የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ታህሳስ 26/2017-January 4/2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 96

  • @Black-2024
    @Black-2024 วันที่ผ่านมา +10

    Thank you #Sisay #Agena ጀግናችን | #ሉዓላዊ #ሚዲያ
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 วันที่ผ่านมา +5

    God bless you Sissay for your patience to listen to listen to negative people about everything. No fruit from negative human beings. Let the Lord forgive them and chnage them.

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา +8

    We all Ethiopians love Dr abichu

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 วันที่ผ่านมา +16

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አመሰግናለሁ ስለ ትእግስትህ የሁሉንም አስተያየት ስለምታስተናግድ።
    በርታ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Lualawi Media. 🙏🙏🙏
    Thank you Sis 🙏🙏🙏🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks Ethiopia እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ long life For you and your family and then have a good night Ethiopia. Happy New year ሲሳይ አጌና 🎉

  • @abiye150
    @abiye150 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኒት እህቴ ንገሪሊኝ ተባረኪሊኝ አሜን ❤

  • @NesredinYakub
    @NesredinYakub วันที่ผ่านมา +7

    ሉአላዊ ሚዲያ እውነቱን በገለልተኛነት ሽፋን እየሰጠ በመሆኑ እናመሰግናለን

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา +6

    Sissu is the greatest journalist ever in Ethiopiaian history

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ ላይክ ሼር ኮሜንት በማድረግና እንዲሁም ስብስክራይብ ምንጊዜም ምርጫችን ሉአላዊዊዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tellthetruth5973
    @tellthetruth5973 วันที่ผ่านมา +1

    የመጨረሻ ሃሳብ የሰጠሽው እህታችን በጣም እናመሰግናለን 🙏 አንጀት አርስ! ❤

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg วันที่ผ่านมา +4

    የጠቅላይ:ሚንስትሩ:እምነት:ያሳሰበህ:ወንድም:ጌታ:ወደ:ማስተዋልህ::ይመልስህ:የዘረኝነት:መንፈስ:የተገለበጠ:ይሁን::

  • @NesredinYakub
    @NesredinYakub วันที่ผ่านมา +6

    እህታችንን በጣም እናመሰግናለን በአመክንዮ የሚያምን ሰው ያጠግባል እድሜ ይስጥልን።

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 วันที่ผ่านมา +2

    You king

  • @NesredinYakub
    @NesredinYakub วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ ከዲሲ የበሰለ ሃሳብ እናመሰግናለን

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 วันที่ผ่านมา +5

    ብልጡ አማራ ነኝ ባይ አቤት ግብዝ ትህትናው!

  • @NesredinYakub
    @NesredinYakub วันที่ผ่านมา +9

    አንዳንዱ ለውጦች ስለማይታያቸው ምንም ማድረግ አይቻልም ግን ምላሽ ማግኘት አለባቸው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤

  • @AhmedGerrmew
    @AhmedGerrmew วันที่ผ่านมา +9

    ፋኖ ነፍሰ ጡር:አናት አና ልጅ. አባቶች የሚገል ቡድን ነው

  • @eagle4452
    @eagle4452 วันที่ผ่านมา +7

    🚨አማራ ጀዋርን ሲደግፍ እንደማየት የሚሰቀጥጥ ነገር የለም 😡 ምናልባትም ፍኖ በወለጋው ጭፍጨፍ ላይ አማራን በመግደል ሳይሳተፍ አይቀርም

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉 ሲስ ሁሉ ያንስብሃል ለማንነትህ ባትገዛ እና ያለውን እና የሆነውን ለማንም ለምንም ሳትል ያለን እውነት በአወከው ልክ ወደፊት በማምጣት የምትሞግትና እውነታውን ፍንትው አድርገህ ስለምታሳይ እና በተቃራኒው ዋሽቶና ቀጥፎ የተሻለ ገቢና ሀብት ማድረጉ በየትኛውም ጊዜና ሁኔታ ያለማወላወልህ ያለመገዛትህ ውጤት እንጂ በራስህ እና ለቤተሰቦችህ ብዙ መትረፍ የምትችልበት ሁኔታ ነው ያለውና ኩራ አቦ።❤❤❤

