dirib & mekonin B

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 335

  • @habtamukefale5609
    @habtamukefale5609 4 ปีที่แล้ว +31

    መኮነን በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ነው አቦ ፈጣሪ ዘመኑን ይባርክለት ፤

  • @የስደትስንኬኪዳነምረትእና
    @የስደትስንኬኪዳነምረትእና 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ስወለድ ሙዚቀኛ ነበር አላማዬ ይመስገን አሁን ሸቃሊት የመዳም ገረድ ሆኛለው ለውጥማ አለ ግን ለሁሉም መታደል ነው ተማሪ ኦኜ አንቺማ ሙዚቀኛ ነው የምትሆኚው ይሉኝ ነበር አያውቁ የት እደደረስኩ የመዳም ሙዚቃ ጭውታ አረገኝ ሙዚቀኛ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rigbelemlem8965
    @rigbelemlem8965 7 ปีที่แล้ว +2

    Tliku yeartistochna ye comedyan nigus mokonen leake ,,i love u & i miss u ,,,,,,wowwwwwwv moke ,adnakih jegn god bless u

  • @ሰላምሰላም-ሸ9ሰ
    @ሰላምሰላም-ሸ9ሰ 7 ปีที่แล้ว +7

    ሄስ መለስ በጣም የምወደው ሙዚቃ ብስረት አድነቂህ ነኝ

  • @helenlife9719
    @helenlife9719 7 ปีที่แล้ว +1

    wowwwww merete naw batam naw yatamachagn katelubate makoye i like it 😍😍😍

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 3 ปีที่แล้ว +1

    የሁልጊዜም አድናቂህ ነኝ ሞኬ አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጣቹ ድርብዬ አድናቂሽ ነኝ

  • @yeshuwarkaw8825
    @yeshuwarkaw8825 7 ปีที่แล้ว +21

    ዋው ! አራዳው መኮነን
    በጣም ነው የተመችህኝ
    ይመችህ

  • @lulitliz4918
    @lulitliz4918 7 ปีที่แล้ว

    great job ewnetim feta lol indeed entertaining

  • @astunigne
    @astunigne 7 ปีที่แล้ว +40

    መኩዬ ክፉ አይካህ ስወድህ

  • @yty7791
    @yty7791 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽመኮነን ፊትህንሳይ
    ባንተ ኩራትና ደስታይሰማኛ
    እድሜናእድሜይስጥልኝ።

  • @lolyibrahim8942
    @lolyibrahim8942 8 ปีที่แล้ว +57

    ሙኩያ በጣም ነው የማከብረው ትልቅ ሰው

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 ปีที่แล้ว +4

    ሞኬ & ድርብ ስታምሩ ብስሬ ስወድክ ኣቦ ሰላማቹ ይብዛሊኝ

  • @ዜድየማማየልጅ
    @ዜድየማማየልጅ 8 ปีที่แล้ว +25

    ኤዱየ የጌችን አለባበስ እየተከተልሽ ብትለብሽ ሀበሻ ቀሚስ ይበልጥ ያምራል

    • @belayensheyadta8422
      @belayensheyadta8422 7 ปีที่แล้ว +2

      ዜድ የማማየ ልጅ my fonka cnklte eko stsle lke blsle

    • @Dd-nk2mw
      @Dd-nk2mw 7 ปีที่แล้ว +1

      Belayenshe Yadta ወይ ኤዱ እብዱ አሰዳቢ ስታስጠላ የሴትልጅ ውበቷ አለባበሷ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 ปีที่แล้ว

    yna liyu makuya ufff siwdih abate😘😘😘

  • @haimanotyeteddoadnaki4720
    @haimanotyeteddoadnaki4720 7 ปีที่แล้ว +2

    mekuye luv u so much eko rejim edime ketena gar nurilin abo

  • @fatamaakter6265
    @fatamaakter6265 7 ปีที่แล้ว +7

    mokishi I love you so much really uuuuppppp

  • @እውነትእምነትሰላምፍቅር
    @እውነትእምነትሰላምፍቅር 7 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ፈታ አደረጋቹኝ ማየት ደብራቹኝ ነበር ዛሬ ተመቻቹኝ......ሄዱ አንዳንዴ እንኳን ባህላችንን አሳይን እንጂ ይሄ ሰጎን እግር ማየት ሰለቸኝ

  • @wondiyfrawwogaso9460
    @wondiyfrawwogaso9460 7 หลายเดือนก่อน

    Moke yn abbat siwodikk❤

  • @kimemtube
    @kimemtube 3 ปีที่แล้ว

    Mekuye mirtu tenawun yistih!

