ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታላቁ የህዳሴ ግድባችንይህ የኛ ትውልድ በታሪክ አጋጣሚ የተቀበለው ታላቅ ሀላፊነት ሲሆን ሰፊ ትርጉም ያለው ሀገራዊ ፕሮጀክት ነው፡፡ግድቡ ትውልድ ለልጁ የተቀበለውን ጥሩ ነገር እንዳለ ብቻ ሳይሆን ያጋጠሙ ችግሮችንም ፈትቶ የተሻለ የሚያስረክብ መሆኑን ማረጋገጫ ነው፡፡ •ግድቡ ለዘመናት ያለ ጥፋታችን እግዚአብሄር እንድንጠቀም የፈጠረልንን ውሃ እንዳንጠቀም የተደረገብንን ኢፍትሃዊ ተጽእኖ ሰብረን መውጣታችን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን ስንተባበር ምንም ችገር እንደማያስቆመን ለትውልዱ ማሳያ ለቀጣዩ ትውልድ ህያው ምስክር ነው፡፡፡•ግድቡ በውጭ ሃይላት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለዘመናት በተካሄዱ ጦርነቶች ላለቁት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ቋሚ ሀውልት ነው፡፡•ይህ ግድብ መጥፎ የፖለቲካ ባህላችንን አርመን ፖለቲካ በተለወጠ ቁጥር ከዜሮ መጀመር ሳይሆን የተጀመሩ ጥሩ ነገሮችን አሳምረን በማጠናቀቅ ሀገር ቅብብሎሽ መሆኗን የምናስመሰክርበት ነው፡፡•ግድቡ ቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያን ከማንኛውም አይነት ጠላት የሚጠብቅበት አንዱ አስተማማኝ የግንብ አጥር ነው፡፡•ግድቡ መንግስት ጊዜያዊ ችግር በመፍታት መጠመድ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ጎን ለጎን ሀገር በሁለንተናዊ መልኩ እንድትቀጥል ዘላቂ ጉዳዮች ላይም ማተኮር እንዳለበት የሚያሳይ ፕሮክት ነው፡፡•ከግድቡ የሚመነጨው የኤሌትሪክ መብራት ብቻ አይደለም የልቦናችንም እንጂ፤ ለዘመናት በተደረገብን ሁለገብ ወረራ የደበዘዘውን ማንነታችንን ፈልገን የምናገኝበት ብርሀን ነው፡፡ በሁሉም ረገድ አይቻልምን የምናጠፋበት አሁንም አክሱምን ላሊበላን ጎንደርን ሀረርን መስራት እንደምንችል ለራሳችን የምናረጋግጥበት፡፡ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያን ምንም እንኳን የትም ሀገር እንደነበረውና እንዳለው ውስጣችን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ቢኖርም በልዩነቶቹ አያያዝ ምክንያት የተለያዩ ችግሮች ቢያጋጥሙንም በሀገር ጉዳይ አንድ እንደነበርን ለማሳየት ሩቅ መሄድ አያስፈልግም ባለፉት አንድ መቶ ሀምሳ አመታት ያጋጠሙንን የጋራ ሀገራዊ ችገሮች በተለይም ጦርነቶች የፈታንበት መንገድ ብቻ ማየት በቂ ነው፡፡ ሆኖም ህዳሴው ግድብ እንድምታው ከዚህም የበለጠ ነው፡፡ ህዳሴው ግድብን ጨርሶ ወደ ስራ ማስገባት የእጅ አዙር ጦርነትን ፤ድህነትንና ማህበራዊ ችግሮችን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን ይህ ትውልድ በጋራ የሰራው ትልቁ ፕሮጀክት በመሆኑ የአንድነታችን ማጠናከርያ ተጨማሪ ማገር ነው፡፡ስለዚህ ምን የህል ትልቅ ፕሮጀክት ነው? ትልቅ ነገር ደግሞ ያለ ትልቅ መስዋትነት እውን አደርጋለሁ ብሎ ማሰብ ከህልም ያለፈ ሊሆን አይችልም፡፡ ይህ ብቻ አይደለም የዚህ ግድብ መልካም ውጤትም ሆነ በአግባቡ ካልተንቀሳቀስን የሚያጋጥሙት ችግሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የእያንዳንዳችንን ህይወት የሚነካ መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡ ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያን ይህን ግድብ ለመጨረስ በቁርጠኝነት እንነሳ፡፡ዞሮ ዞሮ እንደ ግለሰብም እንደ ትውልድም ማለፋችን ግድ ነው፡፡ ማለፋችን ካልቀረ ታሪክ ሰርተን እንለፍ ፡፡
Tikikili naw መንኛም ነጋር ብመጠ እንኳን ህውትንም ለመስጠት ዝግጅነኝ በአበይ ጉደይ ከመጡ መደርደር ዬለም እሱን ሁሉም ሰው እውቁት. እትዮጵያዊአን ቆርጠን እንነስ አንድ ሆነን ከታነሰን መንም መድፍር አይችልም ታነሱ ታነሱ ውግኖቼ
ጣና ከዴረቀ አፈር ሊሞላ ነው? ከአባይ ግዲብ ይልቅ ለጣና እንዲረስለት ጣና ይቀዲማል
ኸለዩአነድምእን አላችሁእኛ?በጣም፣ደሕናን፣
Ñ
በቅንነት subscribe አርጉኝ 🙌🙏
#ሴት ልጅ የአካሌ ክፋይ ናትየሚያስከፋት ያስከፋኛልየሚያሳዝናት ያሳዝነኛልእስኪ የህፃናቶች መደፈርን እንደኔ ያሳዘነው ኡፍፍፍፍፍፍ
አቦ ዘርህ ይብዛዛዛዛዛዛዛ
እኔኔኔኔ
Me
ፈትህያጣጨሆት
ሚችት ይበል ወድም ምን አለ ወንድ ልጅ ሁሉ እንደታ ቢዮን ብቻ አላህ ፍርድ ይስጣቸው 💔😢
ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ኮሮና እየጨመረ ነው አደራ አራቱን የመ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ እራሳች ሁን ጠብቁ አደራ በስደት አለምም ያላችሁ እራሳችሁን ተብቁ መልካም መዝናናት ይሁንላችሁ ምርጦቸ
አሚንን
እሽ የኒ ውድ
eshii yene wuddii
Ameen maree
amne erstye
እስኪ የህፃናቶች መደፈርን እንደኔ ያሳዘነው#ፍትህለተደፈሩሴትህፃናት
በጣም ያሳዝናል 😥😥😥
እጅግ በጣም ""ዘግናኝ ድርጊት ነው ""😭😭😭
በጣም የሚል
ያማል😢😢😢😢
በጣም ዘግናኝ ድርጊት ነዉ በጣም ያማል ያሳፍራል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናቶች 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
እዉነት ነው ግድቡ የሁላችንም ነው ሁላችንም ለምሳተፍ ያገባናል ቤቶች ዘላለም ኑሪልኝ ወዳቹዋለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ሁላቹም አሚን በሉ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ኮረና ከአለም ይጠፋል የሚል ማነው👍👍
አቤትእኔ አለውመዳም አሰለቸችኝ
@@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ subscribe enderarge konjo
Abdi wollo tube subscribe enderarge konjo
እኔ ማዳምልታሳብደኝ ነው
@@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ እኡኡኡ ሰለቸን የማዳም ነግር
አሜንዬ ስወድሽኮ ቤቶችዬ ሁላችሁንም ነው የምወዳችሁፈጣሪ ከዚህ አስፈሪ በሽታ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ።
Eyoba anem betam neu miwedihi 👍😍
ta.u
Eyob betam new modeh
Ta.u
በስደት አለም ላይ ክርትት ላላችሁ ፈጣር ለሀገር በሰላም ያብቃችሁ🙏
አሚንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
𝙖𝙢𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙣 𝙗𝙧𝙤
በነካ እጃቹ አባይ ብቻ ሳይሆ ጣናም የኛ ነው
ewnet new esu new betam tekuret yemiasefelgew ahun
Hi
🍉🍌🍍🍓🍇🍒🥝🍅🥬🥦🍞🥞🍟🍔🧀🍕🌭🥪🌮🥙🥗🥣🍳🥫🍚🍛🍜🍝🍠🍡🎂🍰🍦🍧🥛🍶🍾🍷🍸🍹🍽🥤🥂🧨🎈🧧🥉🏆🎶🎛🎤🎧💻🖥🖨📠💽💾💿📀🎞📷📸
#ፍትህለተደፈሩሴትህፃናትለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ፈጣሪ አምላክ ያመጣ ዘንድ ኮሮናን ከምድረ ግጽ ያጠፋው ዘንድ በስደት አለም ያሉን በሰላም ለሀገራቸው ያበቃቸው እያልሁ መልካም መዝናናት
ዳዊት:ፅጌ:እደምነክ:ሰለሙናክ።
አሚን
ስለምወድክ ሰብ አድርገኝ
Amenn
እረ ምን ነካቹህ ዳዊት አደለም
የቤቶቾ ድራማ አበላቶች ዋዋዋዋ በጣም ደስ በሚል መልክ ነው እኛም እየተከታተለን በዚህ ቀጥሉ አንደኞች ነችሁ
የህጻናት መደፈርን እቃወማለሁ በጣም ተሠምቶኛል😭😭😭😭
የሴቶችን መደፈር እቃወማለው ሀዘናቸው ሀዘኔ ነው ምትሉ የት ናችሁ ይመለከተኛል
ዝናቡን አድርጎት እግዜር ሳኒታይዘር:ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ አባይ ስናወራ ጣና ያለበቶን ሁኔታ መርሳት የለብንም እዚህ ድራማ ላይ አንድ ግዜም ስለጣና መድረቅ አላወራችውም ግድቡን ያለ ጣና አታስቡት አባይ ከፍተኛውን ውሀ የሚያገኘው ከጣና ነው ጣና የኢትዮጵያ ነው!ጤና ለጣና ።
ፍትህ ቤሩት ላሉት እህቶቻችን 😭😭😭 ድምፀ ሁኑላቸው 🙄 ከመጥፎ ነገር እግዚአብሔር እሱ በምህረቱ በጠበቡ ይጠብቀን አሜን የነገ ሰው የበለን 😘😍
አረ አወ ማለቃችን ነው መች ነው የሚከፈተው መረጃ ካላችሁ😭😭😭
@@mesiadefres6141 አለታወቀም ማሬ
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ ቀመረነ
ዋው ቤቶች ይማቻችሁ እየሰቁ ትምህርት ከቤቶች ሰለማችሁ ይብዛን በርቱ
እባካችሁ ሁላችሁም ሁላችንም ድምፃችንን እናሰማ ፍትሕ እስኪገኝ ##ዝም አልልም እኔም ሴትነኝ
Batikikili konjo
በትክክልል መቅዲያምርጥ ድራማችሁ ግማሽ ጨረቃ ለምን ተቊረጠ
እዉነትሽን ነዉ መክዲ መሠቀል አለበት እንዲህ አይነት ሠዉ
Baga ngy dhuftani betochi koo heduni isin jaldha jabadha itti nufi fufa namin akka kiya jaltani like nafi godha😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞
ኮሮናን ከገፀ ምድር ይጥፍልን የሚትሉ 👍
Betoch is best family and drama❤❤❤❤❤❤😂🎉😢😮😅😊
