የዲሽታግና አቀናባሪ አሌክስ ይለፍ ምን ይላል? Mabriya Matfiya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 602

  • @Belle-jv8nm
    @Belle-jv8nm 3 ปีที่แล้ว +101

    ምቀኛ ዶላር ሲባል አይንህ በራ ይህ ጋዜጠኛ ደግም አቃጣሪ አለቅላቂ

  • @mimim9982
    @mimim9982 3 ปีที่แล้ว +132

    አቤት የኔ ጌታ ሀበሻ በየት በኩል ይለፍልን አንተ ላፒስ የሚባለው ግን ላፒስ ሳትሆን ክብሪት ነህ መቼም አንድ ስው ሊያልፍለት ሲል ምቀኛ አይጠፋም እረ ተዉት ልጁ ይለፍለት ስንት ስቃይ ያየ ልጅ ነው ተፋቱት እስቲ

    • @ኤልሻዳሄ
      @ኤልሻዳሄ 3 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክላጲስ ሳይሆን ዳስተር ነው

    • @ኤልሻዳሄ
      @ኤልሻዳሄ 3 ปีที่แล้ว +2

      ምን ይመስላል ዳስተር የምቀኛ ወሬ ይዛ ሲመጣ አያፍርም

    • @ኤልሻዳሄ
      @ኤልሻዳሄ 3 ปีที่แล้ว +3

      ማርያምን ያስታውቅበታል የቅናት ንግግር መሆኑ አስሬ ገባክ አይደለ ይላል ምን ይመስላል ውሻ ጥፋ ከዝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +1

      🔴🔴በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::

    • @sintuwerke3830
      @sintuwerke3830 3 ปีที่แล้ว +3

      ይሄየምቀኝነት ነገር አይደለም እሱ የለፋባት የስራው ውጤት ነው ቢያን መመሰጋገን መከባበር አለብን ነገሮችን በተቃራኒ ብቻ ማየት ጥሩ አይደለም

  • @jedasalma4789
    @jedasalma4789 3 ปีที่แล้ว +66

    ለመሆኑ ከድሮ ጀምሮ ዘፍኝ እራሱን እንጂ የሙዚቃ እቀናባሪውን እናቅም ።ሳይከፍልክ በነፃ አልሰራክለትም እቅራቢው እቃጣሪ ነው ንብሱን ይማረው ኤልያስ መልካም።እንዳተ እልተመፃደቀም የሰራውን።እንኳን የማያውቅ

  • @rodasniguse5018
    @rodasniguse5018 3 ปีที่แล้ว +94

    ጋዜጠኛው ግን ከመንደር ሴቶች ጋር ቡና ሲጠጣ ነው መሰለኝ የሚውለው ሲበዛ ሀሚተኛና ምቀኛ ነው የምር ይደብራል ይሄ ልጅ ቢያልፍለት ኩራቱ ለሁላችን ለኢትዮጵያዊያን ነው የምር አይነፋም አትመቀኝ ደስ አይልም 🙄

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 3 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል መንደረኞ ምቀኝነት ነው

    • @tekesteanania4777
      @tekesteanania4777 3 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው የምታስቡት

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 3 ปีที่แล้ว

      @@tekesteanania4777 በነፃ እስከሰራለት ለማገዝ ምን አናደደው ሲያልፍለት ለፉም ቢሆን ደስተኞእንደሆነ መናገር አለበት

    • @itneshethiopia2956
      @itneshethiopia2956 3 ปีที่แล้ว

      Metefo gazetgha neke

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 3 ปีที่แล้ว

      Exactly

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +50

    👉ALEX ይህንን የመሰለ ምርጥ ስራ አቀናብረክ ስላቀረብክ እናመሰግንሃለን😍 🙏🙏
    👉ጋዜጠኛው ታሪኩን ጎትቼ ካልጣልኩ አይነት አጀማመርህ የትም አያደርስህም ከሴራ ተላቀቅ😡

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 ปีที่แล้ว +79

    ባለጌ የጋዜጠኛ ኢቲክስ የሌለህ ምቀኛ ሰዉ ነህ።

  • @mylifeonplanetearth2756
    @mylifeonplanetearth2756 3 ปีที่แล้ว +102

    If the music was not popular, you wouldn't talk about credit 😉

    • @humble305
      @humble305 3 ปีที่แล้ว +3

      obviously why would he care for something not too good its poplar coz its a good work so common

    • @azvlog1129
      @azvlog1129 3 ปีที่แล้ว +1

      shutam leba, ena yeseraw eko new

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 3 ปีที่แล้ว +2

      he deserves the credit.Its his work!

    • @mylifeonplanetearth2756
      @mylifeonplanetearth2756 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mekit.mariam3198 check the music video. His name is mentioned!😁

    • @mylifeonplanetearth2756
      @mylifeonplanetearth2756 3 ปีที่แล้ว +8

      @@4805-o6g He has been already paid for his job. For example, let's say the video hasn't been viewed by anyone and Tarku loses money. Will this dude share the cost?

