Betoch - "ወይ ኑሮ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 260

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +354

    ግብረሰዶማዊነትን እንዲሁም ክፉ ክፉውን ሁሉ ከሀገራችን ያርቅልን ፍቅርን ያብዛልን አሜን በሉ🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +1111

    *ግብረሰዶምን እንቃወማለን የምትሉ ብቻ እንያችሁ*

    • @aizaza1za894
      @aizaza1za894 5 ปีที่แล้ว +1

      ምን ተብሎ ነው አልገባን

    • @sameratubes.5231
      @sameratubes.5231 5 ปีที่แล้ว +3

      ኢን አደኘ. ነኝ አገረችን. መግበት ይለበተም ኢሸአላህ

    • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
      @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 5 ปีที่แล้ว +6

      *ግብረሰዶም ማለት ምን ማለት ነው? አላማውቅ ሀጢአት አይደለም መልሱልኝ*

    • @ethioethio1159
      @ethioethio1159 5 ปีที่แล้ว +3

      @@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም ለኔም ጥያቄ ሁኖብኛል እምታቁ አስረዱን ለማናቀው

    • @FatimaFatima-vh2mj
      @FatimaFatima-vh2mj 5 ปีที่แล้ว +2

      @@sameratubes.5231 h

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +861

    እስኪ ዛሬ በጣም ደስስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ በሙሉ በላይክ የደስታዬ ተካፍይ ሁኑ ፈጣሪ። በድንገት እንዲህ እኔንም ደስ እንዳሰኘኝ እናንተንም ደስ ያሰኛቹ እህት ወንድሞቼ አሜን 🙏🤗😘😍😄

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንን ግን የደስታው ምንጪ ምን ይሆን እሙ

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +4

      @@asemamewuademasu7401 የኔ ውድ ሚስጥር ነው ብቻ ውላቹም እንደኔ በድንገት ደስስ ታሰኛቹ እመቤቴ🙏😘

    • @sameramohamed3241
      @sameramohamed3241 5 ปีที่แล้ว

      😱😱😱😱

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ደሥ አለሽ ገጭቸሻለሑ ሑሌም ተደሠችልን😍

    • @demozdemoz5279
      @demozdemoz5279 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ቆንጆ

  • @salamermiyas4973
    @salamermiyas4973 5 ปีที่แล้ว +288

    ወድ የአገሪ ልጆች በጣም ደስ ብሎኛል በኢንጅነሪግ ወንድሜ ሌመርቅ 26 ቀን ቀርቶታል እስኪ ለእናቴ ላይክ ግጭሉኝ እንደ አባት እና እንደ እናት ሁና ለስተማርቸው እናቴ

    • @shaitotelecom9309
      @shaitotelecom9309 5 ปีที่แล้ว

      Egezabhr.nuro.yasetakakl.becha.salamacheni.yabeza.nuro.menabatu.enashanifawalin.fekiri.na.salame.la.ethopi🇪🇹👈🇪🇷👈❤

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሠጥላችሁ ወንድምሽም መልካም የሥራ ዘመን ይሁንለት

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደሥ አለሽ የኔም ወንድም ቀናቶች ቀርተውታል በእንጅነሪንግ ነው የሚመርቀው

    • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
      @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኮን ደስ አለሽ

    • @mazalove4973
      @mazalove4973 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ ማማየ

  • @ባንችግዜሢሣይ
    @ባንችግዜሢሣይ 5 ปีที่แล้ว +1145

    እሥኪ እናቱ የናፈቀው ብቻ ላይክ ያድርግ

    • @wrkimakonin1027
      @wrkimakonin1027 5 ปีที่แล้ว +1

      ስላም

    • @ftfte9971
      @ftfte9971 5 ปีที่แล้ว +2

      💘💘💘👍

    • @zawudezawude890
      @zawudezawude890 5 ปีที่แล้ว +5

      ብናፍቅም አላገኛትም ሆዴን አታባቢዉ ባክሽ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ እና ለአይነሥጋ ያብቃሽ ማሬ አይዞሽ

    • @sameramohamed3241
      @sameramohamed3241 5 ปีที่แล้ว +1

      💋💋💋💋❤❤❤

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ሚ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +246

    ሰላም ፍቅርና አንድነት ለኢትዮጵያየ እመኛለሁ ሁላችሁም በያላችሁበት በፍቅር ኑሩልኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @seblefelekafeleka8439
      @seblefelekafeleka8439 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @ethiopianhg3822
      @ethiopianhg3822 5 ปีที่แล้ว

