,,መደበቅ በሚለው ባልሰማማም;however i need my own pocket money or what ever...we call it📌..አለበለዛ በየ 2 ቀኑ ""ለዚ ሰጠኝ ለዛ አትሰጠኝ ብዬ ጭቅጭቅ እንዳይኖር ማለት ነው።ወጥቼ ሠርቼ ለፍቼ ነው የምመጣው የማገኘው so i have a right ገንዘቤን እንድጠቀም.. እኔ ወጪየ ብዙ ነው ሰለዚህ በመጠኑ ቀነሰ አድርጌ አሰቀራለሁ።
Yena konjo yewente betame new mamesegenshe ena betedar 20 amet hononal ye balane akawenet alawekem yesun eytebku new ena bzu tegodechalhu tedar chenkete new esu yebelaye new .
Am totaly agree wz ur idea. I was facing the same challange. At the end of the day when my kids gone to school i work for few hours. At the same time i have my own income and taking care of my kids. Tebareki
Yes.... I hear you.... Speaking on stock market....that it does help abit ....on the side ...for creating an income.... Even if may not be a big amount....but even that little amount still helps ....for ones whom needs different sources for income support ..... This is why.... It is not as bad ...as without a try to create some revenue...even little.... Because jobs changes... Companies close...relocate..so on and forth... That nothing is constant.... This is what I channeled....on your perception on creating income....
Your comment is totally different than what I talked, I don't know if you even understand what what I talked about in this page!!! Sorry about that but thank you for taking your time to write this comment!!!
THIS IS MY FIRST TIME TO WATCH YOU.. I DON'T KNOW IF YOU ARE PROFESSIONAL COUNSELOR OR NOT. Do you have problems with your husband or divorced? You are reflecting something happened to you. please becarefull what you advise, you will mess peoples marriage.
People will learn from other mistakes and this questions was in many people and I gave my own advice from my own life! Let people compromise and take what's best for them !!! I am not a counselor and I shouldn't be to share my experience
@@GodIsWithUs4LIFE Appreciate to share your experience but your sounds like Counselor I am kindly asking you to change the way you advise like you said people will learn from others mistakes. Thanks for replying.
