Feta Show Fafe Vs Hanan 2nd Round with Dancers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • Feta Show Fafe Vs Hanan 2nd Round with Dancers
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 200

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 ปีที่แล้ว +1

    ባየው ባየው የማልጠግበው ውበት ና ብቃት ያየሁበት መድረክ እግዛሀቤሄር እድማችሁ ያርዝምልኝ እሶ ቆንጆ እሱ ቆንጆ አዘጋጆንጁ በጣሞ ልዮ
    wow you guys are the best.keep up the good job

  • @kuwait7583
    @kuwait7583 8 ปีที่แล้ว +12

    ይመቻችው በጣም አዝናኝ ነው ግን ሰዓት ያሳል አጭር ነው ስወዳቹ አርዝሙት

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
    @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 7 ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም ጥሩ ነው ዋው ዘንድሮ ፋስካን ዘና አረጋችሁን እውነት በጣም ደስ ይላል

    • @yohanaokbamichael1109
      @yohanaokbamichael1109 6 ปีที่แล้ว

      ድንግል ለኔ ሙሉ ተስፍዬ ናት ለንሰሀ አብቃኝ አምላክ

  • @sofiasaeed508
    @sofiasaeed508 6 ปีที่แล้ว +5

    ልጅ ሚካኤልን በጣም አድንቄሀለሁ። ምክኒያቱም ባህላችን ሲነሳ ዴስ ይለኛል

  • @meremahmed6024
    @meremahmed6024 5 ปีที่แล้ว

    fata show i have a question. if we want to go to fata show did we have to be artist......

  • @alemgebrezege7697
    @alemgebrezege7697 ปีที่แล้ว +1

    ሓናነይ ሽኮር ዕድመን ጥዕናናንን ይሓብኬ

  • @አይኒሐበሻ
    @አይኒሐበሻ 8 ปีที่แล้ว +44

    የዘፈነም ያዘፈነም በዘፈን የዘለለም ያዘለም መንግሰተሰማያትን አይወርስም እሔን ቃል እየወቀን በድፍረት እየጠፋን ነው ።

    • @kalkidantasfayeilovemom9384
      @kalkidantasfayeilovemom9384 8 ปีที่แล้ว +1

      Awo yane enaty egthabher libona yistan nwu ymibalwu

    • @edomeldo8955
      @edomeldo8955 8 ปีที่แล้ว

      tabrakeligneeeeeee zamanu malkune alwekum geta kzehe hewote yawetachawe

    • @አይኒሐበሻ
      @አይኒሐበሻ 8 ปีที่แล้ว +1

      +Edom Eldo
      በእውነት አሜን አሜን አሜን ምስግናዬ ከልብ ነው እህቴ

    • @kalkidantasfayeilovemom9384
      @kalkidantasfayeilovemom9384 8 ปีที่แล้ว

      +Aynalem Ketema yane konjo b ewunt betam des alsheng

    • @አይኒሐበሻ
      @አይኒሐበሻ 8 ปีที่แล้ว

      +kalkidan Tasfaye i love mom
      ቃልኪዳን ተስፋዬ 10Q ምስጋናዬ ከልብ ነው

  • @MershaTsegay
    @MershaTsegay 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hanan dancer gazetegnawan ayyew lbel😋

  • @officallebe2022
    @officallebe2022 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ሚካኤል ሆነም ሀናን ለኔ ምርጥ ናችሁ ILOVE YOU

  • @TgArsema
    @TgArsema 4 หลายเดือนก่อน

    Wow love it hni❤

  • @soonaaa8895
    @soonaaa8895 7 ปีที่แล้ว +5

    የምንጃር ልጅ ሽቅርቅር ብለሽ ነይነይ ዞረሽ. l love mnjare.

