ከቁመትሽ ጋር ቦርጭሽ ያስጠላል||እንደዚህ ሆነሽ አብሬሽ አልሄድም አፍርብሻለሁ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 186

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 25 วันที่ผ่านมา +24

    ገና የሁለት ወር አራስ በዚህ ልክ መናገርህ በጣም ይከብዳል ምን ሆነህ ነዉ የአምስት ወር ብትሆንም እንዲህ ልትናገራት አይገባም ልጅን የመሰለ ፀጋ ፈጣሪ በሆዷ ዘጠኝ ወር አስቀምጦ ነዉ የተወለደዉ ደህና ሰዉ ትመስለኝ ነበር ባጠቃላይ ቀልድም ፕራንክም አይደለም ምክር ነዉ አልክኮ ያ ማለት የምርህ ነዉ ለፕራንክ አይደለም ጥሩ አልሰራህም እየሰበርካት ነዉ 😢 በጭራሽ ልክ አይደለህም ደሞ ልክ ነኝ ትላለህ😢 በጣም ደፋር ነህ የኔ ቆንጆ ቀሚስ ነገሮች ልበሺ ራስሺን ጠብቂ ግን አሁን ይጠፋል እንዳትጨነቂ በቃላቶቹ ከተጨናነቅሽ ሰዉነትሽ ይበላሻል

  • @abdulfattar6975
    @abdulfattar6975 25 วันที่ผ่านมา +83

    ቤቲ አስቢበት ቀልድ አስመስሎ እየነገርሽ ነው😂🙈

    • @HalwyaTube
      @HalwyaTube 25 วันที่ผ่านมา +1

      😂

    • @AdanechiDniku
      @AdanechiDniku 25 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል 😢😢

    • @ሁሉምበጊዜውሆነ
      @ሁሉምበጊዜውሆነ 25 วันที่ผ่านมา +1

      ቱ የተመታሽ

    • @mbet1840
      @mbet1840 25 วันที่ผ่านมา +1

      ገና አራስ እኮ ነሽ ቤትየ አሁን ትቀንሻለሽ ከልጆች ጋር ጎበስ ቀና ስትይ ስለምትውይ እስፓርት ማለት ነው❤❤❤

    • @zematube8985
      @zematube8985 25 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 25 วันที่ผ่านมา +48

    እሷምኮ ፈልጋው አይደለም ደሞ አራስ ነች አይባልም ለቀልድም ቢሆን ይሰማታል

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 25 วันที่ผ่านมา +34

    የኔ ቆንጆ ደግሞ ምንም ብትሆን ያምርባታ ቆንጆ ነች

  • @sartt3754
    @sartt3754 25 วันที่ผ่านมา +24

    ስታሳዝን. ንግግሯ ደስትለኛለቺ የተረጋጋቺ።ደርባባ ነት ነዋት አራስ ናት ❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 25 วันที่ผ่านมา +12

    አቤላ ቀለድም ቢሆን አይባልም ቤቲዬ ትክክል ነሽ ቆጅዬ ነሽ

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 25 วันที่ผ่านมา +10

    አቤት ለዩቱብ ገንዘብ እየተባለ ሞራል የሚነካ
    ፍራንክ አታድርጉ ቤቲዬ ትዕግስትሽ በጣም ይደነቃል አንደኛ ነች በርች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 25 วันที่ผ่านมา +23

    እናሳድጋቸው አይከፈልበት

  • @SaadaNurii
    @SaadaNurii 25 วันที่ผ่านมา +12

    አዎ ሴት ስትወልድ ሰውነት ይጨምራል አይዞሺ🎉🎉🎉🎉

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 25 วันที่ผ่านมา +10

    እሔማ ኘራንክ አይደለም እውነት ነው ለማንኛውም እዳይደገምህ አራስ ናት ደነገጠች የኔ እናት ቤቲዬ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 24 วันที่ผ่านมา +8

    ቤቲዬ ዝም በይው አትስሚው ቆንጆ ነሽ .. ቀስ ብለሽ ትቀንሻለሽ አትጨነቂ 🥰 🥰 🥰
    አቤል የራስህን ቦርጭ አጥፋ መጀመሪያ 😂 አንተ ቦርጫም 😂

