4ኛ ቀን ፡ ምስክር እናቁም.. !!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @fikaduhailu9674
    @fikaduhailu9674 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @tenagnetekleyohans4460
    @tenagnetekleyohans4460 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    መምህር ብርሀኑ በእዉነት የሚገርም አስተምህሮ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @maryewerkye1338
    @maryewerkye1338 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
    ምን አይባልም እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
    ተሳክቷል

  • @elroitube27
    @elroitube27 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቀን ምሽት ነበር የታሰበውም ግማሹ በመሟላቱ በብዙ ተደስተናል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለሰጡ ሁሉ ቸሩ መድኃኒዓለም ከማያልቀው በረከቱ ይስጥልን ፍፃሜን ያሳምርልን

  • @fikaduhailu9674
    @fikaduhailu9674 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያበርታቹ

  • @FireselamMulu
    @FireselamMulu ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው መምህር ብርሀኑ መጽሐፍ ጻፍ እባክ

  • @mesekerma4095
    @mesekerma4095 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @misraqawi
    @misraqawi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!...በዚህ አጋጣሚ ግን አንዲት ነገር ለመ/ር ብርሃኑ: ምናለበት መጽሐፍ ብትጽፍ!!!!እባክህ: እባክህ ፃፍ:: በቃል ያለ እንዲረሳ መቼም ላንተ አይነገር!?

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እዉነት ነዉ ወቶ በሰላም መግባት ትልቅ
    ነገር ነዉ"እግዚአብሔር የምናሰግንበት
    ብዙ ምክንያቶች አለን ቸርነቱ ተነግሮ
    አያልቅም ጥበ ቡ ረቂቅ ነዉ መመርመርም
    በእኛ ጽድቅ ሆን ሳይሆ ኃጥያቶኟች ሆን
    አዝኖል በትዕግስቱ መመለሳችን ይጠብቃል እሩርህ አምላክ ነዉ
    ክብሩ ምሥጋናሃ ይገባል
    አባቶች ያስሙን ቃለ ወንጌሉበጣም ለአይምሮችንመግቧናል
    አጥንትን የሚያለመልሟዉን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
    ለዚ በረከት የታደላቹትንአገልግሎታችሁን
    ይባርክላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ለዚህ ለበረከት የተባበራችሁ ያወጣቹትን
    እጥፍ ድርብ አድርጓይተካላችሁ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    በረከታችሁ ይደርብን የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችንን ከመቅደሱ አያጉልብን ኑሩልን

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እመብርሃን ሁላችሁንም ትጠብቅልን
    የኢትዮ የልጇቿን ትህትናን ቅንነታችንን ይመልስልን🙏🙏🙏

  • @mulugojjamyeshiwas7119
    @mulugojjamyeshiwas7119 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @FikirteAbebe
    @FikirteAbebe 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚሐብሔር ይመስግን❤❤❤❤❤

  • @EjigayhuAtnafe
    @EjigayhuAtnafe 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @SosiWoldaregawi
    @SosiWoldaregawi 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እመቤቴ በቤትሽ ሰራ ምክንያት አስመሰገንሽን አዘመርሽን እንደ ቆዳ የደረቅንው አረሰረስሽን
    እማ ክብር ይግባሽ

  • @tenagnetekleyohans4460
    @tenagnetekleyohans4460 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተባረኩልን ደስ ይላል

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ረዳት12
    @ረዳት12 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሊፅፍ ፈልጎ ቃል ያጠረው 🎉

  • @seblehaile7654
    @seblehaile7654 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ብርሀኑ አድማሴ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እሽዬ ዲያቆን እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @wowlife-21
    @wowlife-21 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቀሲስ ደጀኔን ሳያቸው፣ መንፈሳዊነትን ራሱን አካል ገዝቶ ያየሁት ይመስለኛል።

  • @anthonysamuel2812
    @anthonysamuel2812 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    We give thanks for the entire body of the EOTC and especially our Host for this historical work demonstrating how Menfes Kidus overcomes all barriers. Gebre Medhin, Kampala, Uganda

    • @tekemet1698
      @tekemet1698 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      keep going Brothers !

  • @genetmezgebu7913
    @genetmezgebu7913 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @እናቴኪዳነምሕርትጠብቅኝ
    @እናቴኪዳነምሕርትጠብቅኝ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲✝️

  • @ab-dp2lw
    @ab-dp2lw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመ-መለኮት የአንድዬ እናት እምዬ! ከፈጣረያችን ትዕዛዝ የወጣን፣በክፋት እና ርኩሰት አምላካችንን እጅግ ያሳዘንን፣በግብር ከዲያብሎስ ጋር ሆነን የተገኘን፤ሰው ተብለን የምንጠራ ግን በግብራችን ከሰውነት ባህርይ የወጣን ብንሆንም እናቶችን ሩህሩህ አድርጎ የፈጠረ እና አንቺን እናቱ አድርጎ የሰጠን አምላክ፣ ስለኛ በፍፁም ርህራሄ በፊቱ ዘወትር የምትቆሚ ልጄ፣አምላኬ እባክህን የልጆችህን፣የህዝብህን፣የፍጥረትህን በደል አትመልከት፣ምህረት እና በረከትህ አይለያቸው ብለሽ ዘወትር የምትማልጂ እመ-መለኮት አንቺን እናት አድርጎ ስለሰጠን መድሃኒተ ዓለም ክርስቶስ አምልኮ ክብር ምስጋና ለዘለአለም ለሱ ይሁን፡፡ አሜን!!!

  • @solomonmekuria6050
    @solomonmekuria6050 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eshe Egiziyabiher Yasakalachihu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hella_Hellaye
    @Hella_Hellaye ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egeziyabeher yebarekachehu

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebark eshie hulachummm

  • @hiruthiteye
    @hiruthiteye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewenet abatoch yenant menor ketefat yetadgenal, ewent new yetsedek kal ayalekem hulem leandit kidest b/k sentagel enameralen . E/beher yerdan . Amen .

  • @geneetweldegehbriel9375
    @geneetweldegehbriel9375 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aman28el
    @aman28el 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    6:23:22❤

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካቹ የእባ ግርማን ስልክ የምታውቁ ካላቹ በውስጥ መስመር ፃፉልኝ በጣም ነው ይምፈልጋቸው በማሪያም❤

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️🙏🏽

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @belynshme5452
    @belynshme5452 34 นาทีที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asfawamare2862
    @asfawamare2862 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tewahido desi yilal.

  • @hermelaassefa9252
    @hermelaassefa9252 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ያበርታቹ
    ድንገት በስህተት ከሆነ
    የአእለቱ ገቢ 120,000 ነው? 12,000 ነው የሚለው

  • @fikaduhailu9674
    @fikaduhailu9674 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይመስገን