ምግብ የማይጣፍጥላት ሴት መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 942

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 9 หลายเดือนก่อน +83

    አላህዬ አደራህን😢ከመጥፎ የትዳር አጋር አተ ጠብቀን 🤲🤲🤲ጉሉ አሚን ያበናት

    • @user-yu1gb7vs6z
      @user-yu1gb7vs6z 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @user-zw6gl5hm6y
      @user-zw6gl5hm6y 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @hyathyat5145
      @hyathyat5145 8 หลายเดือนก่อน

      ይች ልጅ. ሌላ ባል ጋር. ሥታስመሥልነበር. የሆነችናት😂😂😂

    • @user-yu1gb7vs6z
      @user-yu1gb7vs6z 8 หลายเดือนก่อน

      @@hyathyat5145 ክክክክክክ

    • @user-sz1pu9tu2p
      @user-sz1pu9tu2p 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብብ

  • @AluChanal
    @AluChanal 9 หลายเดือนก่อน +167

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏
    🌹⛪️💒🕌🕌🌹
    እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘

    • @user-dl2em7dc7j
      @user-dl2em7dc7j 9 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @user-kd6jd9yo1i
      @user-kd6jd9yo1i 9 หลายเดือนก่อน

      ያረብ አሚንአሚን❤

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h 9 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንያረብ

    • @Lifeeegoeson22
      @Lifeeegoeson22 9 หลายเดือนก่อน

      Amiiin😊

    • @aahh5158
      @aahh5158 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫❤

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 9 หลายเดือนก่อน +124

    ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ጠቅላላ ሰው ኮሜንት ስንጽፍ ጨርሰን ሳናይ እንደሆነ ተረድቻለሁ ።ልጅቷ የሙያ ችግር የለባትም የኢኮኖሚ ችግር እንጂ ።😂

    • @SadaA-nu2hv
      @SadaA-nu2hv 9 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል
      ያላመጣዉን እቃ በምን ልሰራለት ነዉ

    • @berhanberhan2165
      @berhanberhan2165 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 9 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እሱን ነው የተረዳሁት

    • @gggds3377
      @gggds3377 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም እግዚአብሔርን ግን ለምንድንወ ለመፉረደ እንቸኹላላን

    • @user-eq7sf8fw7n
      @user-eq7sf8fw7n 9 หลายเดือนก่อน +1

      አውወላሂእኔለራሡበጣምአናዳኝነበር ጨርሸሣይግንበጣምነውያዘኩት😂

  • @AlknnRygg-dw5hp
    @AlknnRygg-dw5hp 9 หลายเดือนก่อน +65

    የአረብ ሀገር ሙያ አለት ጀግና ነች❤❤❤❤❤❤

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 9 หลายเดือนก่อน +4

      በሁሉም ነገረ ትምህረት የወሠደይ ለትዳሯ ታማኘ❤❤❤

    • @najahtn809
      @najahtn809 9 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው😂😂❤❤❤

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 8 หลายเดือนก่อน +1

      ፀባይስ😂?

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@oumahmed9😂😂😂😂ክፉ65

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 9 หลายเดือนก่อน +42

    ያላቀረበውን ከየት አምጥታ ታጣፍተው😂😂😂😂 ወይ የሃበሻ ባል

  • @hewi7503
    @hewi7503 9 หลายเดือนก่อน +84

    ወንድ ልጅ በሆዱ እና ስሜቱ ቀልድ አያቅም ቀመሞችየ 😂😂

    • @rahmethussen6827
      @rahmethussen6827 9 หลายเดือนก่อน +5

      ክነሽ 😅😅 ወይኔ የኔውኳ እደዚ አይለኝም አብረነው የምንሰራው 😍😍

    • @user-qu3vq7dn8h
      @user-qu3vq7dn8h 9 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ቅመሞች😢😢

    • @user-hl9os1zf5h
      @user-hl9os1zf5h 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @abdula9734
      @abdula9734 9 หลายเดือนก่อน

      😮🙄

    • @TigisetAbebeTigisetAbebe
      @TigisetAbebeTigisetAbebe 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k 9 หลายเดือนก่อน +90

    ባል ያላገባቹ ከንደዚ ዓይነት ባል ይሰውራቹ😂

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንን

    • @bettybetty4215
      @bettybetty4215 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @user-qj4pv9hb9h
      @user-qj4pv9hb9h 9 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @fetimamuhamed7614
      @fetimamuhamed7614 9 หลายเดือนก่อน

      አወ እሽይ አዋርዳት እኮ

    • @yify2471
      @yify2471 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን😅😅

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 8 หลายเดือนก่อน +4

    ያላቀረባችሁትን ለምጠይቁ ባሎችም ጭምርነዉ ለሴቶች ብቻ አደለም ሰምታችሀል 🦁👏👏👏ደግ አረግሽዉ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 9 หลายเดือนก่อน +9

    ገብርኤልን የወንድ ልጅ እጅ ጠብቄ መኖር አልችልም ለራሴ የሆነ ስራ ከሌለኝ ትዳር ለመያዝ በጣም የምፈራው.ልክ እደሷ የምሆን የሚመስለኝ
    ፈጣሪ ሆይ አደራህን ያማረ ትዳር ስጠኝ 😥🤲

  • @user-dd1ux1yx2t
    @user-dd1ux1yx2t 9 หลายเดือนก่อน +37

    ኮሜተሮች እሥከ መጨረሻው ሣታዩ አትኮምቱ አትፍረዱ ሟያ የለላት ሁኖ ሣይሆን ማጣፈጫ ቅመም የሌላት ሁኖ ነው በአሁኑ ጊዜ በወንድ ልጅ ኪሥ መተዳደር ከባድ ነው 😢😢😢😢😢

    • @meticar4025
      @meticar4025 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌😭

    • @zed8332
      @zed8332 9 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ብለሻል❤❤😢😢😢

    • @hadiyyahadiyya4066
      @hadiyyahadiyya4066 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-wt8gj5sl8v
    @user-wt8gj5sl8v 9 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ትምህርት ይስጣል❤❤❤❤❤

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 9 หลายเดือนก่อน +22

    ውዶችየ ሞያ ቀላል ነገር ነው ይለመዳል ዋናው ምጥን ማወቅ እና ጊዜ ስጥቶ ማቁላላት❤❤❤❤😅

  • @toyibamuhammed5723
    @toyibamuhammed5723 9 หลายเดือนก่อน +109

    ይሄ ለኛ ትምርት እሚሰጥነው ሴቶችዬ❤❤😊

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 9 หลายเดือนก่อน +5

      ይህ ለወንዶቸነው

    • @user-mw2bk9yr2q
      @user-mw2bk9yr2q 9 หลายเดือนก่อน +3

      መጨረሻዉ እኮ ደስ ይላል

    • @EphLov
      @EphLov 9 หลายเดือนก่อน

      Wiy lemefred atichekulu echhh yesewuyew wuha ketene malet enji esuwa mn atefach?? Ende gena sayikemsew adel ende amel hunobet yeminezanezew??? eski zim bilachu afachun atikfetu!!! sijemer bal yemistun gebena yemeshefen ena seken yemalet gideta alebet!!!!! And ande baloch sitbalu kift af neger nachu!!!! Sitastelu yenanten koshasha tegbarachun man benegerelachu!!! Nigerun bayi hullaa enatachun

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-dd8lg3hw5gአዳደወዱችቢጣፈጠም
      አይጣፈጠምይሜሎ

    • @hiwettube7iv2rl1i
      @hiwettube7iv2rl1i 8 หลายเดือนก่อน

      ይከ ለወንዶች ነው መልእክቱ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 9 หลายเดือนก่อน +46

    በዚህ ኑሮ የቀረበልህን አመስግነህ ብላ

    • @fatimaawel467
      @fatimaawel467 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @hanayerdaw5798
    @hanayerdaw5798 9 หลายเดือนก่อน +12

    የሚስትየዋን ትእግስት ወደድኩት ፈጣሪ ለሁላችንም እንዲ አይነት ትእግስት ይስጠን

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 8 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አይስጠን

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጡሩ አስተማሪ ነው ሳያሟሉ ምን አቀረብሽ ለሚሉ ወንዶች ይድረስልን

  • @sabo8756
    @sabo8756 9 หลายเดือนก่อน +37

    ሁሉም ይቅረብልን እንጅ ሤትነቱ አይጠፋነም😂❤❤❤❤

    • @tafesseassefa9615
      @tafesseassefa9615 9 หลายเดือนก่อน +1

      Why he didn’t cook and eat ?

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም10አመታችንወ
      እጀራይጋጋርንወ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 9 หลายเดือนก่อน +101

    ሲያስጠላ የሚስቱን ገመና የሚነዛ ወንድ አይጣል ነው ሴቶችዬ ሙያ ተማሩ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @iberahemtessema1930
      @iberahemtessema1930 9 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ

    • @iberahemtessema1930
      @iberahemtessema1930 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @EphLov
      @EphLov 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ere mache moya anesat????? Ende ere teregagu?!!! mndnew moya temari moya temari yemtlut??? erw betam new mitkefut sitastellllllu

    • @user-tv5hu5jw1r
      @user-tv5hu5jw1r 9 หลายเดือนก่อน +2

      ባልደቆሮነውአይረባምአጀትህይቡካ😅😅😅😅😅😅

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-tv5hu5jw1r 😂😂😂

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 9 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ ወይ ጉድ እንደዚ አይነት ባል ከምያጋጥመኝ ባይሰጠኝ ደስ ይለኛል ምነው ጉድ

  • @user-rb1jt5lc5l
    @user-rb1jt5lc5l 9 หลายเดือนก่อน +58

    የሚስጠላኝ ሰዉ የቤቱን ሚስጥር ዉጭየሚወርሰዉ

    • @user-gy6li4up3u
      @user-gy6li4up3u 9 หลายเดือนก่อน

      በጣምምም

    • @user-hz2xj4de4j
      @user-hz2xj4de4j 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም የእዉነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekideseshetu02meshetu93
    @mekideseshetu02meshetu93 9 หลายเดือนก่อน +78

    ሀሪፊ ትምህርት አለው ለሴቶችም ለወንዶችም ሁላችንም ትምህርት ውሰዱ

    • @tafach323
      @tafach323 9 หลายเดือนก่อน

      ሞያ ከጎረቤት

    • @zedzed-hu9xd
      @zedzed-hu9xd 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ እመልሳለሁ

    • @user-zw6gl5hm6y
      @user-zw6gl5hm6y 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 9 หลายเดือนก่อน +12

