ለእግዚአብሔር ደስታ መኖር #1 | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr Mamusha fenta | Halwot Emmanuel United Church |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ቅድስናለነፍሴ
    @ቅድስናለነፍሴ ปีที่แล้ว +13

    “ይድረስ ለሀልዎት ቸርች አሸሮች እና ለሴት ምህመናን” አለባበስ ን በተመለከተ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አለባበስን በተመለከተ ለይቶ አስቀምጦልናል “የጋለሞታ አለባበስ የለበሰች ሴት ብሎ የጠቀሰበት ቦታ አለ ስለመቀደስ ሲያወራ ክርስቶስን ለብሳችዋልና ይለናል እደ ክርስትያን በሁሉ ስፍራ እራሳችንን የሚያስከብር የምናመልከውንንም አምላክ የሚቀድስ አለባበስ በሁሉ ስፍራ ለብሰን ብንታይ እራሳችንም ሆና ጌታን እናከብራለን ሆኖም እባካችሁ አጭር ቀሚስ ፣ የተቀዳደደ ሱሪ፣የተጣበቀ ፣ታይት ሱሪ ሆድን ፣ ጡትን የሚያሳይ አላባሽ ፣አርጋችሁ ቅርፅችሁን አወጣጥራችሁ ፣ቸርች ልሄድ ነው ብላችሁ ገና ከቤት ስትነሱ አታፍሩም?
    እባካችሁ ልጆቻችንን ወንድሞቻችንን አተሰናክሉ አንድ ወዳጄ ፈጥኖ ወቶ ምነው ቡራኬ ሳትቀበል ስለው በር ላይ ለመውጣት ስንቆም ብዙ ጉድ አያለው የያዝኩትን ይዤ ልሂድ ብዬ ነው አለ አሸሮች አሸሮች !!!!!! በር ላይ ጨርቅ ይዛችሁ ቁሙ የሚገለደም አዲስ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ እንደ ቤተክርስትያን ደግሞ ህግ ይኑረው ዘኔ ዘኔ ገስፀን ስበከን ፣ስበከን ፣ ደፍረክ ገስፀን

  • @mesfingensa4144
    @mesfingensa4144 ปีที่แล้ว +32

    እግ/ርን ደስ ማሰኘት ጠፍቶ እራስን ደስ ማሰኘት ነው የዛሬ ክርስቲያኖ ችግር ሁላችንንም ይመለከታል ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 ปีที่แล้ว +8

      ባለዚ ኮመንት እባክ ዳግም "እግዚአብሔር" የሚለውን በአሀዝ "/" አትፃፍ ነውር ነው!🤔🤔 ስንት አጥሮ መፃፍ ያለበት ነገር እያለ እግዚአብሔርን ስሙን አሳጥረን እንዴት ነው የምንፅፈው? ቦታና ጌዜም አይጨርስም ሙሉ ስሙን ፃፉ!
      ከትልቅ ትህትናና አክብሮት ጋር!🙏

    • @MuluworkKebede
      @MuluworkKebede ปีที่แล้ว

      ​@@hirutdergu1459q❤

    • @tamegebre9455
      @tamegebre9455 ปีที่แล้ว +1

      God bless you to match ❤❤❤

  • @Fisehaayele-n3x
    @Fisehaayele-n3x ปีที่แล้ว +4

    እግዘብሔርን እጅግ አድርጌ እባርከዋለሁ በንተ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +5

    ለእግዚአብሔር ደስታ መኖር ይሁንልኝ እርዳኝ አባቴ እየሱስ❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 ปีที่แล้ว +5

    ለእግዚአብሔር ደስታ ማኖር እንድንችል ጌታ ይርዳን😢😢😢😢😢

  • @SenaaSenaa-n5t
    @SenaaSenaa-n5t ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይባረክህ ፀጋውን ያብዛልህ አግዚአብሔር ብምሕረቱ ያስበን ማስተዋሉን ልቦናውን ያድለን እንጂ ትውልድ ታዉሮዋል 😢😢😢😢😢 ብቻህ አግዚአብሔር ፍቱን ያብራልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት ትልቅ ዕድል ነው ።አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን ደስ አሰኝቼህ ማለፍ እንድችል ምህረትህን እለምንሃለሁ ።
    ተባረክልን ወንድሜ !!!!
    14/11/2023

