የጂም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Gym Fee in Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
- የጂም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Gym Fee in Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
ዋው የዛሬው ይለያል ለህይወታችን እና ለጤናችን አስፈላጊ ከሆነው ውስጥ አንዱ ይህ ነው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
እኔስ ጠብቄ የነበረ የመስሪያ እቃውን (machine)የዋጋ ሁኔታ ነበር ።አሁንም ከቻልሽ የተወሰኑትን ዋጋዋች ብታቀርቢልን ሀሪፍ ነው
ዱባይ ሔዳ ትጠይቅልን
Yenem hasab nw ehe
enm endez yeekawch waga neber yemeselegn
😂😂😂😂😂😂
ዋው የምፈልገውን ነገር ነው ዛሬ ይዘሽ የመጣሽው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን እህት
ዝቅተኛ መካክለኛ በመጀመሪያ ከምትይ አንደኛ ሁለተኛ ሶስተኛ እያልሽ ብጠቅሺ የተሻለ ነዉ ምክኛቱም ዝቅተኛ የሚለዉ ቃል ከስተመሮችሽን ሊያስከፋቸዉ ይችላል ሲሰማም ያስጠላል አስተካክይ በተረፈ ስራሽ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ግን ዝቅተኛ የሚለዉ ቃል በፈጠረሽ ተይዉ
መቸነው ነቀፋ የምናቆመው አታወዳድር ትክክል ናት 😮😮😮
መቸነው ነቀፋ የምናቆመው አታወዳድር ትክክል ናት 😮😮😮
መቸነው ነቀፋ የምናቆመው አታወዳድር ትክክል ናት 😮😮😮
ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ። የዋና ቦታዎች ዋጋ አሳዩን። በተረፈ ቀጥሉበት።
በጣም ምርጥ ዳሰሳ ነው በርቺ ሲስቱ
በሚቀጥለ ውቪዲዮ የሴቶች እና የወንዶች የፀጉር ማስልጠኛ ትምህርት ቤት ክፍያ ዋጋ እና የሚያስፈልጉ ግብአቶች ብትሰሪልን መልካም ነው 🙏🙏
ዋው ሁሌም ማወቅ ምፈልገው፥ ግን ወደድ ይላል
USA በጣም ሰፊ ናቸው ባስኬት ቦል ኤሮቢክስ ዋና ጃኩዚ ስቲም ከተሞላ እቃ ጋ 35$ dollar በፈለግሽው ሰአት 35×50 ምንዛሪ 1,750$ በዶላር ቢከፈል እንኮን ከዚ ይወደዳል ከአገሪቷ ገቢ ጋር አይመጣጠንም
ለወር ነው 35 ዶላር??
@@mahishallom1369 awo be were mulu aglgelot
Betsm arif sra new egna yetm sanhed bebetachn hunen wafawun ena agelglitun aweknew. Bertu.
ዋው ❤
እናመሰግናለን በቀጣይ እስክ ስለ ሶላር ሙሉ መረጃ ይዛችዉ ቅረቡ ዉሃ ማሞቅያ ሶላር ዋጋዉ ስንት ይሆን
አኔ የሚገርመኝ ፈረንጅ ነው የምታናግሩት አንግሊዘኞ ማወራት አውቀት ይመሰላቸዋል አባካችው የማያቅ ሰው ሰላለ በአማርኞ ተጠቀሞ
አውሮፓ ላይ እንደዚህ አይከፈልም !
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I pay $25 monthly here in Europe 24/7 gym which is in Ethiopian currency round 1200 Birr so imagine in our country you pay 3000 Birr 🤔
Ridiculous isn’t it? I pay $29 here in US approximately 1400birr.
imagine
Come and invest on it. High demand.
አሜሪካ አስር ዶላር ነው
The machines are imported
Sewech 3000 yemikeflut lehone neger new
Gn ebet 100 pushup mesrat yaktenal
አሪፍ ነው
Here in the US, 10 dollars a month. You guys are crazy.
If you go lifetime you pay $135 a month and LA $45
@@Ethiopia-g4b you pay 10 dollars a month at planet fitness.
I think kind of very expensive because I live uk and the gym has everything you mention for and more but the charge me less than you r price !
Good job 👏
በጣም እናመሰግናለን አቅራቢዎች
ካዛንችስ አካባቢ ጅም ቤት የት የት እንዳለ
ብትነግሪን ደስ ይለናል አባክሽ.!
Ye Camera price Video Beserilen thank you
I used to pay just $10 for planet fitness and it works 24/7 with plenty machine and equipment including free 🚿shower 🙄🙄🙄🙄 and now i just pay $ 40 for onelife Gym that include swimming 🏊pool , hydromassage , advanced machines , 🧖steam ,with advanced air bacteria cleaner for covid .....i just wonder 🤔🤔🤔 how Ethiopian Gym ask more money than USA.