    ግን በመጀመሪያ የሀበሻ ወንዶችን የሚያቀብጡን እራሳቸው የሀበሻ ሴቶች ናቸው። ለምሳሌ ወንድ ልጅ ኪችን ገብቶ ተፍ ተፍ ሲል: " ኸረ ሴት ይመስል እዚህ አትርመጥመጥ" እያሉ ባልትና የሴት ብቻ እንደሆነ ይነግሩታል። እሱም ብቻ አይደለም አንድ ወንድ ሚስቱ ወይም ፍቅረኛው ደክሟታል ወይም ላስደስታት ብሎ እርሷን ከእነጓደኛው ሳሎን እየተጫወተች እርሱ ምግብ አብስሎ ከእነጓደኞቿ ቢጋብዛት:ከምስጋናና ከማድነቅ ይልቅ የሚስቱ ጓደኞች መሳለቂያ ያደርጉታል። ታድያ ሉእዚህ ኋላ ቀር አመለካከት ተጠያቂው ማነው????😮

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 9 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የታየኝ ጠንካራ አስተዋይ ጓደኞችን እግዚአብሔር ይስጠን፤ከምለው ምላሸን ታገኙታላችሁ።

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 8 หลายเดือนก่อน +2

    አላህየ ለመዳሞቸም ለባሌም ይጣፍጠዉ የምሰራዉ ሁሉ አሚን😮

    • @hawaalyou280
      @hawaalyou280 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

  • @user-bl5im5dp7s
    @user-bl5im5dp7s 9 หลายเดือนก่อน +17

    እናቴ ዉለታዋን በምን እደምመልስ አላቅም ብቻ ከሙያ ሙያ ስራአት አስይዛ ምን ሳይጉልብኝ እናትም አባትም ሁና ነዉ ያሳደገችኝ እስኪ ፈጣሪ ይገዝሽ በሉኝ እኔም ላሳልፍላት ስደት መጥቻለሁ እናቴ እወድሻለሁ ለሁሉም እናቶች እረጂም እድሜ

    • @madina3828
      @madina3828 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ አይዞሽ ❤❤❤❤

    • @user-bl5im5dp7s
      @user-bl5im5dp7s 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሜን

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንን❤❤❤

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 9 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-bl5im5dp7s
      @user-bl5im5dp7s 9 หลายเดือนก่อน

      @@MangsetEshete አሜን

  • @asiyaadam8771
    @asiyaadam8771 9 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድ ልጅ ሲጠግብ ቢጥምም ምስጋና ቢስነዉ ለደዚህ አይነት ወዶች ሚስት አይዉጣላቸዉ አላህ ሚስት እዳጡ ይቅሩ😂😂

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x 9 หลายเดือนก่อน +5

    የቦካ ቀርቶ የተቡካካም ግጥም አርጌ በላለሁ አላለም 😅😅😅😅አወ አዶች እሽሩሩ ሢባሉ አይወድላቸውም እደዝህ ነው ወዶችየ ቻሉት😅😅😅

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 9 หลายเดือนก่อน +53

    መቼም ወንዶች ከይቅርታ ጋር ሆድ ዘመዱ ናችሁ

    • @HawaYesuf-bf1dv
      @HawaYesuf-bf1dv 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂sah

    • @user-ts9bf7iy9e
      @user-ts9bf7iy9e 9 หลายเดือนก่อน +1

      የተወቃነው እኮ የምገርማኝ ነገር ቢኑሮ ኑፁ ደሃ በዶ ቤት የስቀምጡንና እንዲህ እንዲየ አሰምራሽ የማሳሪው ይላሉ

    • @user-js5zg4bo9z
      @user-js5zg4bo9z 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ይቅርታ አያስፈልገውም ናቸው 😂

    • @user-nr9xs2yr3p
      @user-nr9xs2yr3p 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-pe8nb8pi1v
    @user-pe8nb8pi1v 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም እናመሰግናለን አስተምሮናል🎉❤🎉🎉

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl 9 หลายเดือนก่อน +7

    ዋውውውው እሰከ መጨረሻ ለታይታ ይገባል የሚገርም ትምህርት ነው

    • @zedzed-hu9xd
      @zedzed-hu9xd 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ እመልሳለሁ

  • @user-bt2nc2bl7c
    @user-bt2nc2bl7c 9 หลายเดือนก่อน +9

    የምር በጣም ከባድ ነዉ መጨረሻዉን ሳያዩ መኮመት ❤❤❤❤❤

  • @user-yi5jc7zz5d
    @user-yi5jc7zz5d 9 หลายเดือนก่อน +14

    ቲማቲም ለብለብ ሳይሆን ቲማቲም ቅቅልነው የሰራኸው😂😂😂😂😂

    • @chuchumarkos
      @chuchumarkos 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @user-nk7nh8li9s
    @user-nk7nh8li9s 9 หลายเดือนก่อน +9

    ሞያ አንሷት ሳይሆን ምን ጎደለሽ እሚላት ባል የላት ሁኖ ነው

  • @user-eq7ih2fw7v
    @user-eq7ih2fw7v 9 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርማቹህ እኔ በልጅነቴ ነው ስደት የወጣሁት ቡዙም ሞያ አላቅ ስደትም ወጥቼ ስራቦታየ ስለሆነ የማሳልፈው ጭራሽ እረሳሁት ክክ አሁን አግብቼ ለረፍት እንደወጣሁ የምሰራው ምግብ ባሌ በጣም ነው የሚወደው እኔ ራሱ ለካ የተደበቀ ሙያ አለኝ እያልኩ ለራሴ ክክ ዋናው ድፍረት ነው