  • @ቀስቶ
    @ቀስቶ วันที่ผ่านมา +1

    መጨረሻ ላይ የደወልሽው አሉባልተኛ ነገር ነሽ! እኛ ሰፈር ድሮ ለወያኔ እሚወይሉ ሴቶች ነበሩ እነሱን ነው ያስታወስሺኝ😊😊😊😊

  • @AhmedGerrmew
    @AhmedGerrmew วันที่ผ่านมา +6

    የ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሙሉ ኢትዮጵያሃገሩ ነው

  • @abdi6588
    @abdi6588 วันที่ผ่านมา

    በጦርነት ውስጥ ከሚገኝ ብልፅግና ሰላም ያለው ድህነት ይሻላል። የድሮ ሰላማችንን እና ድህነታችንን መልሱልን።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 วันที่ผ่านมา +5

    የሚገርመኝ ነገር የፋኖ ጋሻ ጃግራዋች ሃሳባቸውን ለመግለፅ ሲፈልጉ የሚሄዱበት መንገድ ተመሳሳይ ነው ምንም አዲስ መንገድ ምንም አዲስ ሃሳብ የላቸውም እንደውም ገና ከመግቢያቸው ፋኖ መሆናቸው በደንብ ያስታውቆባቸዋል ዘረኝነት ጥንብ ነው

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา +2

    We all Ethiopiaans be aware so I that we are living the end time so that every day must be ready

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ วันที่ผ่านมา +2

  • @mega8101
    @mega8101 วันที่ผ่านมา +4

    ፋኖ የወለጋን አማራዎች ጨፍጭፏል ሲባል የነበረው እውነት መሆኑ እርግጥ እየሆነ መጣ...ዚገርም ነው መቼም!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ወደ ቤተስቦቻችሑ መጣችሑ ጫካ ለአውሬ ብቻ ነው ታጣቂዎች እናም ይሔ ሑሉ ወጣት ትኩስ ሐይል ወደ ልማት ከገባ ኢትዮጵያ ውስጥ ረሐብ ይጠፋል ስላምም ይሠፍናል ይሐው ነው ። well Come back Home.

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา +7

    Even jesus comes to power in Ethiopia by now every body will find him something wrong

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา +4

    Ignorance is the source of all evils

  • @fikir875
    @fikir875 วันที่ผ่านมา +3

    ከዶክተር አብይ ወደፊት ምቀኞች ዘረኞች የሰልጣን ጥመኞች ልብ ይስጣቸው እንጂ ዶከተር አብይን ለመተቸት አይመጥኒትም

  • @teka1528
    @teka1528 วันที่ผ่านมา +4

    mershaMersha ! ZERAFE, JEWISA, banda, ashebare neh! EMS, ANCHOR, DEREJE, HABTAMU, JEWISA YET DERESU! ANTE FANDYA, ARAM!

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy วันที่ผ่านมา +5

    ጋሽተድላ ሟርተኛ እርሶ እድሜወቱን ስለጨረሱ በቁጭት ተናደው ወደብ የለም አሉ ምስኪን ፍኖ ተድላ ፋንዬ በየሜዳው የወለዳቸውን ልጆች ነገ በምን ያሳድጉ እስቲ ይሄባዶጭንቅላት ለምንተፈጠረ ብለው ጠይቁ

  • @behailuanulo2153
    @behailuanulo2153 วันที่ผ่านมา +3

    የአቶ ተድላ መሰሎች በዘረኝነት ልክፍት ማመዛዘን የተሳናችሁ በደሃ ልጅ ሞት የምትቀልዱ ።

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare วันที่ผ่านมา +3

    When you hide the truth, you can’t accept anything.

