146ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ 18 የቤተሰብ አባላት በሙጬ መንፈስ ለዘመናት በአንድ አይነት ቅብጠት ተሞላቀው አድገው ያዩት ህይወት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 358

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 ปีที่แล้ว +11

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ከራሴ ጀምሮ በጣም ቡዙ ስው ያየሁበት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ መንፈስ ይገስፅልን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +9

    ምዕመናን ደጋግማችሁ አድምጡት ማርያምን ቤተሰቤ ውሰጥ አለ መምህር እግዚአብሔር ይባረክህ@ተሰፍሰላሴ እመቤቴ ታሰብህ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 2 ปีที่แล้ว +29

    የሙጬ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸውና በአባቴ ላይ ነበር በእኔም ላይ ይታይ ነበር አሁን በቅዱስ ቁርባን ተረቷል።
    መምህር የመንፈሱን ባህሪ በትክክል ገልጸኸዋል ባለማወቅ ኖርማል የሆነ የራሳችን ባህሪ እስኪ መስለን ድረስ የክፉን መናፍስት ባህሪያት ተሸክመን በመከራ ስንት ዘመናትን ተሰቃየን በጣም ያሳዝናል ይህም ለዘመናት ስለመናፍስት የሚያስተምሩ የሚያጋልጡ መምህራን በግልጽ ባለመኖራቸውና ቢኖሩም በደንብ ባለታወቃቸው ምክንያት ትውልዱ ሲባክን ሲንከራተት ኖረ የባሰው ደግሞ አሁንም ችግሩ እየተሻገረ መምጣቱ እና የሚያነቁ አባቶችንና መምህራንን በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚያሳድዱት መብዛታቸው በጣም የሚገርም ነው። እግዚአብሔር አምላክ የእውነት ልቦና ይስጠን።

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 2 ปีที่แล้ว

      Ebakish ye memhrn silk kuxr yalew yiderslgn😭😭

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የእርገት በዓል በሰላም በጤንነት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gd8ks2xp1q
    @user-gd8ks2xp1q 2 ปีที่แล้ว +49

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣክልኝ በሚገርም ሁኔታ የምታቀርበዉን ለማዳመጥ እሰላች ነበር አሁን ግን ጨከኛለሁ ሁሉንም ለመስማት አንድለወጥበት የልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሆንልኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 2 ปีที่แล้ว +1

      Aaa

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 2 ปีที่แล้ว +1

      _አይዞሽ በርቺ የኔ እህት_

  • @user-os8xx7hk7n
    @user-os8xx7hk7n 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንካን በሠላም መጣህ እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል እርገት በሠላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን. ልቦናይስጠን. የልባችንን አይነልቦና ያብራልን. ማስተዋሉን ይስጠን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +3

    በተመሳሳይ ከጸጋ ስግደት ጋር በማጣመር ክፉ መናፍስትን በእንዲህ መልክ መዋጋት ይቻላል፡፡
    መናፍስትን የሚቀጠቅጥ የአምልኮትና የጸጋ ስግደት
    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 3X
    ምስጋና ለአብ
    ምስጋና ለወልድ
    ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ማኅደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    የአዶናይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ
    የኤልሻዳይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ
    የጸባኦት እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ
    የመለኮት ዙፋን ሆይ እታመንሻለው
    የአርያም እህት ሆይ እታመንሻለው
    መንፈሳዊት መርከብ ሆይ እታመንሻለው
    መቅረዝ የብርሃን እናት
    ንጽሕት ጥጃ የነጭ በሬ እናት
    ልዕልት በአርያም የሚኖር የልዑል እናት
    ውድስት የምስጉን እናት
    ቤተመንግሥት የመሲሕ እናት
    መቅደስ የሊቀ ካህናት እናት
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የክፋትን መንፈስ
    አሸንፈው ዘንድ
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የእባቡን ራስ እቀጠቅጠው
    ዘንድ
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ መስቀለ ፍላጻ
    እነድፈው ዘንድ
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በመለኮት ሰይፍ እቆርጠው
    ዘንድ
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ የጸናች ክንድ
    እጥለው ዘንድ
    ንግሥት ሆይ እሰልጥኚኝ በአርያም እሳት አቃጥለው
    ዘንድ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን የልቡን አሳብ ዘርዝሪ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን እጅ እግር እሰሪ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን ኃይሉን አድክሚ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን ክንፍ ስበሪ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን አንደበቱን ለጉሚ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን ምክር ከሕሊናው ሰውሪ
    አሜን።
    ቅዱስ እግዚአብሔር ኃይልህን አካፍለኝ
    ቅዱስ ኃያል ሞገስህን አልብሰኝ
    ቅዱስ ሕያው ጥበቃህ አይለየኝ
    ቅዱስ አዶናይ በረከትን ስጠኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ ድካሜን አስችለኝ
    ቅዱስ ያሕዌ ጥበብን ለግሰኝ
    ቅዱስ ጸባኦት ሠራዊትህን ላክልኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ መድሃኒት ሁነኝ
    ቅዱስ ክርስቶስ ኑሮዬን ቀድስልኝ
    ቅዱስ አማኑኤል ከኛ ጋር ይሁን
    ለዘላለሙ አሜን፡፡

