይቷል ካየሁት ስራ በዝቶባታል ሳውዲ የሚያዋራት ከሌለህ ይጨንቃል በጭንቀት ጭንቅሏቷ ተነክቶ ይሆናል ብቻ እውነቱን ሳታውቁ ሳውዲ እያላችሁ የምትሳደብ ተቆጠቡ ሀቀኛ ከሆነች ቀኗ ገና ከሆነ ያተርፋታል እንሻአላህ
ማርያም ፅዮን ኣብ ዝርያኪ ትኩን ሓፈተይ ናተይ በጃካትኩም ብገንዘብ ነውፅኣያ ሓፈተይኣጆኪ ኣምላክ ኣሎ ኣሎ ሎሚ ኣብነ ኣርጋዊ እዮ እም ባዕሉ ፅላል ይኩንኪ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
እውነት ነው አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው
አላህያሳዝንላት😢😢😢😢
አላህ በእዝነቱ ነጃ ያውጣት💦
ያረቢ እዳታህን ለግሳት ያረቢ
አላህ በተአምሩ ነፃያውጣት ከወላጆቿ እቅፍ ውስጥም ያስገባት ያረብ
እግዚአብሄር ሀሣባቸውን ያስቀይርልሽ የኔ ምስኪን😢😢
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😢
መናገር ምትፈልገውን እንድትናገር አስተርጓሚ ያስፈልጋት ነበር
ያረብ ያላህ ነፃ ይበላት
አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላት ያሩሂ የወጀል እስርቤትን የቀመሳት ያቀዋል እንኳን ቋንቋ ለማያቅ ቋንቋ ለሚያቅ እራሱ ጥያቄያቸው እራስ ነው የሚዞረው ደሞኮ አንድ ሰው ብቻ አይደለም የሚጠይቀው ወንድ ከሴት ነው የሚቀያየሩት እህ አሏህ ነጃ ያውጣት
እግዚአብሄር ሆይ አንተ እርዳት ሁሉንም ማድረግ አንተ ትችላለህ
የአለህ አተው ድረስለት የረመን የአለህ
ያአላሕ ኢብራሕምን ከእሳት ያወጣ ያውጣት
የኔውድ😭😭😭😭
የኔ እህት አላህ ይርዳሽ ያረቢቢ😥
አላህ ይርዳሽ እህቴ😥😥😥😥
አላህ ነጃ ያውጣሽ እሱ ውስጥ አዋቂ ነው 😢 እህቶቸ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን እንደለያየን በሰሠላም ያገናኘን አላህ ይጠብቀን 😢
እውነታው የሚያውቀው ሠማይ ምድር የዘረጋው አንድ ሀሊቁ ብቻ ነው ያረብ አንተው እዘንላት በእዝነትህ ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል የብስራት ዜና የምንሰማበት ቀን ቅርብ ያድርግልን ሀሊቁ
አሚን
አላህ ነፃ ያውጣሽ
የኔ እህት ለአድ ቤት ሂዳ እነሡግን በየቤተሠቦቿ እያዞሩ ነው የሚያሠሯት ይመሥለኛልብቻ ከእነሡም ከባድ ጥፋት ይኖራል አላህ ነው የሚቀው ጥፋታቸውንም ይደብቃሉ እህት አላህ ይርዳሺ
አለህ ይድረስለት የራብ
በአላህሙቤ ቁጥርህንላክልኝእና ተባበሩኛ በአላህየእልጆችእናትናት በአላህተባበርኝ ሳኡድያለችሁ በትኢባሲጠይቁልኝ በአላህበአላህ ይሁንባችሁ
አላህ ይደረስላት ሚስኪን😢😢