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 9 หลายเดือนก่อน +184

    ሴቶች ሞያ ልመዱ ቲክቶክ አያዋጣም እኛስ ወደ ማርጀቱ እየሄድን ነው❤❤

    • @AyikelNega-zf5ps
      @AyikelNega-zf5ps 9 หลายเดือนก่อน +2

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 9 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😅

    • @sewalemmaru1270
      @sewalemmaru1270 9 หลายเดือนก่อน

      @@AyikelNega-zf5ps😊😊😊

    • @TirngoSefiwtube
      @TirngoSefiwtube 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ለልጅሽ ዳርኝ ሞያ ጥግ ድረስ ነው❤❤❤❤

    • @fatemaawel214
      @fatemaawel214 9 หลายเดือนก่อน

      እእ😂😂😂😂😂

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 หลายเดือนก่อน +8

    የአላህ ማርቤቱ እዚህ ማርቤት ተሠርቶ ቢጣፍጥ ነበር እሚገርመው የአላህ አያፀዱትምእንዴ የገጠር ኩሽና ጥርግርግ ሢደረግ ያምራል ኤጭ ጥሎብኝ ኮተትና የመነቸከ እቃ አልወድም ማር ቤቱ የወንድ ላጤ ነው እሚመሥለው

    • @madina3828
      @madina3828 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ አልወድም ሁቢ ውይ ምግብ እራሱ እዛ ሲሰሩ ተዝረክርኮ ምን እንደሚመስላቸው ወላ አላውቅም

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 9 หลายเดือนก่อน

      አመዳም ከገጠር ኩሽና ወተሽ ማዳም ቤት ኩሽና ሥታይ የምትንቂው ነገርሥ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 หลายเดือนก่อน

      @@GenetGeni-ob4kb ቲሽ ትርክርክ ያለበት ይገንበት

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 9 หลายเดือนก่อน +25

    ተጨንቄ ተጠብቤ ነው የስራሁት አላለችም ባተጨነቂ ምን አይነት ልስሪ ነው 😂😂😂😂 እኔስ የአማራ ምድር ነው ያበቀለኝ ሞያው በእጀ ነው ገና በልጅነቴ በማማስያ እየተቀጣሁ ነው ሞያ የለመድሁት 😍😍😍😍

    • @hayat905m
      @hayat905m 9 หลายเดือนก่อน +5

      😂 ማማሰያ ትዝ አለችኝ ሙያ ብትለምጂ ለራስሽ እንጂ ለኔ ግርግዳ ላይ ሰቅለሽልኝ አትሄጂ የምባለው

    • @Dhgfrt
      @Dhgfrt 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅የማማሠየዋ ትዝአለቺኝ

    • @user-yk3wz9fw6f
      @user-yk3wz9fw6f 9 หลายเดือนก่อน +2

      የወጥ እጨት በትር ለገጠር ልጃች እናቶቻችን እረጂም እዲሜ ይስጣቸው ሙያ እዲንለምዲ በወጥ እጨት ነበረ የምንመታው እኔም ባለሙያ ነኝ የዲግስ ወጥ ሳይቀር ነው የምሰራው እዲሜ ለናቴ

    • @user-yx5sp1km7c
      @user-yx5sp1km7c 9 หลายเดือนก่อน

      የማማሰያዋ ነገር😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @urcell1875
      @urcell1875 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ገጠር እያለሁ ዉሀ ከመቅዳት ዉጭ አልሠራም እናቴ የሠዉ ሥራ አይጥማትም ስታዘኝ ለምሸሽ ሥል ተነስታ ትሰራለች😅

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከአደናጋሪ የትዳር አጋር አተ ጠብቀን😮😂ቅናትም ጥጋብም የተደባለቀበት ስሜትነዉ ባልዮዉ ያለዉ 😂😂😂😂ሁለት ንፍሮ አላለም ወይ ጉድ

  • @elhamzainab2076
    @elhamzainab2076 9 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምዱሊላህ ያበሻም ሆነ የአረቦች ምግቤ ን በጣም ይወዱልኛል ሁልግዜም ባለቤቴ በኩራት ነው የሚናገረው

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 9 หลายเดือนก่อน +20

    ወይኔ ጓደኛዉ ደስ ሲል😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv8lk3rh4g
    @user-kv8lk3rh4g 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሙያተማሩ ትላላችሁ መጀመሪያ ቪድወዉን እስከመጨረሻው እዩና አስተያየት ስጡ ሆ ሙያመልመድ ለራስነው ነገርግን ልጂቱ ሙያሳይኖራሳይሆን በቂ የቤት አስቤዛ ስለማያቀርብላት ባላት ሰርታስታቀርብ አልረዳት ብሎነው ከድህአይነቱወድ አላህ ይጠብቀኝ😢

    • @Tibeb-d6z
      @Tibeb-d6z 9 หลายเดือนก่อน +1

      Koy eswa mistu Nat woys serategnaw? Algebagnem

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 9 หลายเดือนก่อน +5

    መጨረሻውን ሳታዩ ነው እደ ኮሜት የምትፅፉት ለሴቶች ነው ምናምን የምትሉት ወድልጅ አስቤዛ ካላሟላላት በውሀ ተሰርቶ ምግብ ይጥማል እደ ሆሆሆሆ መጀመሪያ አስቤዛ አሞልቶ ምግቡ አልጥመው ካለ ነው መውቀስ ያለበት የወድ ገብጋባ

  • @user-qz8lc5hn5v
    @user-qz8lc5hn5v 9 หลายเดือนก่อน +14

    ምግብ ይማይችሉ ሴቱች አሉ ትልቅ ትምህርት ነዉ እናት ቤት የናት እጁ ሁለየ አይገኝም😊

    • @user-km7yi6wc2q
      @user-km7yi6wc2q 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔአልችልምወላሂ

    • @SsXx-bt5bt
      @SsXx-bt5bt 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-km7yi6wc2qጭረሺወላሂ😢😢

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 9 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@SsXx-bt5bt😮😂😂እኮ እኔምነኝ😂😂😂😂 ወላሂ በሳቅ አሳሳቢነው ትዳረን በጣምነው የምፈራው😢😢😅😅

    • @user-ks2nw4jn1b
      @user-ks2nw4jn1b 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ የልሁበትም እሞያው ላይ 😂😂😂😂

    • @user-bl5im5dp7s
      @user-bl5im5dp7s 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@giasbd1278 ጋብቻ የኢማን ግማሽ ነዉ ብለዋል SAW ትዳር አያስፈራም እህቴ ሙያ ደሞ ከናቶቻችን ቤት ዋልቶል ከተማርን

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ጉደኛ ትምህርት ቤት ነው

  • @mdsaeed9222
    @mdsaeed9222 9 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ለስታምር በመጀመረያ ኢቃዎች ቼመድርግ ነው።።ዘይት ሹኩርት ትማቲም ነጭሹኩርት ቀራያ ጫው ነው ይምዘጋች አሣረር ኩሹኩርት ነጭሹኩርት ትመቲም ቃራያ መክቲፈ ነው መጥበሸ ዘይት መጫመር ነው❤❤❤❤

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 9 หลายเดือนก่อน +10

    ወንዶች ሆዳም ናቸዉ የምግብ ሰራተኛ ነዉ እዴ የቀጠራት ሙያ የሚለመድ ነገረ ነዉ ዋናዉ የመሰራት ፋላጎት መኖሯ ነዉ ብሸቅ ባል😮😅

    • @user-gh9nh1bk9m
      @user-gh9nh1bk9m 9 หลายเดือนก่อน

      እንኩሮ ነሽ😅

  • @giasbd1278
    @giasbd1278 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጨራሽ ሙያ ከለለሽ ለምን አለነገረሽኝም አላለም እና የለኝም በየ ተገተሪ ልቀር😮😮😂😂😂😂😂

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል ሳባል አላምንም ነበር አሁን ግን............ብሎ እርፍ😂😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 9 หลายเดือนก่อน +2

      እመኒ ወንድ ልጅ ሆዱ ሞቱ ነው

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሴትስ አትወድም

    • @user-hw2xx6nh5f
      @user-hw2xx6nh5f 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@madina3828😂😂

    • @user-pr8kn5mv6f
      @user-pr8kn5mv6f 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 9 หลายเดือนก่อน +25

    የባለፈውን ድራማ ልቀቁልን ለምን ትቆርጡታላችሁ ያች ሚዳቋዋ ናፍቃኛለች😂😂

    • @user-bc9mk9bd6j
      @user-bc9mk9bd6j 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂😂

    • @wudeenguru4953
      @wudeenguru4953 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 9 หลายเดือนก่อน

      @@wudeenguru4953 ክክክክክ

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 9 หลายเดือนก่อน +11

    መልክ ስጠኝጂ ሙያ ገጎረቤት ነው ነገሩ ባሉ ካለ ሙያው መቺ ይጠፍ ነበር 😂😂😂😂😂

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤

    • @user-bo8dx6kt9t
      @user-bo8dx6kt9t 9 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😁😁😁

    • @Lool123Jamal
      @Lool123Jamal 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-bl5im5dp7s
      @user-bl5im5dp7s 9 หลายเดือนก่อน +1

      ባልና ሙያ እንለይጂ ዉዴ ሙያ ከናት ቤት ነዉ መማራ ያለብን

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክልል

  • @tesfommichael2591
    @tesfommichael2591 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቆንጆ ምስት ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከ ጎሮቤት ነው የምባለው እውነት ነው ወይስ ውሸት ነው ፣ለ ስራ ያልታደለ ኣእምሮ ለ ወሬ ተወዳዳረ የለውም ይባላል።ፍጹም ሁኖ የተወለደ የለም ና አንዱን የ አንዱ ድኽመት እንደ ጸጋ መቀበል ነው ።ሃብት ወይ ሞያ ብቻ አይደለም ጸጋ አለው የምባለው የ አካልህን ድክመትም እንደ ጸጋ ነው የምቆጠረው።

    • @SarahAlhabsi-er9dv
      @SarahAlhabsi-er9dv 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 9 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ ወድሜ አላህ መለካሚቱን ያደለህ ለኛም መልካሙን🌹🌹🌹

  • @TsehayWorku-gy7tg
    @TsehayWorku-gy7tg 9 หลายเดือนก่อน +5

    ገንዘብ ብቻ ይኑረኝ እንጅ ዉዶ አያቴ ለኔ አይደለም ለአለም የሚተርፍ ሙያ አስተምራኛለች ይመስገነዉ ማታት ግን ብዙ ያሳየናል

    • @BemntTube-ow2nj
      @BemntTube-ow2nj 9 หลายเดือนก่อน

      አያትሽ። ደሥይላአል ክክክክክክ❤

  • @user-ye1gv8jn3c
    @user-ye1gv8jn3c 9 หลายเดือนก่อน +7

    የምትገርም እናት ናት ያሳደገችኝ ገና በልጅነቴ ዶሮ እንጀራ ሙያ በደንብ ያስተማረችኝ ዛሬ አግብቼ አንድም ቀን ባሌ ለሞራሌ ሳይሆን ለእራሱ ስለሚጥመዉ ከቤት ዉጭ አይበላም