  • @marwamengesha1763
    @marwamengesha1763 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድንሰማ ለፈቀደልን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው አንተንም ከነ ቤተሰቦችህ እመ አምላክ ትጠብቅህ አሜን👏🤲✝️✝️✝️

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yeshiabebe9221
    @yeshiabebe9221 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰብ ይጠብቅህ አሜን

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ፍጻሜየን አሳምርልኝ አደራህን ተናግሮ ከመጸጸት አድነኝ

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ያድልልን እውነት ይህ ታርክ የእኛ ቤት ታርክ ነው ፈጣሪ የእነዝህን ቤተሰብ እንደ ጎበኛ የእኔም ይጎበኝልኝ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተስፋዬ ባንተ ገተመኚ እራሴን አግንቻለሁ አመሰገናለሁ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይተብቅህ አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይሄ ሁሉ እኔጋረ አለ እግዚአብሔረ ሆይ እነሱን እደጠራሀቸው እኔንም ወደቤትህ መልሰኝ ወለተማሪያም ብላችሁ ፀልዩልኝ እህት ወድሞች

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን እኔ አንድኛ

  • @selamkebrom4311
    @selamkebrom4311 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ለዕርገት በሰላም ኣደረሰን ❤❤🇪🇷🇪🇹

    • @chachigetachew9623
      @chachigetachew9623 2 ปีที่แล้ว

      መምህር እባክ ላነኝክ እፈልጋለው እንዴት ነው ማግኘት ምችለው እባክህ

    • @selamkebrom4311
      @selamkebrom4311 2 ปีที่แล้ว

      @@chachigetachew9623 የኔ ቆንጆ በ ተለ ግራም ብትጽፊለት የተሻለ ይመስለኛል

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ።

  • @zinashshere6532
    @zinashshere6532 2 ปีที่แล้ว +2

    ያባቴ ፀባይ ነውር አያውቅ በተለይ ነውር ነው የተባለበት ቦታ አይሰማም እንዳታከተን ነብሱን ይማር አለፈ እኔ ገብቶኛል ግን ወደተግባር አልተቀየርኩ ስሰግድ ያምልኮ ስግደቷን እንኳ ሆዴን ያመኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ወይኔ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ሰምተን አንድንቀየር እግዚአብሄር አምላካችን ይርዳን

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወይ ጉድ እኔም እኮ እንዲህ ነው ሚያረገኝ ትንሽ ነገር ነው የሚበቃኝ ወዲያ አኮርፉለው ወዲያው ደሞ መልሼ ትውት አረገዋለው ፀሎት እራሱ እጀምራለው እንደግና እተዋለው መልሼ እጀምራለው ደሞ እተዋለው በመጨረሻ ይህው ትውት አርጌ ቁጭ ብዬያለው ወይኔ ተጫወተብን ባለቤቴም እንደ ህፃን ነው የሚያረገው እግዚአብሔር ይገስፀው እረ እመብርሀን መጨረሻችንን ታሳምርልን

  • @user-gj5sm6lo8e
    @user-gj5sm6lo8e 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን የእግዛብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን እኛንም የተግባር ክርስትና ያርገን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ኑርልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ገራሚ ነው ይህማ የኛ ቤት ጉድ ነው አይ በስቱ ተበላን ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን አሁንማ እድሜ ላተ መምህራችን ኑርልን

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን መምህ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hekmajemal3150
    @hekmajemal3150 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-it2rj4vm1q
    @user-it2rj4vm1q 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሀዎሆተ ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hywet yasemaln memhir

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እነዚህን ህይወት የቀየርክ አባት የእኔንም ህይወትጎብኘኝ

