🌓▹የሐገር ባህ ልብስ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉን ነገሮች ✂️ክፍል 1✂️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @mesitubu6057
    @mesitubu6057 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ማርያም ትርዳኝ ለዚህ ስራ ያለኝ ፍቅር❤

  • @samraashenafi4724
    @samraashenafi4724 2 ปีที่แล้ว +2

    እዉቀትህን በቅንነት ስላካፈልከን ተባረክ

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 ปีที่แล้ว

    ማሽኑን ክፍለ ሀገር የሚወስድ ሰው ስለሚኖር ከተቻለ የሰርቪስ አደራረግ ብታሳየን መልካም ነው ተባረክ

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta ปีที่แล้ว +1

    በ አውነት አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እስከ መጨረሻ ነው የሳሙት ተባርክ በቡዙ

  • @BihonBelete-q5p
    @BihonBelete-q5p หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በእውነት እግዚአብሄር ዪስጥልን ወድማችን

  • @muninaseid
    @muninaseid 5 หลายเดือนก่อน

    U r such a positive and kind person, bless ur life , ur health and ur knowledge

  • @nigistmamo2150
    @nigistmamo2150 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ስልጠና ነው የሠጠህን ጥሩ ሲንጀር ምን የሚለው ነው

  • @ሔNoክ
    @ሔNoክ ปีที่แล้ว +1

    Melkam see nek brother ለቀናነትክ አምላክ አብዝቶ ይቀበልክ

  • @JoyfulIslandParadise-bb7re
    @JoyfulIslandParadise-bb7re 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድሜ 😍

  • @BeleSisay
    @BeleSisay ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንጀምር

  • @muninaseid
    @muninaseid 5 หลายเดือนก่อน

    namesegenalen, bless u bro

  • @SarahBh-f7h
    @SarahBh-f7h 10 หลายเดือนก่อน

    የስፌት ቤት ለመክፋት ስንት ብር የስፈልገነል

  • @zenatekluhailemichael3831
    @zenatekluhailemichael3831 2 ปีที่แล้ว

    What kind of machine we need to have? Model?

  • @msayyegech7238
    @msayyegech7238 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው በርታ

  • @אנגודאי-צ7ח
    @אנגודאי-צ7ח ปีที่แล้ว

    ክሩ ሱፍ ከሆነ ይበጣጥሳል ምን ላድርግ

  • @alem-c1i
    @alem-c1i 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናችን በርታልን

  • @ቃልmedia
    @ቃልmedia ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም እፈልጋለው

  • @hhvv7478
    @hhvv7478 ปีที่แล้ว

    ወዲም ጥልፍ መልመዲ በጣምነዉእምፈልገዉ ግንምንምንያስፈልገኛል

  • @ሀይሚይቱብ
    @ሀይሚይቱብ 5 หลายเดือนก่อน

    መማር እፈልጋለሁ😢

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta ปีที่แล้ว +1

    ተባራክ

  • @emebetmuche8750
    @emebetmuche8750 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን 🥰🥰🥰

  • @bayushtariku5276
    @bayushtariku5276 2 ปีที่แล้ว +3

    እቤት ቁጭ ብለን ሞያ ስላስተማርከን እናመሰግናለን።🙏🥰🥰🥰🥰

  • @betelabrham4214
    @betelabrham4214 2 ปีที่แล้ว

    Bekenanet muyahin silemitagaran kelib enameseginalen, kechalk sile hager bahil libs sifet be tilket bitasayen, sile kenanetih bedigami ameseginalew

  • @medtalket
    @medtalket 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ስንት ነው የማሽኑ? የትስ ይገኛል?

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow tebarek

  • @mayrazavala1973
    @mayrazavala1973 2 ปีที่แล้ว +1

    Donde puedo conseguir estos bordados precio?