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 25 วันที่ผ่านมา +15

    ወንዶች ግን በሴት ስስ ጎን መግባት ስትወዱ /ስታሳዝን የኔ ፀባየ ሰናይ🎉

  • @jaydream6179
    @jaydream6179 24 วันที่ผ่านมา +2

    አቤላ ሰት ልጅ ስትወልድ ትወፈራለሽ አውን ውጭ በምትወጣ ሳት ትከሳለች የእኔ እናት አታስደግጣት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰናይትትግስቱ
    @ሰናይትትግስቱ 25 วันที่ผ่านมา +10

    አቤላ አስተዋይ አልነበርከም ምን ነካክ የማይባል ነገር አይባልም

  • @ሠመ
    @ሠመ 25 วันที่ผ่านมา +6

    ምርጦችየ እንካን በሰላም መጣቹ ❤🎉አየ ቤቲ ቻይዉ አች ብቻ ፖራክ ልታረግ ሆ ጉድሽ😂😂እና የወልድ ስለሆነ ምንም አደለም እደዛ አትበላት ገና አራስ ናትኮ ቀስ እያለ ይቀንሳል❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 25 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ያምርቢታል ውፍረቱ ደቦጭዬ አቤላ ዋ😂😂😂😂

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 24 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ንግስት❤ የአንቺ ትግስት ሁሌም ይደንቀኛል🥰
    ፈልጋ ላላመጣችው ውፍረት በዚህ ደረጃ መወቀስ የለባትም!!!

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 24 วันที่ผ่านมา +2

    መላጣ አያስብ ካሰበ 😂😂😂አይዝሺ ቤቲ ❤❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh 24 วันที่ผ่านมา +3

    አስቢበት ቤቲ አረቦች ወልደው በጣም እራሣቸውን ይጠብቃሉ እኛ ብዙ ጊዜ ከወለድን እንጎሳቆላለን በጣም ስህተት ነው የምንሰራው ከወለዱባት ደቂቃ ጀምረው እራሣቸውን የሚቆጣጠሩ ብዙዎች አሉ መንቀሳቀስና ክብደትሽ እዳይጨምር ማድረግ ትችያለሽ በርቱ

    • @LeylaButajira
      @LeylaButajira 23 วันที่ผ่านมา

      ትክክል❤❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 25 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም የዉ ያማረባት እደዉም 😢ምን ትመስላለህ አተ እራስህ

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 25 วันที่ผ่านมา +6

    Please don't say like this she is very humble

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቤቲዬ ❤ በጣም ነው እምታምሪው የአነጋገርሽ ለዛ ሲያምር አቤላ ምክርም ቢሆን አይባልም ።

  • @yehasatenat7158
    @yehasatenat7158 25 วันที่ผ่านมา +3

    አሁን ይጠፋል ቤቲዬ አይዞሽ ❤የኔ ደርባባ አቤላ ጥሩ አላደረክም ለዉስጧ ጥያቄ ነዉ የፈጠርክባት

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 25 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂 ቤትዩ እያዋዛ እየነገረሽ ነው አራስም ስለሆንሽ ነው

  • @MakDas-q6h
    @MakDas-q6h 25 วันที่ผ่านมา +7

    የምር አይባልም አቤላ
    ስታሳዝን

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 25 วันที่ผ่านมา +4

    ቤቲዬ የኔ ውድ አቤላ ቆይ😂

  • @makedstilahun5578
    @makedstilahun5578 25 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ ቤቲዬ ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 21 วันที่ผ่านมา

    ስትወልጂ ግን ግዴታ መታጠቅ አለብሽ😊 መቸውም አይጠፋ ምን ያህል እስፖርት ብሰሪ. መዳኒቱ ማሰር ብቻ ነው ከወሊድ በሆላ

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 25 วันที่ผ่านมา +4

    የቤቲ ትግስት ግን በስማም በሷ ቤት እራሴን ሳልኩት ማሪያምን አቤላ አኔ በሷ ቦታ ብሆን እስካሁን እኳን አተን ቤቱን በሙሉ አደባልቄዋለሑ የሰጠችህኮ ወረቅ ልጆችን ነው ለራሷ ካልከበዳት አተ ምን አስጨነቀህ ባህሪዋ ብቻ እጀራ ነው በስማም

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢አይ ወንዶች
    ለማንኛውም መስዬ አስቢበት እራስሽን ጠብቂ❤❤❤ትምህርት ነው ለኛ❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 24 วันที่ผ่านมา