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሲሳይ ወድማችን እባክህ አያና ሚባል ልጅ ጋብዝልን እባክህ ሲሳይ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg วันที่ผ่านมา +6

    አቶ:ተድላ:ከመሬት:መንቀጥቀጡ: ጎን:ነኝ:የሚሉ:ይመስላሉ:የሚገርም:ነው:መንግስት:የተፈጥሮ:አደጋጎበዝ:እያስተዋልን: የአሜሪካ:የድጎማ:ኑሮ:ያሰከረው::

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 วันที่ผ่านมา +5

    አቶ ተኩላ ዳርዳር ምትለው የመራት መንቀጥቀጡ አሳስቦህ ሳይሆን ከተማዋ አብረቀረቀች ብለህ እንደለመድከው ለማብጠልጠል ነው ለእሳትም ይሁን ለመሬት መንቀጥቀጥ ለደሞዝ ጭማሪ ከማላዘን ምን እናርግ ለማክያቶ ምናወጣውን ለሃገር እንስጥ በል እስቲ ምትልከውን ገንዘብ እንኮን በህጋዊ መልኩ አትልክም ሁሌ እንደ ቁሪ ለፍልፍ ኢትዮጵያን አብይ ደግሞ ደጋግሞ ይመራናል የደቦ አመራር በህልምህ አስብ

  • @EtsegenetBirru
    @EtsegenetBirru วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ አጌና በርታልን

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ ጨቀጫቃ ሰውዬ የለየለት ባንዳ ነው አታሰልቸን አሰሰውጣልን ጎጡን ተገን አድርጎ ነው የመጣው ልታሳምነው አትችልም የደረቀ ጭንቅላት

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 วันที่ผ่านมา +11

    አብቹ ገና ሌላ 6 አመት ይገዛል አብቹ የሽግግር መንግስት ሲያምርዎት ይቅር

  • @GoshemeKassa
    @GoshemeKassa วันที่ผ่านมา +1

    እኔብቻ ላውራ የሚሉ ተሙዋጋቾችን ገደብ እንዲኖራቸዉ ብታደርግ ?

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา

    Megemeria selam ke rasih yigemiral

  • @haregwork8590
    @haregwork8590 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ ተባረኪ አንጀታችንን ቅቤ አጠጣሽን እጂ ሲሳይማ በጀዊሳ መአት አስጨፈረብን !!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 วันที่ผ่านมา

    አቤ ረታ ስልክ ቁጥር ፃፍልን ሲሳይ አጌና አለነሳልንም የሥራ ውጥረት ሊኖርበት ይችላል እናም ሉአላዊ ሚዲያ ማደግ አለበት የበቃ ደረጃ መድረስ አለበት እናም ኢትዮጵያውያን ነን ካላችሑ ሉአላዊን ደግፉ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ ጀግና የሚገኘው በቦታው ላይ ነው ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @MathewosGirma-ih6hn
    @MathewosGirma-ih6hn วันที่ผ่านมา +2

    ሲሳይ አንደኛ እሺ!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ሲጀመርም አንተ አምቼ ኤርትራዊ ነሕ ስለ ኢትዮጵያ አማራው ክልል ጉዳይ አያገባሕም ስለ ኢትዮጵያ መንግሥትም አይመለከታችሑም ይልቅስ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛን ለማዋከብ ከመሞከራችሑ በፊት ሒዱና ኤርትራ ውስጥ ሽሐብያውን የበስበስውን ሽማግሌ ጃይንት ኢሳያስ አፈወርቂን ስቅለሕ ግደለው እንደ ሳዳም ሁሴን ጮማ እራሶች ።

  • @yiftusiradebele2464
    @yiftusiradebele2464 วันที่ผ่านมา

    Mene lares he my sister tebrki

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา +2

    Fano malet mehaym segete jawisaw ye rasuin hizb ende dimet yemibela mehaym ensesoch nachew