  • @TheAbbe127
    @TheAbbe127 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ህይወትህን ከፍለህ በደምህ የመስረትካት የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ያደረከን ጌታ እየሱስ ክብር ከዘለዓለም እስከ ለዘለዓለም ለአንተ ይሁንልህ አሜንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን

  • @Woyutube
    @Woyutube ปีที่แล้ว +2

    አንድ ቀን ካንተ በተካፈልኩት ፀጋ እንደማስተምር እምነት ኣለኝ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 ปีที่แล้ว +4

    ❤ ወጋኖቼ የእግዚአብሔር ሰላም ና ፀጋው ይብዛለችሁ ።
    በመቀጣል ብርቱ የሆናው የእግዚአብሔር እጅ እንድ ደርስልኝ በለችሁበት ቦታ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት አስቡኝ እለለሁ ። ❤

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว +1

      God is with you Brother! My prayer is for you God’s Devine visitations in all area of your life!
      Amen!

  • @tarekegnabebe4662
    @tarekegnabebe4662 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ወንድሞቼ በዚህ ዘመን የምያስፈልጉን እንዴዚህ ዓይነት አገልጋዮችን ነዉ።

  • @abebech3154
    @abebech3154 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ በዚ ክፉ ዘመን
    ክርስትናን እንድኖረዉ እርዳኝ

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳን God bless you ዶክተር

  • @a.z9309
    @a.z9309 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ በእድሜ ይባርክ እኔ ቃል መማር ሲርበኝ ቶሎ ብዬ ነው ወንድም ማሙሻ ን ትምህርተ የምፈልገው::
    I wish there would be a book all your teaching and purchasing . ❤

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale 5 หลายเดือนก่อน

    Waw amazing thank Jesus bless you and your family ❤❤❤

  • @selamchimssa667
    @selamchimssa667 ปีที่แล้ว +4

    ማሙሻዬ በጣም በጣም በጣም......እወድሃለው❤❤❤እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ያለምልም🙏🙏🙏

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ...ጌታ ሆይ አተን በማስደሰት ይለቅ ዘመኔ🙏🙏

  • @simurweldat9560
    @simurweldat9560 หลายเดือนก่อน

    Amennnn Amennnn

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ሆይ አንተን ደስ እያሰኛው እንድኖር እርደኛ ጸጋህ አብዛልኝ ኃይል ሆንልኝ ዶክተር ማሙሻ የተባረክ አገልጋይ ተባረክልን

  • @EndalaDagalo-x4g
    @EndalaDagalo-x4g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Absalat700
    @Absalat700 ปีที่แล้ว +1

    God bless you D/R mamusha🙏🙏

  • @teek5304
    @teek5304 หลายเดือนก่อน

    God bless your heart my dear brother 😇🙏🏽

  • @TesefayeSumore
    @TesefayeSumore 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ለዘላለም ይበርክህ

  • @derejetefera7747
    @derejetefera7747 7 หลายเดือนก่อน

    Be Blessed Dr Mamusha

  • @sileshitalegeta9632
    @sileshitalegeta9632 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 หลายเดือนก่อน

    Good bless you 🙏 ❤️ 💙

  • @HelenayeshiwasNigatu
    @HelenayeshiwasNigatu ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @hermontube6018
    @hermontube6018 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር ይባርክህ 🎉

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን እያስደሰትኩ መኖር ይሁንልኝ ።

  • @DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ
    @DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ፓስተር

  • @SebleWegayew-ku7ce
    @SebleWegayew-ku7ce ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @almazasfaw3359
    @almazasfaw3359 ปีที่แล้ว +1

    Yes

  • @bereketbekelealamibo4776
    @bereketbekelealamibo4776 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @chalemulu1460
    @chalemulu1460 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አገልጋይ ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባርከንብሀልና አገልግሎትህ እየደረሰን ነውና

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 ปีที่แล้ว +1

    Eysus Eysus Eysus
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beruktitsmartfashion5936
    @beruktitsmartfashion5936 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይብርክ

  • @nu_enamlk
    @nu_enamlk 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @MedhanitBerhanu
    @MedhanitBerhanu ปีที่แล้ว

    Ewnt nw betam lek nw geta amelk esun ds yemnasgnbet tsga yabezaln

  • @awetbereket878
    @awetbereket878 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Mamusha, Your message was truly inspiring and thought-provoking. Thank you for sharing such a powerful and impactful sermon. May the Lord Jesus Christ bless you abundantly.