  • @samuelhabtamu2040
    @samuelhabtamu2040 4 ปีที่แล้ว

    Lemn akumachu te feta show ketelu ejo

  • @hgughgbgtjhdyjgg9953
    @hgughgbgtjhdyjgg9953 8 ปีที่แล้ว +4

    የታል የ2 ሣምንቱ ፈታ እንበልበት ልቀ ቁልን ከምሥጋና ጋር

  • @emushagermewu4586
    @emushagermewu4586 8 ปีที่แล้ว

    Yene mertuchi setameru ewunatm feta feta beyalhu i like you

  • @mekidesselam6548
    @mekidesselam6548 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዚኛው መምረጥ ይከብዳል😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @maryaddis1498
    @maryaddis1498 8 ปีที่แล้ว +3

    Ya we need that real talk keep doing good job guys 💯 l have so many fun this ❣

  • @ዬሱብቻ
    @ዬሱብቻ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አገሬ ምንጃር ዬጤፉ አገር ሰላምሽን ያብዛልኝ ውቢትዋ አገሬ

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሪ የኔ ማሮች ሰላማቹ ብዝትዝት ይበል

  • @hayatkeder8698
    @hayatkeder8698 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ነው በእረፍት ሰአታችን ዘና አድርጎናል

  • @tsegayhailu1200
    @tsegayhailu1200 7 ปีที่แล้ว +5

    ፕሮግራሙ ግን ፈታ ሾው ሳይሆን ''ኣይሰማኝም እንዴት ነበር'' ነው መሆን የነበረበት።

  • @ማራናታኃይሉ
    @ማራናታኃይሉ 7 ปีที่แล้ว +31

    ሃሃሃሃሃሃሃ ኮማቾች ቆይ ለም ትሣደባላችሁ ማን እዪ አላችሆ እሯሯሯሯሯሯ አረ ላሽ ያሥገደዳችሁ የለ

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 7 ปีที่แล้ว +2

      ማራናታ ኃይሉ ትክክል ብለሻል ፈታ ሲሉ ይቆዩና ሲያልቅ ስድብ ይጀምራሉ አይገርምም

    • @itscaleb671
      @itscaleb671 7 ปีที่แล้ว

      +ውብአምላክ ወለተ መድን ohhh y

    • @vanessadaoud9608
      @vanessadaoud9608 7 ปีที่แล้ว +1

      ማራናታ ኃይሉ .Anchineshyawkshbet.ewnetshnew

    • @icode4797
      @icode4797 6 ปีที่แล้ว

      ማራናታ ኃይሉ azigne bamelish biloal eyob mekonin

    • @ህልሜነውስስቴ
      @ህልሜነውስስቴ 4 ปีที่แล้ว

      ይቅናሺ ወዷ ልክ ነሺ

  • @neimajamel7806
    @neimajamel7806 6 ปีที่แล้ว +1

    I love you 😍😍😍💘💘💘

  • @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
    @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ ማሮች መልካም ባእል

  • @martatesgayetsega8500
    @martatesgayetsega8500 8 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ያላግባብ ከምታባግኑ ገንዘባቹሀን ጊዜቹሁን ስንት የተቸገረ መውደቂያ ያጣ አለ ለነሱ ብትለግሱ ፈጣሪም ይወዳቹ ነበር ሞኝነት ነው ይሄ ሁሉ ልፋት
    ደግሞ የምታናድዱኝ ብትኖሩ wow ምናምን ጥሩ ነው ቀጥሉበት እያላቹ የምታሽብጡት ሰዎች ናቹ

    • @seraddxb5312
      @seraddxb5312 8 ปีที่แล้ว

      ewent new

    • @loveu1806
      @loveu1806 8 ปีที่แล้ว

      በጣምምምምምም እውነት

    • @ET-kg2qs
      @ET-kg2qs 8 ปีที่แล้ว

      አሁን አንቺ ምን አደረግሽ ቁጭ ብለሽ ከማውራት ውጪ እንደው ሀበሻ ሲባል ሚለው አይጠፋውም ውይይይ

    • @martatesgayetsega8500
      @martatesgayetsega8500 8 ปีที่แล้ว +1

      +Ethio Queen. ማርያም ይሄንን እድል ባገኘው ምን እንደማደርግ ታዩኝ ነበር ግን ዘመኑ የሰይጣን ስራ የሚከተል ትውልድ ነው ያለው እስኪ ልብ ያለው ይሄንን ፕሮግራም እድሉን ይስጠኝ ለወሬ ከመሮጥ ከፈጣሪ ጋር ብንታረቅ ጥሩ ነበር የምድር ደስታ አያሸንፋቹ