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 2 ปีที่แล้ว +1

    መኩዬ አድናቂህ ነኝ የኒ ደርባባ ሺ አመት ኑርልን እንቁ አርቲስት

  • @vshshdhdjsj864
    @vshshdhdjsj864 4 ปีที่แล้ว +6

    መኩየ ስወድህ እድሜ ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና

  • @mayheartna2609
    @mayheartna2609 5 ปีที่แล้ว +1

    mederek meriwa menew kolat...? setasetela

  • @ابومريماغاني
    @ابومريماغاني 7 ปีที่แล้ว +4

    አረ ይችን ስለጠንኩባይ አስወጡልኝ..እሳን ላለማየት ብዬ ይሄ ዝግጅት አስጠልቶኛል..ኤደን የተባለች ስው

  • @ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ
    @ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ 7 ปีที่แล้ว +19

    ረጀም፡እድሜ ሞኬ

  • @fm3helennegi408
    @fm3helennegi408 7 ปีที่แล้ว +2

    መኩዬ አድናቂህ ነኝ ኑርልን

  • @NameName-sg4us
    @NameName-sg4us 6 ปีที่แล้ว +2

    መከየ ምርጥ ሰው ስውድህ እኮ ሰላምህይብዛ

  • @tizitashimelis3264
    @tizitashimelis3264 7 ปีที่แล้ว +1

    moke sewdek eko 😍😍😍❤👌👏👏👏👏

  • @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ
    @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ 7 ปีที่แล้ว

    mekuye yehn yemesel demes endaleh Aelawukm neber good

  • @biruktamiru4080
    @biruktamiru4080 7 ปีที่แล้ว

    feta feta wow nice show i like it

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 5 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ ሾው የውነት ነው ዘና ፈታ እያአልን ነው በማዳም ቤት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለኛ አረብ አገር ላአለነው ሰወች በዛ ላይ ብዙ የማናቃቸው ዘፋኝ እና አርቲስት እያአስተወወቀን ነው ይመቻችሁ በርቱ ሞኬ ያአለበት ደስ ይለኛይ የበለጠ

  • @semyehafameste4804
    @semyehafameste4804 5 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ መኩዬ አባታችን በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ

  • @netsilove6645
    @netsilove6645 7 ปีที่แล้ว

    Enye mlew ye African music simu alawukewu are ngeruneg betam slemwedewu

  • @user-onelove21
    @user-onelove21 7 ปีที่แล้ว +2

    mekusha betam yemimechegne new
    le ene le mejemeriya gize
    feta show ademekewe
    ye ametu ye feta show
    beyewalewe

  • @yewobdartesfaye8166
    @yewobdartesfaye8166 ปีที่แล้ว +2

    I have huge honour

  • @limlimlim3209
    @limlimlim3209 7 ปีที่แล้ว

    woooow batem new yamnwedagew yamnkerberhaw enamsgenalen!!!

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 8 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል በጣምምም ደርብወርቅና መኪ ብዙ ፊልም ላይም አብረው ተውናዋል 2 ቱንም አደንቃቸዋለው ፈታ ላይም አሪፍ ነበሩ

  • @mesibekele8369
    @mesibekele8369 7 ปีที่แล้ว +27

    ዋው በጣም ነው ምወዳቹ ሁላቹንም ፈታ አደረጋቹኝ ይመቻቹ ግን አትቆራርጡብን ኤዲዬ የኔ ውብ በጣም ነው ምትመቺኝ እሺ የሚሳደብትን አትስሚያቸው የቀና ነው ብዙ የሚለፈልፈው ገና ወጣት ነሽ ልብስ ደገሞ የሰውን ማንነት አይገልፅም ውበትን እንጂ ይመችሽ የኔ ቀበጥ ፡፡ ሞኬ አዲሱ ዳንስክ ተመችቶኛል ለመሸጥ ካሰብክ እኔ ገዛካለው haha lol😄

    • @kenfershenlesamew3918
      @kenfershenlesamew3918 7 ปีที่แล้ว +8

      mesi Bekele ታዳ እራቆት መሆን ማንነት ካልገለፀ ምን ሊገልፃት ነው ፓንቱአ እየታየባት ነው ትቀጥል የምትይው

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 ปีที่แล้ว

    Derebiye ❤️❤️❤️❤️

  • @ሰኒነኝየህቴቅምጥልጥል
    @ሰኒነኝየህቴቅምጥልጥል 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ሰወደዉ የሄ ሰወየ አቦ ሰላምህ ያብዛዉ

  • @keedanneeran2898
    @keedanneeran2898 5 ปีที่แล้ว +1

    መኩዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሕ አድናቂሕ ነኝ

  • @sberashsberash603
    @sberashsberash603 4 ปีที่แล้ว

    Wow en moke👌👌👌👌👌👌so cute

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwww mokey yene fonka 😘😃💃💃💃👍🤜🤛