      ; Fiker duro qera

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @kubratube3110
      @kubratube3110 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሕዝቦቿ በሥደት ላለን ኢቶጽያዉያን ሁሉ ሠላምን ተመኘሁ

    • @NoorNoor-nb2se
      @NoorNoor-nb2se 5 ปีที่แล้ว +1

      ጠቅላላ እውቀት ላተም ወድሜዋ

  • @arsema1225
    @arsema1225 5 ปีที่แล้ว +185

    ውድ ኢትዮጲያዊያን ወገኖቼ በያላቹበት ሰላም ሁኑልኝ። ሀገራችንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን። ይሄን ድራማ በጣም ነው ምወደው ተጋበዙልኝ።

    • @haymanotemoola9742
      @haymanotemoola9742 5 ปีที่แล้ว

      ተወዳጅዋ አምሳልየ የኔ መልካም የኢትዮጵያ ብርቅየዋ ለአንችም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ አማላጅቷ እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ታድልልኝ የኔ አበባ አምሳልየ ውድድድድ ነው እማደርግሽ ማማየ♥♥♥♥♥♥

    • @tigsitengeda3975
      @tigsitengeda3975 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @michelleadam5873
      @michelleadam5873 5 ปีที่แล้ว

      Amsal Mitike
      q
      aA

    • @Sነኝእናቴንናፋቂ-d4w
      @Sነኝእናቴንናፋቂ-d4w 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ljhfdbkcvkukufikirmbcxdjgg8761
      @ljhfdbkcvkukufikirmbcxdjgg8761 5 ปีที่แล้ว

      አምሳልዬ የቴድሮስን ስረሽን በጣም ወድጄዋለሁ በተለይ እናቴ ስትወድሽ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +238

    ዛሬ ልደታ ናት። እንኩዋን አደረሳቹ።

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 5 ปีที่แล้ว +179

    የሻሸ አድናቄዎች በላይክ ግቡልኝ

  • @atsedemaryam4412
    @atsedemaryam4412 5 ปีที่แล้ว +80

    እግዚአብሔር ግብረሰዶማዉያንን ባሉበት ያስቀርልን መድኃኔአለም አሜን። እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 ปีที่แล้ว +36

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ።
    ሰላም የሃገሬ ልጆች *ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሰላማቹህ ሞልቶ ይትረፍረፍ*

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +258

    ነገ ሠንበት ነው የሠንበት እረዴኤት በረከት አይለያችሁ ❤🙏🏻

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +131

    እከ እንደኔ የናፈቃችሁ እስኪ 👍👍

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +37

    #ልደታ_ለማርያም ፩ ❤ እንኳን አደረሳችሁ
    ድንግል እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹኃን እመ አምላክ ከተወደደ ልጇ ይቅርታና ምህረትን ታሰጠን አሜን 🙏🙏🙏

    • @Ee-wi4ff
      @Ee-wi4ff 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @bosenabebe3058
      @bosenabebe3058 5 ปีที่แล้ว

      ቤቶኦች፡እንኻን፡በሰላም፡መጣቹህ፡እኔ፡ምለው፡አገራችን፡እደት፡እንግባ፡እያስፈራአራቹህን

    • @meronkalayu8932
      @meronkalayu8932 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @mesitube318
    @mesitube318 5 ปีที่แล้ว +109

    ቤቶችይ ን እንደኔ ሚወድ ካለ Like

    • @מוטיאקל
      @מוטיאקל 5 ปีที่แล้ว

      ደሰ ይላል ተባረኩ

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 5 ปีที่แล้ว +29

    ታድዬ የገበሬ ልጅ እኮ ነኝ የፈለኩትን አገላብጬ እባላለሁ ያለ ስስት ሽንኩርት ተወደደ ቲማቲም ተወደደ ሳልል 😂😂😂😂 መጥኔ ይስጣችሁ ከተሜዎች 🙌

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +45

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
    @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 5 ปีที่แล้ว +23

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተካታዮች እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ለደት በሰላም አደርሳቹ ድግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቃቹ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +15

    ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ።
    ያሰባችሁት ይሳካ፣ በስደት ያላቹ ሀገር ለመግባትና ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ ክፉ አይካቹ ለስላሳ ሳር እንኳን አያደናቅፋቹ ።መልስ ምታችሁ ሰብስክራይብ ይሁን

    • @asyasufiyan7691
      @asyasufiyan7691 5 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ለሁላችን

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      @@asyasufiyan7691 አሜን ሰብስክራይቤስ አክስቴ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +61