እኔ ደግሞ ደብቄ ለቤተሰብ ወደ ኢትዮጵያውያ እልካለው ,ልላክ ስለው ደስ ስለማይለው , ወንድች እኩዋን ብር ላይ ችግር አለባቸው ምንም ብንዋደድም.በመደበቄ ሰላም ነው ብነግርው ግን ጪቅጭጪቅ ነው . እህቶቼ ብልህ ሁኑ እንጂ ባልችን ከመጥላት አይደለም.🤫👌❤️
I totally understand, I've seen that in life and we need to do what makes things better!!!
እኔም እዳችው ነኝ ውደ ከነገረኩት ጡሩ አይሆንም ሳልናገር ግን እደፈለኩ አረጋለሁ ብሬን
እህቴ ከአንች ሃሳብ ጋር እስማማለሁ
ለካስ የሁሉም ቤት ችግር ነው የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር በእውነት ያሳፍራል እኔ ጠግቤ እያደርኩ ቤተሰቤ ተርቦ እዴት እችላለው ደብቄ እልካለው እደውም የዛሬ ስምንት ቦርሳይን ፍትሾ ልልክ የነበርውን ገንዘብ ወስደው እና ውስጤ በጣም አዘነ አለቀስኩ በጣም እስካሁን አናወራም
Tabaraki mikeresh dase yelal ❤❤❤
ይቅርታ የኔ እህት አንድ ከአንቺ ጋር የማልስማማበት ሀሳብ ቢኖር ሴት ናት እንጂ ነገን የምታስበው ወንድ አይደለም። ብዙ ወንዶች ኑሮአቸው የሚሻሻለው ሚስት አግብተው መኖር ከጀመሩ በኋላ ነው። አንቺ ያልሽው ሀሳብ የሚሰራው አጉል በጣም የተለጠጠ ዘመናዊነት ለሚያጠቃቸው ሴቶች ነው።
እኔ ለክፉ ነገር ይሆናል ብዬ ያስቀመጥኩት ብር ባለቤቴ ታሞ ለብዙ ጊዚያት ስራ አቁሞ ነበር በዛ ሰአት ጠቅሞናል
እኔ አንቺ ባልሽው አሳብ አልስማም በእርግጥ አሜሪካ ወይም ኢሮፕ ስትኖሪ ከሱ ብትለያይም ቶሎ ስራ ማግኝት እራስሽን ማኖር ትችያለሽ ነገር ግን ኢትዮጵያ ያለ ትዳር ልጅ እያሳደግሽ እየሰራሽ እሱ ሲያስቀይምሽ እንደ ሚስት ሳይሆን እንደ ባሪያ ሲያኖርሽ እንቢ ብለሽ ማትወጪው በራስሽ መቆም ስለሚከብድሽ ነው ግን አንቺ እዛ ጋር ያስቀመጥሽው ነገር ቢኖር ባርነትን አትቀበይም በራስ መተማመን ይኖርሻል እሱ ቢተውሽም ልጆችሽን ማኖር አያቅትሽም 90%ትዳር እሱ ብር ስለሚያመጣ እየተሰደብሽ ትኖሪያለሽ እንዳተይው ወተሽ ልጆችሽን ብቻሽን ማሳደግ አትችይም ማንንም ኢትዮጵያ ምትኖር ሴት መጠየቅ ትችያለሽ ይሄን ስል ውጪ ምንኖረውን አያካትትም
Thank you so much for your comment, I appreciate it 🙏!!!!
እውነት ነው መስራትም አለብን ገንዘብም ማስቀመጥ አለብን ወድ ወድ ነው ያላትን ያገባል እኛ ግን አለንችልም ሰለዚ ጠካራና ጀግና መሆን አለብን እን ለያይ ባለን ግዜ ካለሽ አገትሽ አትደፊም ወንዶች ድመት ናነው ልጆችም ብንወልድ ካለን አንከፋም እራሳችንን እንችላለን ከቤተሰብ ጥገኛ አንሆንም
በጣም ልክነው። ያንን ባለማድረጌ ዛሬ ዋጋ አስከፍሎኛል። ለብቻዬ ሁለት ልጆች ያለ ሴቪንግ ያገኘሁትን ሁሉ ለልጆቼ እና ለእራሴ ወጪዎች ብቻ ነው ገቢዬ። ይሄ ገቢ ቢቆም ልጆቼ ምን ይሆናሉ እያልኩ እስትረስ ውስጥ አንዳንዴ እገባለሁ።
,,መደበቅ በሚለው ባልሰማማም;however i need my own pocket money or what ever...we call it📌..አለበለዛ በየ 2 ቀኑ ""ለዚ ሰጠኝ ለዛ አትሰጠኝ ብዬ ጭቅጭቅ እንዳይኖር ማለት ነው።ወጥቼ ሠርቼ ለፍቼ ነው የምመጣው የማገኘው so i have a right ገንዘቤን እንድጠቀም.. እኔ ወጪየ ብዙ ነው ሰለዚህ በመጠኑ ቀነሰ አድርጌ አሰቀራለሁ።
Indeed!!!!
ሩሀማየ ሴቶች የራሳቸውን ገንዘብ ማስቀመጥ ግዴታ እና መሆን ያለበት ነገር ነው። መስራትም አለባት ትዳሩ ከሰራ እሰየው ባልዋን እየረዳች ትኖራለች ካልሆነ ደግም ይሀው መልሱን ልትመልሽው አይከብድሽም ጥሩ ትዳር እንዳለ አምናለሁ ማጆሪትው ግን አሜርካ ውስጥ እንደምታቂው ነው❤
True!!!