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በእውነት ላንተም ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @enat8652
    @enat8652 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ መምህር እኔም እናቴ ድንዝዝ ብላ እቤት ቁጭ ብላለች እኔ ያለሁት ስደት ነው ምን ይሻለኝ ??ፀበል ብትሞት አትሔድም እንጄራአባቴ የማይገባበት የለም ብቻ ብዙ ነገር አለ እኔም ያዎኩት ባንተ ትምህርት ነው እኔም እሰራለሁ አንድ ዬለኝም ሀገሬ ብገባም ካለገንዘብ የሚሆን ነገር ዬለም ፅዬማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ልጄንም ዎልደማርያም እያላችሁ አስቡልኝ እናቴም አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ አትርሱኝ 😥😥😥😥😥

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ ረቡኒ እንኳን ደና መጣክልን ሰላምክ ይብዛልን
    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እርገተ ባዓል🌍🕊

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm 2 ปีที่แล้ว

      ስብስክራይብ ግበርለይ ጋልዓደይ ማዓረይ

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiyota Yasmalen mahmerachin Amen

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህ ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንኳንም ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃ እረገቱ አደረሰህ አደረሳችሁ

  • @user-rk2ti3gd3q
    @user-rk2ti3gd3q 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት የስመአና አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በረከትን ያድልልን!!በእዉነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ከቤተሰብ መሀል አንድ ሰዉ ከነቃ የማይቀየር ነገር የለም። ከገጠመኙ ብኋላም የምትመክረን ምክር ከምንም በላይ ነዉ በጣም እነናመሰግናለን!!ያልከዉ ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ እኔ ቤተሰቦቼ እንዲያዳም በፍላሽ እጃቸዉ እንዲገባ አድርጌ እኔ አሁን እየሰነፍኩኝ ነዉ ሌላዉ ቀርቶ በኮሜንትም ላይ ሆነ በቀጥታ እህት ወንድሞችን ለማበረታት ያህል በስግደት በርቱ ብዬ ከመርኩኝ እኔ ጅዝብ እላለዉ።ሲቀጥል እንዳልከዉም የኔ ቤተሰቦች ቤተክርስቲያን አይሄዱም አባቴማ ጭራሽ አይሳለምም ስራ ስራ ብቻ ነዉ የሚለዉ!!እግዚአብሔር አምላክ በጎ ፍቃዱ ሆኖ እኔን ከስደት በሰላም ከመለሰኝ በእርሱ እረዳት ቤተሰቦቼን መስመር አሲዛለዉ ብዬ አስባለዉ እመቤቴ ትርዳኝ🤲

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህርችን ይገርማል ዛሬ የኔ ዉስጥ ያለዉ ባህሪ ነዉ ገጠመኙ ይገርማል እባካቹ ወለተ ማርያም በፀሎት እስብኝ እህት ወንድሞቼ😭😭😭

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 2 ปีที่แล้ว

      የቅድሳን ፀሎት አይለይሽ ማማዬ ረዘም ያለ ስግደት ስገጂ ከቻልሽ በተረፈ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @melatmelat6845
    @melatmelat6845 2 ปีที่แล้ว +10

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህ የኛ እንቁ መምህራችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ከነቤተሰቦችህ እንወደሃለን ተሰፉ ሰላሴ ወንድማችንን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እንኳንም ሰላም መጣሁ መምህርችን በእውነት በፆላታችሁ አስቡኝ አረብ ሐገር ነኝ ሰራ ውጭ ተበየ በጠም ጨቆኝ በእውነት ፆሎት አረጉልኝ በማርያም

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ይገርማል

  • @abi4294
    @abi4294 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም መምህር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣህልን የምንሰማበትን እና የምናስተውልበትን ስነ ልቦና ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    እኔ የኢ/ ኦ/ ተዋ/ቤተ/ እም/ ተከታይ ነኝ !!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን """ ረቡኒ"" ለዚህ ያበቃቸዉ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን !!!!
    "" ረቡኒ"" የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ትናንት ጀምረህልናል. እግዚአብሔር ያክብርልን !!
    "" ረቡኒ"" አንተንም ተናጋሪ አንደበት
    እኛንም ሰሚ ልቦና ይስጠን ወገኖቼ ጆሮ አይደለም ልቦና ነዉ ዋናዉ """ ልብ "" ነዉና 🙏

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  2 ปีที่แล้ว +3

      የመፅሐፍ ቅዱሱን ኮርስ ጠበቅ አድርጋችሁ ግፉበት እሺ የኔ እህት ?

