ከቡሣ በድንች የአረብ አገር እሩዝ በዶሮ በድንች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 299

  • @MadinaMustafa-en7li
    @MadinaMustafa-en7li ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ዛሬ ሰርቼላቻው በጣም ነው የውደዱት አመሰግናለው ፣🙏🙏🙏❤️❤️

  • @mekdestube353
    @mekdestube353 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅሽ ይባረክ እኔም እየሰራሁ ነዉ ለምክርሽ እናመሠግናለን

  • @MasritErad
    @MasritErad 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየሰራሁት ነው ሽታው ዋው ነው ጀግና👍👍

  • @tigistmelese5546
    @tigistmelese5546 2 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ በጣም አመሰግናለዉ ብዙ ነገሮች እየተማርኩ ነዉ

  • @teekiteeek7436
    @teekiteeek7436 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @msimsi2271
    @msimsi2271 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ጎበዝ ነሽ ጡሩ ምክር አልሽ ኑርልኝ የኔ እህት

  • @zenimilko
    @zenimilko หลายเดือนก่อน

    wow እጅሽ ይባረክ

  • @Melhabt
    @Melhabt 10 หลายเดือนก่อน +1

    lezhi megbe ene 100% sentchewalhu yene wud ene erasu endet endblahu netam konjo sra new berch ❤❤❤❤❤

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ዛሬ ሠርቸ በላን አሠሪወቸ ደስ ብላቸው በሉ

  • @zvdfvcxbcbnkv2823
    @zvdfvcxbcbnkv2823 2 ปีที่แล้ว

    ትክክልነሺ እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ደሥይላል

  • @azbgalweyentiytgray221
    @azbgalweyentiytgray221 7 หลายเดือนก่อน

    Moya nbaelka eu ane wun mgbiy yserh ey 😍

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ልክነሽ
    ሙያ በጣም ጥሩ ነው
    እናመስግነለን ዛሬ ካንቲ ተመርኩትን ይህንኑ እየሠሩነው
    የዛሬ ምሳችን ይሄ ነው
    እንግዲህ በርቺልኝ ምክር ሽ በጣም ምቹ ነውተመችቶኛል በበኩሌ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😁👍😯

  • @SalamaSalam-r8r
    @SalamaSalam-r8r 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሽን ይባረከ❤❤❤

  • @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
    @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ 8 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ እማ❤ ለምክርሽም እናመሰግናለን🙏

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ እጅሽ ይባረክ በርች

  • @ህሊኡራኤል
    @ህሊኡራኤል 4 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተምሬያለው ባለሙያ ሆኛለሁ በጣም እግዚያብሄር ይባርክሽ

  • @yenenashalemu5446
    @yenenashalemu5446 ปีที่แล้ว

    ዋው ነዉ እኔ ስሬቼ በጣም ነዉ የምጣፍሁ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰

  • @miminegashe4872
    @miminegashe4872 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki tgye yene mare geta kanchi ga yehun

  • @natanabrha6556
    @natanabrha6556 4 ปีที่แล้ว +9

    እኔም ምግብ ነዉ የምሰራዉ ለዛም የራሴ ልጅ ይዤ እና ልክ ነሽ ሞያ ካለሽ ለራሳቸዉ ብሎዉ ያከቡሩሻል ግን እኔ ሁሉ ካንቺ ነዉ እያየሁ ምሰራዉ ብታይ በጣም ነዉ ምወዱኝ እና እጅሽን ይትባረክ ለኛም በለ ሞያ አስባልሽኝ

    • @youtubephggg900
      @youtubephggg900 4 ปีที่แล้ว

      ስሚ የኔ ቆጆ እኔም ምግብ መስራት እችላለሁ እና ወልጄ ተቀምጫለሁ ስራ አጥቼ እና ፈልጊልኝ ሀያቲ በናትሽ ተጨናንቂያለሁ

    • @youtubephggg900
      @youtubephggg900 4 ปีที่แล้ว

      እዳውም ስራ ከሰማሽ ደውይልኝ 0591438723

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 ปีที่แล้ว

      እሼ ምን አልባት ከሰማው

    • @የጂማYouTube
      @የጂማYouTube 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ልክ ብለሻል ሞያ ይጠቅማል 👍👏👏👏👏