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትንለታመመ ጤንነትንላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰድነውንም ለሀገራችን አብቃንአገራችንን ሰላም አርግልን .............አሜንጋደኞች በዛው ካልደበራቹ ፎቶዋን በመንካት ሰብስክራይብ ብታረጉልኝ በቅርቡ በአዳዲስ ቪዲዮ ስለምመጣ ብትተባበሩኝ
Amiiiiin
የህፃናት መደፈር የሴትቶች መታገት አንድ ነው ለምን በሉኝ ዛሬ ህፃን ተደፈረ ብለን እንጫጫና ለሳምት ፀጥ የታገቱት ሴት እህቶቻችን ይሄው ከሁለት ወር አልፈው እናት አባት እባ አልቆ ደም እያነቡ ነው ስለ ህፃናት እደዚህ ቡጮሑ ሁሌ ዛሬ ይህ ሊመጣ አይችልም የጀመርነው ግብ እስኪገባ ድረስ ብንጮህ ኖሮ መቼ ይደራረብ ነበር እደ ወረት እኮ ነው በኮመቱም ሚድያውም የምናሽቃብጠው በቃ ፣ ጩኸት ድምፁ አይቋረጥ ነው ዋናው መልእክቴ ። ሌላው በኮሮና ያለው ነገር ማስክ እዳይገዙ ለቤተሰባችሁ ንገሩ ውጪ ያላችሁም አታድርጉ ፣ ችግር እያመጣ ነው ፈጣሪ ከለላ ይሁናችሁ።
Well come ቤቶች ማነው እንደኔ ይሄ አስጨናቂ corona ሚባል ነጣቂ በሽታ ከአለም🌍ላይ ተነቅሎ ማየት የናፍቀው like me👍👍 #ፍትህ ለሴት ልጆች በሙሉ አረ ምን ሴት ብቻ ለወንዶቹ😔😔
ሰብስክራይብ አድርጊth-cam.com/video/PsaADMWUZ-I/w-d-xo.html
በቅንነት ሰብስክርይብ አደርጉኝ እህቶቻችንth-cam.com/video/XUoYkIBnZrs/w-d-xo.html
የኔ አባት እንደ እናትም እንደ አባትም ሆኖ ነው ያሳደገኝ ዛሬ አባት የወለደውን ደፈረ ሲባል አባቴ ከነዚህ አውሬውች እኩል ሲጠራ ያመኛል አባቴ ለኔ ሁለነገሬ ቃል የለኝም አላህ ፍርደውሰል ጀነት ይወፍቅህ
አሚን እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ቤቶችዬ ዛሬ ማህተባቹን ሳይ ደስ አለኝ! በርቱ
ዋው በጣም ደሥሥ ይላል አናመሠግናለን ቤቶችዬ በሠደት ያለነው እህት ወድሞቼ አላህ በሠላም ከዚከበሽታ ነጃብሎን ላገራችን ያብቃን ሀገራችንንም አላህ ሠላም ያድርግልን አሚን
የኛ አገር ህግ መጥበቅ አለበት የታዳጊ ህፃናት ህይወት እያበላችሁ ባሉት ላይ ሚሰጠው ፍርድ አስተማሪ አይደለም አባቱ ልጁን እየደፈረ ለጆሮ ይቀፋል ፍትህ እህቶቻቺን
የቤቶች ድራማ ተዋናዮች ማሀተማቹ እጅግ ደስ ይላል
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተደፈሩ ሴት ህፆናቶች 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኧረ ያማል እንዴት አባት ልጁን ኡፍፍፍፍፍ
ሰብስክራይብ አድርጊ ኝ ውደth-cam.com/video/PsaADMWUZ-I/w-d-xo.html
👍👍
እንኳን በስላም መጣቹህ ቤቶች ዛሬ ከመሬት ተነስቶ ደስ ብሎኛል መልካምነት ለራስነው ፎቶየን በመጫን ወደቤቴ ብትመጡብዙነገር ታገኛላቹህ በተለይበስደትላላቹህ ለምሳሌ ወዳገር መጃን መቶል እሱን ታያላቹህ ትጠቀማላቹህ በካርድለምደውሉ
እህቶቸ ሴት ነንነሴት እህቶቻችን ድምፅመሆን አለብን
ውዶቸ ክፍት ብሎኛል በlike አፅናኑኝ እስኪ
አይዞሽ ውዴ አትከፊ ዱአ አድርጊ