አላህ ይድረስልሽ ያረቢ ወላሂ እኔ ካሷበላይ አጀቴን የበሉኝ አባትዋና እናትዋ ናቸው አላህ ጭንቀታቸውን በደስታ ይቀይርላቸው ያረቢ ኢላሂ ላተ ሚሳንህ የለም
አሚን ኢሻአላህ እጠብቃለን
😢😢😢😢የአላህያረብ አላህነፃያወጣሺ
የኔ ከርታታ አይ ሥደት አላህ ይከዝሽ ነፃነትሽን አላህ ያውጅልሽ፡፡ማሥተርጎ አይቻልምደ የውስጧን የምትናገረው ሠው ምን አለበት ቢቀርብላት እፍፍፍፍፍ
አለህ ይድራስለት ያራብ
ያረብየቤተሰቦችህ🎉እባይርዳሽ
የሰላም ባለቤት የሆነው አምላክ ሱባሀነላህ ወተአላ ሰላሙን ያውርድልሽ ያረብ የውስጧን አላህ ነው የሚያውቀው ምን አለባት አስተርጓሚ ቢያደርጉላት😢😢😢
ያረብ አላህ ነጃ ያዉጣሽ የኔ ከርታታ አየ የሰዉ አገር ያረቢ ፈርጃት ሶብርም ስጣት ሀቂቃ ኡፍፍፍ😢😢😢
አሰላም አለይኩም ይህቺ ልጅ በምትችለው ቃንቃ አስተርጋሚ ያስፈልጋታል ቢቻል ጥሩ ነበር አላህ ይፈርጃት::
ፈጣሪ ይጠብቃት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Faxarii hoy enyan sedatanyochin baselem wadaa hagarachin asegaban 😭😭😭😭😭😭
በአማረኛ ትናገርና ወደ አረበኛ ተርጉሙት አላህነጃ ያውጣት ያረብ አንተ ብቻነህየልብ አዋቂው ያረብ
በመጣች በሰባት ወሩአ ነው ገደለች የተባለቺው በእርግጠኚነት ብዙም ቁአንቁአ ምትቺል አይመስለኚም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ የምህርት አምላክ ነውና የአርብ ሀገር መከራቺን አይልቅም መቼም ሞትን ወደሂዎት የሚቀይር ጌታ እሱ ይቀይርልሽ የሆነ ነገር ውስጡአ ያለ ነው ሚመስለው. ውይ ጌታ ሆይ 😢😢😢 አይ ስደት አይንህ ይጥፍ
አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውዴ እህት ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀገራችን ላይ ዘግናኝ በሆነ መልኩ ህፃናት ተገለዎል ለነሱም የሞት ፍርድ ይገባቸዎል ለምን ስለሞተችው ህፃንስ አናዎራም ፍትህ ለተበዳይ!
አይ በጌታ በእየሱስም ከባድ ነው ለህፃና በቴሰብ ለኢትዮጵያዋም። እንኴን ሰው ገሎብን ፈጣሪ ረደራሱ በጠራቸው ቤተሰቦቻችንብንፅናናም የቼም የተለዩን ወገኖች ትዝ ሲሉን ነብሳችን አጥታችን ለተወሰነች ሴኮድ እራሳቸን ሳት ያደርገናል። ለበዳይም ለተበደላይም ለእያዳዱ እደስራው መጠን ሊፈርድ ሊያደርግ በፍርድ ወበር ያለው ጌታእየሱስ የሚበጀውን ፈጣሪሆይ አተአድርግ ሁለቱም ያሳምማሉ ከምን ተደርሶ ይሆን😢😢😢
እኔ. የምለው እቺን ልጅ ከሳውዲህ. በትርጉም የሚረዳት ሰው የለም እንዴ ?እንዴት ትክክለኛ ቃሏን ሳይሰሙ ሞት ይፈርድባታሀል ምክኒያቱም እሷ ያረብኛ ቋንቋ አትችልም. ምነው እነሱ አላህን አይፈሩም እንዴ 😭😭😭💔💔
አትፍረድይፈረድብሀልይሄንአቃለሁብየአይደለም ግንበሸሪአተጣርቶየሚፈፀምእጅ ዝምብለውአይደለምግን ኢንሸአላህነጃይበላት እደሸሪአእጅ ሌላውየሚያውቀውበስተትነውእያለአደጋይፈጠራልስለዚህመርምረውእጅ ዥምብለውአያደርጉም ሸሪአውነው
ሱባሀይአላህ
ይከመታልእዳደራ ደግምሰራህክፈምሰራህ ለተመልካች ይሄነዉማለትከባድነዉ
የኔ ከርታታ አላህ ነጃ ያውጣት ያረብ እህህህህህ ያማል
ሁሉ አዋቂው የሆነው አላህ ይደረስልሽ የኔ ውዲ አላህ ነስሩን ቅርብ ያደርግለሽ አላህ ከአንች ጋር ይሁን ያረብ
ሙቤመናገርየፈለገችውአለግንቋንቋነውችግሯ አላህነፃያውጣት
አላህየ እሱይሁንሽ እኛምበዱአአለንሽ
አላህየደርሰለትከጨቀትየወጣትእህት
Allah Ferejawun Yakirbelish
ያአላህ ያረቢ አንተ ከሞት አትርፋት ያረብ የተጨነቀነፍስ የምትምረዉ አንተነህ አንተ አትርፋት ቋንቋ አለማወቅ ከባድነዉ ወላሂ
ሡበሀንአሏህ
አላህ፣ይጠብቀን፣አስርአመት፣ማለት፣በጣም፣ከባድነው
እግዚአብሔር ይፍታላት በመካከላቸው የተጨቆነች ትመስላለች።
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😢😢
ያረብ አላህ ይድረስላት ያረብ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
ኡፍፍፍፍ ያረብ እዝነትህን
በጣም ያሳዝናል
😢😢እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እችልጅ አልገደለችም😢 እነዚ አረሜኔዎች😢😢😢
የአላህ ኢብራሂምን አለይሂ ሰላም ከእሳት ያወጣሀዉ አላህ ይቺን ሚስኪን ባሪያህ ጪቅ ላይ ናትና ከጪቅ ነፃ አዉጣት ያረብ😢😢😢የኔ ከርታታ ወላሂ በጣም አጀቴን በላችዉ ሀቢብቲ አብሺሪ😢😢😢
አሚንንንያረብ
😂😂😂😂😂😂😂 እሺ የኛ ውስታዝ ተንትነሽ ሙተሻል አሽቃባጭ ነገር ናችሁ የነሱልጅ ድመት ናትዴ የሞተይው እኔ ሌላ አልልም ልጅ ይገደልባችሁና ቅመሱት ህመሙን የልጂቱ ደም ከንቱ ይሁን ነው አላማችሁ እኔግን አላህን የምለምነው የሕፃኗ ደም ፈሶ እዳይቀር የለምንም ወንጆሏ ባጭር ለቀረይው ልጅ ዴሟ ይካስላት ባይነኝ በሟች ቤተሰብ ቦታ ሁኛ አሰብኩት ህመሙን ያውም የልጅ ሀዘን 😢😢😢
@@እራቢነኝቢትሙሀመድበመጀመሪያ ድፍን ጭቅላትሺን ለማሰራት ሞክሪ ለነገር እና ለማስመሰል ከመሮጥሺ በፊት እኛ የሞተችዉ ህፃን ድመት ናት እያልን ወይም የቤተሰቦቿ ሀዘን ሳይገባን ቀርቶ አደለም ልጅቷ እና ሚስኪን ቤተሰቦቿ በአደባባይ እያለቀሱ እርዱን ሲሉ በገዘብም በዱአም እየተባበርናቸዉ ነዉ አቺ ካዘንሺ እርጂ አለያ ዝም በይ ምክኒያቱም ሰዉ ነሺ ነገ ምን እደሚያጋጥምሺ አታዉቂም የእዉነት አቺ እናት ብትሆኙ የሀን የወረደ አስተሳሰብ አፂፊም ነበር የእዉነት በጣም ታሳፍሪያለሺ
ይምሸልእሶበተገደልልጅቷምንይጠቅማታል
ምን ይጠቅማታል ባለ ኮሜቷ አላህ ሂድያ ይስጣት እደ ሰወኛ የምታስብበት ልብ ይስጣት @@AzmaMohamed-pc4fo
የኔሚሥኪን። አየየየየ። ፈጣሪይድረሥላት። እህህህህህ
የኔ ከርታታ ስደተኛዋ እህቴ የውነት አምላ ነፃ ያውጣሽ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን
ያረብ ነፃ አውጣት አንጀቴን በላቹ ኧላህዬ ድረስላት
አላህየ ያረብ አተዉ ድረሥላት ያረብ ያረብ የኔ እናት እናተንም አላህ ያግዛችሁ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
7 ወር ነው የሰራሁት ብላለች ስለዚህ እኮን በሳባት ወር ቀርቶ 7አመት እኔ አልችል😢😢 አላህ ይርዳሽ በስ
አላህ ፈረጃውን ያግርብላት ከግድያ ወደ ገንዘብ የቀየረላት አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
አላህ ሱብሃነዉ ታኣላ ብቻ ነዉ የዉስጥዋን የምያዉቀዉ አላህ ፈረጁን ያምጣላት ለቤተሰቦቿ አላህ ዬመልሳት ሀቅ ጥሎ አይጥልምና
አምላኬ፡ይቅር፡ይበለን፡ከሰይጣን፡ይሰዉርን፡ያርቀን፡ፈጣሪይ፡አይዞህ፡ወንድማችን፡ፈጣሪይ፡ያበርታህ፡፡የሁሉ፡አዛኝ❤❤❤❤❤❤
ያራባላል አሚን ድራስለትና ታምር እንድነይ አብቀን
አሏህይድርስላት ከድስህ ያለነገር አሏህ ይጠብቀን
የሰራዊት ጌታ ምህረቱን ያውርድ በውነት በጣም ይከብዳል በሰው ሀገር ኡፈፈፈ😭😭😭😭🥺ኔም ልጅ ይዛለሁኝ እመብርሃን አቺ ጠብቂን 🙏🥺😭😭😭 ጠለብናት መሠል
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😢😢🙏🙏🙏
🥺🥺😍
አላህ በሰላም ከቤተሰቦችዋ ጋር ያገናኛት
አላህ ይርዳሽ ክጭንቅቅ ያውጣሽሽሽሽ😢😢😢😢😢
ልጅቷ መነገር የፈለገችዉ አለ ግን አረበኛ ስለማችል ነዉ እኔ እብድ ነኝ ያለችዉ እጅ እብድ አደለችም እሷ የምታዉቀዉን ቋንቋ ብቻ ነዉ እየተናገረች ያለችዉ መናገር ፈልጋ ግን አረበኛዉን ልትናገር አልቻለችም የአላህ አተ የዉስጥን አዋቂ ነህና ከዝህ ጭቅ አዉጣት ያረብ😢😢😢
አላህ በእዝነቱ ነጃ ያውጣት እህታችንን ለይላ☝ያአላህ አንተ ድረስላት
የኔ ከርታታ እህት በጣም ልቤ የተሰበረው አላህ ከሁሉም በላይ ሀያል ነው ይድረስልሽ ያረብ
የአረቢአላህየቤተሰባምጭ
ቀትየአለክ፡በሰላምለሀገሮ፡ያብቃት፡የአረቢ፡ወይሰደት፡ስሙ፡እራሱ፡አስጠላኝ፡የአለነውንም፡ተታጋሾቹ፡የአርገን፡ፈጣሪ፡ይጠብቀን።
አላሕ ይረዳሽ
🙏🥲
ያርብ ፈረጃውን አቅርብላት የኔውደ እህ ት አላህ ካችይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ከሞት ይታደግሽ እውነታኞ ዳኞ !!
አላህ መላ ይህለቅላት የኔውድ
🥲
አላህ በሰላምከቤተሰቦችዋ ጋር ያገናኛት ያረብ
የኔ ከርታታ አላሕ ነጃ ይበላት ያረብ
ስታሳዝን በሰው ሀገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ🥺😭
የአላህ እሡ ከጨለማ ነጃ ይበላት ያረብ
አላህ የውሥጥንአዋቂነውና አላህ ይገላግልሽ ከዚህ ከጉድ
በአማረኛ ስትናገር በአረበኛ ይተርጉሙት አላህ ይርዳት በተረፈ ከአላህ በታች እኛ ድምፅ እንሆናለን አላህ ነፃ ያዉጣት ያረብ
Uuuuffff welahi asleqeseching yalah yarab atew diresilat 😭😭
ያረቢ አላህ ይደረሰላት
ያረብ አላህይርዳሽ የኸለቀሽ ጌታ
አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላት የአላህ😢😢😢😢
አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላት አላህ ይነስራት😢
አሚንንንንንያረብ
አሚንንንንን ያረብብብብ
ያአላህ በጣም ከባድ ነው ሁሉንም አላህ ብቻነው የሚያውቀው እውነት ህፃኖን ገላ ከሆን ሞቻ አረብ ስለሆነች ሶላልሆነች አይባልም ሁሉም የሰው ሂዎት ነው ፡፡ አድርጋለች አላደረገችም ሚለውን አላህ ያውቃል አዛኝ የሆነው ጌታ አድሎ የሌለው እሱ ይፍረድ!
ያአላህአላህነጃያዉጣት እህታችንን በበ7ወርቀርቶበአምስትአመታችንም አርብኛአንችልም አርብኛስለማትችልነዉ በዉስጣያለዉብዙችግርነዉእሚሆነዉ ተርጓሚቢስተርጉሙላት እነሱዘንድሀበሻአስመጥተዉ. አላህየዉስጥአዋቂነዉ አላይርዳት
ወይኔ እሕቴን!!!! አላሕ ይፈርጃት💔አይዱኒያ!11አመት እሥርቤት ቆይታ እዴት አታብዲም💔
አሁን ተሽሏታል በፊት ታማ ስለነበር እስኪሻላት አንፈርድባትም ተብላ እንደቆየች ተናግረዎል
ወአለይኩም ሠላም ወራህመትሉላሂ ወበረካትሁ
አህለን ወንድማችን
አሏህ ነጃ ያውጣት
አላህየተጨነቀንሁሉ አላህይፈርጀዉ
የኔ ዉድ እህት አላህ ይርዳሽ ኡፍፍፍፍፍ የልብሽን አላህ ይልሽ 😢😢😢
እመብርሀን የጭቅ አማላጂዋ ትድረስላት😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ ታሪክ ቀያሪ ሁሉንም ማድረግ የሚችለው 🙏
ለምን አስተርጎሚ አይቀጥሩላትም ፈጣሪ ቸር ነገር ያሰማን
ትክክለኛው ሚዲያው ያልተረጋገጠ ሙቤ ሙሉውን ማቅረብህ ጥሩ ነው እኔ በጣም ቆይቷል ካየሁት ስራ በዝቶባታል ሳውዲ የሚያዋራት ከሌለህ ይጨንቃል በጭንቀት ጭንቅሏቷ ተነክቶ ይሆናል ብቻ እውነቱን ሳታውቁ ሳውዲ እያላችሁ የምትሳደብ ተቆጠቡ ሀቀኛ ከሆነች ቀኗ ገና ከሆነ ያተርፋታል እንሻአላህ
ማርያም ፅዮን ኣብ ዝርያኪ ትኩን ሓፈተይ ናተይ በጃካትኩም ብገንዘብ ነውፅኣያ ሓፈተይኣጆኪ ኣምላክ ኣሎ ኣሎ ሎሚ ኣብነ ኣርጋዊ እዮ እም ባዕሉ ፅላል ይኩንኪ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
