የእኛ ቀናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 170

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 6 หลายเดือนก่อน +44

    ዳዊት አበሳ አንተ ሁሌም ጀግና ነህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ፈጣሪ እንኳን ቤተሰብህ እኛም ነን የምንኮራብህ❤❤🎉

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 6 หลายเดือนก่อน +44

    ዳዊት የተባረክ ልጅ እኔ እራሴ ተንቀጠቀጥኩ ኡፍ ገንይ ይባረኩልሽ ዳዊቴ አንበሳ ለተማሪ 100 አይሰጥም ቅዱሴ በሰላም እንኳን ደህና መጣህ ዳዊትእጅግ በጣም ጥሩ❤❤❤❤❤

  • @arditube7340
    @arditube7340 6 หลายเดือนก่อน +18

    ዳዊትየ የኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለህ ሁሌም ውስጤ ይንሰፈሰፍል ሳይህ ለምን እንደሆነ ባላውቅም🙏

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 6 หลายเดือนก่อน +10

    ዳዊት የልጄ ያህል የምወደውና የሚያሳዝነኝ ልጅ ነው ተባረክ በጸጋው በሞገሱ ጠብቆ ያሳድግህ

  • @EudyeydudydDdud7eurhru-ey2td
    @EudyeydudydDdud7eurhru-ey2td 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ዳውት ስወደዉ ወላድት ኣምላክ🥺🥰💝💝

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 6 หลายเดือนก่อน +12

    ገኒ እኮ ምርጥ እናይ ነች. እማ ኮሜታት እረፉ አራት ልጂ. ማዳደግ. ማስተማር ለቁም ነገር ማብቃት ቀላል አይደለም በጣም ጎበዝ ነች። ልጆቿም የተባረኩ ናቸው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 6 หลายเดือนก่อน +19

    ዳዊት የኔ አንበሳ❤💪እግዚአብሔር ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ የልጅ አዋቂ ነህ

  • @Azeb-ff4kf
    @Azeb-ff4kf 6 หลายเดือนก่อน +10

    97 እረረ ጀግና በጣም ጎበዝ ነህ።ዳኛዋ እንደገለፁት ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 6 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ቆንጆ ነው ያመጣኸው ዴቭ በርታ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ገንዬ

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 6 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነቱ ከሁሎችም ልጆጇ ዳዊት ዝምተኛ ነው በዛ ላይ ጎበዝ ነው ሌላዋችም ጎበዝ አይደሉም እያልኩ አይደለም ግን ዳዊት ሲያዩት የሚያሳዝን ልጅ ነው ለምን እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Betelhem-h3y
    @Betelhem-h3y 6 หลายเดือนก่อน +21

    ቅዱስን እንዴት ነበር እዛ ምናጋጠመክ ማትሪክ አሪፍ ነበር ወይ ብለሽ ጠይቂልንን እንኳን በደና መጣክ 🎉

  • @አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ
    @አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤ጎበዝ መቶ ጠብቆ ስለነበረጂ ከበቂ በላይ ነዉ በርታ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ዳዊት በጣም ጠንካራ አስተዋይ ልጆች ነው ያሉሽ ገኒዬ

  • @israelmesfin486
    @israelmesfin486 6 หลายเดือนก่อน +9

    ዳዊትዬ በጣም ጎበዝ ነው❤🎉🎉

  • @ayehualembekele9796
    @ayehualembekele9796 6 หลายเดือนก่อน

    Yene leji dawitiye endet endemwdih atakim enkwan geta redah ❤❤❤

  • @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
    @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዳዊት ይለያል እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ ልጅ❤❤❤❤🎉

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 6 หลายเดือนก่อน +2

    Dave bravo 👏🏽 🙌🏽 you got this.