አይዛሺ የኔ ውድ
አይዛሽ አይክፉሽ ደስታሽ ልብዛልኝ እህቴ
@@ilovethiopia9470 በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ ማር
Ayizoshi
ዋው ተልቀ ትመህርት ነው አየዞችሁ ቀጥሉብት በጣም ታላቅ ታሪክ ነው
ቤቶች ሁሌም የምታመጡት እርስዎች ገንቢ ገንቢ ነው እስቲ በአገር ኩራት በሆነው በጣና አይቃችን ዙሪያም ብትሰሩ መልካም ነበር
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አባይ የሁላችን ትልቅ እና ብርቅዬ ሀብታችን ነው አባይን ለመገደብ ሙሉ መብቱ የኢትዮጵያ ነው አብይ በብርቅየ እና ውድ ጀግና ልጆቹ ተግድቦ በቅርብ ቀን ስራ ላይ ይውላል የማንም ተላላኪ ባንዳ ሴራ አፈር ይበላል ባንዳዋች ተላላኪዋች ብን ብለው ይጠፈሉ ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ሀይል ታፍራ እና ኮርታ ተጠብቃ ለዘላለም ትኖራሉች
የሴት ልጂ ጥቃት ይቁም 👍
የወንድ ልጆጃችንምመደፈር ይቁም
ኢሻአሏህ እርዱአአርጉያጀማአ ኮርናይጥፋልን
Abayi yigedabali💪Enem behal agebalawu🤪🤪🤪
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየህፃናት መደፍር ይቁም
ምህረተ አብ ስንቱን ማተብ እንዲይስር አደረክ ወንድሜ።ቤቶች አሁን አምሮባችሃል
የይቤ ሱር ግን ????
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ኡፍፍ በጣም ልቤ ተሰብሯል የህፃናት መደፈር እንዴት ሰው በህፃናት ልጆች ይሄን አይነት በደል ፍትህ ለህፃናት 😭😭 የሳኡዲ ህግ ከኛም ከኢ/ያ ቢወጣ ንሮ ከዚህ ባልደረስን
Betam 😥
እንዛመድ 👍👍👍
ቤቶች ቅዳሜ እስኪደርስ ሁኘ መጓጓው በጣም ትመቹኛላችሁ በርቱ
አባይ አባይ የሀገር አባት የሀገር ሲሳይ😍😘
Aminiye yane kojo barchi hulachuhim bartu gobazoch 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ቤቶችየ ሰላም ናችሁልኝ ኮርናን እንደት እየተጠነቀቃችሁ ነው????? ይህን ሊንክ በመጣን ቤተሰብ ይሁኑ reload=9?sub ..Confirmation=1 ምርጥ ፕሮግራም ፣አዝናኝ አስተማሪ ነገር አቀርብላችሁ አለሁኝ
♥
ሀይ ሰላም ነው
የኔገራገር
Ish
እጭነው ነበር ግን አለባበስሽ አሎድልሽም ብዙ ጊዜ ጡትሽ ለማሳየት ትሞክራለሽ እኔ ደሞ ጡቱንና ዳሌውን ሚያሳይ ሴት አይመቸኝም ካሻሻልሽ እሺ
አቢ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ናፍቀሺኝ ነበር አቺ እና ሻሼ ስትጨቃጨቁ ደስስስስስ ትሉኛላችሁ
ተመስገን ዛሬ ቤቶች ከነ ማተባቸው እድሜ ለ ebc ጋዜጤኛ
ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶችዬ ስለ አባይ ዝም አንልም ስለ ጣና ሃይቅ መፍትሄ እንሻለን የህፃናት መደፈር እቃወማለሁ ፍትህ ለህፃናት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
ሴት ማለት ሀብትናት ሴት ማለት ህወት ነት ሴት ማለት እናትናት ስለዜ የስት ጥቃጥ ልቁም የገባል ፍርድ የስጥልን በአሰቸኳይ