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 ปีที่แล้ว

      It is possible to talk to me on Telegram on this phone 0913138354

  • @BanchamlkTadege-li5dd
    @BanchamlkTadege-li5dd ปีที่แล้ว

    ማሽኑ እያለን ለመልመድ ባለሞያ ብታገናኘን

  • @gfamtube1572
    @gfamtube1572 2 ปีที่แล้ว

    betam arif nw gn.....endet endemikuater bitasayen ...mashinu endet nw mikuatrew

  • @nibratnibrat5145
    @nibratnibrat5145 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @sintayehugebremariam6
    @sintayehugebremariam6 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን. ከቻልክ ጥያቄዎቼን መልስልኝ
    1. አዲስ እና ሙሉ አክሰሰሪ ያለው ይህ የጥልፍ ማሽን በአሁን ሰአት ዋጋው ስንት ነው?
    2. ማሽኑን ለመግዛት የት ማግኘት ይቻላል?
    3. የጥልፍ ስራ ለመስራት ከቀናት እስ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ስልጠና ይኖራል? የት ማግኘትስ ይቻላል?
    4. አድራሻህን ማግኘት ከተቻለ?

  • @kidisthabte7030
    @kidisthabte7030 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ነው ያወኩት
    ማሽኑ ዋጋው ስንት ነዉ የተሻለ ጥሩ የሆነው ብራንድ

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🙏🙏 ማሽኑ አሁን ባለው ዋጋ ከ40-45 ሺህ ብር ነው

  • @tina9257
    @tina9257 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመናዊ የጥልፍ ማሽን ለ ሀበሻ ቀሚስ ሚሆን ጠቁመን please USA 🇺🇸 ለሚኖር ሰው

  • @seblewongellakachew2380
    @seblewongellakachew2380 2 ปีที่แล้ว

    ባጠቃላይ ምንያክል ብርር ያስፈልጋል ለመጀመር
    በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kb-wt7ji
    @kb-wt7ji 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም በምታቀርባቸው አስተማሪ ትምህርቶች እጅግ እየተጠቀምንበት ነው ። ነገር ግን አንዴት የስራ ቦታ እንደምናገኝ እና ገብያው ውስጥ እንዴት መግባት እንደምንችል የልምድ እጥረት አለብን። እና ምን ትመክረናለህ?

  • @tarikmanaye6034
    @tarikmanaye6034 2 ปีที่แล้ว

    የጥልፍ ማሽን አሁን ላይ ስንት ብር ይገኛል? መረጃው ካለህ ብታካፍለኝ ጥልፍ መማር እፈልጋለሁ. በወር ክፍያው ስንት ነው?

  • @elsahailemariam5934
    @elsahailemariam5934 7 หลายเดือนก่อน

    Mashinu simu mini yibalal

  • @redujemaneh19
    @redujemaneh19 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው የባህል ልብስ ስራ መማርና በሞያው መስራት እፈልጋለው ትምህርት የምትሰጡ ከሆነ አድራሻችኹን ብትነግረኝ

  • @ebisat
    @ebisat 2 ปีที่แล้ว

    Wow berta

  • @akezamezgebu9447
    @akezamezgebu9447 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @emebetmuche8750
    @emebetmuche8750 2 ปีที่แล้ว

    Wagawnm

  • @AlemJemal-v8l
    @AlemJemal-v8l ปีที่แล้ว

  • @AFox-z2y
    @AFox-z2y 4 หลายเดือนก่อน

    ወድሜፈጣረይረደሸበሉኘለወድሜአሰቤለሁ

  • @BanchamlkTadege-li5dd
    @BanchamlkTadege-li5dd ปีที่แล้ว

    መርፌ አጠቃቀም

  • @meronabel1945
    @meronabel1945 ปีที่แล้ว

    ኦንላይን ታስተምራለህ እንዴ

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 ปีที่แล้ว +1

    ማሽኑን ክፍለ ሀገር የሚወስድ ሰው ስለሚኖር ከተቻለ የሰርቪስ አደራረግ ብታሳየን መልካም ነው ተባረክ

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 ปีที่แล้ว

    ማሽኑን ክፍለ ሀገር የሚወስድ ሰው ስለሚኖር ከተቻለ የሰርቪስ አደራረግ ብታሳየን መልካም ነው ተባረክ