    • @EmushaFiker
      @EmushaFiker 10 หลายเดือนก่อน

      Tadaleshi endet amteshi new lej ? New ezhiehu wuledshi benateshi ngergn

  • @enarams2987
    @enarams2987 3 ปีที่แล้ว

    Wwww wude zare serchalo betam arfi nw tnx❤❤❤

  • @zzrgsm7685
    @zzrgsm7685 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ስለምክርሽ በርች ሀሪፍነዉ ዉደ

  • @rahema8462
    @rahema8462 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሬ በጣም ነው ማከብርሽ ጆሮው መሽውይ ነው እሩዙ ግን ከብሳ ነው እንዴ አምታታሽብኝኮ ማር

  • @nadiatsegaye2389
    @nadiatsegaye2389 3 ปีที่แล้ว

    Betam gibez set nesh ejish yibarek ewnet ene kanchi eyayew new miseraw yihew 9wer mulu betam amesegnishalew betam akebrishalew tgye😘😘😘😘egzaber edmena tena yistish

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ውዴ ፈጣሬ ይባርክሽ

  • @HanaHana-eo6ln
    @HanaHana-eo6ln 28 วันที่ผ่านมา

    ልክ ብለሻል እህቴ ሙያ መያዝ ይጠቅማል እኔ ፅዳት ነበር የምሰራው አብራኝ የምሰራዋ ልጅ ስትሄድ ግን ምግብም እንድሰራ አረጉኝ ግን ሁሉንም ካንቺ ነው እያየው የምሰራው

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 ปีที่แล้ว

    ማርያምን የኔ ቆንጆ እኔ መስራት አልወድም ነበር አሁን ቁጭ ብዬ እየተማርኩ ነው እውነትሽን ነው

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +13

    ሚሚዬ የኔ መልካም እንኳን በደና መጣሸ የኔ ባለሙያ ሰላምሸ ይብዛ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ተባረክ

  • @serkieabera2839
    @serkieabera2839 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ሙያሽን ይጨምርልሽ እናመሰግናለን

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ሳህ ከላምሽ ሑቢ

  • @SalamSalam-nu8sm
    @SalamSalam-nu8sm 3 ปีที่แล้ว

    yene Marrr Enenem Bedenb Asetmiry Ebakish Bewset Mesemer Anagerig Adiss Hoge New Betam Yameral Wedy

  • @lababhlabab3677
    @lababhlabab3677 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ምግብሺ በጣም ተመቺቶኛል በርቺ

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እህቴ በጣም ጉበዝ ነሽ

  • @MasritErad
    @MasritErad 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሎሚ አይገባበትም?

  • @tanew8364
    @tanew8364 2 ปีที่แล้ว

    ትክክልነሽ በርቺ

  • @aemenwegnehe858
    @aemenwegnehe858 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ምክርሽም አሪፉነው እህቴ

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv ปีที่แล้ว

    እሺ የኔውድ ጌታ ይባርክሺ

  • @almanalmanal3170
    @almanalmanal3170 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @AsterNogocy
    @AsterNogocy 10 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen ❤yene widi

  • @hayatetobhiya6802
    @hayatetobhiya6802 2 ปีที่แล้ว

    ምክርሽ ከሞያሽ ይብለጥ አረካኝ እውነት ሞያ ያስከብራል

  • @በድርያየጃማልጅ
    @በድርያየጃማልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን እህቴ ጎበዝ ነሽ በርች እስከዛሬ ያሳለፍኩት ጊዜዬ ቆጨኝ ሙያ መማር ትቼ ቲክቶክ ላይ ስደክም መቅረቴ

  • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ
    @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ. ሴት. የኔቆንጆ. በርች

  • @kingkair6633
    @kingkair6633 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ነሽ ስራ ክቡር ነው እኛ አበሾች ስራ ስለምንንቅ ነው ሃላ የቀረነው

  • @SudanSudan-k8m
    @SudanSudan-k8m ปีที่แล้ว

    እሺ ውዴ እንማራለን ልክ ነሽ ምግብ የሚችሉ ልጆች ትንሽ ናቸው

  • @natsiinatsii6650
    @natsiinatsii6650 4 ปีที่แล้ว +1

    Berch yene wonderful .yumm ruzu merk yaswutal 😘

  • @uuu6182
    @uuu6182 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ ሰራሁት

  • @Semira-fp3pz
    @Semira-fp3pz 8 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ የተመረቀ ይሁን የኔውድ

  • @frdosemehammed2037
    @frdosemehammed2037 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ስወድሽ❤

  • @ሳራነኝ-ገ8ጀ
    @ሳራነኝ-ገ8ጀ 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባረክ በእውነት በጣሚ ወደድክ ምያሽን ምክርሽን

  • @AbebechMelaku-li2kt
    @AbebechMelaku-li2kt 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @senyewendmu5412
    @senyewendmu5412 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ ዋውዉ ዛሪ እኔ ሠራዋለዉ ብዙሙያተምሪለዉ ካቺ የኔ አሥተዋይ ዉድድድድነዉየማረግሺ

  • @ቃልአለብኝ-ሐ6ለ
    @ቃልአለብኝ-ሐ6ለ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ የኔ ዉድ ፈጣሪ እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @samerall2803
    @samerall2803 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእህትዋእኔከችብዙተምሪለሁ

  • @Max-ek9mp
    @Max-ek9mp 2 ปีที่แล้ว

    እውነትሸ ነው እህቴ ጎበዝ

  • @danitofa9462
    @danitofa9462 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ገበዝ ነሽ

  • @aellahkerim5119
    @aellahkerim5119 3 ปีที่แล้ว +1

    ያችን እየተከታተልኩት ባለሙያ ሆንኩኝ አመሠግናለሁ በርቺልን

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ባለሙ ያነሽ

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 ปีที่แล้ว +2

    ፀባያቸው ከባድ ነው ቅመም የማይወዶ አሉ

  • @AA-114
    @AA-114 4 ปีที่แล้ว +1

    The leaves you put are called bay leaves. Cook for one hour and 20 minutes but what is the temperature setting?. Thanks

  • @LouLou-cj9hb
    @LouLou-cj9hb ปีที่แล้ว +1

    ስወድሺ ምርጥ ባለሙያ እኮ ነሺ

  • @mimimi7296
    @mimimi7296 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እህታቺን እሺ ምክፍሽን ተቀብያለው ♥️♥️♥️♥️

  • @kokokko8695
    @kokokko8695 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ማሬ

  • @abrehettsehaye6622
    @abrehettsehaye6622 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ኣሳበድሽኝ
    በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @birtukanebre6244
    @birtukanebre6244 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ምርጥሰዉነሽ ደሞ ሲጥም ምግብሽ ወላሂ

  • @ሒወትነኝየወሎቀበጥ
    @ሒወትነኝየወሎቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ የኔምርጥ እኔም ካንች ብዙ ሙያ ተምሬለሁ በጥሩ

  • @ሜሮንገብርኤል
    @ሜሮንገብርኤል 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ዛሬ ሰራዋለሁ

  • @MurdyAlharbi
    @MurdyAlharbi 9 หลายเดือนก่อน

    ሀቢቢቲ ማሻአላህ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው አሁን እሞክረዋለሁ

  • @ghadaghada2686
    @ghadaghada2686 ปีที่แล้ว

    ልክነሺ

  • @shmseashmsea4547
    @shmseashmsea4547 4 ปีที่แล้ว

    ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ትክክል ነሽ ማር

  • @zየረሱልናፋቂ
    @zየረሱልናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣር ይጠብቅሺ ሀቢበቲ

  • @ኢማንሙሀመዲዉሎ
    @ኢማንሙሀመዲዉሎ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን እጂሺይባረክ ምክርሺምበጣም አሪፍነዉ

  • @የሰሜንሽዋልጅ
    @የሰሜንሽዋልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ

  • @wultaababa2482
    @wultaababa2482 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤wowww😊

  • @zenahyimer6684
    @zenahyimer6684 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሠግናለሁ ምክርሽ በጣም ልብ የሚነካ ነው እውነት ሥራሽም ይብለጠ

  • @bezuayehugashu6901
    @bezuayehugashu6901 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ጥሩ ብለሽናል ልብያለዉ ልብ ይበል ከምልሽ በላይ ዉድድ አደርግሻለሁ እህት

  • @አህላምቲውብ
    @አህላምቲውብ 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው ሚያሚያ