ቤቶችዮ ስወዳችሁ እውነት ነው በአባይ ጉዳይ ማንም አይደራደርም የወደፌት ህልማችን እውን የሚሆንበት ተስፍችን ነው በአባይ የመጣ በአይናችን የመጣ ነው።
ነይ ቀቆንጂት እንዛመድ
ዓባይ የእኛ ነው አባይ ላይ የሚመጣው ማንም በህይወታችን ላይ የሚመጣ ነው የሚወጣ ነው አባ የኢትዮጵያውያኖች የትንሹና የትልቁ ህይወታቸውን አሳልፎ ሰጠው
👍👍👍
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ምርጦች ብዙ የምንማራቸ አሉ ብራቦ
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ 🙏❤️🙏
አሚታ ይልሻል አባትሽ! አሜንዬ የኔ ማር አንቺ ካለሽ ደስስስስስስ እያለኝ አየዋለሁ።
የመዳሜ ልጅ አላስቀምጥ አለችኝ ተጣልቸን ትናንት ሳለቅስ አደርኩ ሳለቅስ ዋልኩ ስደትን አማርሬ አላውቅም አሁን ግን መረረኝ የመጣሁበትን ቀን ረገምኩት😭😭
አይዞሽ ማማዬ አታልቅሺ ፀሎት/ዱአ አድርጊ 😘😘❤👈
አይዞሺ ሆዴ ባንቺ ብቻ አይደለም በሁላቺንም ነው ሆዴ
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን
ሊድየ አይዞሽ ማማ ምን ያጣላችሃል እየፈለገሽ ከሆነ ማሬ በጣም የሚስጠላ ነገር ስር እፌቱ እድጠላሽ ለምሳሌ ጆሮሽን በጅሽ መካት አፍጫሽን ጥርስሽን በጅሽ እያየሽ ለማፅዳት ሞክሪ እጣገብሽ አይደርስም ማማየሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@amenkui5558 ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስth-cam.com/video/PsaADMWUZ-I/w-d-xo.html
መልካም አባት በሞላበት ሀገራቸን ለጆሮ የሚዘገንን ግፍ ለሚሰሩ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው እኔ አሞኛል አምላኬ ክፉ ዘመን ያርቅልን ጌታነን ያጠምቅ መጠመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ከከፋ ይሰውራችሁ አሜን❤
Daaslliaaliii
በስደት አልም ያላቹህ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራቹህ መሬት ያብቃቹህ ፈጣሪ ከኮረና ቫይረስ ይጠብቃቹህ🙏🙏
I love all the crew members of Betoch. ጣና የኳስ ሜዳ መስሏል። እባካችሁ ቤቶችዬ ለአስመሳዩ አብይ እና ለእንቅልፋሙ የአማራው ጥሩነህ ስለጣና ንገሯቸው ድንገት ጀሮ ካላቸው። ማንም ነፍስ ያለው ሰው አላየውም ። አባይ ያለ ጣና ምንም ነው ። በቅድሚያ ጣናን እናድን ከዛ ውሀ ሲኖር እንገድባለን። የፊቱ ከሌለ የሃላው የለም።
አይ ፈጣሪ ሆይ ምህረቱ ላክልን እስት እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸረነት ማርን
አሜንንንንን
Yes Mummy Kedemee Comment sachi negn Well Come Betochእንኳን በሰላም መጣቹ በስደት ያለቹ የእኔ ብጤወች መልካም ቄይታእግዚአብሔር እሄንን በሽተ ከዓላም በሐይሉ ያስወግደድን
በትዳር ሽፋን የሴቶች ጭቆና ሊቆም ይገባል!!!