    እህት ወንደሞቼ
    ሰላም እንደምድር አሸዋ ይብዛልን
    ፍቅር ይስጥን
    አምላክ ሁሌም በህይወትህ ደስተኛ ያድርግን
    ጥበብን እንደ ሰሎሞን ያብዛልን ሰላማችን ይብዛ 😍😍😍🌷👈
    #ቤቶች ኑሩልን😍

  • @satube6217
    @satube6217 5 ปีที่แล้ว +100

    ኢትዮጲያን ያሚወድ Like

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +122

    ለመጀመሪያ ጊዜ 79 ስሆን 😃በ ቤቶች ይሁንባችሁ ላይክ ግጬኝ😃👍👈

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 5 ปีที่แล้ว +65

    ቤቶች እንኳን ደህናመጣችዉ እንደኔ እናቱን የናፈቀ እሥኪ ላይክ ግጩኝ ልያችዉ

  • @saraabebesara225
    @saraabebesara225 5 ปีที่แล้ว +19

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ዛሬ ማዳሜ ደሞዝ ስለጨመረችልኝ ደስ ብሎኛል ሶ ላይክ ግጩኝ

    • @heyetahmad9537
      @heyetahmad9537 5 ปีที่แล้ว +1

      አሪፍነው. የኔብቻአልጨምርአለች. እንካንደስአለሽ

    • @salemlovedabarisalemlove25
      @salemlovedabarisalemlove25 5 ปีที่แล้ว

      ሥንት አራገች በነትሽ

  • @ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
    @ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ 5 ปีที่แล้ว +12

    #ውይ ዛሬ ልድቴ ነበር ቤቶች አምልጦኝ ኮሜ ታተሮች አላችሁ አርፍጃልሁ እስኪ ስል ቅን ልቦች ብላችሁ happy, birth, ዳይ በሉኝ, ቤቶች 🎂🎂🎂🎂🍦🍦🍦🍦

  • @kadikadi2870
    @kadikadi2870 5 ปีที่แล้ว +22

    አዘሉ ገነ ዘሬ ስትቆጠ አየሁ ሰረተኞችን ክክክክክክክ የአዘሉ አድነቂዎች ለይክ ግጩ

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 5 ปีที่แล้ว

      አዛሉን እኮ በጣም ነው የምወዳት የኔ እናት

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +69

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እኒህ #ግብረሰዶማዊ የሚባሉ ተንከሲሶች አገራችን እንዳያበላሹብን እንዳይመጡ የምትሉ ብቻ እስኪ ላይክ 👍👍👍 አድርጉ
    በጋራም እንከላከል

    • @Lenova-vo1hj
      @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +1

      አይገቡም ላሊበላ ከገቡ የሁሉንም አይማኖት እዲጎበኙ ለምን የኛ ብቻ

    • @tegisthundesa6590
      @tegisthundesa6590 5 ปีที่แล้ว

      @@Lenova-vo1hj ግን ለምን መግስት አይቀዋምም ዝምተው ለምን ይውን

    • @Lenova-vo1hj
      @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว

      @@tegisthundesa6590 እኔ ዝምታ አበዛ እነሱግን ማንም አያስቀረንም ይላሉ በገዛ አገራችን

    • @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
      @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 5 ปีที่แล้ว

      አሉእንዴ ኢትዮ ጉዴ አላህ ሂድያ ይሰጣቼዉ አለያም። ያጥፉቼዉ።

    • @munna5498
      @munna5498 5 ปีที่แล้ว

      ምነው ሰሞኑን ስለዚህ ወሬ መረገብ አበዘቹ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ዬለም እንዴ?? ኪኪኪኪኪ እደድስ መሽቀበጥ

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ድራማ ደስ የሚለኝ ሁሉም ከዘሩ እስከ ሚጣ የእራሳቸው የሆነ መገለጫ አላቸው ይሄ ደግሞ ውብ እና ልዩ ያደርጋቸዋል።

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ሀገሬ 😢😢ናፈቅሺኝ
    የስደት ጋዶች የያቆብ ለሊት ይሁንላችሁ

  • @የሺሀረግካሳየ
    @የሺሀረግካሳየ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቅዳሜ እስከሚደርስ ይርቀኛል ቤቶችን ለማየት ብዙ ትምርት አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው የምታቀርቡልን አመስግናለሁ ውድድድድ አረጋችሀለሁ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +32