ከተናገርሽው ውስጥ ጠብ የሚል የለውም.👏🏻 Thank you dear
በጣም ትክክል ነሽ ግን ገንዘብ በጎን ማስቀመጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሴቶች ማረግ ያለባቸው ምክንያቱም ባል እንደፈለገ ሲሆንባት አፉን አውጥቶ እንፍታ እያለ ሁሉ አንገቷን ደፍታ ዝም ትላለች ለምን እጇ ባዶ ስለሆነ ልጆቸን አላስርብም በማለት እየማገጠባቸው እንኳ ዝም ብለው የሚቀመጡ ሞልተዋል
አንዴት ሴት ከባሏ ለይታ ገንዘብ ማሰቀመጥ የለባትም ምክኒያቱም ትዳራቸው ይበተናል እኔም እንደዛ አድርጋ ገንዘብ ከአካውንቷ ከአጣራቀመች በኋላ ግን አንተ አታሰፈልግም ብላ ነው ሳላሰበው የቤት ክራይ እንኳን ሳይኖረኝ ከቤት ወጥቻለሁ ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዜአብሄር ምንም አልሆንኩም በትግሰት አሳልፌአለሁ ተመሰገ
በጣም ጥሩ አስተዳደግ ያደግሽ መሆንሽና ክሚዋደድ እናትናአባትሽ የተማርሽ ው መሆንሽ ታስታውቂያለሽ ጎበዝ ነሽ ! አንዴንድ ሴቶች ጉምዘብ ወዳድ ይሆኑ እና ትዳር እናልጆቻቸውን ሲበትኑ ይታያሉ
It's happening everywhere, it's sad!
you are right God bless you
it's very nice message thank you very much
Your welcome!!
ትዳር ላይ ምንም የተደበቀ ነገር ሁሌም ችግር ያመጣል so i said no medebeke
በጣም ጉብዝ ነሸ አብሶ ሰለ ሸቶ የሰጠሸን ግንዛቤ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ አዲሰ ነኝ
እንደኔ መልካም ባል ካላቹ አታስቀምጡ....ከሌላቹ ግን አስቀምጡ ከምትቸገሩ
Agree!!
የሁሉም እኮ ጥሩ ባል የሆነ ነው የሚቀየረው ሞኝ አትሁኝ
Great message thanks sweet heart ❤️🌹🌟👌
Theks❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስትናገሪ አጠር አጠር ብታደርጊው ጥሩ ነው ግን አሳማኝ ምክንያቶች አላቀረብሽም። ወንዶች በተፈጥሮ አባካኝ ናቸው። አንዲት ሴት ደብቃ ብታስቀምጥ ለሁለቱም ለቾግር ጊዜ እንዲሆናቸው እንጂ በሱ ላይ ለመረማመጃ ልትጠቀምበት አይደለም። ስለዚህ ደብቃ ብታስቀምጥና ለሌላ ነገር እስታልተጠቀመችበት ማስቀመጧን እደግፋለሁ
Ruham'ye happe to see 👀 you yene konjo. Great topic 👏 yesefere lege.
እኔ ሰዎችን አልመክርም ለራሴ ግን በጎን አስቀምጣለሁ። ለምን ብለሽ ብትጠይቂኝ እረዥም ነው እና አዋራሻለሁ።
ለምን??
ለምን ትደብቃለች እየተናገረች ለክፉ ቀን ይሆነናል እያለች ለምን አታስቀምጥም እውነቱን ለመናገር ግልፅ መሆን በረከት አለው መደባበቅ ግን ስቀቀንን ይፈጥራል እናቴ ድሮ የሬሳ ማጠቢያ ነው የምትለው አባቴን ምንም አይነካባትም ነበር🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Some men don't give freedom of $ in marriage and most women do that.