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา +2

    Ante le hgerih min adrgehal sew Hager tekemteh tifokkraleh

  • @user-ud5bz8ky6c
    @user-ud5bz8ky6c วันที่ผ่านมา

    Sile drone aserar hintu indinoren lemifelg sew (eye in the sky) yemilewn film pls temelketu

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 วันที่ผ่านมา +1

    ጃል ሲሳይ
    ካሜራ ስትገዛ መጀመሪያ
    ጃል ሰኚን ኢንተርቪው አድርገው ታሪካዊ ይሆናል

  • @Malik3Mohammed
    @Malik3Mohammed วันที่ผ่านมา

    በእናቱ ስልክህን ስልክ አልነገርከንም

  • @yasinkedir9668
    @yasinkedir9668 วันที่ผ่านมา

    የአክሱም ተማሪዎች የእምነታቹን ትዕዛዝ ትታቹ የኦርቶዶክስ ቅዱስ ከተማ ስላላቹ የኛን እምነት ተከተትላቹ ሂጃብ አውጡ መባሉን ለምን አልዘገብክም? እምነትህ ሙስልም ስላልሆነ ነው? ደግነቱ ቁራን ስተትም ግድፈትም ተፈልጎ የጠፋዉ እንደምለው ከፈጣሪ ሌላ እየሱስንም ይሁን መርየምን መላኩ ጅብርልም ይሁን ሌላን ምገዛ ላይወጣለዘላለም አለም እሳት ቤት ይገባል።

  • @nafitube97
    @nafitube97 วันที่ผ่านมา +1

    የአቶ ተዳላ ድንቁርና ወደር የለውም። ለምን እዚ ቤት መጥቶ እሳት ላይ እዳለ ሽሮ እንደሚንተከተክ አይገባኝም።አንድ የረባ አሳብ የለውም። አሳብ ሁሉ በአረቄ ሰክሮ የሚለፈልፍ ነው የሚመስለው። ጵንፈኛ ደንቆሮ ቤሔርተኛ ስትሆን ችግር ነው። እባካቹ ይሄ ቤት የጰንፈኛ ቤሔርተኛ ቤት አይደለም። የኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው።

  • @shewalemmola
    @shewalemmola วันที่ผ่านมา

    የጽንፈኞቹ ታጣቂዎች በያሉበት ሲሽመደመዱ ለጦርነት የተዋጣዉ ገንዘብ ንጹሃኑን እና ልማቶችን አዉድሞ ዛሬ ላይ ጽነፈኞቹ ተስፋቸዉ ጨልሞ በድንጋጤ ቆዝመዋል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 วันที่ผ่านมา

    Our sister ሐሳብሽ ጥሩ ነው ግን ምን ማለት ነው ብልጭልጭ ማለት 😅? አንቺም እኮ make up ሜክ አፕ ትጠቀሚያለሽ የፈረስው ፊትሽን ለማደስ እናም እሕታችን ይቅርታና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ሥራውን ይሥራበት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ምን እንደሚያደርግ ያውቃል 😅 አስቂኞች ።መብቴ ነው መፃፍ አንቢ ይሔ ሉአላዊ ሚዲያ ነው ።

  • @Abele-g2z
    @Abele-g2z วันที่ผ่านมา +1

    I think this person is not a believer.He is falsely accusing the pm

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ ይህ ሰው በአድስ ሜዳም ተመሳሳይ ድርግት የፈፀመ ሰለ ሆነ ለወደፍቱ ለይተህ ዕርምጃ ውሰድበት ጌታቸው ይባላል ከኒዮርክ ነው

