🌓 የሴቶች የሐገር ባህል ልብስ ቀሚስ አሰራር ክፍል 2 /Part 2 of women's traditional dress making

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 7

  • @SergutGyes
    @SergutGyes 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግልፅ አድርገህ አሳይ ወይም ድምፅ እንዲኖረው አድርግ

  • @ruby_trading516
    @ruby_trading516  ปีที่แล้ว

    ሰላም የኢትዮ ሙለር ሐበሻ የሐገር ባህል ልብስ መስሪያና ማሰልጠኛ ቤቸሰቦች : እንደምታቁት በዚህ ቻናል ብዙ ጥበባዊ ነገሮች ይቀርቡበታል አሁንም ሥልጠናችንን አጠናክረን ለመቀጠል የሰፌት ሥልጠናን ጀምረናል ስለዚህ እናንተም ቤተሰቦች ከዚህም የበለጠ እንድናቀርብ ድጋፋቹ አይለየን #share #like #coment በማድረግ ለሌሎች በማድረስ ከጉናችን i

  • @genigech8090
    @genigech8090 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @BezawitSEyoum
    @BezawitSEyoum 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ግን ያለማብራርያ ምንም መረዳት አይቻልም:: ምትሰራውን ከምስሉ ጋር ብታብራራልን

  • @alemmengesha5515
    @alemmengesha5515 8 หลายเดือนก่อน

    ካልተናገክ ምኑ ይታወቃል ካስተማርክ በደንብ እየትናገርክ እድርገው

  • @Konjitadenew-o1f
    @Konjitadenew-o1f 4 หลายเดือนก่อน

    ግልጽ አይደለም