ለእነትሽ እና አባትሽ🙏🙏🙏🙏
በፍፁም መሆን የለበትም ቢችሉ ከልብ መተማመን በመካከላቸው ይኑር ነው የምለው። ነገ ትቶኝ ቢሄድስ ተብሎ በትዳር መካከል መታሰብ የለበትም ሁለቱም በነገር ሁሉ ግልፅ መሆን ችግር ካለም መነጋገር ይህ ይመስለኛል በኔ እይታ
Emnet new nege yhdal bla.kasebet trtare ynoratal yademo letdar tru Aydelem metemamenu new melkam
ሔዊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳር ሲጀመር የእግዚአብሔር እቅድ ነው ሲቀጥል ነገ እሞት ይሆናል ተብሎ ቁጭ ብሎ እንደ ማደር ነው በትዳር ውስጥ አጉል እርስ በእርስ እንዲጠራጠሩ የሚያረኩ ትምህርቶችን አለመከታተል ነው ሴቶች ገንዘብ በግል ቢኖረን መልካም ነው መደባበቅን ግን አላበረታታም
Tidar kefikir bashager bewket ena betibeb lay yetemeserete mehon alebet. Gena sijemer fikirim binor besire-at ena begilts nigigir mesmer masyaz yasfeligal. Andandoch fikirin kesinesireatu belay enaregina tidaru yijemeral.... mehal laay matafiaw yemiatrew legnaw yihonal. Setoch hoy bilih enihun!
በጣም ደስትያለሽ የኔ አስተዋይ
ካገባሁት በሃላ ተምሬ የኔ income ከሱ ከበለጠ የሱም support ስላለበት የበለጠ አከብረዋለሁ በተለይ ልጆች ከመጡ በሃላ የሱ እርዳታ ከሌለበት successful ለመሆን ከባድ ይሆናል:: ግን አንዳንድ ወንድ provide r መሆኑ ይቀርና እቤት ወጥ መስራት እና እቤት ማጽዳት የሚወድ አለ ከስራ ባልደረቦቼ ውስጥ አንድዋ እንደዝህ አይነት ነው ያገባችው እኔ እንደዛ አይነት ባል እግዚአብሔር አያድርግብኝ ግን እንደዛ ከሆነ I will boss him around for sure
Exactly bless you more great info 😍😍😍
.የእኔ እህት የእኔባለቤት ይሄንን ከሚያደርግ ትዳሩ ቢቀር ይሻለዋል ምን ትያለሽ ?
yena wd arief saw nsh
የኔ አሮጊት! ስታምሪ። እናቴ ሴት ልጅ እንኳንስ ሰጥተሻት፣ ሳትሰጫትም ደብቃ ትኖራለች! እስኪ ተይኝ። ሆድ ይፍጀው
Yena konjo yewente betame new mamesegenshe ena betedar 20 amet hononal ye balane akawenet alawekem yesun eytebku new ena bzu tegodechalhu tedar chenkete new esu yebelaye new .
ሩሀማዬ ከዚ ሁሉ ሽቶሽ ምናለበት ለቆንጆ ኢትዮጵያዊት እህትሽ ብትልኪላት...😄😄
very nice good idea continue
Yes that is true l like it is good advice
Please make a video about your hair care. It's beautiful
መደበቅ አለብን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ ና ቤተሰብ የሆንሁት ደስ የምትይ እህት ነሺ ክበሪልኝ ❤🙏
Welcome to the family my dear! 🎈
Bexam adenkeshalew behesabsh egaralew berchi
Am totaly agree wz ur idea. I was facing the same challange. At the end of the day when my kids gone to school i work for few hours. At the same time i have my own income and taking care of my kids. Tebareki
Good for you 👍
ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳሺው የሁሉም ቤት ችግር ስለሆነ
በ ኣሜሪካን አገር ይሁን አውሮፓ ውይም አፍሪካ ገንዘብ አስቸጋሪ ወይም ቤተሰብ ሊበትን የሚችለው የ ገንዘብ አያያዝ ና አወጣጥ ዕውቀ እጥረት ስኖር ነው በ እውቀት ላይ የተመሰረተ የ ገንዘብ ወጭ ውሳኔ ለ ቤተሰብ ሰላም ፍቅር እረፍት ይሰጣል ብዙ ሰዎች ገቢ ሲጨምር ና ሲቀንስ ምን ማረግ እንዳለባችው አያውቁም በድጋሚ ባንች ርአስ ዛሬ ብዙ ሰዎች ጋብዛለሑ live ገብቼ ያለኝን እውቀት ኣካፍላለሑ ::
ደምሪኝ ና ናይ ኣሜሪካን ነዋሪዎች ሓሳብ ይሰጣሉ ተጋብዘሻል.