    • @user-gy6li4up3u
      @user-gy6li4up3u 9 หลายเดือนก่อน

      ታድለሽ😢😢

    • @user-sz1pu9tu2p
      @user-sz1pu9tu2p 8 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ እኔ ዶሮ ብቻ ነው ያልሞከርኩት የተቀረውን እናቴ አስተምራኛለች

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስሲል አቤት ሸጊቱ ጪራሽ ባያትባያት አልጠግባት አልኩ ክፍል ሁለት. ይቀጥል በፈጠራችሁ❤❤❤

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሉምካለአጣፍጦመስራት አያቅትም ወዶችየ እናሁሉንም አቅርበህ አልጣፍጥ ካለህየዛኔነው ፍቅርየዛሬው ቁርስሺ አይጣፍጥምማለትእኛሴቶች ባለሙያነን ዘይትሺንኩርትመርበሬሁሉም ካለይጣፍጣል ግንከነዚህ አንድተጎደለ አይጣፍጥም ግንሁሉምካለ ይጣፍጣል አሁንላይ ኑሮከብዳልናአገራችንንምሰላም ያርግናንሮንይቀንስ ዝሮዝሮበርቱ አንቺምአሳምርሺ ስሪውድዘይቱንደርግ በርበሬውንደርግ አርጊበት ውድ ከዛቆንጆሺርይሆናል በነገራችንላይ እውዳችሗለሁ❤❤❤😂😂😂

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 9 หลายเดือนก่อน +22

    አሪፍ ትምህርት አለው በተለይ ወዶች ማስተዋል ይስጣችሁ የብዙ እህቶች የትዳር ሂወት ይሄነው

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘይት የለውም እናነው የማይጥመው አንዳንድ ወድ አሞልቶ ሳያቀርብ ምርጥ ምግብ ይፈልጋል ያረብ

  • @mekdelawitdaniel1278
    @mekdelawitdaniel1278 9 หลายเดือนก่อน +9

    ወይኔ ፍርፍር እርግጠኛ በሽሮ ነው ያፈረፈረችው😂😂

    • @amenat9146
      @amenat9146 9 หลายเดือนก่อน +2

      ታዳ ያቀረበላትንጂ ከየት ታምጣዉ😅😅

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @user-pr8kn5mv6f
      @user-pr8kn5mv6f 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-qu3vq7dn8h
    @user-qu3vq7dn8h 9 หลายเดือนก่อน +30

    ቅመሞችኑማ ዛሬሥለሟያነው እንሹፈው❤❤🎉🎉🎉😅

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄኮ ድራማነዉ ያስተምራል ለኛ ለሴቶች😅

  • @user-ov7ye2vs1r
    @user-ov7ye2vs1r 9 หลายเดือนก่อน +5

    ያላቀረብክላትን ከየት አምጥታ ታጣፍጥልህ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 9 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድ በል ሀገሬ

  • @user-ml8ci2ij2w
    @user-ml8ci2ij2w 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከኮሜንቶች የተረዳሁት እስከ መጨረሻው ሳታዩ ነው የምኮምቱት መግዣውውን ሳይሰጣት ከየት አምጥታ ታጣፍጥለት 😢ባይሆን እኛም ሴትቶች ከቤት እመቤትነት ባለፈ ትንሽዬም ብትሆን ገቢ የሚያስገኝ ስራ መስራት ይኖርብናል ካልተጋገዙበት የዘመኑ ኑሮ በአንድ ሰው ገቢ ብቻ መተዳደር ከባድ ነው😢

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 9 หลายเดือนก่อน +3

    ደሞ ምታገባት ላተ ገረድ አይደለችም ከቻልክ ማሳይት ወይም ፍቅር እጂ አተም ብተሰራ ምንም አይደለም።

    • @user-gh9nh1bk9m
      @user-gh9nh1bk9m 9 หลายเดือนก่อน

      ትቀልጃለሽ ገልቱ አንችም 😅😅

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j 9 หลายเดือนก่อน

    ወዶች አስቤዛ ሳያሞሊሉ ቆጆሞግብ ይሰራልን ብለዉ እደት ድረቅ እደሚሉ የሚያስተምርነዉ ወዶችየ እያሰባችሁ ማንም አስቤዛ ከተሞላለት መስራት ይችላል ጥፋቱን ማወቁ ደስ ይላል በስተመጨረሻም ቢሆን ምርጥ ትምርትነዉ እርእሱግን ትክክል አይደለም

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 9 หลายเดือนก่อน +15

    ሴቶች እባካችሁ በተለይ በትዳርላይ ሙያ አስፈላጊ ነው ማርያምን

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 9 หลายเดือนก่อน +4

      ጥንቅር ይበል ከዛበላይ ለራስ በቂነው ትዳር ሁለተኛ ነው በዚህ ኑሮ ሙያ መጠየቅ ሠማይን ለመንካት መንጠራራትነው

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz 9 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@GenetGeni-ob4kbእንዲ እያልሽ እራስሽን ከምታፅናኚ ተለማመጂ ሴት ልጅ 7 አመት ጀምራ መለማመድ አለባት ገለቴ😂