    *እንድምን ዋላችሁ የስው ዝር በሙሎልድትየ ማሪያም ትጠብቃችሁ የዛሬ ውር በላም ታድርስን !ዊል ካም!*

  • @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
    @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ሀሳብ ነው ኑሮ ውድነት በጣም ከባድ ሁናልጤፍ 3700 ተገዝቶ ድሀ እዴት ይኖራል በደካማ ጎናችን ሊገቡብን ነው ግብረሶዶም የሚባሉት በረሀብ እናልቃታለን እጂ ሀገራችን ገብተው አያጨመላለቁም እውስጣችን አሉ የሚባሉትም ህብረተሰቡ ተከታትሎ የተጎዱትን በምክር አጥፊዎቹን ደግሞ ለህግ ማቅረብ ያስፈልጋል

  • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ገ4ኈ
    @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ገ4ኈ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለአገራችን ለምየኢትዮጵያ ይሁን ውድያገሬልጆች ከሚወራውና ከምንሰማው ፈጣሪአገራችንን ይጠብቅልን ።።።።

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
    @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 ปีที่แล้ว +2

    *የስ* #አንደኛ *ነኝ*
    *የነዚ* #ግብረ #ሶዶማውያን *ነገር* *እንቅልፍ*
    *ነስቶኛል* *ማላቃቸው* *ሴቶች* #ቆንጅዬ *ሲሉኝ* #መሮጥ *ጀምሬለው* 😂😂

  • @satube6217
    @satube6217 5 ปีที่แล้ว +49

    ኤደን ዬት ጠፋች ኤደን ትምጣ ምትሉ like

    • @sabrinaftesfa7650
      @sabrinaftesfa7650 5 ปีที่แล้ว

      ምነው ይቤ መቸ ጠየቀ ሚስቴ ጠፋች ብሎ ጨነቀሽ አንቺ ኡምሪ ክክክክክ

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እኮን በሰላም መጣችሁ ። ወድ ያገሬልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላምታ አይለያችሁ አገራችን ኢቶዮ ከክፈ ነገር ይጠብቅልን አሜንንንንን

  • @betyig7996
    @betyig7996 5 ปีที่แล้ว +37

    ethio ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሁን ሚድያ የሚወራው ነገር ጨቆኞል እረ መላ በሉነ

    • @tegisthundesa6590
      @tegisthundesa6590 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እደዛው ነኝ

    • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
      @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 ปีที่แล้ว

      #ሀይል የእግዚአብሔር ነውና ቸሩ እግዚአብሔር ያውቃል#እሱ በቸርነቱ ሀገራችን ይጠብቅልን የግብር ሰዶምን ስራም ከአለም ነቅሎ ያጥፋልን😡🙏

    • @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
      @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 5 ปีที่แล้ว

      ምንድነዉ ሹክ በሉኝ?!

    • @djvdgj4706
      @djvdgj4706 5 ปีที่แล้ว

      ምን ነው እሚያስጨንቀው አልገባኝም

  • @ፂየናቷልጅ
    @ፂየናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሁሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ ሁሁ ኑሮ ተው ደሞ ኢትዮጵያ ፎ ናላ ነው የሚያዞረው 👍👍👍👍👍👍 ኧረ እከዬ የት የደ ይመለስልን የሚስማማ 👍👍👍👍❤

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 5 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም #ለኢትዮጵያችን ሰላም #ለእናት #ሃገራችን 🙏 ጥፋት ለግብረ ሶዶማውያን👎👎👎👎👎 አምላከ #እግዚአብሔር በጆሯችን የምንሰማውን ባይናችን አያሳየን እስኪ አሜን በሉ !

  • @melikween8910
    @melikween8910 5 ปีที่แล้ว +2

    Well betochi 👀👀
    Zara eko ledta mariyam nat ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደርሳችሁ ባላችሁበት በግራ በቀኝ ትተብቃች ❤❤❤❤❤ በስደት ያለነውም በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @yassinnesreddin5404
    @yassinnesreddin5404 5 ปีที่แล้ว +15

    እባካችሁ እህት ወንድሞች ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል ግብረሰዶማውያን ወደ ተከበረች ሃገራችን ኢትዮጵያ እንዳይገቡ የሚል Like በማድረግ የለም አልቃወምም የሚል Unlike በማድረግ እስኪ ምን ያህል ሰው ይህን ድርጊት ይቃወማል

  • @tenisutube4745
    @tenisutube4745 5 ปีที่แล้ว +7

    ካፍቂራኛዬ ጋር ታጣልቻላሁ እ/ር ያሰታርካችሁ ባሉኝ 😢😢😢

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጠሪ ሰላማቹ ያብዛልኝ ሰልም ሰጤና ለውድ ለሀጌሬ ልጆች ብያለው💝💝💝💝

  • @seadamohammed2775
    @seadamohammed2775 5 ปีที่แล้ว +5

    እረ ቤቶችየ እደው የኑሮ ውድነት እየተባለ አገራችን በስደት.ላይ. እድሜችን. ሊያልቅ.ነው

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      seada mohammed ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ ዘመዴ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍

    • @seadamohammed2775
      @seadamohammed2775 5 ปีที่แล้ว

      Ok

    • @haymanothaymanot5330
      @haymanothaymanot5330 5 ปีที่แล้ว

      እኔስ ወደቅስት ሀገሬ ልገባነዉ ኑሮ ችግር ምናምን አልሰማም የሰዉ የሰዉ ነዉ ማጣትማ ማግኘት የሚያምረዉ በሀገር ነዉ

  • @mastewlgatu4100
    @mastewlgatu4100 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶችየ እናመሠግናለን በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን የዛሬዋ ልደታ ማርያም በጎ በጎ ነገር የምንሠማበትና የምናይበት ወር ይሁንልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @fgrgxybf5852
      @fgrgxybf5852 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tataw5644
    @tataw5644 5 ปีที่แล้ว +4

    አምላኬዎይ ኢትዮጵያን አስባት
    ቤቶች መልካም አስተማሪዎች ናቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @ተመስገንአምላኬተመስ-ጐ2ቨ
    @ተመስገንአምላኬተመስ-ጐ2ቨ 5 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዩጵያ ፈጣሬ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በግዜ ቤቶች በጉጉት ስንጠብቃችሁ ከች

  • @cell9826
    @cell9826 5 ปีที่แล้ว +26

    እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እኔ እምለው እከ የት ገብቶነው እስኪ እከን የሚወድ ላይክ አሳዩ

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 5 ปีที่แล้ว +12

    እስኪ ሰለዲራማው ያላቹሁን አስታያየት ብቻ ፃፉ እዚህ ስደት መረረኝ እናቴ ናፈቀቸኝ ማለት ምንደነው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛ😍 የዚህ ኑሮ ውድነትማ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው ወደ አገር ለመግባትም ተሳቀቅንኮ ስደተኞች😒 ፈጣሪዬ ሆይ መፍትሄው ካንተ ነው😢😢

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 5 ปีที่แล้ว +6

    በ 1ሰአት ውስጥ 10ሺ ሰው አይቶታል
    ይገርማል ሰወዳችሁ ቤቶች እስቲ አፅናኑኝ
    ማፈቅረው ልጅ እንደ ማፈቅረው ስነግረዉ አላፈቅርሽም አለኝ ከማዳም ስራ ጋር ፍቅር እንዴት ይከብዳል መሰላችሁ😥

    • @tube4689
      @tube4689 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ አይዞሽ የሚአፈቅርሽን ይስጥሽ

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ኮመንት ተመቸ ጣፋችሁ ማነው እንደኔ አርፍዶ የገባ 🙌🙌😍😡😡😡

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว

      መዲዬ ሰብስክራይብ አድርገናል ከቻልሽ አንቺም አድርጊን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +5

    ዌል ቤቶች አይ ኑሮ ሆድ ይፍጀው
    ዋናው ነገር ሰላም ዋናው ነገር ጤና ጊዜ🕘 መስታወት ነው እናያለን 🌷🌷🌷ሰላም ፍቅር አንድነት በኢትዮጵያ ምድር ይስፈን💚💛❤

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እምለው እከ የት ገባ ጉድነው።።።

    • @tofikejamale2224
      @tofikejamale2224 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ ኣይ ኑሮ ቤቶች እናቴ ያኣንድ ቤት ሳብ ሳዎች ነቾ እንጅ ድራማ ምሳሩ ኣሮላም ግን ኤካ ዬት ሄዳ 4 ሳምት ጣፋ ክክክ ላሽ ብሎ ነው

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 5 ปีที่แล้ว +3

    ኮሜንት ማንበብ እራሱ አንዱ መዝናናት ነው ፃፍ ውዶቼ የሚያስቅ እነዚህ ወድ ኢትዮጵያ ሊገቡ ያሰቡትንም ግብር ሶዶማዊያንም ቀሩ የሚባል ጥሩ ዜና ያሰማንንን💓💗💗💓💗💓

  • @ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ
    @ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +11

    ጎሽ ማንም ሳይመጣ በግዜ አይቼ ልውጣ በኃላ በትና ሞት ላይክ ሳልባል ስላለቀብኝ ነው ላይኩ

  • @genylove8573
    @genylove8573 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ
    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
    @ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሮቸ ኑ እንይ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትሉ ሁሉ እንፀልይላት ሀገራችን ልትደፈርብን ነው አይዞሽ ሀገሬ እኛ ልጆችሽ አናሳፍርሽም በሏት

