የቂጣ ሳንድዊች በመጥበሻ | የብርትካን ኬክ በመጥበሻ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 170

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +12

    የተጠቀምኩት
    አንድ ኩባያ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት
    አንድ እንቁላል
    አምስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    ግማሽ ኩባያ እና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ወተት
    አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    የእንድ ብርቱካን ፍቅፋቂ እና ጭማቂውን
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    ለማሳመሪያ አንድ ብርትካን
    መልካም ቀን

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ 😍😍😍እጅሽ ይባረክ !!!

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥ ያስታዉቃል እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ በርቺ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሚሚላዬ እጅሽ ይባረክ ጥሩ ጥሩ ምግቦች ስለምታሳዬን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቁርስ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️👍

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እንደሁሌውም እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ❤👌

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 3 ปีที่แล้ว

    You are such creative person.
    Ejish yibarek

  • @fedilaseid8928
    @fedilaseid8928 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว

    Looks easy and delicious 😋 thank you for sharing💕💕

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      ፍርድ ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ የሰንበት ቁርስ እናመሰግናለን

  • @abichannel8273
    @abichannel8273 3 ปีที่แล้ว

    Wow it’s looks delicious

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉየ ሁሌም አንደኛ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ወደኔ ቤት ጎራ በይ አስተያየት ስጭኝ አበረታችኝ😍😍😍

  • @tigis693
    @tigis693 3 ปีที่แล้ว +7

    You are gifted ! Thank you for sharing ተባረኪ አሁንም ይብዛልሽ የምታካፍይውን ፈጣሪ አያሳጣሽ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      ኤሜን የኔ ቆንጆ

  • @sejjisejji732
    @sejjisejji732 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 ปีที่แล้ว

    Looks so delicious...senbet kurse tesera😋. Have a blesssed werkend Mel.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @mitkealemu3913
    @mitkealemu3913 3 ปีที่แล้ว

    meliye betam nw madenkish.... yemtseriw video betam tekmognal thank you berchilign...

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +7

    Love the table setting.. Wow everything is so yummy and looks colorful 👌 meliti love you❤️❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @mimialem6999
      @mimialem6999 3 ปีที่แล้ว

      Thank you. I made it today. It was really good.

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 ปีที่แล้ว

    Wow what a delicious food. Good job dear🙏👏👍👍😋🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @tessale9761
    @tessale9761 3 ปีที่แล้ว +2

    Meli every weekend you give me lots of ideas what to cook for my kids .. I love your recipes so is my family ..Blessing 🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @dagmawitlegesse9132
    @dagmawitlegesse9132 3 ปีที่แล้ว

    Melu tea pot yanchi stove lay yetadal?

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ። በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ። እጅሽ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ 👍👍👍

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 ปีที่แล้ว

    Melatye it’s looks delicious 😋 thank you for sharing tebareki 🙏🏾❤️

  • @miheretbegashaw8090
    @miheretbegashaw8090 3 ปีที่แล้ว +1

    It's good food 💗💗 God bless you 🙏

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    As always delicious and healthy thank you for sharing my dear 😘

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 3 ปีที่แล้ว

    ደሰ የሚል ቁርሰ ተባረኪ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ቆንጆ ምግቦች እንደሁሌው ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ❤️👌👌😋👍👍🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @emuamina4118
    @emuamina4118 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashala biyalehu Lemajamara gize sayishi jabanatu sitamir ere yetinaw yegazashati xaquminyi habibit

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🙏

  • @hiwibbb3167
    @hiwibbb3167 3 ปีที่แล้ว

    Mirx kurs tnx mellu

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ በአብዛኛው ጊዜ የምትሰሪው በቀላሉ በቤታችን ሊገኙ በሚችሉ ነገሮችና ፈጣን ክሬቲቨ
    ናቸው በርቺልን 🥰🥰

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 3 ปีที่แล้ว

    Looks so yummy 😋 and easy to make. Thank you Melye ❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @helenahailu1382
    @helenahailu1382 3 ปีที่แล้ว

    I love how you trying to explain everything calmly. You're so talented. Keep up the good work.