    እርግት ያላችሁ ደስ ስትሉ በርቱ ቤትዬ ምንም ብኮኝ ያምርብሻል❤🎉

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 25 วันที่ผ่านมา +4

    ቤትየ ትእግስትሽ እኮ ታድለሽ

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 25 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ማር ካሁን ቡሀላ ምግብም ደምትበላ አይመስለኚም በስቀቀን ዉፍረትኮ ማንም አይፈልግም ግን ከመዉለዲ ጋ መምጣቱ ግዲ ነዉ

  • @TgstTega
    @TgstTega 25 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነቸ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 25 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ በደብ ፖራክአርጋት ቻናላቹ ይቀሳቀስ ሰው ሰውሲያለቅስ ይወዳል በርቱ ቤቲአይዞሽ

  • @samtekeba3520
    @samtekeba3520 25 วันที่ผ่านมา +2

    🛑👉ሠላም እንዴት ናቹህ ድንቆች ሁሉ መልካም ነው ,, ይሄውልህ አቤላ አንዳንዴ ለቪድዮ ግብአት ወይም ለቀልድ ተብለው የሚሰሩ ኮንተንቶች ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል ምክንያቱም ያን ያህል ደግሞ ሚስቶቻችንን እናውቃቸዋለን ማለት አይቻልም ለምን እየተከፉ ግን ባለማስመሰል የሚያልፉት ጉዳዮች አሉና እንደዚህ አይነቶች ቪዲዮ ላይ ጥንቃቄ ይደረግ ሳይናገሩ ይሁን ብለው ስቀው እያለፉ ቢሆንስ ,, ሴትን ልጅ ነፍሷን ( ውስጧን )ነው ነው መውደድ ማድነቅ ያለብን ምንም የማያምርባትም ቢመስልህም እንጂ ሁሉም #ሴቶች_ውብና_ድንቅ_ፍጥረቶች ናቸው ,, ያኔ By default ኮንፊደንሷ ይጨምራል ለማለት ነው ተባረኩ አመሰግናለሁ ።🙏

  • @woinatruewha2261
    @woinatruewha2261 23 วันที่ผ่านมา

    2 ወር እኮ በጣም ገና ነዉ አሁን exercises ለማድረግ ገና ናት ማጥባት በራሱ ለመቀነስ ይረዳል በቀልድም እንደዚ አትበላት። ማሰር ደግሞ የማይመቸዉ ሰዉ አለ ተረጋጋ በጣም ተሳስተሀል ቃላቶቹ ራሱ ጥሩ አይደሉም ። postpartum depression አለ take care of her እንዴ ። ተዘረገፍሽ ምናምን ይቅርታ ጠይቅ በጣም ገና ነህ ካንተ አይጠበቅም ። እንዴት አይነት መልካም ሴት ነሽ።

  • @wifi2700
    @wifi2700 25 วันที่ผ่านมา

    መብሩክ 30k🎉🎉🎉❤

  • @mawaysh
    @mawaysh 24 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነው በአራሥ ቤት ነው ጥንቃቄ የሜሥፈልገው ሰውነታችን አንዴ ከተለጠጠ መመለሱ ከባድ ነው አራስ ስለሆንሁ መፈር አለብኝ ብለሽ አታስቢ ጥሩ አድለም አስቢበት

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 25 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ እናም ወፍሬለሁ እንኮን ባሌ ብሎኝ እድሁም ይከፋኛል አቤላ ነፍስህ አይማርም😂

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 25 วันที่ผ่านมา

      ታድለሽ ዉደ 😢እኔ ለምን አልወፈርኩም በስደት ስለወለድኩ ስላልታረስኩኝ መሠለኝ 😢 መወፈር እፈልጋለሁ ባለቤቴ መቸ ነዉ የምወፍሪዉ እያለ ሲቀልድ የእዉነት በጣም ነዉ የሚሰማኝ ግን እደተሰማኝ አላስነቃም ወላ

    • @iam-amhara
      @iam-amhara 24 วันที่ผ่านมา

      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ የኔ ውድ አይዞሽ ህይወት እደዚህ ናት አንዱ መወፈር ይፈልጋል አንድ መቅጠን ብቻ የሁላችንም ፍላጎት አንድ ነው እኔ አንዱን ልጄን እዚህ ሳኡዲ ነው የወለኩት ጭራሽ አልታረስኩም ግን ወፍሬለሁ