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg วันที่ผ่านมา

    እኝህ:ሀይማኖታችን:አንድ:ነው:ፓለቲከኛ:አይደለሁም:ብለው:ዘረኝነቱ:እየፈካ:የመጣው:ድንቄም:መንፈሳዊ:እነዚህ:ናቸው:ህዝብም:ቤተ:ክርስቲያንም:እያመሱ:ያሉት:ስራችሁ:ይወጋ:ጌታስ:በየት:በኩል:ይለመናል::

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 วันที่ผ่านมา +5

    It is amazing that some of Ethiopia’s core enemies are able to connect with you while others get denied access. For those who criticized our gallant PM Abiy, specifically the two callers who managed to consume 20 minutes of our time with distorted and fake news, I ask them one question, what have you done to help Ethiopia except sucking the blood of its citizens! What a shame!

  • @samuelwoldemichael
    @samuelwoldemichael วันที่ผ่านมา +1

    This guy has a problem let him go fight instead he sit here & talk

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา

    Tigrai amhara oromo belew gefet kemachu hizbi minim miskin new

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ ከአንዳንድ ሰዎች ጋር የምታደርገው አተካራ ጠቃሚ አይመስለኝም አንተም እያፈርክ አትነጋገር።

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 วันที่ผ่านมา

    ወይጉድ ሰውየው ግን ይሄ ሰው 😮?

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 วันที่ผ่านมา +2

    The sad part of Ethiopians is that we tend to look the bad and ugly more vigorously than the few good that is happening in our country. PM Abiy is a human being and he makes mistakes like any other leaders! However, he is the leader of 120 million people and we should support him until we decide to replace him! Be patient!

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe วันที่ผ่านมา

    Mehaym jawisawin higina gititemiw mi ahyinet mehaym segete endehonech tzastawkalech

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ፣ ከአንድ ተናጋሪ ጋር ከ10 ደቂቃ በላይ ሰጥተሃል፣ አንተ ገብተህ አትከራከር!
    በቀጣይ ፕሮግራምህ የ3 ደቂቃ የአስተያየት ሰዓት ይከበር!!

  • @abajobir-moges8339
    @abajobir-moges8339 วันที่ผ่านมา +1

    Why are you giving the airwaves to individuals with agenda?
    I am discouraged 👎🏾

  • @ቀስቶ
    @ቀስቶ วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ ሰውዬውን ለመከላከል እምታደርገው መጋጋጥ የጤንነት አይመስለኝም። አብይ እራሱ ሳይገርመው አይቀርም😢😢😢

  • @tmarcel1594
    @tmarcel1594 วันที่ผ่านมา +1

    ጠቅላይ ሚንስትሩ ያሉት Drone ክፍል ውስጥ ድሮኑን የሚቆጣጠሩት ፈርመው ነው የሚተኩሱት። ሰላማዊ ሰው ቢጎዳ ተጠያቂ የሚሆነው ፈርሞ የተኮሰው ሰው ነው።

  • @asegidmasresha9597
    @asegidmasresha9597 วันที่ผ่านมา

    You don’t have any shame what are you doing , you pay price for that

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m วันที่ผ่านมา

    Sissy Agena qoshasha

    • @Weldegabriel24
      @Weldegabriel24 วันที่ผ่านมา +2

      Ant banda, ye banda lije!

    • @teka1528
      @teka1528 วันที่ผ่านมา +1

      30MILLION NEFTEGNA, AMARA, koshasha, KOMOKER, KOMATA, lemagn, shintbet nachu! Sisay Agena, yedebub yesaw lig naw! AMEDAM !!

  • @asegidmasresha9597
    @asegidmasresha9597 วันที่ผ่านมา

    Sisaye Tebeda!

    • @EtsegenetBirru
      @EtsegenetBirru วันที่ผ่านมา

      ባከጌ 😂😂😂መሀይም በሀሳብ ማሸነፍ ሰለማትችሉ

  • @asegidmasresha9597
    @asegidmasresha9597 วันที่ผ่านมา

    I have very shamed the time I had seen you as fare Journalist, now you working for one person name is fanciest Abye Ahmed.

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