    • @ET-kg2qs
      @ET-kg2qs 8 ปีที่แล้ว +1

      +Marta Tesgaye Tsega ሰውን ለመርዳት ግዴታ ይሄንን እድል ማግኘት አይጠበቅብሽም

  • @siraknegasiwedinegasi508
    @siraknegasiwedinegasi508 2 ปีที่แล้ว

    Wowww betam des ylal

  • @GazahanyYeshanaw
    @GazahanyYeshanaw 8 หลายเดือนก่อน

    Wow best

  • @lidulidu2875
    @lidulidu2875 8 ปีที่แล้ว

    wow betam new feta yaregegn amesegnalew

  • @ananiyakidanu5799
    @ananiyakidanu5799 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow ደስ ይላል

  • @egizhabeharyemsigendengila4992
    @egizhabeharyemsigendengila4992 8 ปีที่แล้ว

    getanehiya sewdehi eco teru program new feta yard gallery!!!

  • @zemzemnaser604
    @zemzemnaser604 8 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ዝግጅቱ ከየትነው የማተላለፈው

    • @vivawit4382
      @vivawit4382 4 ปีที่แล้ว +1

      ከ ሽንት ቤት 😆

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 4 ปีที่แล้ว

    So beautiful

  • @mamihdony3751
    @mamihdony3751 8 ปีที่แล้ว +1

    chris brown my life😁👑

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 5 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው ይመቻቺሁ

  • @lolololo1536
    @lolololo1536 8 ปีที่แล้ว +5

    ምድር ስራ ፈት ሚሰበሰብበት ነው እንዴ መድረኩ ጥሩ ነገር ለምን አታቀርቡበትም ኮተት

  • @belayensh8482
    @belayensh8482 8 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @BurtukanAthubia
    @BurtukanAthubia 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyeruseeyeruse1336
    @eyeruseeyeruse1336 8 ปีที่แล้ว

    magamare besha lamene lelawenem atelakuetem senete samenete alafawe yeha

  • @sinaethiopiawite3171
    @sinaethiopiawite3171 6 ปีที่แล้ว

    Ere hani ye ene konjo abede setameri ye ene konjo

  • @kamilabadir333
    @kamilabadir333 5 ปีที่แล้ว

    naic

  • @HayetHayet12-z7s
    @HayetHayet12-z7s 11 วันที่ผ่านมา

    Yalayalu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamilakasim9890
    @kamilakasim9890 8 ปีที่แล้ว

    wow minim ayilim gin rasachew bizefnu.........

  • @helenqueen8520
    @helenqueen8520 5 ปีที่แล้ว

    l love you mikelye😍😘

  • @muhabbetmuhabbet1926
    @muhabbetmuhabbet1926 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @yirgalemmulu
    @yirgalemmulu ปีที่แล้ว +1

    GAY NEW YEHAN BEMAR YETELEWUSE SEW YIGODAN JIGOCH DEFROWAL FITE LINAZE SOSET HETSANAT LIGOCH.BEZINA FITEHIN MAMLIT AYICHALIM

  • @sisasisay9877
    @sisasisay9877 6 ปีที่แล้ว

    Waw hena smart

  • @shaapshaap5140
    @shaapshaap5140 5 ปีที่แล้ว

    Nice Hana

  • @mikyasqatar3835
    @mikyasqatar3835 6 ปีที่แล้ว

    best

  • @hiwoettsegaya8316
    @hiwoettsegaya8316 8 ปีที่แล้ว

    feta wow merete pirogerame yemehahewe gine gerume aremiyasene gabezute

  • @desienidaleshi4842
    @desienidaleshi4842 8 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እምለው ይሄ ብሮግራም ጥቅሙ ምንድን ነው ፡፡ ሥታሥጠሉ

    • @mariyammariyam5177
      @mariyammariyam5177 6 ปีที่แล้ว

      ጥቅሙ ስያሸንፊ ለጎዳነ ንዋርወች ያግዛሉ

    • @mariyammariyam5177
      @mariyammariyam5177 6 ปีที่แล้ว +1

      +Mariyam Mariyam ሽልማቱ ለጎዳነ ነዋርወች መጠለያ የመሳሰሉ ነገሮች ያማሉበታል

  • @carminamohamad2207
    @carminamohamad2207 8 ปีที่แล้ว +1

    Setasetalu

  • @ቲቲነኝየባቦዋ
    @ቲቲነኝየባቦዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @helenmeku4485
    @helenmeku4485 8 ปีที่แล้ว