    • @user-jj9kk1jt5f
      @user-jj9kk1jt5f 9 หลายเดือนก่อน

      @@GenetGeni-ob4kb በእርግጥ ልክነሽ ግን መነጋገር የመሠለ ነገር የለም እውነቱን በተለይ ሴቷ የቤት እመቤት ከሆነች እሱ ብቻ የሚሠራ ከሆነ ጥሩ አይደለም ማርያምን ልጅ እስከምትወልዱ ድረስ ሥራ ያስፈልጋል

    • @user-ly6kr5gy6b
      @user-ly6kr5gy6b 9 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂እኔ አያቴቸ ናቸዉ ያሳደጉኝ ምንም ሙያ አለመድኩም የኢቶቢያ የዚህ ግን ነፍ ነዉ

    • @user-bm5zn9fg3v
      @user-bm5zn9fg3v 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ly6kr5gy6b.😂😂

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተመግስገን በዚማ አልታማም ባልየው የለም እንጂ

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y 9 หลายเดือนก่อน +3

    እመይ እናቶን ልታስፈጥር ዶሮ ሠርታ ጦመኛ ስለነበረች ቅመሽልኝ ጨዉን ብላኝ አየሁና ምንም የለዉ ጨዉ ብየ የጨዉ ሀያት ጨምሬ ያንን ምግብ እናቶጋ አዳሮን ሂደች ላባቴ ፉጡር ሳቀርብለት ዛሬ እናትሽ ምን ነካት እድህ ጨዉ አለኝ አሏህ ይረሀመዉ ዛ እኔነኝ ስለዉ እደት ሊበሉትነዉ ስመጣ አለቅሽም አለኝ ከዛ ስመጣ ልጀ ምን ነካሽ ሳይበላ ቀረ እናቴ የሠራችዉን በላን እድህ ትሰሪኝ ብላ ዝም አለችኝ እናት ምንም ብናጠፋ እሩሩህ ናት አሏህ ያቆይልን

    • @user-xf5ps8th1x
      @user-xf5ps8th1x 9 หลายเดือนก่อน

      😂አንቺ ተከሲስ እንደኔ ነሽ የምር

    • @user-ku8fo2xb3y
      @user-ku8fo2xb3y 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-xf5ps8th1x ረ እናቴ እደዚህ አልሠደበችኝም ክክክክክ ጎደ ጨዉ አሁን ተወዶል ያነየ አምስት ብር ነበር ጣሳ

    • @user-xf5ps8th1x
      @user-xf5ps8th1x 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-ku8fo2xb3y እኔ ራሱ ሸር ውስጤ ነው ግን ሞያ ቢስሚላህ በእናቴ ነው የወጣሁት አሁን ሼፍ ሆኛለሁ አልሃምዱሊላህ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 9 หลายเดือนก่อน +3

    መጀመሪያ ቤቱን ካሟላ ወጭ ሳይሰጡ ይበጠብጣሉ😂😂😂😂😂

  • @mastwal1951
    @mastwal1951 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @user-kh5sw2my5n
    @user-kh5sw2my5n 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ ናው

  • @bettybetty4215
    @bettybetty4215 9 หลายเดือนก่อน +9

    አረ ኮታታሮች ተረጋጉ የሙያ ችግር ሳይሆን የኢኮነሜ ነው ጨረሳችሁ ሳታየ አትኮምቱ🥺

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሆዳችንን ንወዳለን አአለማለታቸው ደሞ በቃ ሴገቡ ሙያ ነው❤ሚጠበቀው ያች ሙያ ለራስ ነው ግን ክብር ይቀድማል 😅😅😅

  • @mulu529
    @mulu529 9 หลายเดือนก่อน +20

    ፈጣሪይ ይሠዉረን ተደዚህ ያለዎድ😊

  • @rtttjshdh8814
    @rtttjshdh8814 9 หลายเดือนก่อน

    Muya sayehone yenuro wedenet new degemo enatewan/amatune yewekesale men yaderegutesachew asebeza amoletu yalesete balle yasetellalle betam mechersha laye yekereta meteyeku teru new temeret sechie derama new chawe thank you

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 9 หลายเดือนก่อน +6

    እይ ወላ ወድልጅ ሆዱን ይወዳል ሲባል አላለም 😂😂😂 ኑ ሥሙ ሆዳም ወዶች ወየሁ 😂😂

    • @rakuae7369
      @rakuae7369 9 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @iberahemtessema1930
      @iberahemtessema1930 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂ወዶችኮሆዳቸውን ይወዳሉ። 😅😅

    • @user-ks2nw4jn1b
      @user-ks2nw4jn1b 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @user-qu3vq7dn8h
      @user-qu3vq7dn8h 9 หลายเดือนก่อน

      የኔቅመምእኮ አለኮ😂😂

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 9 หลายเดือนก่อน

      😂🤣😂🤣

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግናሴት የኔ ልዮ የኔ ደርባባ የኔ ውዴ❤👍👍

  • @user-bk2my2id5c
    @user-bk2my2id5c 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሰውዬው፡ስቴኛ፡እደትኔው፡ምገሌባበጠው፥ደሞእሪቦኝ፡አለኮ😂😂😂😂

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 9 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላ እኔ ሁሉንም ምግብ መስራት እችላለው የፍርንጁን የሀበሻ የአርብ ባጠቃላይ ያርቡንም ያጅሙንም እችልበታለው እኔን ያገባ ውንድ ምንኛ ታድሎል

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰውየው እኔ ቁርስ ልስራ ብሎ የሰራው ምግብ ወየው እሷው የምታጨማልቀው ምግብ ይሻል ነበር ወይ ጉድ😂😂😂😂😂