  • @abealem7785
    @abealem7785 3 ปีที่แล้ว +51

    ዛሬ ምን ታየክ ስንቴ ሚዲያ ላይ ወቶ ዝም ብለክ ነበር አሁን ምን ተገኘኝቶ ነው እንደዚ ልትል የቻልከው ደሞ የዚ ነው እንጂ አንደስምክ ላፒስ

    • @saraali-gq3zw
      @saraali-gq3zw 3 ปีที่แล้ว +2

      ምቀኛ ስለሆነ ነዎ

    • @mahleta.kassie8193
      @mahleta.kassie8193 3 ปีที่แล้ว +1

      Akon abren enesera selalew ke berekeru lemekuades yimeslal 🙄🙄

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +50

    ጋዜጠኛው ነገሮችን ለማጠላለፍ ታሪኩን እንዲወቅስ አቀናባሪው የገፍህበት መንገድ በጣም አሳፍሪ ነው😡 Alex ግን የታሪኩን የዋህነት በክፍት እዳላደረገው ስለገባው ዝም አስባለህ ❗️❗️ የሆነ ታሪኩን ጠልፍ ለመጣል አላማ አንስተህ የተነሳህ ነው የምትመሰለው ሰው ይታዘበኛል በል ነውረኛ ❗️❗️

    • @ማያየሸገር
      @ማያየሸገር 3 ปีที่แล้ว

      ነውረኛ ብቻ ሰው ለምን እንደኔ ሩብ እንጀራ አይበልምም ለምን ሙሉ ብላ እንደው ምንድን ነው የሚሻለን ግን 🤔🤔🤔🤔

    • @yirfsr243
      @yirfsr243 3 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛዉ በአቀናባሪው እይታ ውስጥ አልተመቸኝም አለቅላቂ

  • @birhanabebe1782
    @birhanabebe1782 3 ปีที่แล้ว +39

    ምቀኛ አርፈህ ቁጭ በል ምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @alexohabesha741
    @alexohabesha741 3 ปีที่แล้ว +42

    ጋዜጠኛው ግን እልል ያለ አቃጣሪ ነው 😱

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ 3 ปีที่แล้ว +15

    አሌክስ እርግጥ ነው እውቅና መስጠት ይኖርበታል ። ነገር ግን የበለጠ ድጋፍ ልታደርግለት ደግሞ ግድ ይለሃል ።(አንተም ቅን የሆንክ ልጅ ስለሆንክ)
    እናም ለወደፊት ኢኮን ጋር ለሚሰራው በቅንነት የበለጠ ምርጥ ስራ እንዲሰራም ድጋፍህ አይለይ፣ አይለው!
    እናም በአጭሩ ስራህ ምስክር ነውና በርታ

    • @sintuwerke3830
      @sintuwerke3830 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደዚ ሚዛናዊነት መልካም ነው ትክክል👍

  • @ሞስአብኢብንኣሚር
    @ሞስአብኢብንኣሚር 3 ปีที่แล้ว +37

    ከአቀናባሪው ይልቅ ጠያቂው ባለጌ የውሻ ልጅ ነው ሰው ለማጋጨት በጣም ይጥራል።

    • @ናትናኤል-አ4ቐ
      @ናትናኤል-አ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ይሄ ጊሽጣ እራስ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አቀናባሪው በክፍት አላየውም

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 3 ปีที่แล้ว

      Ya betame esu new balegew teyakew 1111111 balege new

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል በጣም ይገርማል አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ይነግረናል እንደዚህ ጋዜጠኛ አይነት ሾካኮች ከማስታረቅ ይልቅ እያጋጋሉ የሚያጋጩን የሚያባሉን አፈር ብላ

    • @msfantha3840
      @msfantha3840 3 ปีที่แล้ว

      Yewsha lji aybalm newr new

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ አይነት ውዝግብ ግን በውስጥ ማለቅ ያለበት ነው ነገሩ በአሁኑ ሰአት ታሪኩ ዲሽታ ጊና ከመጠን በላይ ቢዚ ይመስለኛል እና ክሬዲት አልሰጠኝም ማለትህ ብዙም አልተዋጠልኝም ምክንያቱ ዘፈኑ ከረፈደ ነው ሰው ጀሮ ውስጥ የገባው
    ይልቁንስ አቡሽ ነው ይህንን እንዲታወቅ ያደረገው
    አሌክስ ጎበዝ አቀነባባሪ ነህ ቀጥልበት ሀሳብህ ሙሉ ለሙሉ ተረድቸዋለው

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 3 ปีที่แล้ว +28

    አሁን ከታዋቅ ሰዉ ጋር ልሰራ ስለሆነ ነዉ አይ ሐበሻ ምቀኛ ቱ

  • @mikyasfikeryea3076
    @mikyasfikeryea3076 3 ปีที่แล้ว +40

    ላፒስ ስምህ ይገባሀል ለጋዜጠኝነት በጣም ይቀርሀል በጣም በጣም አስቀያሚና አስነዋሪ ሰው ነህ

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 3 ปีที่แล้ว +36

    ሁሁ ላፒስ ግን የሴት እድር ነገር ነክ !!