  • @helenjo614
    @helenjo614 3 ปีที่แล้ว

    Thanks melu shkor setbek metash tebarekiy gelagelshj

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ቆንጅ እንኳን በሰላም መጣሽልን

  • @sirkutgaredew8033
    @sirkutgaredew8033 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እጅሽ ይባረክ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว

    Very nice! tThank you.

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 3 ปีที่แล้ว

    Wow 😳 yummy 😋

  • @nebiatshiferaw8724
    @nebiatshiferaw8724 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tesfuregassa6258
    @tesfuregassa6258 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @zelalemabera4231
    @zelalemabera4231 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዪ በጣም ቆንጆ ነው 💕ጎበዝ በርቺ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @selamtesfayetube9033
    @selamtesfayetube9033 3 ปีที่แล้ว

    Meli achi eko sweet nesh tebareki enemen demerugn adis negn

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 3 ปีที่แล้ว

    ሜልየ ቆንጆ በርች የእኔ ማር

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልዩ ቁርስ ነው በጣም ወድጀዋለው ተባረኪ ሜልዬ 👍👍😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @mamahira9374
    @mamahira9374 3 ปีที่แล้ว

    Meluye thank u wede iwill try it

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing 🙏🏽

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว

      Good to see you here......Please guys like zini Tube and subscribe her.

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 3 ปีที่แล้ว

    የሰንበት ቁርሥሽ ውሥጤ ነው በርቺልን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @dfh6
    @dfh6 3 ปีที่แล้ว

    Love it

  • @kalihabesha8785
    @kalihabesha8785 3 ปีที่แล้ว

    Meluye thank you ❤️❤️❤️❤️

  • @MG-hz4ef
    @MG-hz4ef 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🙏❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 ปีที่แล้ว

    እርጋታሽ ማብራሬያሽ ስራሽ🙊🙊🙊🙊🙊♥♥♥♥♥👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว

    Watching-👍

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 3 ปีที่แล้ว

    👌🥰

  • @etsegenetmeseret4639
    @etsegenetmeseret4639 3 ปีที่แล้ว

    Thanks melu 👍👍👍👍

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 3 ปีที่แล้ว

    Yenkonjo welcome nice breakfast enjoy your weekend

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @judjud4209
    @judjud4209 3 ปีที่แล้ว +1

    Melu yena balmoya berchi😘😘👍

  • @haymikidane6185
    @haymikidane6185 3 ปีที่แล้ว

    Ahun ahun seri aleg eko meluye betam arif new🙏👏👍🥰😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      እንዴት ኑው ተሞከረ ?

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @helentekalign1250
    @helentekalign1250 3 ปีที่แล้ว

    enkuan selam metash meluye

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ በጣም ነው የወደድኩት👌👍🙏 በዛ ላይ ኪስ አይጎዳም 😀

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @tjj269
    @tjj269 3 ปีที่แล้ว

    thank you konjo 🙏🙏🙏

  • @ethioknitting4803
    @ethioknitting4803 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👍 😍

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ግዜ ተመልካችሽቨ ነኝ ሰብስክራይብ
    አድርጌሻለሁ ያየሁት ቨበጣም ደስ ስላለኝ ነው
    ጥያቄ አለኝ የተጠቀምሽው ድቄት ምን አይነት ነው? የኦት ድቄትስ መጠቀም አንችልም??
    ለመሰራት ስለፈለኩኝ ነው አመሰግናለሁ 😋

  • @betitube12
    @betitube12 3 ปีที่แล้ว

    Well came

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c 3 ปีที่แล้ว

    It’s look 👀 good but potatoes 🥔 are starchy use vegetables! Thanks 🙏 i will try !

