የፍቅር ግንኙነትን አሰልቺ የሚያደረጉ 6 ነገሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 76

  • @heyab1471
    @heyab1471 4 ปีที่แล้ว +15

    ያንችን የፍቅር ህይወት ለማወቅ ተመኘሁ!!

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው!!!በጣም ትክክል ነሽ ፍቅር...Thank you.

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ፍቅር ወደፊት በህይዎታችን ለመተግበር ያብቃን

  • @meskimeski1519
    @meskimeski1519 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ልክ ነሽ ብዙ ሳወራ እራሱ ይደብረዋል 😢

  • @jemalchuchu2555
    @jemalchuchu2555 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ሰው ማመስገንንን ይወዳል " እነም በጣም ከማመሰጉንሽ አንዱ ነኝ, አርፍ ትምህርት ነው,, አንደ ስምሽ ፍቅር የሆኔ አንደበትሽን ለመስማት እጠባበቅሻለሁኝ

  • @messitube11
    @messitube11 3 ปีที่แล้ว

    yenie mar andebetshim timhritshim ke mar ytaftal thank u

  • @alamdgaeg4045
    @alamdgaeg4045 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሸ እህቴ

  • @abeltamiratyoutube2144
    @abeltamiratyoutube2144 4 ปีที่แล้ว

    U like this! Yehe geletsnet yelelew fiker newa aselechi endihon miyaderegben lek nesh fkrye.....👌👍💝!

  • @امينهامنيه-ج8ض
    @امينهامنيه-ج8ض 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋

  • @REPENTMEDIA
    @REPENTMEDIA 4 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ እኮ ነሽ😍❤😍

  • @tewachewchannel4666
    @tewachewchannel4666 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣሽ👌👌🥰

    • @tewachewchannel4666
      @tewachewchannel4666 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/tLiVAtCVPXY/w-d-xo.html&feature=SHAR

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว

      እንደ እርስዎ ያሉ ጓደኞች ማፍራት ሁልጊዜ እፈልግ ነበር ፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው የሚመስለው ፡፡ ከእርስዎ ጋር የ TH-cam የጓደኝነት ግንኙነት ለመጀመር እመኛለሁ ፣ እባክዎን የጓደኝነት ጥያቄን ይቀበሉ ፣ በሁሉም በኩል ደስተኛ እንደሚሆኑ አረጋግጥልዎታለሁ ፡፡🙏

  • @siyammohammed3936
    @siyammohammed3936 4 ปีที่แล้ว +1

    10q Fkiriye Amasegenishalew yen wed bzu negere nw kanchii yetemarkut 10q 10q Eedishalew 😍😍😍❤❤❤❤

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እዚህ ቤት ፍቅርየ ሰላምሽ ይብዛ እስኪ ስለ እሩቅ ፍቅር አንዳንድ በይን

  • @ፍቅተማርያም
    @ፍቅተማርያም ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው እስኪ ስለ እሩቅ ፍቅር ንገሪን

  • @yu-dj7lo
    @yu-dj7lo 3 ปีที่แล้ว

    king of fiker yelkal

  • @samuelsahle6074
    @samuelsahle6074 4 ปีที่แล้ว

    Ke set lej ga be ayn senegetatem lemn tedenegtalech?

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርዬ እናመስግናለን❤❤

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว

      እንደ እርስዎ ያሉ ጓደኞች ማፍራት ሁልጊዜ እፈልግ ነበር ፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው የሚመስለው ፡፡ ከእርስዎ ጋር የ TH-cam የጓደኝነት ግንኙነት ለመጀመር እመኛለሁ ፣ እባክዎን የጓደኝነት ጥያቄን ይቀበሉ ፣ በሁሉም በኩል ደስተኛ እንደሚሆኑ አረጋግጥልዎታለሁ ፡፡🙏

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 ปีที่แล้ว

    ልክነሸ
    የኔው ተሳሰቀን ተጫውተን ተለይይተን !እንደገና ያወራነውን ሲተርጉም ይውልና ተቀይሮ ይመጣል ምን ተፈጠር ብየ ራሴን ሥጠይቅ ሰላም እንደነበርን አሥታውሳለሁ ። ግን ግልፅ አይደለም ሥጠይቀው ምንም እንዳልተፈጠር ይናገራል በሌላ ምክነያት ነው ብየ ሥጠይቀው አይደለም ይለኛል።እናም መነጋገር የሚያክልነገር የለም።እኔ ደግሞ በባህሪየ መናገር ያለብኝን ተናግሬነው የማልፈው ምን አገባኝ ዙሬ አላማም ።