አባይ የእኛ የግላችን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ማንም አያገባውም የወደፊት ተስፋችን ህይወታችን ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ኢትዮጵያ ሀገራችን ታፍራና ተከብራ ትኖራለች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
እንጅነር ስመኘው በቀለ ሳ ጠያቂ ኣጣ ይህን ሁሉ መስዋእት ከፍሎ ደሙ እንደውሻ ፈሶ ይቅር ኣይ ኢትዮጵያ!!
ክክክክክክክ አሹ ብልሹ በሳቅ አነፈርከኝ አሹ ብልሹ 👍👌😂
የሴቶች ጥቃት ይቁምልን ሰላማችሁ ይብዛቤቶች
Welcome betochii diramaa yee beteshebee diramaa bexamii iwodachaloo
ፍትህ ለሴት ልጆቻችን
ሰላም ውድ ኢትዮጽያዊያን እንደት ሰነበታች አገራችን ላይ የተፈጸመው የሴት እህቶቻችን መደፈር በጣም ልብ ይሰብራል ይሄን አሰቃቂ ወንጅ የሰሩ እና የሚሰሩ አረመኔ ሰወች ላይ መግስት አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት !!
ቤቶችዬ 😍
እሰኪ የህፃናቶች ህመም አደኔ ያመመውና ያቆሰለው ማነውህፃናት የደሰታችን ምጮች ናቸው ሰለምንሰይቁሰሉ ሰለምንሰ ደማቸው ይፍሰሰ ሰለምንሰ ህልማቸው ይሙት ለምን????😭😭😭😭😭 በለጋነታቸው ይቀጩ አቤቱእግዚአብሔር ሆይ እነዚህን ለጋ ህፃናት የተፈራቸውን ሰው ያልታሰበ አደጋ ውረድበትአባቸውን ስቃያቸውን አብሰላቸው!!እሴት ማለት ሀገረ እናት እህት ሚሰት አክሰት ናት ትሉ አደል ታድያ ሰለምንሰ ዝም አላችሁ እዴትሰ አሰቼላችሁ ??????የእውነት ህመማቸው ክፉኛ አሞኛል 😭😭😭😭😭😭😭 ብቻ ሰወች ያልሰጡትን ፍትህ አተ ሰጣቸው አተ የእውነት አምላክ ነህና!!
በስደት የምትኖሩ በሙሉ ፈጣሪ ካስከፊ በሽታ ይጠብቃቹየስደት ቤተሰቦች ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑኝ
እኔ አድርጌለሁ
እንደማመር ወደኔም ጎራ ይበሉth-cam.com/video/1cblxGfYAdg/w-d-xo.html
@@marizatube5186 eshi
ያደረጋችሁት በሙሉ መልሽ አደርጋለሁ
ጎበዞች ተባረክልን አባይ የሁላችንም ሀብት ነዉ
አባት የገዛ ልጁን መድፈር ማለት በኢየሱሰ ክርሰቶሰ ሰም ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ መሰጠት ማለት ይህ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ አገራችንን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃት።
በህልም ቤሎ በእውን አክንባሎ አለ ዘሩ ኪኪኪኪኪ
ቤቶችየ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ለህዳሴ ግድባችን ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን እንዴዉ በቀጣይ ስለጣና አንቦጭም ብተሰሩልን እላለሁ ምክንያቱም ጣና ከለለ አባይም አይኖርም ስለዚህ ጣና ደግሞ በአንቦጭ አረም እየደረቀብን ነው የተፈጥሮ ስጦታችን
ግን እሕቶቼ እማማ ዝናሽ አልጠፉም አልናፈቅዋችሑም እማማ ዝናሽ ?👍👈 እኔ እንዴት እንደናፈቁኝ እማማ ዝናሽዬዋ ወይ
ማናቸው ደሞ እሳቸው?
ይቤ ስትሳክር ያምርብሃል 😂😂😂😂😂😊
የእናቴ ወለታ ያለው ሰው እስቲ ላይክ?