It's soooooo expensive how ppl afford this kind of price ??????🤔🤔🤔🤔
3000 birr eko maybe a monthly payment of ones 🎓degrees holder youth .😥😥😥😥
@@zelalemdemelash3343he got a point. its way expensive
@@girmamoges7969 No u don't get the point too. 500 birr a month GYM is everywhere in Ethiopia too. U choice to pay 3000 or 500. As this poor guy choice to pay $10 in USA
@@zelalemdemelash3343 Instead of insulting/belittling others who raise a valid point, try to think about the situation in a logical manner. The price you pay to be gym member should equate the value you receive. It doesn’t make sense to charge $40 gym membership in a third world country when the quality of the gym equipments, service, and gym trainers (no offense) are not on the same level as gyms in first word country. Furthermore, fixed/variable/operating cost to run a gym in Ethiopia is no where near that of a first world country gym. This’s just ridiculous on so many levels.
Living in Canada and paying $25/Month, can bring a guest with me everyday with high-tech equipments. What I saw on this channel, their subscriptions are way expensive, it's a money grabbing for the equipment they provide.
I was saying the same. They are all too expensive.
At least you know they have resources but it is rip-off I pay 9.99 and still get to use the gym 24 😂 what worries me is how are they getting there proteins
My boyfriend used my gym in Toronto for free for an entire month when he came to visit. I just can't reconcile with this nonsense that I am seeing. This should be illegal!
Damn it’s more expensive than Toronto . I would say to all my fellow Ethiopians - we have a beautiful weather almost all year around - get up early and get your cardio and use your own body weight for strength training! This is a rip off !!
Very true!
Y'already know..
98% የኢትዮጲያ ህዝብ እኮ አይጠቀምም ያለው እና አፎርድ የሚያረገው ሀብታሙ ነው የሚጠቀመው
ተባረኪ
በጣም ነው ምናመሰግነው
thank you
Addis fitness 👍👍
ሌላ ጊዜ ደግሞ የቪትስ መኪና እና የኪያ መኪና ዋጋ ይዘሽልኝ ነይ አደራሽ አደራሽ አደራሽ ??
የጂም እቃዋችን ዋጋ ብትጠይቂልን በጣም አሪፎ ነው የእቃዋችን ዋቃ ብታቀርቡ
እናት እዚ filand eko per month 18$new basketball tense spa stim
Bemodanalem wud now
balefew sefer alayehushim ende enat
ባክችው አማርያ ወይም እንግሊዝኛ ተናገሩ,ለአድማች እንዱገባው አድርጉ።
i like it
Sewu ye Gym eka belto yadral ende?!
10 $ a month
Thanks for planet fitness 💪
how?
Crunch fitness erasu $10 Ethiopia hulum neger wid new besmam
@@yeabtesfaheliso7397 10 usd for how many days?
@@thinkitsnotillegalyet per month obviously
@@TheEthiopianLad if it is for a month its fair for a gym
ውድ ነው
የኔ ጁም ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ወደ ሀገር ስገባ ባሳብ ነው ጅም የሚሆነው ምንም ብር አያስፈልግም መግፈል ኪኪኪኪኪኪኪ
ኮቹ ቦርጭ አለው
This is very expensive. In Europe where I live you pay almost the same price.
Be gym ³⁰⁰⁰ iya awtachu zayit 1000 gaba tilalachu ere tawu
ye GYM price gn endezi expensive mehon alneberebetm , ena demo yemesriya ekawochun price btasayin arif neber.
Ye machinochin waga biyansi wana wanawochun ketay btakerbulin tru new
አይ ኢትዮጵያ ለምን ተወደደ እኔ ያለሁበት ሀገር 600 የኢትዮጵያ ብር ነው
አንተ የት ነው ያለኀው
አሜሪካ ውስጥ የሚገኝ planet fitness የሚያስከፍለው $10ዶላር ብቻ ነው የኢትዮጵያ $500 ብር መሆኑ ነው ተራ ቤት እንዳይመስላችሁ የተሟላ ሁሉ ነገር ያለው ነው ኢትዮያ የሚከፍሉ ሰዎች ስላሉ ብቻ ዝም ብለው ይህንን ያህል የዋጋ ተመን ያወጣሉ የሚገርም ነው
betam wed nw
Woww konjo new betam
betam gobez T from uk
Musical instrument price
Dear we ask you the price of the thredmill not gym membership price.
Why do you need to know the price of the treadmill? Wtf
እስኪ ስለ ቴኳንዶ ቤቶች ጠይቁልን
👍👍
What about personal trainer. ..?