  • @emigirma9560
    @emigirma9560 3 ปีที่แล้ว

    Ewunt new yne wede betam

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 4 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ቆጅዬ እንኳን ሰላም መጣሽ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደ እርስዎ ያሉ ጓደኞች ማፍራት ሁልጊዜ እፈልግ ነበር ፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው የሚመስለው ፡፡ ከእርስዎ ጋር የ TH-cam የጓደኝነት ግንኙነት ለመጀመር እመኛለሁ ፣ እባክዎን የጓደኝነት ጥያቄን ይቀበሉ ፣ በሁሉም በኩል ደስተኛ እንደሚሆኑ አረጋግጥልዎታለሁ ፡፡🙏

    • @ayantuwayre7114
      @ayantuwayre7114 4 ปีที่แล้ว

      @@lanteTV1 እሺ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว

      Cheers 🥂
      Happy to be your friend I will respond after A little while thanks Ayantu

  • @semulove4614
    @semulove4614 4 ปีที่แล้ว

    Tnx Sis

  • @አላህወኪል-ዠ4ቐ
    @አላህወኪል-ዠ4ቐ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማትጠገቢ ጣፋጭ የሆሽ ነገር በጣም ነው ምትመቺኝ በትክክል ገልፀሹዋል

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว

      እንደ እርስዎ ያሉ ጓደኞች ማፍራት ሁልጊዜ እፈልግ ነበር ፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው የሚመስለው ፡፡ ከእርስዎ ጋር የ TH-cam የጓደኝነት ግንኙነት ለመጀመር እመኛለሁ ፣ እባክዎን የጓደኝነት ጥያቄን ይቀበሉ ፣ በሁሉም በኩል ደስተኛ እንደሚሆኑ አረጋግጥልዎታለሁ ፡፡🙏

  • @hayet5666
    @hayet5666 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅርእደለሽልን።ትክክልውደ

  • @sumaking6389
    @sumaking6389 2 ปีที่แล้ว

    Konjo bijama lebsesh aneber ende wyyy 😥

  • @masoodhbdkhan5112
    @masoodhbdkhan5112 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል በግልፅ መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም እኔ be fb ነው ምንተዋወቀው ግን በግልፅነት ነው ምናወራው ምጠላበትንም ሚጠላብኝንም

  • @መቅደስየማርያምልጅ-ቐ8ረ
    @መቅደስየማርያምልጅ-ቐ8ረ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልሽ ማር

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 4 ปีที่แล้ว

    ትክክልማሬ የገባሺ🥀❤

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว

      እንደ እርስዎ ያሉ ጓደኞች ማፍራት ሁልጊዜ እፈልግ ነበር ፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው የሚመስለው ፡፡ ከእርስዎ ጋር የ TH-cam የጓደኝነት ግንኙነት ለመጀመር እመኛለሁ ፣ እባክዎን የጓደኝነት ጥያቄን ይቀበሉ ፣ በሁሉም በኩል ደስተኛ እንደሚሆኑ አረጋግጥልዎታለሁ ፡፡🙏

  • @hazeblove9906
    @hazeblove9906 4 ปีที่แล้ว

    Fiker enamesgenaln

  • @Africa77
    @Africa77 4 ปีที่แล้ว

    Nice
    We are accept this information
    I am believe in your promise correctly inform to you friend or other person yourself olso correctly was been honestly
    We well discussion what our thing you do.t thanks problem nothing caming

  • @kindyyesusi1085
    @kindyyesusi1085 4 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬስ ካፍቶኛል አሞኛል ስራ ባዝቶብኛል 😭

  • @toibahamadoi3119
    @toibahamadoi3119 4 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜት የለም ገባባ በሉ ፍቅር መታለች

  • @ma9546
    @ma9546 4 ปีที่แล้ว

    My best

  • @ነፂየእናቶልጂ
    @ነፂየእናቶልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር💞😘😘

  • @አላህወኪልየአላህባሪያፋጡ
    @አላህወኪልየአላህባሪያፋጡ 4 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ የመዳም ቅመሞች ወዶች እዳሥለቀሱን አንቀርም ከሠሞኑ እኔ አዱን ወዲ ክሮሌክሥ ሳላሥጠጣው አልቀርም ሚዳላይ ጠብቁ የወዶች ነገር ዘጋዳ ሁላ እኔ ደፋ ቀና የምለው ለመዳሜ ,ለደሞዜ ነው

  • @ኢለፍሀበሻ
    @ኢለፍሀበሻ 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😍😍😍😘😘😘 የኔ ውብ