  • @genetaster9374
    @genetaster9374 ปีที่แล้ว

    Mokkeni 🎉🎉👏👏1

  • @lusifekerlusi7665
    @lusifekerlusi7665 5 ปีที่แล้ว

    oooo my good betam yemrlh mukishyh bert abeth

  • @edenmarmar5583
    @edenmarmar5583 7 ปีที่แล้ว +22

    መኩ ምርጥ ሰው በጣም የማከብረው አርቲስት ♥♥

    • @sadyeborna3898
      @sadyeborna3898 4 ปีที่แล้ว

      Weya besreta baxmnwa miwedwa

  • @betilove9990
    @betilove9990 8 ปีที่แล้ว

    wowww Arfe nw👏👏👏

  • @ZinashandFlorian
    @ZinashandFlorian 7 ปีที่แล้ว

    yich kurbet set betnor hulem iketatel nebr, gin isuan lelemayetna dimtsuan lale mesmat sil tichewalhu, selam hulu

  • @ngstiaraya7700
    @ngstiaraya7700 6 ปีที่แล้ว

    Ato mekonen betam yamralu tlq seew enamesegnalen

  • @bettyjoney1401
    @bettyjoney1401 2 ปีที่แล้ว

    I love so much ❤️and I respect you

  • @tsionorion3190
    @tsionorion3190 8 ปีที่แล้ว +15

    አሪፍ ነው ግን በናታቹ እረ የሚሰጣችሁን አስተያየት ተጠቀሙበት

  • @ገንዚየሰማእቷልጅ
    @ገንዚየሰማእቷልጅ 6 ปีที่แล้ว +2

    መኩዬ ስወድህ እኮ አድናቂህነኝ ከሳኡድ አረቢያ

  • @aschalewdule8363
    @aschalewdule8363 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ነው 🇪🇹🇪🇹🌍🌍🏃🏃🏃🏃🏃🏃🌍🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏃🏃

  • @imahimah9773
    @imahimah9773 7 ปีที่แล้ว +19

    ለሀይምማርያም ደስአለኝ ጋብዙልኝ

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 9 หลายเดือนก่อน

    Those girls are so talented 👏 👏 👏

  • @abisiniyaabisinyawyte1180
    @abisiniyaabisinyawyte1180 7 ปีที่แล้ว +1

    Mekusha sewedehe yameral❤️❤️❤️

  • @semusemer3629
    @semusemer3629 7 ปีที่แล้ว +1

    wowwww moka yemch betam mert sew 😍😍😍

  • @tigistdesta9055
    @tigistdesta9055 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የመኮንን አድናቂው ነኝ ምርጥ ስራ

  • @yordanosaby9393
    @yordanosaby9393 7 ปีที่แล้ว +2

    መኩዬ ፍቅር ኑርልን

  • @beletuyfru3069
    @beletuyfru3069 7 ปีที่แล้ว +2

    መኩዬ አድናቂህ ነኝ

  • @astirastir4603
    @astirastir4603 2 ปีที่แล้ว

    WOW WOW WOW ❤❤❤💪✊✊💯💯

  • @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ
    @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ 7 ปีที่แล้ว +2

    enima mederek meriwa legi setasetlag uuufffff Aelababeseshin Aestekakli

  • @የደሙፍሬኔይኝአመን
    @የደሙፍሬኔይኝአመን 7 ปีที่แล้ว

    wawooooo moke betam arifi newu wawooooo

  • @AaAa-is1np
    @AaAa-is1np 7 ปีที่แล้ว +2

    መኩዬ ሥወድህህህ ብቻ አይገልፀውም

  • @dhd0dlshd712
    @dhd0dlshd712 5 ปีที่แล้ว +1

    echin lije banatikn Gech abarelin wadaza

  • @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ
    @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    በቀጣይ ማንዴላ እና ማህደርን አምጣልን የምትሉ ላይክ ❤💋💋💚🌺🌺🌹🥀💐

  • @ብሌንየሶልየሰሌአድናቂ
    @ብሌንየሶልየሰሌአድናቂ 8 ปีที่แล้ว +36

    ግን ለምን ትቆራርጣላችሁ ለምን ሙሉውን አትለቁትም ስንት ጊዜ እንገራችሁ እናተን ብሎ አስተያየት ተቀባዮች

    • @shaikhaabdulla9833
      @shaikhaabdulla9833 7 ปีที่แล้ว +2

      ብሌን የሶል የሰሌ አድናቂ انننس ትክክል ብለሻል

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 3 ปีที่แล้ว

    Why did they discontinue this show?