    • @Hapy457
      @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eftahtesfasilase4230 እሽ. "" ረቡኒ "" እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን።ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ መምህር እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤናን ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልኝ እንቁአችን ናፍቀኸናል 😍😍😍

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በዚህ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ የሰጣን እውነተኛ ሀዋሪያ ነህ ስቶቹ ነፍሳት እየዳኑ ነው አምላክ ባንተ አድሮ ተመስገን አይ ሙጨ ዘሪጋ ክፍለሀገሩንማ እኮ እየተጫወተበት ነው አሁን እኔ ባደኩበት ወደ አማራው ክልል ልክ እዳ አምላክ ነው ሚቆጥሩ አምላክ ሆይ አስበን እውነት ነው መምህሬ በጣም ኢትዮጵያ ታማለች አሁንማ ከውጩ የኛ አበሻ ብሷል ሴት ልጅ እርቃኖን እየሄደች ለዚህ ነው መከራችን የበዛ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 ปีที่แล้ว +4

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲*ቅዱስ መርቆሬዎስ ሀይ ከመምህር ባስልዮ ፍት ለማመስገን ከግንብር ጋር በአንድነት ላይ ዘንበል ላለው ራስኽ ሰላም እልሀለሉ።*🌻🤲
    *ቅዱስ መርቆሬዎስ የአይኖችኽ መከለያ የሆኑት ቅንድቦችኽና ከእውነት ምንጭ የተገኘ ዜናን ለሚሰሙ ጆሮዎችኽ ሰላም እልሁለሁ::*🌺🤲
    *ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይከንጉስ ዳክሮስ ፊት የደስታ መአዛን ለሚያሻትቱ አፍንጮችኽና ጉንጮችኽ እጅ በማንሳት ሰላም እልሁለሁ።*🌻🤲

    • @user-yi4fh4cu7l
      @user-yi4fh4cu7l 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳንደናመጣሕ መምሕር እንኳነአደረሣቹ ለጌታችነለመዳኒታችን ለእየሡስክርሰቶስ ለእርገቱ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤❤

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ይገርማል የኒም አያቴ ልክ እደህፃን ነው የሚያዳርጋት እግዚአብሔር እናተን እደፈወጣችሁ እኛንም ይፈውሰን ይርዳን🤲❤❤

  • @user-vl1fq7pi1j
    @user-vl1fq7pi1j 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እኔ የተቋጠረ እጀራ እና አፈር አምሯኝያቃል

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መጨረሻው ደስ ይላል በርታልን መምህራችን

  • @rozayegabriellij4717
    @rozayegabriellij4717 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
    🙏❤️💯🕊️
    Waqaayyoo sagalee jirenyaa si haa dhagesisuu 💯🙏👏🕊️

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q 2 ปีที่แล้ว +4

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    🌿ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት ፪
    🌿አንድም የጣፈጠች የዚህ አለም ማር ናት አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት ፪ 💚💛❤

  • @hanagirma6492
    @hanagirma6492 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማች ይብዛ አረ መምህር እኔ ጣፋጭ ነገር በጣም ያምረኛል ቀኑን ሙሉ ስበላ ነው የምውለው ፆም ሲሆን ደግሞ ሲያምረኝ ፆም ሲፈታ እበላዋለው ብሎ ገዝቼ አስቀምጠው ነበር ደግሞ አርግዤ የሚያምረኝ የመጀመሪያው ልጄን 9 ወር ሙሉ ፍርፍር ትንሻን ደግሞ ሚጥሚጣ ታዲያ አሁን ጨጋራዬ አልቆ ምግብ ከምበላው የማልበላው ይበልጣል ዳቦ እያማረኝ አልበላም ነበር አሁን ግን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j 2 ปีที่แล้ว

      ኮርስ አዳምጠሻል አሁን ንገሪኝኝ

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale Heyewet yaselamen

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤቶ ልቦና ይስጠን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ❤❤❤💚💛❤️

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን መዝሙርስስማ ልቤንይነካኛል. በጣምየምወደው. መምህርዬ እድሜና ጤናከቤተስቦችጋ ይስጥልኝ. የምወድህ. እኛ እቁ

  • @fasikagerretekle5678
    @fasikagerretekle5678 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህልን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜ ይስጥህ እኔ ተቸገርኩኝ እናቴ ሙጬ ዘሪጋ ተኮላሽ እያሱ ወስጋላ አዳል ሱማሌ .ግራኝ አጉግሳ አዳኝ አባወርቁ .ብር አለጋ. ኦፋ ሲቢሎ. እርምኑጉዱ. እድሜየን ለቤተሴቤስኖር አለቀ አቀየሩም ያተን ትምር ስሰማ ጉድ ነዉ ያወኩት ፈጣሪየ ጌታስል ሳፈነድድ እግዞ አልኩኝ