  • @abelabebe2872
    @abelabebe2872 4 ปีที่แล้ว

    Selam Feker

  • @genetyohannes3752
    @genetyohannes3752 4 ปีที่แล้ว

    Respect you queen
    ♥️

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርዬ 😍

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว

      እንደ እርስዎ ያሉ ጓደኞች ማፍራት ሁልጊዜ እፈልግ ነበር ፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው የሚመስለው ፡፡ ከእርስዎ ጋር የ TH-cam የጓደኝነት ግንኙነት ለመጀመር እመኛለሁ ፣ እባክዎን የጓደኝነት ጥያቄን ይቀበሉ ፣ በሁሉም በኩል ደስተኛ እንደሚሆኑ አረጋግጥልዎታለሁ ፡፡🙏

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 4 ปีที่แล้ว

      @@lanteTV1 ጓደኛ እኮ አላት እንዳይሠማህ
      ክክክክ

  • @SaadSaad-mq3np
    @SaadSaad-mq3np 2 ปีที่แล้ว

    ቅመም ብዬሻለሁ በጣም ነው የምትመችኝ ለዛ አለሽ ሥታወሪ ትምህርቶችሽም ሌዬ ናቸው

  • @BirhanuD
    @BirhanuD 4 ปีที่แล้ว +2

    አንችን :ያገኘ :ታድሏል: ጥሩ :ሚስት: የምትሆኝ: ይመስለኛል !!

  • @muhibmuhib9724
    @muhibmuhib9724 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ይበልጣል፣ ሁሌም የምታነሻቸው ሀሳቦች፣ ትምህርቶች ወሣኝና አስፈላጊ ናቸው። በርቺልኝ። እንወድሻለን። ❤💖💖❤

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ፍቅር የሚባለው ነገር እንዴት ከባድ ነው? በኪኒን መልክ የለም? ትምህርቱን በ capsul መልክ መዘጋጀት ቢችል ጥሩ ነበር😁

  • @kdkiya7422
    @kdkiya7422 4 ปีที่แล้ว

    ሰወድሸ

  • @ላታህዘንኢነላህማእና
    @ላታህዘንኢነላህማእና 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ የኔውስ ዝም አይልም ሲናገር ግልፅ ነው

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว

      እንደ እርስዎ ያሉ ጓደኞች ማፍራት ሁልጊዜ እፈልግ ነበር ፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው የሚመስለው ፡፡ ከእርስዎ ጋር የ TH-cam የጓደኝነት ግንኙነት ለመጀመር እመኛለሁ ፣ እባክዎን የጓደኝነት ጥያቄን ይቀበሉ ፣ በሁሉም በኩል ደስተኛ እንደሚሆኑ አረጋግጥልዎታለሁ ፡፡🙏

  • @ydeyde5453
    @ydeyde5453 4 ปีที่แล้ว

    Lknesh fkrye. Wstachn tekekakno ayawkm fekkregnaye ga hule endetetalan new

  • @desalegnetekilu442
    @desalegnetekilu442 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤ፍቅር የኔ ብቻ ሚስት❤❤

  • @sebledebebe8889
    @sebledebebe8889 4 ปีที่แล้ว

    Teru meker new gin englishi atdebalki

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 ปีที่แล้ว

    አዎ አንዳንዴ ቀልድና ሳቅ ጨምሪበት;ፈገግታም ቀንሰሻል!😁😁

  • @wecan2789
    @wecan2789 2 ปีที่แล้ว

    አኳሀንሽ፡ንግግርሽ፡ሴትነትሽ፡ስወድልሽ፡አንችን ያገባ ታድሎ !!

  • @titilotise2267
    @titilotise2267 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meskimeski1519
    @meskimeski1519 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @ወሎቲዩብ-ጨ9ፈ
    @ወሎቲዩብ-ጨ9ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ቤቴን ጎብኙልኝ

  • @መሲየማታው
    @መሲየማታው 4 ปีที่แล้ว

  • @melesshifera6550
    @melesshifera6550 4 ปีที่แล้ว

    ማጣላት አላባችሁ ?

  • @mohmudal8344
    @mohmudal8344 2 ปีที่แล้ว

    Ub

  • @biniyammitiku30
    @biniyammitiku30 4 ปีที่แล้ว

    🔴በጣም መጥፎ ሰው ነሽ ለካ ኣስምጤ ሳሙና የስድብ ቅርጫት ብለሽ ወንድ ልጅን መድበሽ መልሰሽ ወንዶችን ለመምከር ስትመጪ ኣታፍሪም? መጀመሪያ የራሳችሁን ችግር ፍቱ ድራማ ከመስራት ራሳችሁን ሆናችሁ ቅረቡ

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 2 ปีที่แล้ว

    ወሬ

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @ኢክራምወሎየዋ-ኘ6ቀ
    @ኢክራምወሎየዋ-ኘ6ቀ 3 ปีที่แล้ว

    💓