  • @mandris515
    @mandris515 5 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ የቤቶች ተከታታይ በዱአችሁ አትርሱኝ የመጀመሪያ የ ነው ዘጠነኛየ ገብቶ ቀን እየቆጠርኩኝ ነው ጭንቅ ብሎኛል አላህ ሰላም ይገላግልሽ በሉኝ እስኪ መርየም አለይሂ ሰላምን በሰላም የገላገለ እኔንም ይርዳኝ ያረብ

    • @kubratube3110
      @kubratube3110 5 ปีที่แล้ว

      አላህ በሠላም ወልደሽ የምስሚ ያድርግሽ ውዴአላህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቅሽ ላንቺ ቀርቶ ለሀገር የሚጠቅም ሀፊዙን

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      M ነኝ ዝም ነው መልሴ Andris ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍

    • @mandris515
      @mandris515 5 ปีที่แล้ว

      @@kubratube3110 አሚን እህቴ ላንችም አላህ ይወፍቅሽ

    • @kubratube3110
      @kubratube3110 5 ปีที่แล้ว

      @@mandris515 አሚን ዉዴ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 ปีที่แล้ว +20

    ውዶቸ ዛሬ እስኪ ላይክ በሉኝ ምንነቱን ልየው ጠይቄምአላቅ

  • @sadeaali1928
    @sadeaali1928 5 ปีที่แล้ว +6

    ግብረሶዶምን እናወግዛለን😢 እባካችሁ በያላችሁበት ለሀገራችን ሰላም ፀልዮ 🙈🙈🙈

  • @sirasira6532
    @sirasira6532 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ እጂጉን ነው የተወደደው 😥ብዙ ሰው ይሰደዳል ምነሁ ሲትለው ኑሮ ይልሃል ይህ ጉዳይ መንግስት በጣም ሊያሰብበት የማገባ ጉዳይ ደሃ እንዴት ብሎ ይኖራል ያለውስ እሺ የቤቱ ብዙ ቀዳዳ አለ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ እሱ ያውቃል ጥሩ ትምህርት አዘል እናመሰግናለን

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 ปีที่แล้ว +2

    ከምነግራችሁ በላይ ልቤ በደስታ ልትፈርጥ ነው እጅግ በጣም ከልቤ ከምወደውና ከማፈቅረው ውዱ እጮኛዬ ጋር ስለታረኩኝ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እስቲ ልያችሁ የሰው ደስታ የማያስደስተው ሰይጣን ብቻ ነው ውድድድድ አደርጋችሁለሁ አሁን ወደራሴ ተመልሻለሁ በደስታ እዳልሞትባችሁ ኦ አምላኬ ሁይ ክብር ምስጋና ይግባክ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኩዋን ደስ አለሽ። የደስታ ሰብስክራይብ አድርገናል ከቻልሽ አንቺም አድርጊን

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ. ሁሌም ደስስስስስ. ይበልሽ. ማማዬ

  • @መቅዲነኝ-ጰ2መ
    @መቅዲነኝ-ጰ2መ 5 ปีที่แล้ว +17

    እንዴ በር ላይ ነው እንደ የምትቀበሉት ኮመንተሮች
    ወይስ ተራ በ ተራ ነው የምደርሰን ድራማው 1ኛ ነኝ ብዬ ሲገባ 40 comment ጉድ እኮ ነው

    • @ጠባቂየገብሬልነው
      @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ፍቅር ነው Niguse አላዩትም እኮ እኔ 30ኮሜት ላይ ደርሽ በፊት ልይ ስል 500 ደረሷል አረ ጉድ ከዛ ኮሜት ሳልሰጥ ገርሞኘ ወጣሁ

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
    @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 5 ปีที่แล้ว +11

    Kkkjjkkjkkkkkkkkkkkአቢ ክክክክክክ
    አባቱ ቄስ የሆነ
    እግዜሩ አጎቱ ይመስለዋል አለች ክክክክክ

  • @ሙንትሃእረቢእግፍኒ
    @ሙንትሃእረቢእግፍኒ 5 ปีที่แล้ว +4

    ጥሎብኝ እንትናን🙄 ስወደው ማነው እዳትሉኝ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 ปีที่แล้ว +8

    አምላኬ ሆይ በስላም እንዳዋልከን በስላም አሳድረን
    እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን።

  • @RanaRana-dk7li
    @RanaRana-dk7li 5 ปีที่แล้ว +8

    ،እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች።እከ ንፍቅ ብሎናል አረ አምጡልን ተዉ ግን።