    Wow yemechachu abo♥♥♥

  • @mimialemayehu6541
    @mimialemayehu6541 7 ปีที่แล้ว

    Zefn Ymeyaym Megest Semayatn Ayewersem Lmen Tayalsh Kalfelksh Atey

  • @የሚመካብእግዝብሄርይመካየ
    @የሚመካብእግዝብሄርይመካየ 8 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክ
    መሳክን

  • @ImobileImobil
    @ImobileImobil 7 ปีที่แล้ว +6

    ምናለበት.ስለግዚያብሔር.ብዘምሩ.ምድረኮተታም.ሁሉ

  • @ስሜጌታ
    @ስሜጌታ 8 ปีที่แล้ว +1

    lemin erasachew ayzefnum

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ብያለሁ በጣም ያምራል

  • @aminaendris7748
    @aminaendris7748 7 ปีที่แล้ว +7

    ሀና ፍቅር እኮ ነሽ♥♥

  • @elfeneshabera7533
    @elfeneshabera7533 5 ปีที่แล้ว +1

    Hanieye siwodishe eko

  • @አብቹባለራዕዩመሪዬ-ሐ9ከ
    @አብቹባለራዕዩመሪዬ-ሐ9ከ 8 ปีที่แล้ว +1

    ymral

  • @ማርያምማርያም-ተ4ተ
    @ማርያምማርያም-ተ4ተ 8 ปีที่แล้ว

    ምንጃርውስጤነው ♥♥♥♥♣♣♣
    ምርጥ አገሬ

  • @ትጂሀበሻፍቅር
    @ትጂሀበሻፍቅር 7 ปีที่แล้ว +2

    አይ ኮሜቶች ግን ቅናት ነው

  • @sss2505
    @sss2505 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @aloyarmuhammednadapuramabu2866
    @aloyarmuhammednadapuramabu2866 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ። ክሊቦች

  • @sogoodaschalewdebebe7933
    @sogoodaschalewdebebe7933 7 ปีที่แล้ว

    ያምራል አገሬ

  • @baayisaamargee6519
    @baayisaamargee6519 2 ปีที่แล้ว

    10000

  • @iamethiopia3442
    @iamethiopia3442 8 ปีที่แล้ว

    wow wedenewal😍😍

  • @sayadgakar9380
    @sayadgakar9380 3 ปีที่แล้ว

    ከምለው በላይ ሸግየነው ግን አጨረ ስአት ትንሽ አረዘም

  • @sademohmed2598
    @sademohmed2598 7 ปีที่แล้ว +4

    ፈታ አረጋችሁን

  • @balaybelaydems1160
    @balaybelaydems1160 4 ปีที่แล้ว

    hanye swedsh

  • @lemlemshama1140
    @lemlemshama1140 4 ปีที่แล้ว

    ደስይላል

  • @ethiopanmaveimekdes1460
    @ethiopanmaveimekdes1460 8 ปีที่แล้ว

    Wowww

  • @hmimilovedhwowthanks5709
    @hmimilovedhwowthanks5709 8 ปีที่แล้ว +1

    ሀናን ቆንጆ

  • @SamsungSamsung-dz8or
    @SamsungSamsung-dz8or 4 ปีที่แล้ว

    Wawuuuuuu

  • @mesibekele8369
    @mesibekele8369 8 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ምትደግሙት ቀጣዩን ልቀቁልን ቶሎ

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍❤️❤️❤️

  • @selamselam6420
    @selamselam6420 7 ปีที่แล้ว +1

    wawwww.bexamnew yemayazinanaw

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 ปีที่แล้ว

      እስላም ሰላም ከሆነ ፥
      - ለምን ገነት ለመግባት በ'ኣሏህ' መንገድ ላይ ይጋደላሉ፣ ይገድላሉ፣ ይገደላሉም ይላል ፧ (ቁርኣን፡ ምዕ. ፱ [አል-ተውባህ]፡ ቁጥር; ፻፲፩) ።