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete2555 6 ปีที่แล้ว

    Mokiye yen geta

  • @bettykkassahun7170
    @bettykkassahun7170 7 ปีที่แล้ว +1

    can some one plz tell me the second song dirbwork plays after the oldies african music

    • @idris6425
      @idris6425 7 ปีที่แล้ว +3

      Bettyk Kassahun, it's Kichini Goa's song Dolebo.

  • @samsungduos4246
    @samsungduos4246 7 ปีที่แล้ว

    wow btame arife nw

  • @sberashsberash603
    @sberashsberash603 4 ปีที่แล้ว

    Moke 😍😍😍😍

  • @farwen4024
    @farwen4024 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ያምራል እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @Libanos
    @Libanos 7 ปีที่แล้ว +1

    meko lake the dance with that he debub libes amazing best video and dance yamerebehal::

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ እኮ ነው ብዙ ሳናያቸው ያለፉን ምርጥ ፕሮግራሞች
    አሉ የጌታነህ ይመችህ ይቻችሁ

    • @saidaalsh5706
      @saidaalsh5706 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አሁን ግን ትተውታል መሠል

  • @zeynebdawddawwd2789
    @zeynebdawddawwd2789 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው በጣም በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤💞💞💞።።።

    • @yaredmehari5155
      @yaredmehari5155 4 ปีที่แล้ว

      እንቺም ቆንጆ ልጅ ነሸ

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 7 ปีที่แล้ว +4

    መኮዮ የዳንስህ እስታይል በሳቅ ክክክ ሙዚቃው አንደኛ
    እኔን የወስደኝ የፍቅር ኅዳና
    አልመልስህ አለኝ ስው አሳየኝና

  • @yakikeligesalemyemane9196
    @yakikeligesalemyemane9196 7 ปีที่แล้ว

    yemachache daberoge nabaraaa fata beyailawe tnx

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 7 ปีที่แล้ว +16

    ኤደን አለባበስሽ። ይደብራል። በተረፈ ፈታ ብለናል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መኮ ውስጤ ነህ ውድድድድ

  • @samkeb1864
    @samkeb1864 3 ปีที่แล้ว +1

    dirbiye ewedshalew

  • @tigistadmasu1600
    @tigistadmasu1600 7 ปีที่แล้ว

    The best one👍

  • @Hareg-dg4nr
    @Hareg-dg4nr 7 ปีที่แล้ว +2

    እኔን የወሰደይ የጎዳና ፍቅር

  • @henoktesfaye5670
    @henoktesfaye5670 3 ปีที่แล้ว

    #1 model

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 7 ปีที่แล้ว

    betem yemirel woow nice thanks Iy Im verye haphiy

  • @habenkidane6166
    @habenkidane6166 7 ปีที่แล้ว

    wow ...they rock it ... 1gia

  • @tezitaeshatu7874
    @tezitaeshatu7874 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣምነው የማደንቅክ ሞኬ ስወድክ

  • @hewathewat5175
    @hewathewat5175 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራል ፈታ ሸው ግን አትቆራርጡት

  • @salamsalam787
    @salamsalam787 6 ปีที่แล้ว +3

    መኩዬ የኔ ጀግና ስወድክ እኮ ኡፍ ቃል ያጥረኛል ስላተ ለመናገር ብቻ ነፍ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤✌✌✌✌💃💃💃💃💃💃

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 3 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ድርብ ወርቅ ሰይፉ ድርብ ርብ የጥበብ ሰው
    ነሽ እውነት ማርያምን

  • @endaledejene6095
    @endaledejene6095 ปีที่แล้ว

    ምኬ እና ድርብ ወርቅ ኑሩልን አቦ

  • @ledoledo1480
    @ledoledo1480 7 ปีที่แล้ว

    mekuye weste nek

  • @titiyouhanss1491
    @titiyouhanss1491 7 ปีที่แล้ว

    Wowwww derb ymechishi

  • @rameshowtajir6522
    @rameshowtajir6522 3 ปีที่แล้ว

    Wooooow

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf ปีที่แล้ว

    መኩዬ ትለያለክ የሣቄ ምንጭ❤❤❤

  • @alihayder8471
    @alihayder8471 2 ปีที่แล้ว

    ኸረ ተመቸይ

  • @oliyadbulti
    @oliyadbulti 8 ปีที่แล้ว +2

    welayeta chefariwa am in love with her

  • @abebasataalano7740
    @abebasataalano7740 4 ปีที่แล้ว

    Betam yameral en mokesh

  • @ሰላምሰላም-ሸ9ሰ
    @ሰላምሰላም-ሸ9ሰ 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምረል ግን ለምን ያጥራል

  • @ሁለቱወፎች
    @ሁለቱወፎች 7 ปีที่แล้ว +1

    wow.I love you

  • @marima1099
    @marima1099 6 ปีที่แล้ว +1

    መኩዬ ስወድህ ዋው ዋው