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች አገሬ አስጠላኝ ምነው ዛሬስ ኢትዮቢያዊ ሆኘ ባልተፈጠርኩ ኑሮ ውድ መብራት በተራ ውሀ የለ እያላችሁ ሀገራችንን እድጠላት አደረጋችሁንኮ

    • @ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር
      @ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว

      እዉነት እኔም እንዳንቺ ነኝ ኡፍፍፍፍ አገር መግባት እየፈለኩ ግን ኑሮ ከባድ ነው እዛው አድበሽ ስሪ ነው የሚሉኝ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @AliAli-wk8iu
    @AliAli-wk8iu 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ኑሮዎአችን እኛን ስደተኞች ለመግባር እያስፈራን ነው

  • @teteyaname9314
    @teteyaname9314 5 ปีที่แล้ว +5

    እኳን በሰላም መጣቹ ቤቶችዬ እስቱ ኢቲዮ 🇪🇹💝 የናፈቀዉ ላይክ ያርግ በተረፈ ዉድድድድድድድድድድድድድድድ ሀገሬ 💚💛💝

  • @gazalgazal6069
    @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว +7

    እሰኪ ማነው እንደኔ ቤቶችየን ሾፍ እያደረገ ላይክ ግጩኝ አጋጩኝ የሚሉትን ኮሜተሮች እያነበበ ቅጥል የሚል

    • @liti1391
      @liti1391 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ።

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +1

    በስማም የኑሮ ጉዳይ እዲህ ሰውን አማሯል ድራማ ቢሆንም አዛልየ አስለቀሽኝ ውይ እግዚአብሔር ሆይ ፍቅር ስጠን

  • @shamisiyabintnuri5442
    @shamisiyabintnuri5442 5 ปีที่แล้ว +9

    የቤቶች ቤተሰቦች ዱአ አርጉልኝ ክርስተን ዎገኖቼም ፀልሉልን በጠም በጠም ከፊቶኘል ክፈት አይከቹ

    • @heyetahmad9537
      @heyetahmad9537 5 ปีที่แล้ว +1

      እብሽርአላህአለን

    • @Ee-wi4ff
      @Ee-wi4ff 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እናት

    • @tigsitengeda3975
      @tigsitengeda3975 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሸ እህቴ
      እመቤቴ ድንግል
      ማርያም ታፅናናሸ

    • @shamisiyabintnuri5442
      @shamisiyabintnuri5442 5 ปีที่แล้ว

      አምንንን ውድ እህቶቼ

    • @shamisiyabintnuri5442
      @shamisiyabintnuri5442 5 ปีที่แล้ว

      @@heyetahmad9537 አለሀ የበሽርሽ ሀየት

  • @eduplayerspack9204
    @eduplayerspack9204 5 ปีที่แล้ว +15

    ሰላምን የምትሉ ሰላም የምትሹ ሰላማቹን ያብዛላቹ። 💗💗💗

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዉድ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ሠነበታችሁ በሥደት ሀገር የምትኖሩ እመብርሀን ሠላማችሁን ታብዛዉ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ዊልካም ቤቶችዬ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ንሮ ምረረ ነው የሚል እግዛብሔረ የአሠተካክለው እጁ መኖረ አያሠመኝም

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว +11

    ኽር እከየ የት ጠፍ ወደየት እንደሄደ ንገሩኝ የምታውቁ ስወች ካላችሁ 🙋‍♀️እከ ይመለስልን 😢😢

    • @sabalove8761
      @sabalove8761 5 ปีที่แล้ว

      Ewenet new kale eke gebiw debruwal🤔🤔

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ የሌለ ሞርሙሮኛል። እራት ጋብዙኝ።

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      ማርያም አማላጄ አማላጄ sara1234 ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍

    • @solianaafrata
      @solianaafrata 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እኔ አሁንስ ይሄ ሰፕስክራይብ ምን እንዳለበት የሚነግረኝ ጠፋ በየ ድራማዉ ሁሉ ልመና ሆነ እኮ

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ቤቶች እንኮን በሰላም መጣችሁ አይ ኑሮ ጥብስ 😀😀😀😀😀😀

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድና የተከበራቹ ኢትዮጵያውያን በያላቹበት የልኡል እግዚአብሄር ሰላምና ጤና ይስፈንባቹ።#ሶዶማዊያን አጥብቀን እንድንቃወም በያላቹበት በርቱ የተቀደሰች አገራቺን እንዳያጠፉዋት

  • @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ
    @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ 5 ปีที่แล้ว +4