  • @danieldinkisisa9276
    @danieldinkisisa9276 3 ปีที่แล้ว +53

    አንተ ላጲስ አታሽቃብጥ ወርኛ

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 3 ปีที่แล้ว +15

    አሌክስ በጣም መልካም ልጅ እንደሆነ እሰማለሁ። ብዙ ጀማሪ ልጆችን አግዟል።credit ይገባዋል።

  • @ZeOrthodoxTTube
    @ZeOrthodoxTTube 3 ปีที่แล้ว +18

    ሐበሻ በጎመን ይቀናል አለች አያቴ ። ኢትዮጵያዊ ያን ለዚህ ነው የማያልፍልን!! ምቀኛን እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን።

  • @workneshdejene6516
    @workneshdejene6516 3 ปีที่แล้ว +20

    ጋዜጠኛው የሆነ አቃጣሪ ነው እንዲህ አይነቱነው ሀገራችንን የሚያበላሽዋት ምቀኛ ቅናቱ እሰኪታይበት ድረሰ ልጅን ይገፋፋዋል ምን ያደርጋል ምቀኝነት ጥሩ አይደለም ይቅር ይበልህ ።

  • @simersendereje7966
    @simersendereje7966 3 ปีที่แล้ว +32

    ጋዜጠኛው ግን ልቦና ይስጥህ!!

    • @natnaeldegefa8721
      @natnaeldegefa8721 3 ปีที่แล้ว +1

      ጋዜጠኛው አቃጣሪ ነው!!! አታሽቃብጥ ምቀኛ.
      ይሄ ደዋ የት አባቱ ነበር እስከዛሬ አሜሪካ ሊሄድ ነው ሲባል አው እንዴ ከዚ አቃጣሪ ጋር interview ሚያረገው

    • @dawit5033
      @dawit5033 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደ ስሙ ላጲስ ነገር ነው አይደል?

    • @simersendereje7966
      @simersendereje7966 3 ปีที่แล้ว

      @@natnaeldegefa8721
      ሚገርም እኮ ነው ጥያቄው ሁሉ ተቃራኒ ልጁ ግን ተመችቶኛል

    • @dawit5033
      @dawit5033 3 ปีที่แล้ว

      አዋ ወንድሜ። እንዴ በጣም የሚገርም ነው የአሌክስ መልሱና ስነስረአቱ

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 3 ปีที่แล้ว +40

    Egna Ethiopian (habesha ) meleyachin yihe new sew siyalifilet yimekegnal we habesha !!!

    • @drawingbynati
      @drawingbynati 3 ปีที่แล้ว

      True!!nafse 2 years mule zeme blowww when someone become famous ..
      Give bad names

  • @samriyo1261
    @samriyo1261 3 ปีที่แล้ว +30

    ጋዘጤኛው ለማጋጨት ይጥራል ልጁ ግን መልካም ይመስላል አስተዋይ ነው

  • @bruktawitlulseged8721
    @bruktawitlulseged8721 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ኮሜንት የፃፋችውትን ሁሉ በጣም አመስግናችዋለው እውነታው ስለገባችው ይሄ ግን በጣም መጥፎ ስው ነው ምቀኛ ወንድልጅ እንዴት እንደዚህ ይቀላል ታሪኩ እግዚአብሔር የዘረጋለትን እንጀራ ማንም አይነካውም ክፋት ዋጋ ያስከፍልሀል ነገህን ያሳጣሀል እርኩስ

  • @teddyseyoum6058
    @teddyseyoum6058 3 ปีที่แล้ว +18

    ልክ በነጻ የሰራህ ትመስላለህ

  • @danielgemechu5790
    @danielgemechu5790 3 ปีที่แล้ว +25

    ምንድነው ግን የኛ አስተሳሰብ ጋዜጠኛ ሲባል ኢቲክስ የለም

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE 3 ปีที่แล้ว +21

    እውነትም ላጲስ የሰው ህይወት ለማጥፋት ቆርጠህ የተነሳህ ገና ከ ኢኮን ጋር ሊሰራ ነው ብለህ ብር ያገኛልና ለመክሰስ ተዘጋጅ እያልክ ታቀሳስራለህ ክፉ ክሬዲት እንዲሰጠው ሳይሆን ነገር ሞልተህ ነው የላከው

  • @YH-su7os
    @YH-su7os 3 ปีที่แล้ว +14

    ምነው በነጻ የሰራለት አስመሰለው። ክሬዲት ዴቢት ማለት ምን አመጣው አሁን? የኛ አገር ባለሙያዎች ትንሽ እውቅና ሲያገኙ ከነሱ በላይ ሰው ያለ አይመስላቸውም።

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 3 ปีที่แล้ว +32

    ግጥሙ የራሱ ዜማው የራሱ ያቀናበርክለት ደሞ ተከፍሎክ የሆንክ ወረኛ እንደውም ሌላ ሙዚቀኛ ሰረቶት ቢሆን ምርጥ ይሆን ነበር መግቢያ ሙዚቃ እንካን ያልሰራክለት ዝም ብሎ ወጥ ነገር ሰርተክ

    • @abeselom1
      @abeselom1 3 ปีที่แล้ว +3

      I agree with you , that was his careless composition compared with his other musics he did

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 3 ปีที่แล้ว +24

    አቃጣሪ የማትረባ አርትስ ቲቪ ይህን ቆሻሻ ሰው ንቀሉልን አይመጥናችውም አሌክስ ይለፍ የሰው ውሃ ልክነህ አከብርሃለው በርታ ወንድማለም

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 3 ปีที่แล้ว +23

    I see the composer is a good guy at heart! But I have to say, this shouldn't have been presented this way. The negativity and toxicity the interviewer is injecting in this guy's response is beyond me. I don't even know his point. He could have just promoted this guy's skills without attacking the Dishta singer. Jeez! So frustrating!

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +3

      👌👌የሆነ ታሪኩን ጠልፍ ለመጣል ታጥቆ የተነሳ ነው የሚመስለው ጋዜጠኛው😡 አቀናባሪው ነው እንደውም ነገሩን ያለዘበው

    • @romanabebe9148
      @romanabebe9148 3 ปีที่แล้ว

      Exactly!
      See julesy doesn't come from far away !
      Even the meaning of the music is brotherhood's ....😌

  • @ሞስአብኢብንኣሚር
    @ሞስአብኢብንኣሚር 3 ปีที่แล้ว +27

    አንድ ብርም ከከፈለህ በቃ ከፍሎሃል። የምን ክሬዲት አልሰጠኝም ምናምን እስከዛሬ የትነበርክ ባልታወቀበት ግዜ የት ነበርክ ገበያ ማግኘት አቅቶት ገጠር ሲመለስ የትነበርክ?ዛሬ አለፈለት ብለህ ኢኮን ሊያሰራው ነው ስትሰማ ልትከለክል መጣህ አይ ሃበሻ ሰው ሲያልፍለት አትወዱ ወረፋ ጠብቆ አጉላልታችሁትም ቢሆን አስተናግዳችሁታል ግን ቢያንስም ቢከፋም ገንዘብ ከፍሎሃል አለቀ የምን ዛሬ መጥተህ እቃወማለሁ bla bla ያቅ ከአቀናባሪነት ይልቅ በምቀኝነት እንዳትታወቅ ተጠንቀቅ

    • @abegarmedia5613
      @abegarmedia5613 3 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው??? ጉዳዩ የብር ጉዳይ መሰለህ እንዴ??? የሞራል ጉዳይ ነው።ዝም ብለህ አትዘባርቅ።

    • @ሞስአብኢብንኣሚር
      @ሞስአብኢብንኣሚር 3 ปีที่แล้ว

      @@abegarmedia5613 ይልቅ አንተ በማታውቀው አትዘባርቅ ገንዘብ የከፈለው እንዲያቀናብርለት እንጂ በሄደበት ስለሱ ሊያወራ አይደለም።ገንዘብ ከፍሎ ነው ያሰራው ስለዚህ ስራው የራሱ ነው

  • @meri881
    @meri881 3 ปีที่แล้ว +36

    Such a disgrace. The music came out a year and half ago however timing played a big role aswell. Yes you should be credited however, I don't think Tariku took your credit away, just because he didn't mentioned it doesn't mean you are not credited. If I were you I wouldn't come into this rubbish media, it takes your classless and those beautiful jobs you did with other musicians. Gazetegna tebyew is stiring thing, keep being messy. No one knows your media and now you're popping up with negativity. MEKEGNA HULA. E/r siyanesahe bemigerm huneta new and no one takes this away from Tariku. AKENABAREW thank u plus don't forget he came back to you and shared what he got, he could have ignored u.

  • @goodman2995
    @goodman2995 3 ปีที่แล้ว +19

    ምቀኝነት አይነፈም ቀዬ። ሙዚቃዉ ባይታወቅ ዞር ብለህ አታየዉም ነበር። ጠያቂ ተገብቶልሻል መሰለኝ።

    • @mikyasfikeryea3076
      @mikyasfikeryea3076 3 ปีที่แล้ว

      አሌክስ ልክ ነው የሚገባውን ማግኘት ነበረበት አላገኘም ማግኘትም ነበረበት ግን ላፒስ በጣም አስቀያሚ ሰው ነው

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +25

    ታሪኩ ተናግሮል እዪ ጩፍ ጋር የዛሬ አራት አመት ገደማ የሄደው ከሙዚቃው ጋር ምንም አያገናኝውም

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃውን የስራህው ልጅ ኦኬ ክሬዲትህን መጠየቅ መብትህ ነው ግን አንድ እውነት ልንገርህ እንድደዚህ የወረደ ጋዜጠኛ ጋር ጉዳይህን ይዘህ መሄድህ ከሚመለከተው ህዝብ ጋር ያጋጭሃል እንጂ አይጠቅምህም ጋዜጠኛው በተፈጥሮ የማስታረቅ ባህሪ እሚታይበት ስው አይደለም

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +19

    ይህዉ ነዉ አበሻ ምቀኛ በዚህ ሚስጊን ቀናህ ደግሞ አቀናበርክም ከፈለህ አለቀ ባለቤቱን ጭምር ድምፃዊኑን ገዝተህዋል ፈጣሪ ነኝ አልክ ሰርተህ ብላ ምቀኛ ጋዜጠኛዉ እራሱ ሾካካ ነገር ነዉ ጋዜጠኛ እንደዚህ አይደለም ❌❌❌❌❌❌❌

    • @TrueLife9
      @TrueLife9 3 ปีที่แล้ว

      ሙዚቃ ታላቅ ነች
      ፈረንጆች ያለ አዝማሪ(ድምፃዊ) በክላሲካል ብቻ ነው ፈታ የሚሉት ( ሙላቱ አስታጥቄ )

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ልጁ ግን ያስተላለፈው መልእክት ቆንጆ ነው ታሪኩ!!! ክሬዲት ልታገኝ ይገባል ብለህ አምጥተከው አዋረድከው ለምን አያልፍልንም የሚል ጥያቄ ካለባችሁ ሰው እንዲወጣ ከፍ እንዲል ከማድረግ ይልቅ መጎተት መጣል ስለሚቀድመን ነው ቅናት ይጠቃናል ለዛ ነው

  • @rainman1775
    @rainman1775 3 ปีที่แล้ว +5

    Alex you are absolutely right, I don't know you I have been saying why didn't the producer get the credit. IT IS THE MUSIC MOSTELY which you want to listen. That is why it is becoming a worldwide sensation. Good job alex👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @sintuwerke3830
      @sintuwerke3830 3 ปีที่แล้ว +1

      E Y 👍 yes i agree with you thanks

  • @የማርያምመታሰብያ
    @የማርያምመታሰብያ 3 ปีที่แล้ว +14

    ክሬድት እትበል ይልቁንስ ድግፈው እንዲያድግ የኢትዮጵያ ህዝብ ግጥሙን የወደድነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘፉኝም አቅናባሪውም ደግ ስዎች ናቸው ጋዜጠኛው አታራግብ በእርግጥ አቀናባሪው ሊመስገን ይገባል ታሪኩም ባለማወቅ ይሆናል ስለሱ ብዙ ያላወራው በቅርቡ ይግባባሉ ስውን አታጣሉ መመቀኛኝት ይቅር ታሪን በቃ እግዚአብሔር ከፍ እርጎታል አቀናባሪውም ከፍ በል🙏🏾🇪🇹❤️

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +11

    ውይ ደግሞ እግር ጉተታ ልትጀምሩ ነው😔
    እንደው እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን መቼ ነው የቆመን ጎትተን ካልጣልን የምንታይ የማይመስለን???😡
    ከዚህ በፌትም ቢሆን አቀናባሪዎች በስም ከመጠራት ከ ማመስገን ያለፈ የትኛውም ዘፍኝ ከዛ ያለፈ ምንም ሲያደርጉ ታይተው አይታወቅም ❗️❗️
    ምነው ዛሬ የታሪኩ አዲሰ ሆነብህ?? በተለይ ጋዜጠኛው የጋዜጠኝነት ስራ ነገር መጠላለፍ አይደለም❗️❗️ አቀናባሪው ባንተ ልክ ነገሩ አላጮህውም❗️❗️😡

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ነው ወገኖች ትንሽ ከመስመር ለቀቃቹህ ፣ እምትፅፉት ነገር ጋዜጠኛውንም ሆነ አቀነባባሪው ተገቢውን ጉዳይ ነው ያወሱትኮ፣ ምንም ምቀኝነት የለም እዚህ ላይ። በሙዚቃ አለም የአሰራር ሒደት ነው። የስነአእምሮ ፈጠራ ሕጋች አሉ ፣ ይህ ብዙም አልተለመደም በአገራችን ፣ አሁን ግን ጉዳዩ ብዙ አነጋጋሪ እየሆነ መጥቷል ፣ ለዛም ነው የሰውን ስራ ደግመው እሚዘፍኑ ሰዎችም ለባለቤቱ ፍቃድ እሚጠይቁት ። ትንሽ የግንዛቤ ጉድለት ላህ ያላቹህ ሰዎች ከስድብ አለም ውጡ ። ስለታሪኩም መጥፎ ያወሱት ነገር የለም። አረጋጉት።

  • @suriland6588
    @suriland6588 3 ปีที่แล้ว +24

    Crazy journalist
    These is not interview shemless

  • @abel8835
    @abel8835 3 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ ምርጥ አለምን ያስደመመ ያነጋገረ ሙዚቃ ነው ያቀናበርከው ምርጥ ባለሙያ ነህ
    ሙሉ እውቅና ልታገኝ ይገባሀል
    ቃለመጠይቅ አድራጊው ቡሀቃ አፍ ጋጠወጥ ባለጌ ነህ

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke3830 3 ปีที่แล้ว +3

    ባጣም ይገርማ ገራሚ ገራሚ ስራዋች እያሉት እውነት እውቅና ግን በጣም ያንሰዋል እርግጠኛነኝ ብዙዋቻችን አሁን ነው የሱስራ መሆኑን ያወቅነው በርታ ወንድማችን በጣም ጎበዝ አቀናባሪ ነህ👍👍👍🙏🙏

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 ปีที่แล้ว +2

    እትዮጵያ ለምን እደማናድግ እሁን ገባኝ.....የዘራህው እፍርቶ ስታየው ደስ ሊልክ ይገባል እንጅ ..... እይነፋም ዝም በል

  • @meysawminilik6676
    @meysawminilik6676 3 ปีที่แล้ว +1

    ታሪኩ ክሬዲቱን(credit) ለእግዚአብሄር (ለአላህ) ሰጥቶአል ከዚያ በላይ ምን ያስፈልጋል ከወጣ ሁለት አመት ሆኖታል መታወቅ የጀመረው በቅርብ ግዜ ውስጥ ነው ስንት ዘፈኖች ናቸው ሳይታወቁ የቀሩ ስለነሱስ ለምን እኔ ብሌም(blame) አልተደረኩም የሚልስ አለ ወይ!! ለሁሉ ነገር ባንቸኩል ጥሩ ነው::

  • @fevenmehari4831
    @fevenmehari4831 3 ปีที่แล้ว +17

    Alex is really honest and humble but the press i don't like him sorry

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 3 ปีที่แล้ว

    Er mafriyawoche nachu welahi yedebrale Gena legna U S A setesmu detached fela? Lemne eskezarye qeryetahene alasemaheme? Ewenteme Laps

  • @tigesyerga3588
    @tigesyerga3588 3 ปีที่แล้ว +11

    ጋዜጠኛዉ ግን ባለጌ ነዉ ምንም ስነስራት የለዉም አዉቆ ከአፉ ክፉ ቃል እዲወጣ ይገፋፋዋል

  • @selamkidane9280
    @selamkidane9280 3 ปีที่แล้ว +3

    አሌክስ ቅን ሠው ነው ብዙ ጀማሪዎችን እንደሚረዳ ሰምቻለው አሁን ደሞ የሠራበትን መጠየቅ መብቱ ነው ምንድነው ምቀኛ ምናምን የምትሉት

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን አንድ ኢንተርቪዩ ላይ እኔ አይደለሁም ይህንን ሥራ የሰራሁት እኔ አንድ ተራ ገበሬ ነኝ በዚህ ሥራዬ ላይ ትልቁን ድርሻ የሚወስደው አሌክስ ነው ሲል ሰምቸዋለሁ አሁን ግን ቤተመንግሥት ድረስ ሲገባ ይበልጥ ማንሳት ነበረበት ታሬ የዋህ ነው ወደፊት ኤኮንን ያገናኝሀል።

  • @שוקוזהטוב
    @שוקוזהטוב 3 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ እናመሰግናለን

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 3 ปีที่แล้ว

    1) ገና ለገና ገንዘብ አገኝቷል ተብሎ መመቅኘት ጥሩ አይደለም::
    2) Credit የethics ጉዳይ ነው ግዴታ አይደለም::
    3) አንድ ሙዚቃ ተሰርቶ ካለቀ በኃላ ባለቤትነቱ የዘፋኙ ነው::
    4) አቀናባሪው ወንድማችን ቅንነትህን ጠብቅ በሰዎች እንዳትሸወድ
    5) ላዺስ ስምህን እየኖርከው ነው

  • @ethiorich9324
    @ethiorich9324 3 ปีที่แล้ว +13

    Nonsense why he was not agree price before releasing Dishtagina Album.

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 3 ปีที่แล้ว +1

    Alex keep doing good job their is time to shine don't feel bad .communication is important please talk to tariku about it.

  • @henokdemissie5602
    @henokdemissie5602 3 ปีที่แล้ว +12

    አንተ አሽቃባጭ ላጲስ ዋጋህን ታገኛለህ።
    አሌክስ ግን ቀና ልጅ ነህ መልካም ነገር እመኝልሀለሁ።

  • @matwosedeselagn3858
    @matwosedeselagn3858 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚ አይነት የማይረባ ሀሳብ ይዘው የሚመጡ ጋዜጠኞች ናቸው ሰላማችን የሚያሰጡት

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ዓመት ሙሉ ያልተሰማ ሙዚቃ
    ዘፋኝም ሆነ አቀናባሪ ሳትሆኑ አሁንም
    አቡሽ ነው ክሬዲቱን መውሰድ ካለበት

  • @saronkifle434
    @saronkifle434 3 ปีที่แล้ว +12

    ልጁ የዋህ ነው ሆን ብሎ አይደለም

  • @daniyo1997
    @daniyo1997 3 ปีที่แล้ว +10

    ምቀኝነት አይነፋም ልጁን ለቀቅ አርጉት 🤔

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 3 ปีที่แล้ว +6

    የኛ ችግር እኮ ይህ ነው አንዱ እንዳያልፍለት ጠልፎ መጣል ቅናት አቤት ስንቱን ልቁጠር

  • @Mule1223
    @Mule1223 3 ปีที่แล้ว +21

    ላጲስ ነኝ ታበዛለህ መኩሪያ ብትባል እዴት
    ልቶን ነውው

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን እኮ አንድ አቀናባሪ አቀናበረ ዘፈን ዘፋኙ መብቱ ነው የትም ሄዶ መስራት መብቱ ነው ካላኔ ፈቃድ ማለት አትችልም እንደዛ ለማለት ያለኔ ፈቃድ የሚል ሰምምነት አለህ ወይ?

  • @martidegefe5555
    @martidegefe5555 3 ปีที่แล้ว +5

    Mr. Alex you should solve the situation with the singer in private this is such a disgrace for the work.But the interviewer I can’t even call him a journalist he is twisting things and putting words in the man head creating problems. OMG so unprofessional እውነትም አጥፊ ላጺስ።

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 ปีที่แล้ว +1

    የጋዜጥኝነት ስነምግባርን ያላሟላህ ቀሽም ጋዜጠኛ ነህ። alax በጣም ልዩ ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @teddyseyoum6058
    @teddyseyoum6058 3 ปีที่แล้ว +12

    አሽቃባጭ የምናባህ ክሬዲት አሁን አኮን ሲባል ነው ክሬዲት ወሮ በላ

  • @meryembintislam7204
    @meryembintislam7204 3 ปีที่แล้ว +10

    የልጁን፡ብስለት፡ሳላደንቅ፡አላልፍም፡ላፒስ አንተም፡ሂድ፡እዩ፡ጩፍ፡ጋ፡

  • @የማርያምመታሰብያ
    @የማርያምመታሰብያ 3 ปีที่แล้ว +7

    ጋዜጠኛው ምቀኛ ነው ልጁ ግን ደግ ነው

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 3 ปีที่แล้ว +4

    ምቀኛ ለዚኮነው የማያልፍልን እውነት

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 3 ปีที่แล้ว +8

    Of course you should get 100% credit , not about money that about ethics .....

    • @luliib800
      @luliib800 3 ปีที่แล้ว

      I agreed u should get the credit u deserve.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛው ስለ Alex ስራ ለማውራት ታሪኩን ጠልፍ ለመጣል መነሳት አያሰፈልግህም❗️❗️
    አዋ ALEX እንደስራዋቹ ብዙ አልታወቀም ያንን ለማድረግ ደግሞ ከጠልፍ የመጣል ሴራ በፀዳመልኩ ስራዋች ነቅሶ እያወጡ ማሳየትና መመሴተዋወቅ ትችል ነበር❗️❗️ የሆነ ቅናት ቢጤማ በታሪኩ ላይ እያንጨረጨረህ ነው😂 ጋዜጠኛው
    👉Alex ይህንን የመሰለ ምርጥ ስራ አቀናብረህ ስላቀረብክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ናርዶስሰለሞን
    @ናርዶስሰለሞን 3 ปีที่แล้ว +7

    በምድር ላይ እደ ሀበሻ ምቀኛ የለም።

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว +5

    በሰዓቱ በተነጋገራችሁት መሰረት ከፍሎሃል በቃ ምን ፈለክ ደሞ ገና ለገና አሁን ዘፈኑ ተወደደ ብር አመጣ ብለህ ሌላ ክፍያ ፈልገህ ባልሆነ አረ ፍሬን ያዝ

  • @kalyeabatelij9534
    @kalyeabatelij9534 3 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ጋዜጠኛው የወንድ ፔሬዳም ነህ ቱ አቀሳሳሪ ነህ ሴታሴት ያክ አይመጥንህም ጋዜጠኝነት ሽንታም 😕😕😕

  • @relaxingstressreliefmedita8046
    @relaxingstressreliefmedita8046 3 ปีที่แล้ว +4

    its not a beat that make music popular but the lyrics: image that it creates in ur mind, words that it transforms.
    For sure this music is not liked by its beat but its meanin' in connection with the current phase our country. " i've right to pick my lyrics and melody to go to many studios to do same music," that means he'd right to do and collaborate with AKON, so leave him in fact u can ask personally ur credit!
    "EVEN IF TUPAC WAS ALIVE , HE WOULD HAVE ASK TARIKU TO COLLABORATE"

    • @abitimengestu5793
      @abitimengestu5793 3 ปีที่แล้ว

      የሙዚቃው ቢት ባያምር ኖሮ የፈለገ ግጥሙ ቢያምር እንደዚህ አለምን አይዞረውም የሌላው አለም ግጥሙን ትርጉም የት ተረድተውት ነው?? ግን የሙዚቃው ቢት ደስ ሰለሚል የሌላው አለም ስው እኒድሰማው አድርጎታል

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 3 ปีที่แล้ว +3

    Alex yilef ጎበዝ ሙዚቀኛ ነው ግን እሱንም ማስታወሱ እና ተገቢዉን ክብር መስጠቱ ተገቢ ነው

  • @abureida3992
    @abureida3992 3 ปีที่แล้ว +4

    በነገራችን ላይ እውነትም ላጲስ ነህ የሰው ስራ ማጥፋት ትፈልጋለህ

  • @kiyakiyakiya7025
    @kiyakiyakiya7025 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህም ጋዜጠኛ ነው ወይስ ምቀኛ ምን አደረገ ይሄ ሰው ፈጣሪ ነው እዲታወቅ ያደረገው አይ ሀበሻ ከአንድ ሀበሻ አንድ ሀበሻ ቢራ ይሻላል

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 ปีที่แล้ว +1

    *Arts Tv World እንዲህ የዘቀጠ ነገር ማቅረቡን ማመን ተስኖኛል!*
    ይህ *"በገራችን ላይ……"* የሚያሳየው ገጽ ነው ወይስ ሌላ?
    ስለዘፈኑ ዕውነቱ ይህ ነው ፡-
    *ያ ትንሽ ልጅ ፡ መጥረጊያ ይዞ ባይዘፍነው ኖሮ* ፡ ዘፈኑ አስታዋሽ አያገኝም ነበር!

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 ปีที่แล้ว +5

    ልጁ ጥሩ ገልፆታል ባለማወቅ ነዉ ብሎ ላፒስስ ነዉ ሚቀጣጥለዉ

  • @nebiyatkebede5059
    @nebiyatkebede5059 3 ปีที่แล้ว +9

    በዚህ ስራ የሰሩት ሁሉ ሊመሰገኑ ይገባል ልክ ነህ ከ ካሜራ ጀርባ ያሉ ሁልጊዜ አይታወቁም

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉም የዚህ ቪዲዮ ተመልካች👎👈ዲስ ላይክ ማረግ አለበት እጅግ በጣም መጥፎ ውይይት ነው የተደረገው ያሳፍራል ምቀኝነት ጎልቶ ይታያል

  • @drawingbynati
    @drawingbynati 3 ปีที่แล้ว

    So what???that is his right ✅to get any where praying. Askeyme gezatage

  • @kalyeabatelij9534
    @kalyeabatelij9534 3 ปีที่แล้ว +2

    ምቀኛ ሲያስጠላ የወንድ ምቀኛ ደስ አይልም ያው አሁን እንደዚህ ታዋቂ ስለሆነ ነው እንጂ ዘፈኑ ተደማጭ ባይሆን ኖሮ ዞርም ብለህ አታየውም ሀበሻ ምቀኛ የው ለዛም ነው የማያልፍልን

  • @manuelysema4848
    @manuelysema4848 3 ปีที่แล้ว +3

    ክሬዴት የመስጠት ግዴታ የለበትም

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 3 ปีที่แล้ว +1

    We call this "inflated ego". Go forward Tariku.

  • @methuselah3330
    @methuselah3330 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢንተርቪው ቢቀርብህ ይሻል ነበር !

  • @makitube8344
    @makitube8344 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ሊያልፍለት ሲል በቃ ሚያደናቅፍ ሰው አይጠፋም እስቲ አረጋጉት ገና ታዋቂ ሆነ ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ለዚ እኮ ነው ማያልፍልን

  • @nahomlinatub6811
    @nahomlinatub6811 3 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛው ግን የሌለ ተሽለጠለጥክ ምንድ ነው እንደዚህ ማሽቃበጥ ምቀኛ

  • @eagleeye5818
    @eagleeye5818 3 ปีที่แล้ว

    አንድ ያልገባኝ ነገር አለ. . ሰዉ ስራ ሲሰራ ወይ ሊያተርፍ አሊያም ሊከስር ነው.. እዚህ ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ምቀኛ ስለፈመሰ ነው ምናምን አያላችሁ የምታወሩት አረ ጭንቅላታችሁን አስሩት!!! አሌክስ መብቱን ነው የጠየቀው !! በራሳችሁ ቢደርስ የማታረጉትን ኣታውሩ ! He deserve credit plus money hey!!!

  • @bettykyofficial
    @bettykyofficial 3 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ ቅንነትክ እና የተርዳክበት መገድ አስተዋይ መሆንክን ይገልጻል

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም ላፒስ እራስህ አጥፋ አዚ ሚዲያ
    አሌክስ ይለፍ ግን ከዚህ ሰው ጋር እራቅ ያጠፋሀል

  • @rozayousssf3075
    @rozayousssf3075 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ኡ በፈጣሪ ምን ጉድ ናቹ አብሶ ዘጋዜጠኛ ላፒስ ተብዬ አንተ ደነዝ ምቀኛ በአቀናባሪው ቦታ አንተ ብትሆንማ ሀገር ተቃጠለች ክፉ ቲሽ

  • @ማያየሸገር
    @ማያየሸገር 3 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ ሀበሻ ያቃጥራል ይባላል በቃ ከነመልኩ ከነቁመቱ ቁጭ አቦ አይለፍልህ ምቀኛ አቃጣሪ

  • @abeselom1
    @abeselom1 3 ปีที่แล้ว +8

    😡man we know you are a genius composer but You only composed two bars of music and duplicated it through out the entire song and finished it in 30 minutes because you didn’t think it is gonna be a hit song. You were probably laughing at Tariku when you listened to him and the only reason that made the song popular is not your boaring and repeating music but it is the message and that little kid Abush. And for your information no other people other than Ethiopians know this song, every thing you saw on social media is people edited it with another viral song called “Jerusalema”. 🤔but still you deserve credit anyways, but not the way this useless journalist is making you say.

  • @mahi-oc9dk
    @mahi-oc9dk 3 ปีที่แล้ว +8

    ላፒስ ክፉ ነክ አሽቃባጭ እያልፍልክም

  • @Shega_Podcast_Media
    @Shega_Podcast_Media 3 ปีที่แล้ว +9

    አዬ ሀበሻ በመጀመሪያ ለሙዚቃ ቅንብር ላቡን ጠብ አደርጎ ያገኛትን ገንዘብ ከፍሎ እስከሆነ ማስተር ኮፒውን ስታስረክብ የባለቤትነት መብቱን አሳልፈህ እንደመሸጥ ነው። ሲቀጥል ሠርተህ ለዓመታት የረሳኸውን ዘፈን ዛሬ ልጁ ቀን ወጥቶለት ስታዬ አይንህ ደም ለበሰ ክፉ ሠው ወጣት ነህ ጥሩ ሙያ አለህ ሠርተህ ብላ የሠውን አትይ

    • @ናትናኤል-አ4ቐ
      @ናትናኤል-አ4ቐ 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል በጣም ነው ያናደደኝ እንደ ሀበሻ ምቀኛ የለም

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +1

      አቀናባሪው እንደውም መልካም ልብ ያለው ልጅ ነው መልሱም ጥሩ ነው ጋዜጠኛው ግን ታሪኩን ጎትቼ ካልጣልኩ አይነት ሴራ ነው የጀመረው