እናቴ ወንዶቹ ባሎቹ እማ የገንዘብ ፍቅራቸው ውይይይይይ ግን ደስ የሚለው እንደሚወዱት ገንዘቡ አይወዳቸው ወላሂ እነሱን ሲያይ እራሱ ይጠፍል ።
😅😅😅😅
በትክክል😅
እውነት አርነት ያወጣል ከምድር ያለፈ ያላሠበ በድብብቆሽ ይኖራል በእውነትና ሐቅ ባልና ሚሥት ካልኖሩ ለልጇቻችን የተሻለ ምሣሌ አንሖንም! ልንለምድ የሚገባን በግልፁ መኖር ግዴታ መሖኑን ነው! ነው
የኔ ቆንጆ የምትገርሚ ልጅ እኮነሽ ዋው👏👏 share
Thank you Meni'yea my dear!!!!
Betam kebad fetena new enem bezih menged alfeyeyalehu esu mnm biyaderg legna mulu ayihonm yerasshi linorshi yigebal hule teyikeshi ayihonm mnm teyike alatahum gn abezahut adel bye erasen eteyikalehu
እናመሰገናለን ውድ
ጎበዝ 💪💪
ኑሀምዬ ያነሳሽው እርስ በጣም ጥሩ ነው ግን ምን እንደምልሽ አላውቅም በግል ባናግርሽ ደስ ይለኛል በምን ላግኝሽ።
Instagram or Facebook messanger
ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ ነሽ
Amennnnnn!+
ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የወደድኩሽ በርችልኝ እህቴ 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝናሽዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግነው::
Well said.
Thank you Ruhama
የኔ ቅመም ❤❤🙏
Yene amelkaket anchi yetenagershiw teklalal naw so yemelew yelgnim.the one thing gen GENZEB METEKMIYA NAW GENZEBEN KEMTEKEM ALFEW WED MAMELK YEMIHDU SELALU . HULEM GRAT MESSAGE NAW YALSHE!!
Yes....
I hear you....
Speaking on stock market....that it does help abit ....on the side ...for creating an income....
Even if may not be a big amount....but even that little amount still helps ....for ones whom needs different sources for income support .....
This is why....
It is not as bad ...as without a try to create some revenue...even little....
Because jobs changes...
Companies close...relocate..so on and forth...
That nothing is constant....
This is what I channeled....on your perception on creating income....
Your comment is totally different than what I talked, I don't know if you even understand what what I talked about in this page!!! Sorry about that but thank you for taking your time to write this comment!!!
Aysemum eko wendichi z r in different world she hv to get money in any ways
ልክ፡ነሽ፡👍
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው እስቲ ጎራ ብል እብርታችይ በሺር
Debeka maskemet sayhon years wa sra linorat ygebal debko maskemet sayhon
አሁን ላይ ያለሁበት ሁኔታ እንዴት አለፍሽው እህቴ?
Sijemer ye gilen genzeb new yemi feligew ye wandi habti genzeb kerto arem ayimesleg kk
ግን እግሊዘኞ ምን አመጣው አማረኞ ጋራ አታደባልኩ ከቻልሽ ባዱ ነይ የህትነት ምክሬ ነው
እረ ሴት የራሷ ነገር ሊኖራት ይገባል ባሏን ትጥላው ማለት አይደለም ግን የራሷ እራይ ይኖራታል መርዳት ትፈልጋለች
ዘሩ ቀለጠ ever week ፀጉር ቤ ሄደለሁ ይበለው ባልሽ 😂😂
😅😅😅😅😅😅
በትክክል ያስፈልጋል
Ere bet mekemet ayasfeligim
ሠላምሠላም ዉዳ እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ አላህ ሠላምሽ ያብዛ እዴትነሽልኝ በርችልኝ
Amen, glad to have you here!