  • @AdasBbmAM
    @AdasBbmAM 24 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ቤቲ ትግስትሽ እጅግ ነው የሚገርኝ ሁሌ አቤላ እኔ ብሆንማ እንደው ወንበር አንስቸ ጭኘብህ ነበር 😅😅 እኔ እጅግ ጠንካራ ሰራተኛ ለባሏ ታማኝ ሴት ነኝ. ግን ትግስት የሚባል ነገር ጭራሽ አልተፈጠረብኝም እረ መላ በሉኝ ወገን ሲስተም ካለው ለመልመድ ትግስትን

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @ethio4sweets529
    @ethio4sweets529 24 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ወንድ🙆 ሁሉ እንደማውራት ይቀል ይመስላቸዋል አራስ ናት ተዋት

  • @ፋጢማኢብራሂም
    @ፋጢማኢብራሂም 25 วันที่ผ่านมา +11

    መቼም እኮ ውሸት የሚያወራና አስመሳይ የሆኑት ሰዎች ሰብስክራይባቸው ብዙ ነው ይሄንን ቤት እናሳድገው ሰብስክራይብ እናድርጋቸው

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 25 วันที่ผ่านมา +3

    ቤቲየ ስታሳዝን

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 22 วันที่ผ่านมา

    ወይ ገድ ወንዶች በጣም ተሚያሳዝን ጭንቅላት የወረደ አስተሳስብ ነው ያላቸው በጣም አፈርኩብህ ፕራንክ ብለክ እንደዚህ አይነት disraspcet አይነት ፕራንክ አይደረግም የሰጠችህን ልጅ አስብ ልጅ ያለ ቦርጭ አይገኝም

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድ ሰረሃት ሚስኪን ነፋር አይዞኝ ቤትዬ❤

  • @Uyt432
    @Uyt432 21 วันที่ผ่านมา +1

    አአይ ማይኩ እስዋ ላይ አይደለ😮

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 25 วันที่ผ่านมา +3

    ማነውአደኔኳመትለማበብ
    የመጣላይክአርጉኝ😂

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 25 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት ሰርአት ያላት ሚሰት ነች ግን በሂደት ይሆናል ማሰብ ያለብህ ካልበላች ወተቱ ከየት ይመጣል አይ ወንዶች እናተ ምን አለባችሁ

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 24 วันที่ผ่านมา

    ቤቲዬ አይዞሽ አቤላ ገና አራስ እኮናትኝ ሌሽ እደዚህ ትላለህ

  • @BekiTesfa-ew8fy
    @BekiTesfa-ew8fy 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም አስቀያሚ በውነት ይደብራል ገገማ ነክ የሆንክ ሰገጥ ስታስጠላ ቤቲዬአይዞሽ ቀስ እያልሽ ትቀንሺያለሽ አንቺ ልክ ነሽ

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 21 วันที่ผ่านมา

    ይህ ነገር prank ነው ብየ አላምንም ሆ😂😂😂😂

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቤቲቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @seni-t2d
    @seni-t2d 23 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ወንዶች ቦርጭ አይወዱም ብዞቹ በቀልድ መልክ ይናገራሉ ለማነኛውም በሂደት ትቀንሻለሽ

  • @abissinia6140
    @abissinia6140 24 วันที่ผ่านมา

    ዝንበይ እነዳትናደጂ የኔ ድንቡሽብሽ እንዳልሽዉ ንፋስ ሲያገኝሽ ትቀንሻለሽ

  • @seadi5
    @seadi5 25 วันที่ผ่านมา +1

    እስፖርት ስሪ ቤቲ የአጭር ወፍር
    ያስጠላል ስትወልጅ መታጠቅነበረብሽ ቀልድ አስመስሎ እየነገረሽነው

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 25 วันที่ผ่านมา

      እኔ ማሰር ምበለውን ነገር አለውቅም እንዴት ነው ምተሰረው ሹክ በይኝ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 25 วันที่ผ่านมา +2