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว

    Watching 😍

  • @teklenebyat9399
    @teklenebyat9399 3 ปีที่แล้ว

    Yeni balemoya edmishenna selamschn yabzalshe konjitye 🥰🥰🥰🥰

  • @betelhemketema1893
    @betelhemketema1893 3 ปีที่แล้ว

    Yene balemuya tebareki akerarebsh botaw betam yamrale nege yeseral meluye selam ederlgne

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ መልካም ሰንበት

  • @mekdesmengistu5437
    @mekdesmengistu5437 3 ปีที่แล้ว

    # 1 meluyeee thanks.

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 ปีที่แล้ว

    Melateye yene balemoya betam harif neger eyetemarkubesh naw amesegenalehu 💕😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว

    Thank you dear👍🏾🙏🏾

  • @rediethabte5888
    @rediethabte5888 3 ปีที่แล้ว

    እባክሽን መጥበሻውን ላኪልኝ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቁርሰ ነዉ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @daewas1403
    @daewas1403 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ የኔ ቅመም ተባረኪ ነገ ይሰራል❤❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሁሌም ስለምታበረችኝ

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👌👌

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ ሁሌም ሜልዬ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 ปีที่แล้ว

    Thank u ቆንጆ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ዱቄት ቀይሪን በበቆሎ ባልተፈተገ ስንዴ ባጃ እንዴዚህ ብታሳዬን ከቻልሽ ፍርኖ ዱቄት ለጤና ጎጂ ነዉ ሲባል ነዉ ምሰማዉ በተረፈ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እጅሽ ይባረእ

  • @metagesakalugisila794
    @metagesakalugisila794 3 ปีที่แล้ว +4

    ሜላት :እናትሽ ስራሽን እና ትህትናሽ ባዩ ቁጥር ምን ይሉ ይህን ብዬ ሳስብ .. ፊቴ በፈገግታ ተሞልቶ : ይችንስ ባልወልዳት ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ይላሉ ብዬ አሰብኩ: እውነት ነው አይደል? እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ👍🙏🏾

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 👌👍💕

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @fantishmekbib3828
      @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሜላትየአንችነ አይነት እረከቦት እዝህ ብዙ ሰዉ ይጠይቀኘል የሚያከፋፍሉት ካወቅሽ ስልካቸውን ላኪልኝ please thank you 🙏

  • @kuribachew123
    @kuribachew123 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌🙏

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ 😍😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ብሉዬ

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ተባረኪ ለነገ ቁርስ የምሰራው ስላሳየሽኝ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሞክረሽው ታዲያ እንድትነግሪኝ

  • @user-fy6kx1uw2k
    @user-fy6kx1uw2k 3 ปีที่แล้ว

    ለቤተረሺ አድሰ ነኝ ባለሙያ ነሸ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ላንቺ ላይክ ያልተሰጠ ለማን ሊሰጥ ነው ?ምንም ጥያቄ የለውም ቪዲዬውን ሳልጀምረው ነው ላይክ እማረገው ጎበዝ በርቺ እህቴ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 ปีที่แล้ว

    😘❤️🙏🏽

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    👍😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም የኔ ቆንጆ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u 3 ปีที่แล้ว

    የጾም ምግቦችም ብታሳይን ውዴ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      አለኝ ብዙ የፃም ምግቦች ዛሬም ትላንት የሰራሁት ከዚህ በኃላም እሰራለው ።ከልብ አመሰግናለው

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 3 ปีที่แล้ว

    Gobiz lije.....

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ በጣም ቆንጆ ቁርስ ✅እሚጣፍጥ🥰. Thank you for sharing 👌.ሜሉ ቻናሌን እይልኝ አመሰግናለሁ😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      እሺ እመጣለው

  • @binikinfe5137
    @binikinfe5137 3 ปีที่แล้ว

    😄😇

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 3 ปีที่แล้ว

    Meleya yena konjio muyashen betam nw ymadenkew

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 ปีที่แล้ว

    ቁንዶ በርበሬ Black paper ማለት ነው በርቺ

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን እና ደሞ ለምን Instagram አከፍቺም

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 💕🙏🥰🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ እኮነሽ ውይ ሜልዬ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቤቲሻ