የሴቶች ፍላጎት በፍቅር ህይወት ውስጥ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ወደ መልሕቅ ፖድካስት🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በዚህ ክፍል ከ safespace lifestyle coach ቤተልሔም ለማ ጋር ጥልቅ የትዳር ውይይት እናደርጋለን:: መልካም ቆይታ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/Melhk...
ቅዲ በጣም ደስ የምትል ጎበዝ አድቫይዘር ናት አመሰግኝልኝ በርቺ
ፍቅር መሰጠት ናው መሰዎት መሆናው ምንም ሳይጠብቁ ለወደዱት ሰው መኖር። ጥቅም ከፈለጉ ግን ፍቅር አደለም። እኔ ኑሬው አውቃለውጎደቶኛ ከሀገር በሱሰበብ ተሰደጀምጊዜ ገናዘብ ሰጥቸውም በደሉን አልቆጥረም በቂ ይኑር መልካም ናገር ይገጠመው
ባንት በ እግዚአብሔር ማልስ ስጣኝ እኔ ባትዳ 15ዓምት ቆይቼሀሎ ግን ባል ባጣም ነው ምአስቻግራኝ እኔ ዳካምኝ ቤት ሁሌቴ ሳርን ምርህት ሁሌቴ ሻአጥኩት አራብ ሀገር ሄጅ ብር ስልክህ ኡንካን ምስጋና የሎም ላቤት አድርግ ብዬ ምልኮ ናገር እንኮን sayadirg አድርጌሃሎ ይላል አሁን ግን ባጣም ሳላቻን ዉሻታም ሳው ነው እባክህ የኔ ማልካም ሳው ማፊቴ ስጣኝ ኡፍፍፍ ልጆች ይባታንል ብዬ ታሳቃያሁት እኔ ግን ባፍጹም ዉሻት አልዎድም ባጣም ልቤ እየታሳባር ኖሮኩ አሁን ግን ዳካምኝ
አይዙሽ እማየ ጭቀትሽን እግዚአብሔር ያስወግድልሽ እማምላክን ጠይቆት ንሰሀ ግቢና ሶበኤ ግቢ በርች ለበጎ ነው መፎታትን እግዚአብሔር አይወደውም
እኔ ባለትዳር ነኝ ባሌ ግን ምንም ፍቅር እንክብካቤ አይሰጠኛም እና በዜ አጋጣሚ ሌላ ስው ትስዋወቅ የተዋወቅኩት ልጅ ባለትዳር እንደሆን አያቅም እኔ ደግሞ ባሌ ማውራት አስጠልኛ እና በጣም ባሌ በጣም ጥሩና መልካም ሰው ነው ግን ለኔ ፍቅር ጊዜ ሰዓት ስለማይሰጠኝ በእግዚአብሔር መልሱልኝ እንዳታልፉኝ
ውዴ እራስሽን ጠብቆ ፀልይ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ልብን እድመልሰው ፀልይ እጅ ከዛጋያለሽ ነገር በሂወትሽ አደገ ይፈጥርብሻል አች ደሙ በደብ አፍቅሪው አድገን ይቀየራል