    አራሰ ነች እኮ ሚሰትህ ሰናይ ጸበይ ነች

  • @SENYOB
    @SENYOB 24 วันที่ผ่านมา +1

    ገና አራስ እኮነች ፎ🙄🙄🙄

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 23 วันที่ผ่านมา

    የልቡና የነገርሺ በቀልድ አሰመሰሎ እሺ ብለሺ እራሰሺ ላይ ሰሪ አትከራከሪ ያለዛ ሌላ ሴት ይይል የደርሰበት ይወቀዋል

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 24 วันที่ผ่านมา

    አቤልን በቦስክ ነበር ማለት 😂 እኔ እራሱ አረብ ሀገር ከመጠው አንስቶ ቦሮጭ እየወጣብኝ አስቸግሮኛል ውጭ ስለማልወጣ ከባድነው // የቦርጭ ማሰራ አለ እህቴ ይህ ግዥ እና ልበሽ እማ ❤❤❤

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 23 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂 wunatihin now😂😂😂

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 24 วันที่ผ่านมา

    የኔደባካ ስወዳት❤❤❤

  • @fyfy5900
    @fyfy5900 24 วันที่ผ่านมา

    ፕራንክ እያላችሁ የልባችሁን የምትናገሩ ሰዎች ግን 😏

  • @beniman4943
    @beniman4943 22 วันที่ผ่านมา

    Abela kelbh edalhuen yasetwekal betam nw metwedat😂😂😂

  • @fahedali632
    @fahedali632 24 วันที่ผ่านมา

    ቤቲየየኔማር❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 23 วันที่ผ่านมา

    ማሪምን ግን ትህትናዋ ሁሌም ትገርሚኛለሺ ጫዋ ናሺ እወድሻለው ግን ቀሰብለሺ ቀንሺ እሸ ውዴ

  • @ghgj995
    @ghgj995 24 วันที่ผ่านมา

    ሚሰኪን እበዋ ደሞ ቅርብነው❤❤❤❤

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 25 วันที่ผ่านมา

    እደዝህ አታድርግ ውውድሜ ፈልጋ አይደለም እስቦርት ስሪ እህቴ ወዶች እዲህ ናቸው ስከጥኑ ቀጠናችሁ ስወፍሩ ወፈራችሁ

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 25 วันที่ผ่านมา +3

    Well come

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 25 วันที่ผ่านมา

    ቤቲ እኔ ወልጄ እመቤቴን ያረሰኝ እንኳን የለም በራብ ነዉ አራስነትን የጨረስኩት ግን ማርያምን ሰዉነቴ በጣም ነበረ የወርኩት ከሶስት ወር ቡሀላ ሙሽሽ ብዬ ሽንቅጥ ነዉ ያልኩት አሁን አጠይቂኝ አንድ ቁጥር ነኝ

  • @Selina6648
    @Selina6648 24 วันที่ผ่านมา

    አይይይ ወንዶች ያንተ የሚለየው ፕራክ መሆኑ ነው ግን የሁሉም ወንዶች እይታ ነው አንተም በልብክ ያሰብከውን ያየከውን ነው በፕራንክ ሙድ የመጣከው 😅😂😅😂 አይይይ ወንዶች ዛሬ አልተመቸኝም አሳዘነችኝ እንዴ ገና አራሰ እኮ ናት ሚዲያ ላይ አታሰገምታት በማርያም 😢እንደዚህ አይባልም ተመልካቾችን ቀንሺ በልዋት አይባልም 😢

  • @roseelias6098
    @roseelias6098 25 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ገና አራስ ነች❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 25 วันที่ผ่านมา

    ገናነች እኮ አራስነች
    በጊዜ ሂደት ይስተካከላል የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ❤

  • @BasmaBasma-ji9pd
    @BasmaBasma-ji9pd 25 วันที่ผ่านมา

    እናሳድጋቸው ቅመሞች❤

  • @Fatumamohammed-d2i
    @Fatumamohammed-d2i 25 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ትህትናችሁን እወደዋለሁ ግን ሰብስክራይባችሁ ከፍ አይሌም እረ እናሳድጋቸው

  • @abuktenaw3283
    @abuktenaw3283 25 วันที่ผ่านมา +1

    Yena konjo selemnm atchemeki tikenshalesh atasebi atibi neshe aras nesh

  • @haniyoutube
    @haniyoutube 24 วันที่ผ่านมา

    My Gondar zeme beyew edsmew 😂❤

  • @msaye-fetene
    @msaye-fetene 25 วันที่ผ่านมา +1

    ለቀልድም ቢሆን አይባልም አቤል 😅

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju 25 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ትቀንሳለች ከልጆችጋ ስትሯሯጥ