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዳዊት ጎበዝ ነህ ለምንከፋህ ሀሪፍ ውጤት ነው በእርግጥየጠበከው100ከሆነ ቅርይልህይሆናልእንጅ አንተጎበዝነህ በርታ

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي 6 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ሚኒስትሪ በአንድ ዉጤት ነበር ያለፍኩት እናቴ ታማብኝ ከተማርኩት ያልተማርኩት ቀናቶች ይበዙ ነበር እክላስ ሁኘ እራሱ እማስበዉ እናቴን ነበር እናቴ አንች ከወደቅሽ እኔ ነኝ የማለቅሰዉ ትል ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አለፍኩ ትቸዉ ስደት መጣሁ ዱኒያ ይች ነች

    • @mariyammohammad5004
      @mariyammohammad5004 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢ዉይይይ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 6 หลายเดือนก่อน +4

    Bravo 👏👏👏 you worked hard 💪💪💪

  • @bezab
    @bezab 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ተባረክ

  • @Zumrajemal-v9q
    @Zumrajemal-v9q 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንደዚ ጎበዝ ልጅ ይስጠኝ❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 6 หลายเดือนก่อน +4

    ደቭ በጣም ጥሩ ውጤት ነው እኮ ቅር አይበልህ በርታ

  • @BitikoMelaku
    @BitikoMelaku 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ ገኒዬ በልጆችሽ ዘላለም ኩሪ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ገንዬ የድካምሽ ውጤት ነው እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብ1ቃልሽ❤

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 6 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ይላል ጎበዝ

  • @temimaseman4193
    @temimaseman4193 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትሉ አርአያ የሆናችሁ ቤተሰቦች ደስታችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዳዊትዬ ጎበዝ🥰👏መልካም ዕድል ለቅዱስም

  • @YonasGmichael-be7mw
    @YonasGmichael-be7mw 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አንበሳ በጣም ጎበዝ ዳዊትዬ እግዚአብሔር ያሳድግ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wusisu
    @Wusisu 6 หลายเดือนก่อน +2

    Well done Dawit🎉👏🏽🙏🏽

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Dave Jegna Nek Yemer Akoraken❤❤❤

  • @hawwii21
    @hawwii21 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ ቆንጆ አይዞህ ጥሩ ነው እሺ ተባረክ ❤

  • @HayetHayet-y7e
    @HayetHayet-y7e 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዳይቱ ጓበዝ ነህ በጣም የወንድምህም ውጤት ጥሩ እንዲሆን እንመኛለን❤❤❤❤

  • @Enbabafiori
    @Enbabafiori 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ezgabher ybarkacho eskene lujuchacho🙏🏾🙏🏾🙏🏾⛪️❤️❤️🌹le Dawit💐🥰👍

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ዳዉቴ💪💪ገኒ እኳን ደስአለሽ

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ🎉❤

  • @Fatemanurhussin
    @Fatemanurhussin 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geni besat yetefetenech werk nat yelgochon alem yasayat ❤❤

  • @meseretabeje3904
    @meseretabeje3904 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስንም ለዚህ ያብቃው ገኔኛ እናቴ

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 6 หลายเดือนก่อน

    ዳዊትየ በጣም ጎበዝ ቆንጆ ዉጤት ነዉ ያመጣሀዉ

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምወዳቸው ግን ሳላስበው እልቅ ነው ሚለው አጭር ነው

  • @mewdedlife7487
    @mewdedlife7487 6 หลายเดือนก่อน

    Egnam witet teknisobin tenadenal, awo socialm amarignam, bihonm gin 97.9 silametahu ✌🏼✌🏼✌🏼

  • @Meseret2023-zf8fg
    @Meseret2023-zf8fg 6 หลายเดือนก่อน

    Yetebareke batesebe abo egzyabehar selamacheune yabezau ❤

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 4 หลายเดือนก่อน +1

    እና ምን ይጠበስ የአሮጊት መጫወቻ ሆንን እኮ ለምን ዜሮ አያመጣም

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በርቺ ውዴ

  • @almazashebir5529
    @almazashebir5529 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊትዬ ትለያለህ እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ ሁላቹንም እወዳቹሀለው ዳዊትፐይለያል