እንደየሰው እንደየቤቱ ይለያያል ብዬ አስባለሁ፡ ነገር ግን በጎን ማስቀመጥ ለሴቶች እመክራለሁ በተለይ ልጆች ካሉ፡ መደበቅ በሚለው መስማማት አይጠበቅብንም፡ ይህ የኔ አሰተሳሰብ ነው፡
ሀሳቡን አንስተሽ እንድንወያይበት ስላደረግሽ🙏
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ተመችተሽኛል የምር
🥰🥰🥰🥰
ኣካውንት ፡ አንድ ፡ ላይ ፡ ይሁን ፡ እንጂ ፡ በራሷ ፡ ማውጣት ፡ የማትችል ፡ ልትኖር ፡ ትችላለች ፡ በየቤቱ ፡ ስንትሴቶች ፡ ፡ ቤት ፡ ይቁጠረው ፡
True 🥺
Tikikil ❤️❤️❤️
berchi💖💖💘💘
ሰላም ውድዋ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ
የኔቆንጆ አንደበትሽ እራሱ ሲጥም ደርባባ እናት የምታነሺያቸውን ሀሳቦች አገላለፅሽ እወደዋለሁ አንዳንድ ማልስማማበት ነገር ቢኖርም😍😍😍
Sure, share me what you don't agree! We all are different, which that's our beauty!!!
@@GodIsWithUs4LIFE በአማርኛ ፆፊ እንግሊዘኛ የማያነብ ስንት አለ የግል አስተያየቴ ነው
@@rimtube1298 eshi, amesegenalhu
@@GodIsWithUs4LIFE 😍👌
😎 cool
Tkkel❤️❤️
THIS IS MY FIRST TIME TO WATCH YOU..
I DON'T KNOW IF YOU ARE PROFESSIONAL COUNSELOR OR NOT.
Do you have problems with your husband or divorced? You are reflecting something happened to you.
please becarefull what you advise, you will mess peoples marriage.
People will learn from other mistakes and this questions was in many people and I gave my own advice from my own life! Let people compromise and take what's best for them !!! I am not a counselor and I shouldn't be to share my experience
@@GodIsWithUs4LIFE Appreciate to share your experience but your sounds like Counselor I am kindly asking you to change the way you advise like you said people will learn from others mistakes.
Thanks for replying.
Sorry ene alsmamam giltsnet memor alebet yalewn yalegnin mawek sijemer yachi malet yesu tidar sijemer megibiya ber eji mewcha ber yelewm mejemeriya manew medinew yemilewn matarat betesebun befiker mayet ewnwet new yemlachihu atidebku atishewdu tamagn hunu tselyu tidarin yemisetew fetari new so esun beshewedin kuter erasachin nen yemnshewedew ene kemagbate befit fetarin elemen neber b/c tidar malet loteri new yesew lij mulu ayidelem achi yegodeleshin esu esu yelelewn achi meshefen adad setochim gar yabezutal batekalay setochim tiru hunu mebtachihun askebrachihu betamagninet menor kemnem belay tselot tselot ayileyachihu
Being honest is what I believe but some men don't agree so women's take that route without choice.
ጡሩሀሳብ ነው ቤተሰብ ነኝ ቤተሰብእንሁን በርች
የኔ እህት ባልሽ አባካኝና የማይሰማ ከሆነ የራስሽን ማስቀመጥ ጥሩ ነው። አብረሽ ከኖርሽም ካልኖርሽም ለ ክፉ ቀን ይጠቅማል
please I need an advice in private 🙏🏼
Reach me through Instagram my link in the description bellow!!!!
እሽ
❤️🙏
🙏🏻👍🏻❤️
ውዴ
You are so beautiful 😍!!
በጣም እናመሰግኔናለን አሮሀማዬ
ሀሳብሽ በጣም ትክክል ነው ግን አንዳንድ ወንዶች ለሴት ቤተሰብ ምሆነውን ነገር አይወድም ለሴት ቤተሰብ ስባል ያማቸዋል ተድያ ምንይሸል ?
Hi wow🤝🇪🇹🤝🙏👍💓🥰👐🤲👍
Like ❤❤❤❤👍
እህቶች ኑ እንደማር ሰብስክራይብ ባማድራግ ቤታሳብ እንሁን