  • @ከበበይከበበይ
    @ከበበይከበበይ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል እኔ ምግብ መስራት እና የማዎቅ ፍላጎት ትልቅ ነዉ መዳሜ እራሱ በጣም ነዉ እምትገረመዉ ፍላጎቴን ስታይ ጓደኞቼ ገና በልጅነት ፊትሽን እዳታበላሺ ምግብ ስራ አመኚ ይሉኛል እኔግን እራሴንም ጠብቄ ሞያንም ለመማር በጣም እጥራለሁ

  • @alemetasew8517
    @alemetasew8517 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @jgggg2541
    @jgggg2541 4 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እውነት ነው የምትናገራው እኔ ብዙ አላውቅም ነበር አድስ ነው የመጣሁት የዱባይን ምግብ ስራ እርሜ ላንች ምን ልስራ ይወደድልያል

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 ปีที่แล้ว

    ነጌነዉ,የምሠራላቸዉ,ዋዋ

  • @MasiMasi-t5u
    @MasiMasi-t5u 9 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባክረክ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ፐ8ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ፐ8ኀ 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችሽ እኔም ብዙውን ካች ነው የለመድኩት ምክርሽ እራሱ ይመቸኛል

  • @fathumaali1560
    @fathumaali1560 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርች

  • @hawahussen2616
    @hawahussen2616 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ በጣም ያናዳል ልክነሽ🥰🥰🥰

  • @dayanlegesse4239
    @dayanlegesse4239 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እንዴት እንደሚያምር❤
    አንድ ጥያቄ መጨረሻ ላይ ከሰል እጨምራለው ብለሻል እና ምን አይነት ከሰል ነው? ለቀና መልስሽ አመሰግናለው🙏❤🙏

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 6 หลายเดือนก่อน

    ❤አጀሸየባረክ

  • @moatazkhider6676
    @moatazkhider6676 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክረዋለሁ

  • @8mohammedyas436
    @8mohammedyas436 ปีที่แล้ว

    እዉነት

  • @SamsungNew-h6s
    @SamsungNew-h6s 5 หลายเดือนก่อน

    አድናቄሽነኝ፣እጅሽ፣የባረክ❤❤💋🌹👍

  • @madina.mamuyi1420
    @madina.mamuyi1420 4 ปีที่แล้ว +1

    የኒ ማር ትክእል ነሽሠላምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ

  • @aminamohammed2332
    @aminamohammed2332 ปีที่แล้ว

    ሰራፈሊጊልኝ በምግብ ጎበዝ

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 ปีที่แล้ว +1

    እሺ እጀሸ ይባርክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @hanihanidejnecell1172
    @hanihanidejnecell1172 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ቆንጅት

  • @zemzemali2930
    @zemzemali2930 4 ปีที่แล้ว +1

    mashallah ejish yebrik mare

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ዐ8ሐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ዐ8ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት የኔ ውድድድድድድድ እውነት ብለሻል በጣም እናመስግናለን ሀቢበቴ በጣም ነው የወደድኩሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @woinshetgirma7
    @woinshetgirma7 3 ปีที่แล้ว

    Yena konjo gulbeteshen ywbarkeq tanashwb yestesh betatun yadelesh

  • @tensaygetaneh5400
    @tensaygetaneh5400 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አመሰግናለሁ አንቺ ለኛ ብለሽ ነው እንደዚህ የምትሆኝ ይነዳል አዎ ግን እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ ባለሙያ አአደረግሽኝ

    • @tglove9122
      @tglove9122 2 ปีที่แล้ว

      በጣምነ ውየማመሰግንሽ. አድረስሸን ባገኝ. ባወራሽ እህቴ. በጣም. እፍልግሻለው

    • @fatumatube6669
      @fatumatube6669 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እናመሰግናለን ማሪ

  • @apsaramobail6010
    @apsaramobail6010 2 ปีที่แล้ว

    ልክነሸ

  • @MmMm-bl4ee
    @MmMm-bl4ee 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ እህቴ ሞያ ብዙ ባይከፈለኝም ግን በደንብ አስከብሮኛል ዮቱዮብ እና ኢንስታግራም ላይ መማር ለሚፈልግ ብዙ ያንቺ አይነት ባለሞያዎች አሉ ተባረኩ ያወቀ ከናንተ ብዙ እየተጠቀመ ነዉ

  • @BirukAmanual
    @BirukAmanual 11 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ እወድሻለሁ ዩቲቤ ግን ዳዉሎድ አላረግ ብሎኝ ነው