  • @ቤቴልእናኒ
    @ቤቴልእናኒ 8 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ዘመን ድሮ ቀረ ረጋ ያለ ዘፈን ቢሆንም ክልክል ለማወዳደር ግን
    ይሄ ያሁኑ እንጃ የለቀቁ ነው እኮ የሚመስለው ዝላዩ ደግሞ ምን ይሉታል ገዘፋ ውይ ሲያስጠሉ ረጋ ብለው የዘፈነ ያንኑ ሽልማት አያገኙም ግዜው ለዘለለ ነው ቀጣዮች ለመዝለል ያብቃችሁ እጣጥ እጣጥ ከሌሌ አበቃቃ አቻችሉ መድረኩ
    ድብር ያለው ፕሮግራም ነው ለምን ቢቢባል ወረት ነው አሁን ይቀራል
    የሴጣን ፕሮግራም ብየዋለሁ አከተመ

  • @moayadkhairat586
    @moayadkhairat586 6 ปีที่แล้ว

    anshi ayayehi new andezih yemtyiw stasteli yehonhi

  • @meseretgesese9738
    @meseretgesese9738 8 ปีที่แล้ว

    woww

    • @elfeneshabera7533
      @elfeneshabera7533 5 ปีที่แล้ว

      Kometoch koye kinati new ened beluti esikisiiiiii

  • @TedrosaMitku
    @TedrosaMitku 10 หลายเดือนก่อน

    Ara jamrot

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ምንጃሮች ኑልኝ ❤❤❤

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      መጣንልሺ❤❤❤❤

  • @mikiaseliyas9456
    @mikiaseliyas9456 ปีที่แล้ว

    ዝናብ

  • @dinsefaawel2433
    @dinsefaawel2433 หลายเดือนก่อน

    Yimchigle

  • @mastawteyayewzemaramalaket7751
    @mastawteyayewzemaramalaket7751 8 ปีที่แล้ว

    kotatochi sera fat hula

  • @hiwota706
    @hiwota706 2 ปีที่แล้ว

    Lamn xafachu

  • @honeyebeharubeharu8996
    @honeyebeharubeharu8996 8 ปีที่แล้ว

    wowww yameral yewnet

  • @bilagiseidbilagi3757
    @bilagiseidbilagi3757 6 ปีที่แล้ว

    Hani mare

  • @romiromi1783
    @romiromi1783 6 ปีที่แล้ว

    Wwwwaw
    Mik
    Yehegren
    Zefn
    Betam
    Chilehewal

  • @yorkatskrntatkamkonagetyda9963
    @yorkatskrntatkamkonagetyda9963 6 ปีที่แล้ว

    ጉጅለ ስኒት ሓሊፍኩም

  • @አምላኬሆይእደኔአጽያትሳይ
    @አምላኬሆይእደኔአጽያትሳይ 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @goldenprince2256
    @goldenprince2256 4 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😃

  • @collectionhssvh2715
    @collectionhssvh2715 8 ปีที่แล้ว

    abo duriye hulu yemechachi letutin bitazinanu wutetame litonu nebere

  • @rozekifle6248
    @rozekifle6248 8 ปีที่แล้ว

    Wayne mnew sra xefa inde

  • @jamilakingdom2664
    @jamilakingdom2664 6 ปีที่แล้ว

    Lame Lame Lame. Lip sinking lol. I can't believe I watched this.

  • @kidugalitigray4751
    @kidugalitigray4751 4 ปีที่แล้ว

    ሃናነየ ብጠም ነው ሚወድሽ

  • @AyinalemGMadin
    @AyinalemGMadin ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @burayetasew8861
    @burayetasew8861 3 ปีที่แล้ว

    ሀናን የኔ ጣፋጭ ስታምሪ

    • @bersabehworkneh5319
      @bersabehworkneh5319 2 ปีที่แล้ว

      ሀናንዬ በጣም ነዉ የምወድሽ I Love you

  • @lemilemi9007
    @lemilemi9007 6 ปีที่แล้ว

    ልጅ ሚኪ ስወድህ

  • @tinatina4243
    @tinatina4243 8 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ብሮግራሙዉ የት ነዉ