እውነት ነው አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው
አላህያሳዝንላት😢😢😢😢
አላህ በእዝነቱ ነጃ ያውጣት💦
ያረቢ እዳታህን ለግሳት ያረቢ
አላህ በተአምሩ ነፃያውጣት ከወላጆቿ እቅፍ ውስጥም ያስገባት ያረብ
እግዚአብሄር ሀሣባቸውን ያስቀይርልሽ የኔ ምስኪን😢😢
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😢
መናገር ምትፈልገውን እንድትናገር አስተርጓሚ ያስፈልጋት ነበር
ያረብ ያላህ ነፃ ይበላት
አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላት ያሩሂ
የወጀል እስርቤትን የቀመሳት ያቀዋል እንኳን ቋንቋ ለማያቅ ቋንቋ ለሚያቅ እራሱ ጥያቄያቸው እራስ ነው የሚዞረው ደሞኮ አንድ ሰው ብቻ አይደለም የሚጠይቀው ወንድ ከሴት ነው የሚቀያየሩት እህ አሏህ ነጃ ያውጣት
እግዚአብሄር ሆይ አንተ እርዳት ሁሉንም ማድረግ አንተ ትችላለህ
የአለህ አተው ድረስለት የረመን የአለህ
ያአላሕ ኢብራሕምን ከእሳት ያወጣ ያውጣት
የኔውድ😭😭😭😭
የኔ እህት አላህ ይርዳሽ ያረቢቢ😥
🙏🥲
አላህ ይርዳሽ እህቴ😥😥😥😥
አላህ ነጃ ያውጣሽ እሱ ውስጥ አዋቂ ነው 😢 እህቶቸ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን እንደለያየን በሰሠላም ያገናኘን አላህ ይጠብቀን 😢
እውነታው የሚያውቀው ሠማይ ምድር የዘረጋው አንድ ሀሊቁ ብቻ ነው ያረብ አንተው እዘንላት በእዝነትህ ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል የብስራት ዜና የምንሰማበት ቀን ቅርብ ያድርግልን ሀሊቁ
አሚን
አላህ ነፃ ያውጣሽ
የኔ እህት ለአድ ቤት ሂዳ እነሡግን በየቤተሠቦቿ እያዞሩ ነው የሚያሠሯት ይመሥለኛል
ብቻ ከእነሡም ከባድ ጥፋት ይኖራል አላህ ነው የሚቀው ጥፋታቸውንም ይደብቃሉ
እህት አላህ ይርዳሺ
አለህ ይድረስለት የራብ
በአላህሙቤ ቁጥርህንላክልኝእና ተባበሩኛ በአላህየእልጆችእናትናት በአላህተባበርኝ ሳኡድያለችሁ በትኢባሲጠይቁልኝ በአላህበአላህ ይሁንባችሁ
አላህ ይደረስላት ሚስኪን😢😢
አላህ ይድረስልሽ ያረቢ ወላሂ እኔ ካሷበላይ አጀቴን የበሉኝ አባትዋና እናትዋ ናቸው አላህ ጭንቀታቸውን በደስታ ይቀይርላቸው ያረቢ ኢላሂ ላተ ሚሳንህ የለም
አሚን ኢሻአላህ እጠብቃለን
😢😢😢😢የአላህያረብ አላህነፃያወጣሺ
የኔ ከርታታ አይ ሥደት አላህ ይከዝሽ ነፃነትሽን አላህ ያውጅልሽ፡፡ማሥተርጎ አይቻልምደ የውስጧን የምትናገረው ሠው ምን አለበት ቢቀርብላት እፍፍፍፍፍ
አለህ ይድራስለት ያራብ
ያረብየቤተሰቦችህ🎉እባይርዳሽ
የሰላም ባለቤት የሆነው አምላክ ሱባሀነላህ ወተአላ ሰላሙን ያውርድልሽ ያረብ የውስጧን አላህ ነው የሚያውቀው ምን አለባት አስተርጓሚ ቢያደርጉላት😢😢😢