  • @MakiTaye-io1uw
    @MakiTaye-io1uw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ewnetun nw egarawalw betam gobez slehone nw 99 mnamn bihon desylw nbr bertaln💪

  • @GelilaTsegaye-m8k
    @GelilaTsegaye-m8k 6 หลายเดือนก่อน

    ታየኝ እኮ የኔ entrance ዉጤት ሲለቀቅ ጌታዬ 🥺

  • @bsratokube3617
    @bsratokube3617 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dawit qonjo gobez lje neke ❤❤❤❤❤❤

  • @tihtinayejualgaw1788
    @tihtinayejualgaw1788 6 หลายเดือนก่อน

    gene tenanekachehale enda enate tinishi biyakbrushi teru neber lovely geni

  • @BruhalemAbayneh
    @BruhalemAbayneh 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam arif wetet new ene edate neber mametat yemifeligew gn alihonem tadelehal enateh tedesetalech

  • @zinashTsegaye-y3k
    @zinashTsegaye-y3k 6 หลายเดือนก่อน

    ገኒ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 6 หลายเดือนก่อน

    congratulation about your son result ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbayinehHailemariyam-xv7go
    @AbayinehHailemariyam-xv7go 6 หลายเดือนก่อน

    ማሪያምን ገኒ እየቀነው ነው ስነስራት አዴት ደስ እደምትሉ እስኪ እኛንም ጋብዙን

  • @GRu-dr8fi
    @GRu-dr8fi 6 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ጀግና ነህ❤❤❤❤❤😘

  • @tsinattsinat-nn9mj
    @tsinattsinat-nn9mj 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sewedachu❤❤❤❤ enkuan dese alen alachu

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 6 หลายเดือนก่อน

    woww gobaze aref wexate new bareta Daweti❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 6 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎉🎉

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 6 หลายเดือนก่อน +7

    ገነት ካንቺ ልጆችሽ የበሰሉ ናቸው

  • @TnbiteMam
    @TnbiteMam 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዳዊት ከሌሎች ልጆችሽ እሱ ዝም ያለ ነው ስወደው ለም እንደሆነ ባላቅም ሳየው በጣም ነው ሚሳዝነኝ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ሁሉ

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 6 หลายเดือนก่อน

    የባቢን እየጠበቅን ነው

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 6 หลายเดือนก่อน +1

    Davye betam arif new gobez genye pls davon Atechagniw babin endiyastena hasabun sebsebo endiyatena

  • @AnielRedu
    @AnielRedu 6 หลายเดือนก่อน

    አመቤቴን ዳዊት መከታ የሚሆን ልጅ ነው ❤

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት ፍቅር በተለይ የአባታቸው

  • @serkalmargaws6300
    @serkalmargaws6300 6 หลายเดือนก่อน +1

    geniye, hulgize saki mechereshachewen yasamerelesh

  • @tiit9037
    @tiit9037 6 หลายเดือนก่อน

    Dawit is the best ❤❤❤❤

  • @TasyRama
    @TasyRama 5 หลายเดือนก่อน

    እኔደዚህ እጎረሱ ነው ስራ የጣነው

  • @ruthkebede2731
    @ruthkebede2731 6 หลายเดือนก่อน

    Eyesus yadenal ❤

  • @BetselotTemesgen-k5t
    @BetselotTemesgen-k5t 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lk neh social yehone sitet alehu ene erasure yaltebekut wete new yametahut

  • @nawawihabib5923
    @nawawihabib5923 6 หลายเดือนก่อน

    Aman ነኝ

  • @yaredgetachew-gx4sx
    @yaredgetachew-gx4sx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት አምጥቼ እንዳለፍኩ ብታቅ ምንም አትልም ነበር ማለፊያው 40 ያመጣሁት 48

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 6 หลายเดือนก่อน +1

    100 ነው ቅር ያለህ አይዞህ አባቴ

  • @RodasYitbarek
    @RodasYitbarek 6 หลายเดือนก่อน +1

    Daweti is smaret❤

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 6 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤

  • @MoG1983
    @MoG1983 6 หลายเดือนก่อน +2

    This days kids r not satisfy much but teach n train zm to accept what zy got n work then be thankful u did z best u r z guy who study n take z exam by ur self not coping be happy I proud of u u did a wonderful job my son also take z same respond (99.6) zn he enjoys after he gets famils n friends call n meet ur friend celebrate. This is z beginning not z ending. Now u open z apportunaetes of success. Congratulations 🎉

  • @Yorda697
    @Yorda697 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mulareeee❤❤❤❤❤

  • @arditube7340
    @arditube7340 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ዴባቢ ማኒስቲር ተፈታኝ የሆነው???

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RodasAnchinalu
    @RodasAnchinalu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Percentile mean dat የሁሉም ተማሪዎች statistics ተሰርቶ በመቶኛ የሚመጣው ነው average ግን የተፈተናቸው የትምህርት አይነቶች አማካይ ውጤት ነው።
    So ትክክለኛ የማለፊያ ውጤቱ አማካዩ 84.86 ነው።🙏

  • @relaxing1237
    @relaxing1237 6 หลายเดือนก่อน +8

    Bro got 97 and he mad I got 87 I was the happiest person in the world

  • @Teddthegreat
    @Teddthegreat 6 หลายเดือนก่อน +1

    Gani bamariyam kabatachaw gar taraku

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 6 หลายเดือนก่อน

    Midiya lay edezih megures bizum dess aylim

  • @Abay-p7i
    @Abay-p7i 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @munasirajeat7858
    @munasirajeat7858 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @SamKoke-b5q
    @SamKoke-b5q 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዳዊት ቁጭ አባቱን ይመስላል ! ትምህርቱም እንዳባቱ ቀለሜ !

  • @TigistYo-oe6ng
    @TigistYo-oe6ng 6 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ChristinaSolomon-y9r
    @ChristinaSolomon-y9r 6 หลายเดือนก่อน

    LUEL'S IS OUT TOO

  • @begeta8313
    @begeta8313 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይ እዚህ ቤት ስነስርዓት የሚባል ነገር የላቸውም ከአባታቸው ጀምሮ አምጣው እያለች ያስጮሀታል ውይይ ወንድ ልጅ እናቲቱም የድሮዋ ደርባባ አሁን በጣም ቀለለች

  • @hilenataddese9598
    @hilenataddese9598 6 หลายเดือนก่อน

    Yemitay esu aydelem yametawu eko 84 new percentil 97.2 gn tru wutet new 84

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 6 หลายเดือนก่อน

    Mendwnew???...

  • @workinehshuramo272
    @workinehshuramo272 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kedusen sele koyitaw teyikut

  • @yeabtsegatsehay-c8g
    @yeabtsegatsehay-c8g 6 หลายเดือนก่อน +1

    enkuan des alek alachu dawit bexam xru wuxet newu berta lelelochum melkam edl bertu

  • @Janette-b4j
    @Janette-b4j 6 หลายเดือนก่อน

    Hii❤

  • @mulu216
    @mulu216 6 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒግንለሀይማኖትሽያለሽክብርደስይላል

  • @fenan-x7e
    @fenan-x7e 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yekdusin yasalefewn likekuln

  • @HawiWiha
    @HawiWiha 6 หลายเดือนก่อน

    Ere geni ye ethio IQ silkachew lmndnew mayseraw eh?

  • @zionMoges
    @zionMoges 6 หลายเดือนก่อน +1

    dawit enkuan des aleh🙂

  • @yaredgetachew-gx4sx
    @yaredgetachew-gx4sx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ግን ለምንድን ነው የሁላችሁም የአባት ስም ሙሉጌታ የሆነው

  • @umuselwa6020
    @umuselwa6020 6 หลายเดือนก่อน

    97

  • @nawawihabib5923
    @nawawihabib5923 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 hahahaha😅😊👍

  • @mamush-d4s
    @mamush-d4s 6 หลายเดือนก่อน +1

    ka abete gaha setonw batam dise yilahli