The price is just crazy haha. You're better off buying the equipment for yourself
ክፍያው ያስቃልም ታቃጥላለችም
Yemejmeriaw lij senesratu aweraru des sel wed new besmeab
Gym.. workout ከሰራን በኃላ ምን እንመገብ
Enjera
why it’s too expensive guys?
which locationis is to be this gym
ኢትዮጵያ ውስጥ ጂም የቅንጦት ነው ሌላው አለም ላይ በጣም ተራ ነገር ነው ,ያሳፍራል ሁሉ ነገር ብርቅ
እህት ስለ ገስት ሀዉስ ኪራይ ብትሰሪልኝ እባክሽ
Lna endagna daha lalut mn asabachu
Hello people.
This is too expensive, unreasonable price. Eat health food and do aerobic exercises and for some more strength just do push-ups. This kind of price insane. I considered as crime against own people. How on earth you pay such amount of money for gym? Middle income families earn half of the this gym price. Please guys just have little bit humanity for the seek of own people.
Seriously it just doesn’t make sense at all. No one is controlling the market price out there in Ethiopia, when I hear this kind of stories it just breaks my heart. The reason why I am just wondering where are we going as a nation.
የሽያጭ ዋጋ አቅርቢልን
Alem cinima #1
በወር ሶስት ሽብር አሩግነውጂ
የዋና ማሰልጠኛ ካለ ጠይቂልኝ ኘሊስስስስ
Sweat box gym sriln
እዬዬ ሲደላ ነው :: በጥራቃ ስራ ፈት
meshca wegew sint nw
አሁን እዚህ ጂም ውስጥ የሚሰራ ሰው የናጠጠ ሀብታም ብቻ ነው . እኔ የምሰራበት ጂም 29€ ነው በ ኢትዮጵያ 1300 አከባቢ ነው እንዴት እንደዚህ ይሆናል እረ በናታቹባለ ሱቆች ባለ ጂሞች ባለ ልብስ ቤቶች ገንዘባቹሁን ብቻ መሰብሰብ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ህብረተሰብ ያሳዛናቹሁ በ እርግጥ ማንም ሰው ስፖርት መስራት ከፈለገ በቤት ውስጥ እና በመንገድ ላይ መስራት ይቻላል ነገር ግን ማንም ሰው ጂም ቢሰራ ደስ ይለዋል ሀብታሙን እና ድሀውን የኑሮዎን ደረጃ ባናራርቀው መልካም ነው
How abt max view fitness 😤
I went to soul fitness in Lebu. Paid 4950 birr for 1 month which was $100usd.
It's so expensive
Thanks to planet fitness only $10 per month
Next swimming akerbulen
Part 2 yeseraln
ያሳፍራል ሌላው አለም ላይ ጂም በጣም ርካሽ ነው እኛ ሀገር ሁሉ ብርቅ
የእውነትክን ነው ጌታን ለምን እንደሆነ አይገባኝም
የመዳም ቤት ሥራ በራሱ ጂም ከመስራት ይበልጣት 🤕so ይሄቪዲዮ እኛ ሸቃሎችን አይመለከትም 😉
የማዳምስራማእስቦርትአይሁንምእማ
ክክክክክክክክክ የኔ ዉድ ሳልፈልግ በግዴ አሳቅሽኞ
ADISS ABEBA YEGEM MATERAL MESHITE AL WOYE
የተፈጥሮ እስፖርቶች ይበልጣሉ ለበለጠ ውጤት
DEPENDS
I pay $10 a month I can workout 24/7 the whole year In plant fitness plus. I can invite friends free too.
This is daylight robbery
ለሙስሊም ሴቶች አላችሁ እንደ
ክክክክ ደግሞ በዚህ መጣችሁ ጀመራችሁ ክክክ ደግሞ ስፖርት ለሙስሊም ለክርስቲያን የሚባል ነገር አለ ይህንን ከፈለግሽ በግልሽ ቤት ውስጥ ገዝተሽ ማስገባት እና መስራት ነው እህቴ ክክክክ አይ ኢትዮጵያ ስንቱን ደንቆሮ ጠባብ ህዝብ ነው የያሽው ?????? እንኳንም እምነት አልኖረኝ ቱፍ ቲሽ የሰው አንገት ወይንስ በጋራ ስፖርት መስራት ነው ሀራም ክክክክክክክ
አረብና ፓኪስታን እምስሽን በዝኩኒ ሲጎረጉር ስታስጎረጉሪ እየዋልሽ ትንሽ አታፍሪም ትንሽ ክክክክክክክ
Fatema Mohammed minber TV lay asetwawkewal awo ale lestochi lebchachew
So expensive
Biruu erakasa enje aref nabar ho 😄😄😄😄
ባይሰራስ ምድረ ሌባ