    እርስቴ ቅመም ትልቅ ሆነች እኔ ከአርብ ቤት ሳልጣ እውነትም ውይ ኑሮ ምርጥ አስተማሪ ነው በርቱልን

  • @haha-jm8ul
    @haha-jm8ul 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ጓደኞቸ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ እኒህ ግብርሶድ የሚባል ሾይጧኖች በዛው ባሉበት ያስቀርልን ያርብ አንተ ጠብቀን ክከፉ ነገር ከንድህ አይነት የሾይጣን ተንኮል እሱ ይስውርን ሀገራችንን ስላም ያርግልን

  • @ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ
    @ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ሁሉ በአንድ ልቤ ብሆን ኖሮ በሀገራችን ምንም አይነት ችግር አይፈጠረም ነበር ። እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠኝ

  • @amethiopaethiopa5548
    @amethiopaethiopa5548 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እኛ በፓለቲካ ታውረን በዘር በጥላቻ ተውጠን ቅድሚያ ለሚሰጠው ነገር ማሰብ ያለብን እረሀብ ጊዜ አይሰጥም የኑሮ ነገር ሊያሳስበን ግድ ይላል

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለእናትአገራችኢትዮጵያ💖💚💛💞😍
    በጣም እና አመሰግናለሁ 💚💛😍😍
    🇪🇹🇪🇹

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 5 ปีที่แล้ว

    ይህ የንሮ ውድነት እዝቡን አጫጨው እኮ ጉድ ነው ጌታ ደጉን ቀን ይስጠን

  • @sofyaali3026
    @sofyaali3026 5 ปีที่แล้ว +11

    አዛሉ ዛሬ ምነው መዳሞችን ሆንሽ 😒ረጋ በይ ሰራተኛ እሚደክመው አይመስላችሁም መቸም ሀብታሞች

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
    @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስፈራል በዚሁ ከቀጠለማ ድሃዉ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኘዉ ቤቶች ጥር ት/ት ነዉ እናመሰግናለን!

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን በተለያየ አለም የትገኙ እህት ወንድሞቸ ሰላማቹህ ይብዛልኝ እግዚአብሄር ኢትጵያን ይጠብቅልን አሜን፫ ሁላችንም በሀይማኖታችን ስለ ሀገራችን እንፀልይ ብዙ ከመጨነቅ ጥቂት ወደ ፍጣሪ መበርከክ መልስ አለው

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ በስደት ያላችሁ እትዮጲያ መግባት የናፈቃችሁ ላይክ ያድርጉ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +1

      Messiye ሰብስክራይብ አድርገናል ከቻልሽ አንቺም እኛን አድርጊን

    • @mesilove3400
      @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว

      @@AGESarsema OK

  • @ዋነብሴ
    @ዋነብሴ 5 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ አንተኛ ሆንኩኝ እኔ ብቻዬንማ አላይም ኑልኝ እስኪ ያገሬ የወንዝ ልጆች ላይክዋንም በዛው እየገጫቹኝ 😘😘😘😘

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    gibresedom yalihonachu bichs LIKE ,,,liquxerachuu

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ኑሮ ተወደደ ምንይሻ ላል ድሀመኖር አልቻለም አገራችንም መግባት አልቻልንም እንምጣ ስንል ኑሮውድነው ይሉናል በሰውአገር ቀርን የአረብ ሽትቤት አስቀረን

  • @atelemamj1946
    @atelemamj1946 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ የኔናፍቆቷች ውድድድ💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @emebetyemaremlij32
    @emebetyemaremlij32 5 ปีที่แล้ว +3

    Hunkan basalam metachu merti ye betochi dirama well come badesita😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      Emebet ye marem lij ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      Emebet ye marem lij ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍

    • @emebetyemaremlij32
      @emebetyemaremlij32 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ Eshi ameseginalew ye agere sew😍

  • @weyneshetmuelat3508
    @weyneshetmuelat3508 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ያሀገሬ ልጅ ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +3

    እር ይሄ የኑሮ ውዲነት አሳሳቢ ሆነ🤔🤔🤔
    ባሻ 😂😂😂😂

  • @abubake9005
    @abubake9005 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጠም ደስ ያምል ድራማ ነው በታለይ እርስቴ እና አሜን ንግግራቻው በጠም ነው ምማቻኝ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +3

    ዌል ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ልደታ ማሪያም ከክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቀን(ሰናይ ምሽት)

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      zemari melakit yasemlin muna yemariyam lij ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለችሀል ቤቶች ስለንሮው ጉድነው እግዛአብሔር ያረጋጋው እንጄ