ያረብ አላህ ነጃ ያዉጣሽ የኔ ከርታታ አየ የሰዉ አገር ያረቢ ፈርጃት ሶብርም ስጣት ሀቂቃ ኡፍፍፍ😢😢😢
አሰላም አለይኩም ይህቺ ልጅ በምትችለው ቃንቃ አስተርጋሚ ያስፈልጋታል ቢቻል ጥሩ ነበር አላህ ይፈርጃት::
ፈጣሪ ይጠብቃት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Faxarii hoy enyan sedatanyochin baselem wadaa hagarachin asegaban 😭😭😭😭😭😭
በአማረኛ ትናገርና ወደ አረበኛ ተርጉሙት አላህነጃ ያውጣት ያረብ አንተ ብቻነህየልብ አዋቂው ያረብ
በመጣች በሰባት ወሩአ ነው ገደለች የተባለቺው በእርግጠኚነት ብዙም ቁአንቁአ ምትቺል አይመስለኚም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ የምህርት አምላክ ነውና የአርብ ሀገር መከራቺን አይልቅም መቼም ሞትን ወደሂዎት የሚቀይር ጌታ እሱ ይቀይርልሽ የሆነ ነገር ውስጡአ ያለ ነው ሚመስለው. ውይ ጌታ ሆይ 😢😢😢 አይ ስደት አይንህ ይጥፍ
አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውዴ እህት ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀገራችን ላይ ዘግናኝ በሆነ መልኩ ህፃናት ተገለዎል ለነሱም የሞት ፍርድ ይገባቸዎል ለምን ስለሞተችው ህፃንስ አናዎራም ፍትህ ለተበዳይ!
አይ በጌታ በእየሱስም ከባድ ነው ለህፃና በቴሰብ ለኢትዮጵያዋም። እንኴን ሰው ገሎብን ፈጣሪ ረደራሱ በጠራቸው ቤተሰቦቻችንብንፅናናም የቼም የተለዩን ወገኖች ትዝ ሲሉን ነብሳችን አጥታችን ለተወሰነች ሴኮድ እራሳቸን ሳት ያደርገናል። ለበዳይም ለተበደላይም ለእያዳዱ እደስራው መጠን ሊፈርድ ሊያደርግ በፍርድ ወበር ያለው ጌታእየሱስ የሚበጀውን ፈጣሪሆይ አተአድርግ ሁለቱም ያሳምማሉ ከምን ተደርሶ ይሆን😢😢😢
እኔ. የምለው እቺን ልጅ ከሳውዲህ. በትርጉም የሚረዳት ሰው የለም እንዴ ?እንዴት ትክክለኛ ቃሏን ሳይሰሙ ሞት ይፈርድባታሀል ምክኒያቱም እሷ ያረብኛ ቋንቋ አትችልም. ምነው እነሱ አላህን አይፈሩም እንዴ 😭😭😭💔💔
አትፍረድይፈረድብሀልይሄንአቃለሁብየአይደለም ግንበሸሪአተጣርቶየሚፈፀምእጅ ዝምብለውአይደለምግን ኢንሸአላህነጃይበላት እደሸሪአእጅ ሌላውየሚያውቀውበስተትነውእያለአደጋይፈጠራልስለዚህመርምረውእጅ ዥምብለውአያደርጉም ሸሪአውነው
ሱባሀይአላህ
ይከመታልእዳደራ ደግምሰራህክፈምሰራህ ለተመልካች ይሄነዉማለትከባድነዉ
የኔ ከርታታ አላህ ነጃ ያውጣት ያረብ እህህህህህ ያማል
ሁሉ አዋቂው የሆነው አላህ ይደረስልሽ የኔ ውዲ አላህ ነስሩን ቅርብ ያደርግለሽ አላህ ከአንች ጋር ይሁን ያረብ
ሙቤመናገርየፈለገችውአለግንቋንቋነውችግሯ
አላህነፃያውጣት