  • @Embete-
    @Embete- 2 ปีที่แล้ว +4

    ታላላቅ ትምህርትን እለት እለት እየተማርን ነው ሁለት አመት ሙሉ አዲስ ሀሳብ እየሸመትኩ ነው መምህር ይገርማል ማብቂያ የለውም

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว

    ስላንተ ድካም ብሎ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን አስተዋይ አሜን አሜን አሜን

  • @Tsenat5712
    @Tsenat5712 ปีที่แล้ว

    የኔ አክስቴ በዚ መንፈስ ተሰቃይታ እኛም ተሰቃይተን ነበር በደንብ በቅርበት አውቀዋለው መምህር የእንጀራ አባቷ ጠንቋይ ነው እና ድንገት ከረሜላ ሰቷት ነው የተለከፈችው አሁን ላይ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እና ቆርባ ስራም እየሰራች ነው መንገድ ሁሉ ወጥታ ነበር ራቁቷን ሁሉ የአምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጡህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ድስ ያምል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomebereket3373
    @solomebereket3373 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይገስጽልን አምላክ አቡነ ሃብተማርያም

  • @amanuelayalew2792
    @amanuelayalew2792 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ከዚህ ገጠመኝ ቡዙ ትምህርት ተምረናል በተለይ አንድ ሰው ከ ቤተሰብ ትምህርት መተግበር ጀምረን ከዛ መልሰን ወደ አለም እየተመልስን ነውና መምህር በዚ ዙሪያ ሰፋ ያለ ትምህርት እና መፍትሔ ሰፋ ያለ ትምህርት እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ይመስገን ክነሱን የቀየረ አምልክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n 2 ปีที่แล้ว +1

    በኡነት በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚብሔር ይስጥልን መምህራችን በቡዞቻችን ያተ ችግር ነው ለእነዚ የቀረ አምላክ እኛንም ይቀይረን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለባለታሪኮችቸንም በጣም እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናቹ ወለተ ማርያም ነኝ በሎት ኣስቡኝ ከነቤተቦቼ

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ይህ መንፈስ የኔም ነው በተለይ በልብስ በጣም ተቸግሬያለሁ ብር ሀያዝሁ ልብስ ነው የምገዛው ልብሴን ቁጥሩን አላውቀውም ለብሸም አልጨርሰው ቁጥር የለውም አልገዛም እላለሁ ስበብ አላጣም ለመግዛት ግን የወጣ ባህረ የለኝም በትንሽ ነገር እናደዳለሁ በትንሽ ነገር እደሰታለሁ ተጣልቸ ከታርቅሁ አለቅሳለሁ ሁለት ቀንም ይሁን አለቅሳለሁ ብቻ እደህፃን የሚያርገኝ የማለቅሰው ነገር ግን ለመቅርፍ እየሞከርሁ ነው

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማል መህምር

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይስጥልን ወንዶሜ በስንት ጠላት ተነድተን ዕድሜያችንን ጨርሰን ።

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 2 ปีที่แล้ว

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው ህልችንም ምጨረሸችን ያሰማራልን

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ሙጬ የሌለበት የለም በቻ አንድዬ ይፍታን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እኛቤትም ይሄው ጉድ ነው ያለው

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናቸው እንካን ለመጥምቁ መለኮት ዬሐንስ አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
    እኔስ መቼ ይሆን ቆራጥ ሆኜ በፀሎት የምበረታው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዃን ደና መጣህ መምህር እንዃን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የእርገት በአል ኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እንናዳምጥ መልካም ቀን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @HayatHayat-lw1yk
      @HayatHayat-lw1yk 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen 🌹💒💒💒🌹🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 ปีที่แล้ว

      እዉናት ነዉ በጣም እንደዚህ አይናት ስዉ አለ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ከከ ናወተት አማረኝ በያ ነበረ አንደ በግወጣ አመረኝ በየ ከሆታል አመጣልን በየ ሰመጣ ቨታወ አስጠለኝ በየ ደፋሁት የቅር የበልኝ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 ปีที่แล้ว