  • @user-wu5jq9pc3v
    @user-wu5jq9pc3v 6 หลายเดือนก่อน

    አይወዶቺ አትሻብኝ የሆዳቸውነገርኮ አዙሮነውየሚደፋቸው የሚገርምቁርስ አላለም አበጫብጮ ሰርቶ ምንጨምረሺበትነውአላለም እኩሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 9 หลายเดือนก่อน +26

    ምን አይነት አጉል ነሺ አላለም በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂

    • @TirngoSefiwtube
      @TirngoSefiwtube 9 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ከንቱ ዝም አትይምውም በተወደደ ኖሮ

    • @iberahemtessema1930
      @iberahemtessema1930 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ትክትክ ሰሪወችኮ። ማያዜሮ😅😅😅

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 หลายเดือนก่อน

    ሞያ ፍቅሯነው ሤት ልጅ ሖድ አይደለም አተ ከፈለግ ሒድና የነጭ ሴት አግባ በጥፊ የምታጣጋ ወንድሜ ሤት እናት ነች እየገባሕ ሥታቅራራ ሞራሏን አትሥበር ድንጋይ ብላ ለአላገባን መርዝ አትርጩ💔💔💔💔

  • @user-fp1tt9wt4x
    @user-fp1tt9wt4x 9 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ወንድ ልጅ ሆድን ይወዳል

    • @user-pr8kn5mv6f
      @user-pr8kn5mv6f 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂ወድልጆ. ሆድ. እማበዛ. አይመስለኝም. ነበር

  • @Aminat83
    @Aminat83 8 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ከደሀይነት ትዳር እርሜልክ ብቸኝነት አቤት ትግስቷ

  • @user-ze2us7py8r
    @user-ze2us7py8r 9 หลายเดือนก่อน +9

    ሽማግሌው አልተቻለም😅😅😊

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 9 หลายเดือนก่อน

    ጓ ሞያሽ ሞያሽ ይዘረዘርልሽ አሉ ዘፋኞች ባልዬው አስቤዛህን በደንብ ካዘጋጀህ ሞያውስ እግዚአብሔር ይመስገን ነው ነገር ግን ትንሽ ነገር አልወድም ግዴታ አስቤሳህን ጫን ማረግ አለብ አዳሜ ሰምተሃል😂😂😂😂😂😂😂 በነገራችን ላይ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው
    ወይኔ ያልገው ጩህት ቱ ዘለለበት የታባክ እራብ ሲነጭህ አልገውን እዳትሰብረው በነገራችን ላይ ባሁኑ ሰዓት ወዶችዬ ሞያቸው ከሴቶች በልጧል👌👌👌

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሽሮው ጎርፍ ሆኖ ይወስዳል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zainabadrees7245
      @zainabadrees7245 9 หลายเดือนก่อน

      ግድቡላይ ነው መሰል የሰራችው😂😂😂😊

    • @iberahemtessema1930
      @iberahemtessema1930 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 9 หลายเดือนก่อน

      😮😂😂

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 9 หลายเดือนก่อน

    ያላቀረበላትንእሶከየትታምጣ እሲያስጠላ ይህነውረኛ😂😂😂😂😂 ምንታድርግ ሳጨርሱ የምኮምቱሰወቺ ጎበዝነሽባለውሰርታለቺ ጎበዝ

  • @workiemama2960
    @workiemama2960 9 หลายเดือนก่อน +10

    የአረብ አገር ሴቶች ለሙያ አንደኛ ነን እያን ያገባ ታድሎ

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 9 หลายเดือนก่อน +2

      የአረብ አገር ሙያ ለአረብነው

    • @ZahraSeid-cv9xp
      @ZahraSeid-cv9xp 9 หลายเดือนก่อน

      @@GenetGeni-ob4kbየሃበሻ ምግብ እኮነው እምንሰራው ለራሳቺን እነሱም ይበላሉ እኛጋ

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው አኔ እሪአሱ የለኝም😢😂

    • @user-ly6kr5gy6b
      @user-ly6kr5gy6b 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ያረብ ሩዝ ማፍቅፍቅ ብቻ ነዉ ሙያቺን

    • @susumoh5903
      @susumoh5903 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 9 หลายเดือนก่อน +1

    ችጋራም ወድ ማግባት ችግርነዉ ያላቀረበዉን እዲሰራለትይፈልጋል ኢኮነሚዉ ካለ የሀበሻ ሴቶች ባለሙያነን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 9 หลายเดือนก่อน +2

    አስቤዛ ሳያሟሉ ጡሩመብላት አለደ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 หลายเดือนก่อน +7

    በአንድ ቢጃማ አለቀ ፊልሙ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳውዬው ቲማቲም አሳረር ዋው 👌😂🤣

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 9 หลายเดือนก่อน +3

    ከዉሀዉ ላይ ቲማቲሙን በሳቅ 😂😂😂😂

  • @avip1257
    @avip1257 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሚሰቴ ሰትለብለበኝ እኔ ደሞ ቲማትም ለብልበኩ አላለም😂😂😂

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሴቶችዬ ምግቡን ብቻ መየት አይደለም ከፀጉር እስከ ልብስ ጭምር ነው

  • @user-hr6kx1os9f
    @user-hr6kx1os9f 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤኔ ማሰቀኝ አረተውአረተው ጋሸ ስሉ ያሰቀኝል😅😅😅😅😅😅