ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር የመስገን ወንድሞች እህቶች እንኳን ደህና መጣችሁጥሩ ትምህርነተነው ከረጋታችሁ በጣም ደስ ያላል የምታስርዱበት ምንገድ በጣም ደስ ያላል የአድማጭችም እህታችነም እግዚአብሔር ያክብርሽ እርጋታሽ ደስያላል እህታችን እናመስግናልንየቤቱ ወራሽ ያድርጋን❤ አሜን ሁላችነንም ❤
ተተተ 🙏ትውሉዱን ከዚያ ከጨለማው ቤት ወደ ብርሃን እንዲመጡ እንዲድኑ ምክንያት በመሆናችሁ ደስ ይበላችሁ። ልብ ያለው ልብ ይበል ::የነፍስ ጉዳይ ስለሆነ እናንተን የሰጠንን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን። እንኳን ለቅዱስ ዮሃንስ የሹመቱ ዕለትና ለአዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ። ወንድሞች ሆይ በርቱልን።🌿🌿🌿❤️❤️❤️🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማል
የማታፍሩ ጉዶች
እኔ ጥያቄዬ የተቀረፀ ምስል እና ሥዕለ አድኖ የሚለያይ ይመስለኛል
አዎ ይለያያል። መለያየቱ እንዴት ጥያቄ እንደሆነ ማብራራት ትችያለሽ እህት?
Yche sofe yemetbal kerfat aswetwat
"የእኛ መሽራ ኩሪባቸው፣ በእንግሊዝ አናግሪያቸው።" በፊት በግዕዝ የተጻፉትን ተረቶች ታቀርቡ ነበር። እሱን ከእጃችሁ ስናስጥላችሁ ደግሞ በእንግሊዝኛ የተጻፉ የተረት መጽሐፎችን ማጣቀስ ጀምራችሁ? መቼ ነው ያገኛችሁን ማግበስበስ የምትተዉት? አባት የምትሏቸው ሀስተኞች ደግሞ አቤት አበዛዛቸው! የግዕዙን ውሸት መሸከም ሲያቅጣታችሁ ደካማ ጴንጤዎችን በእንግሊዝኛ ማጨናበር ጀመራችሁ? ማንም ደብተራና ራስታ፣ ቻይናና፣ህንድ፣መሃመድና ሸምሱ ለሳሉት ቆሻሻና ወራዳ ስዕሎች ስገዱ እያልከን ነው? በነገራችን ላይ እንግሊዝኛ ማጣቀስህ ወይንም iconography እያልክ ምሁር፣ምሁር መጫወት የቤ/ክርስቲያን አዋቂ አያሰኝህም። መንፈስህን የእግዚአብሔርን ቃል መግበው እንጂ ያገኘኸውን ግብስብስ አትመግበው።
አውሬው አፉን ከፈተ ተቃጠለ ነደደ ደነገጠ አወከው ምን ይሻልሐል ከውቀት ተቃጠል ተቀዘበዘ ቃሉን ሲሰማ ማንነትህ ነው
@@tigtig8146ሃይማኖተኛ ሰው ማለት ያገኘውን ኮተታ ኮተት ለቃቅሞ በሰውነቱ ላይ ተሸክሞ የሚዞር፣ሰውነቱን የማይታጠብ እብድ ሰውን ይመስላል። የግዕዙን ስናስጥላችሁ የእንግሊዝኛውን ማግበስበስ ጀመራችሁ። ደግሞ መቼ ነው ስእልን ለትምህርት ተጠቅማችሁ የምታውቁት? ሃይማኖታው ስርአተን (ritual) ለመፈጸም እንጂ። Representation ነው ትላለህ እንዴ? አሁን የማርያም ስዕል የመጽሐፍ ቅዱሷን ማርያምን represent ያደርጋል? የናንተ ስዕል አጋንንት እንጂ የእግዚአብሔር መንፈስ አያድርበትም።
Yade716: እና በየቪድዮው እንደ አንተ እየገባ ያልተገራ comment መፃፍ ነው አዋቂ የሚያሰኘው እያልከን ነው። እስቲ በአዲሱ አመት ራስህን መግዛት ተለማማድ፤ በሁሉም ነገር ላይ ጥልቅ ተብሎ የማይጠቅም እና የወረደ /ገለባ የሆነ ሀሳብ አይሰጥም። በስመ አብ...እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
እርኩስ መንፈስ ያሣደገው ከአባቱ ከስድብ ውጪ ምን ይማራል ባለጌ ካሣደገ አሉ እናቶቻችን
ልያስጓሯህ ነዉ 1 ሰባት ተጠመቅ
እግዚአብሔር የመስገን ወንድሞች እህቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
ጥሩ ትምህርነተነው ከረጋታችሁ በጣም ደስ ያላል የምታስርዱበት ምንገድ በጣም ደስ ያላል የአድማጭችም እህታችነም እግዚአብሔር ያክብርሽ እርጋታሽ ደስያላል እህታችን እናመስግናልን
የቤቱ ወራሽ ያድርጋን❤ አሜን ሁላችነንም ❤
ተተተ 🙏ትውሉዱን ከዚያ ከጨለማው ቤት ወደ ብርሃን እንዲመጡ እንዲድኑ ምክንያት በመሆናችሁ ደስ ይበላችሁ። ልብ ያለው ልብ ይበል ::የነፍስ ጉዳይ ስለሆነ እናንተን የሰጠንን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን። እንኳን ለቅዱስ ዮሃንስ የሹመቱ ዕለትና ለአዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ። ወንድሞች ሆይ በርቱልን።🌿🌿🌿
❤️❤️❤️🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ! አሜን! አሜን!
❤ ❤ ❤