      ቃላህዉትን ያስማልን ተስፍስላሴ የእግዚአብሔር ስም የተመስገና ይሁን ዝማሬ መልአክትን ያስማልን መማህርዬ

    • @abnattube1560
      @abnattube1560 2 ปีที่แล้ว

      እባክኽን መምህር ላግኝኽ???🙏🙏

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ። እኔ የምኖረው ውጪ ሀገር ነው ግን የዛሬ አስራአምስት አመት ወንድ ልጅ ነፍስ ጡር ነበርኩኝ እና ያምረኝ የነበረው ኢትዮጵያ ውስጥ በሀይለኛ ፀሀይ ወቅት ከቧንቧ ውሃ በጆግ ተቀድቶ በቁም ግጥም ተደርጎ የሚጠጣው ውሃ ነበር የማይገኝ ነገር ዊ መቼም አይረሳኝም።ለማንኛውም ያው ሁላችንም በቡዳ መንፈስ ተበልተናል እግዚአብሔር ይገስፅልን አሜን

  • @tadelechhshu2266
    @tadelechhshu2266 2 ปีที่แล้ว +1

    እቁ የተዋህዶ መምህራችን እካን በሰላም መጣህ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በዙ ትምህርቤት እሎሁ የኛ ንቁ በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ ዝማሬ መላአክት ያስማልን 🌾🙏🕊

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm 2 ปีที่แล้ว

      ጋል ዓደይ ስብስክራይብ ግበርለይ ዝያዳይ

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul ปีที่แล้ว

    በርታ እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሙጨ ዘሪጋ አተነህ በዚህ በሀሪ ስታላግጥ የነበረው አረ ይገርማል ኬክና ከረሜላ ታቅፋ ፎቶ ካልተነሳሁ የሚሉ ብዙ ወዳጆች አሉኝ

  • @merymain5649
    @merymain5649 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @fikirteworkuayele3029
    @fikirteworkuayele3029 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔብጤ የለመነው እንጀራ አማረኚ እሚሉ አውቃለሁ

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 2 ปีที่แล้ว

    መምራችን ይእው ሙጨዘሬጋ ያለባቸው ፖለቲከኛ ነኝ ባዮች በዘር ውስጥ ገብቶ አገራችንን እያስጨነቀን ነው አንድ ጤነኛ የለ እዝቡ ዋጋ እየከፈለ ነው ስለዚ ስለ አገራችን ኢትዮጵያ በለቅሶ በሱባዬ በስግደት አጋንቱን ማሳሰር ነው ።በተለያየ መልክ መልኩን እየለዋወጠ ዋጋ እያስከፈለን ነው ስለዚ ወገኖቼ አገር ይቀድማልና ፀሎት ያዙ ስለ አገርትነ ኢትዮጵያ።ስለ እውነት መምህር በማልቀስ አይኔን እየታመምኩ ነው በስደት ነው ያለውት መምርዬ ውስጤ በጣም ተጎድቻለው በአገሬ ሁኔታ ያንተን ምክር እፈልጋለው መምርዬ በአውሮፖ ነው የምኖረው አገሬን እምነቴን በጣም ነው የምወደው ሰላሳ ዎቸ ውስጥ ነው ያለውት በማልቀስ አይኔ እያስቸገረኝ ነው ሰዎች ፀበል አምጥተውልኝ ከኢትዮጵያ በዛ ነው ያለውት መምርዬ ከእግዚአብሔር ጋር ጠዋትና ማታ እንደ ጓደኛ እየተነጋገርኩ ነው ።

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 2 ปีที่แล้ว +1

    Egazaber yamasgan mamhari enkana dana maxak mamhar bahwatan qalehwat yasamala Amen

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ
    እውነት የዛሬ ገጠመኝ አሳቀኝ .ሴጣን ማይስራው ስራ የለም ካልነቁበት ።መጨረሻው ግን ደስ ይላል

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርተስፉዬ እበራ እንደምንእለህልኝ ታሪኩን ስምቼው በጣም ይገርማል ግን መጨረሻው ደሞ በጥሩ news ማለቁምማለትም በቁርባን መጨረሱም ደስይላ ል :: እኔ የሚገርመኝ ብዙእይነት ስሞች ይለው የመንፈስ የዲይቢሎስ እምነቶች ስሞች ብዛቱ የምትጠራቸው የዛርእይነቶች plenty ናቸው ይገርማል ዎናው ንገር በርትተን መፀለይና መፆምመስገድ ይኖርብናል ተግተን እናመስግናለን ታሪኩን ስላጫወትከን or ስለተረክልን 🙏🙏🙏