  • @bezuayhuabera2914
    @bezuayhuabera2914 24 วันที่ผ่านมา

    Aye aye endatewefere herashe lemehemere tesaseteshale awen enkoan arasenete new gen keneshe wedefete eshe beteye endatekeyeme ema❤❤❤

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 23 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን እኔ ልክ እደወለዲኩኮ 35ኪሎ ነው የሆኩት ሌሎቹን ስይ ግን በቃ የታጀበ በሬ ይመሥላሉ ረምኑን እየበላችሁትነው ለቀጠይ እኔም ልዘጋጂ😂😂😂

  • @SaraBerehe
    @SaraBerehe 25 วันที่ผ่านมา

    እስከ አመት ግድ ነው አይዞሽ አትስሚው ውዴ

  • @magnessmagness6555
    @magnessmagness6555 25 วันที่ผ่านมา

    ቤቲዬ❤❤😂😂

  • @gfg4073
    @gfg4073 24 วันที่ผ่านมา

    ውፍረት በሽታ ነው ቤትየ ምን ምግብ በልተሽ ቀዝቃዛ ውሃ አጠጭ ለብ ያለ ውሃ ጠጭይ ምሙት ይላል ባርጭ ቅባት ነው ።

  • @hirut6520
    @hirut6520 23 วันที่ผ่านมา

    Betiyeee እኔ ብሆን ኖሮ ፊቱ እንጀራ አምጥቼ ጎረስ ጎረስ ጎረስ ነበር ማደርገው

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 25 วันที่ผ่านมา

    አረ ልክ አይደለህም ወላሂ

  • @fahedali632
    @fahedali632 24 วันที่ผ่านมา

    አቤላ ብራክምቢሆን ለስሜቷ ተጠቀቅ አራስነችበዛላይደሞ

  • @rutaanjelo7332
    @rutaanjelo7332 22 วันที่ผ่านมา

    ወይአበሻ ፍራክ ለኛ አይሆንም እውነት ነው አይባልም

  • @RuhamBelay-q6g
    @RuhamBelay-q6g 25 วันที่ผ่านมา +1

    አይበልም ገና አረስ እኮ ነች ወገቧም ኡልፀናም

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ 24 วันที่ผ่านมา

    ጥንቃቄ ያስፈልገዋል

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
    @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 24 วันที่ผ่านมา +1

    እራስ መላጣ ሰው ተንኮለኛ ነው አራስ ነች ምን ይመስላል በጌታ

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 25 วันที่ผ่านมา

    ቢቲ ያሳዘነይው😢❤😂

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 25 วันที่ผ่านมา

    ቀኘራክ ብሎ እየነገር ሽ ነው እማ
    አተደግሞ የሚደርብር ቃል አትናገር በስላሴ ስም ያምሀል እንዴ እንኳን እሷን እኔም ደበርኝ ኢጭ

  • @Helenh809
    @Helenh809 22 วันที่ผ่านมา

    አራስ ናት እኳ እንደዚ አይባልም እሽ ይቅርታ ተይቃት

  • @BosieWorku
    @BosieWorku 23 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 24 วันที่ผ่านมา

    እውነቱነው ኦባሳጆን መስለሻል አቤላ ልክነህ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 24 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @hanakebede8982
    @hanakebede8982 25 วันที่ผ่านมา

    Ere tew yegd lijun sitayeba yirebatal mebilat alebat yarasbet wiferet ende arefa new sitweta tikesaleche atasib

  • @mestawotdesta174
    @mestawotdesta174 25 วันที่ผ่านมา

    Gin Lemdinew ?? Edezih Mahon ??enem 2 Lejoch alugn 2 amet 5 wer ena 3. Wer alugn gin. Yewldku alemeslm

  • @MeriBest-q7t
    @MeriBest-q7t 25 วันที่ผ่านมา +1

    ንግግርህ ግን ልክ አይደለም ስሜትዋን አትጉዳ ይደብራል

  • @የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ
    @የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ 24 วันที่ผ่านมา

    ይቅር ይብልህ እመጫት ናትኮ