  • @Asther567
    @Asther567 ปีที่แล้ว +1

    Ufffff belibonachin yider tebarek 🙏

  • @tewabechsaba10
    @tewabechsaba10 ปีที่แล้ว +1

    amen tebarekilne e/r endante aynet memehire selseten silante e/r yibareke

  • @brookwakanda4059
    @brookwakanda4059 ปีที่แล้ว +5

    God bless you beloved Mamusha ❤
    Eyesuseye Ewedhalehu.❤ Temesgen
    This message is for me ...
    Thank you My Jesus

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 ปีที่แล้ว

    geta zemenehen yebarek

  • @DaniKasahun-i4s
    @DaniKasahun-i4s ปีที่แล้ว

    yene abate geta eysus yebrkh

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 ปีที่แล้ว

    Pure word of God,the message of time & all time!!!Thank you Jesus for hearing this message❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @birtukangoshimo8582
    @birtukangoshimo8582 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♂️🙏🙏geta Eyesus yibarekh tsega yichemer🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️🍇🍇🍇

  • @tasaleshbi3057
    @tasaleshbi3057 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን❤❤

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክ❤❤🙏

  • @belebasa5872
    @belebasa5872 ปีที่แล้ว

    AMazing Preaching God Bless You Pastor

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher amlak yibariki Doctor ❤ tebarekelig bebizu

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaaaaaaaw praise God,,, powerful message,,, bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah

  • @EmawayeshWoldayes
    @EmawayeshWoldayes ปีที่แล้ว

    wow God bless you Dr Mamusha

  • @belayagga
    @belayagga ปีที่แล้ว

    tebarek tebarek

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว +2

    You are a great blessing for us!
    God bless you more!

  • @tigestteferi7785
    @tigestteferi7785 ปีที่แล้ว

    Wow pawor full thank you

  • @geliladegu8802
    @geliladegu8802 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ።

  • @SesayArarso
    @SesayArarso ปีที่แล้ว +1

    Glory to Jesus Christ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 ปีที่แล้ว +3

    ❤ May God's peace and grace be upon you, my people.
    I say, think of me in prayer before God, where you are, so that the hand of God, who is strong in punishing, may reach me. ❤

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Geta Eysus hoye temsgm 🙏🙏🙏
    Dr GOD bless you and your family

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkeh

  • @SesayArarso
    @SesayArarso ปีที่แล้ว

    God bless the church leaders and pastors

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr Mamush!

  • @dawitwodajo-fc5nr
    @dawitwodajo-fc5nr ปีที่แล้ว

    Wow tebarek...tsegaw kezihem belay yegeletebek

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny ปีที่แล้ว

    God bless you 🙌🏽💝

  • @SesayArarso
    @SesayArarso ปีที่แล้ว

    God bless your family D.r amazing

  • @egzihariakiflemariam3764
    @egzihariakiflemariam3764 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tigistashenafi5722
    @tigistashenafi5722 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ❤❤❤

  • @TaberkElias-ts4sz
    @TaberkElias-ts4sz ปีที่แล้ว

    God bless you mamush

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr Mamusha you are so amazing praise God

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረክ ማሙሻዬ❤

  • @AshnafiKidn-fc2py
    @AshnafiKidn-fc2py ปีที่แล้ว

    Stay blessed mamushaye betam new miwedh❤

  • @hannamulugheta4213
    @hannamulugheta4213 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤tebarek abate

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 ปีที่แล้ว

    God bless you❤

  • @freweiniweldu
    @freweiniweldu ปีที่แล้ว

    Amazing 😊

  • @mahlethailu119
    @mahlethailu119 ปีที่แล้ว

    you are blessed Dr Mamusha Thank you!

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 ปีที่แล้ว

    God bless you more ❤❤❤❤❤

  • @Fbnbhhjk
    @Fbnbhhjk 11 หลายเดือนก่อน

    እብዶች ውሾች ስም አልቆባቸው ነው ማሙሻ ብለው ስም ያወጡሎት ፡፡

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 ปีที่แล้ว +1

    God bless you 🙏

  • @emufantay7901
    @emufantay7901 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @SesayArarso
    @SesayArarso ปีที่แล้ว

    Amen