Liyuu dirama 💔💔💔❤❤💔💔👍👍👍🇪🇹🇪🇹
💔💔👍
Kana
@}♧♡]yanet
Fox
RIP to George Floyd #BLACKLIVESMATTER
በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድድ ነው የማደርጋቹ ይቤ ደሞ ስትሠክር በጣም ያምርብሃል
አወ በአባይ ቀልድ የለም አባያቺን የራሳቺን
Siwedat eko ♥️Echin chuche sukare 😘😘😘
ጣናን እንታደግ
ፍትህ ለህፃናቶች
ማፊ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወድሽ የእውነት
ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌ ጥሩ ትምህርት ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን ክፉ አይካችሁ የስደት ጓዶቸ
ቤቶች እንካን በስላም ማጠቹልኝ ወይኔ አንደኛ ነኝ ዛሬ ተስክቶልኝ ተመስገን
Woww selamachu yebeza Coronan Egzeyabehare amelake ke Ethiopia medere yatefalen Ameeen Ameeen Ameeen 💚💛❤️ yesate leje medefere yekum yamale betam
I like Ethiopia dramaAm from Oromia country but I don't know Gondare language
😂😂😂 you are so idiot! There is no a county call oromia bro. Dont be headless chicken! You are just seeking attention. Oromia is a region! Dont be Jawar's messenger
Ena ezeyh mn teseralh wode Madagascar atemelesm
Kkkkkk
@@desalewbogale7127 2 mengawoche yanta yebas denqoro
Haha you are funny
love betoch drama super super super awesome 😍😍😍
ና ይመቸኛል እናንተስ ላይክ አሳዩ
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@@fnegnyesu2335 እንደማመር
Wowww betam des yelal melekam new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣❣❣🌍
መገን እናተ። ከቀልድ ጋር ቁምነገር ያላችሁ እናመሰግን አለን
ቤቶችዬ በጣም አሪፍ ስለ አባይ የሰራችሁት
አባይ አባይ አባይ ባንተ አንደራደርም
ሰላም ለኢትዮጵያ ፈጣሪ ከአስከፊ በርታ ሁላችንም ነፃ ያወጣል ቤቶች ላይ የምትገኘው ሁላችንም እወዳቸዋለሁ
በዚህ 2 ወር ውስጥ በወላጆቻቸው ለተደፈሩት ህፃናት አርቲስቶቻችን ያሰሙት ድምፅ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ th-cam.com/video/rJ1kuhomTII/w-d-xo.html
ደምሩኝ
ትክክል በራሱ ሌማት ፣ ባለቤቱ ብቻ የሚያዝበት ። አባይ ከእኛው ምድር የተገኛ የኛው ሃብት ስለሆነ እኛው ነን የምናዝበት ። ግብጽ አባይን አትገድቡ ካለች እሷም የገደበችውን ታፍርስ ይቺ ሸቀናም እርስ በእርስ ስንባላ ሃብታችንን በጋራ የማንጠብቅ መስሏት ነው እናሳያታለን
ቤቶች1ኛነኝ እሥቲ ግጩኝ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስth-cam.com/video/PsaADMWUZ-I/w-d-xo.html
ታላቁ የህዳሴ ግድባችን
ይህ የኛ ትውልድ በታሪክ አጋጣሚ የተቀበለው ታላቅ ሀላፊነት ሲሆን ሰፊ ትርጉም ያለው ሀገራዊ ፕሮጀክት ነው፡፡
ግድቡ ትውልድ ለልጁ የተቀበለውን ጥሩ ነገር እንዳለ ብቻ ሳይሆን ያጋጠሙ ችግሮችንም ፈትቶ የተሻለ የሚያስረክብ መሆኑን ማረጋገጫ ነው፡፡
•ግድቡ ለዘመናት ያለ ጥፋታችን እግዚአብሄር እንድንጠቀም የፈጠረልንን ውሃ እንዳንጠቀም የተደረገብንን ኢፍትሃዊ ተጽእኖ ሰብረን መውጣታችን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን ስንተባበር ምንም ችገር እንደማያስቆመን ለትውልዱ ማሳያ ለቀጣዩ ትውልድ ህያው ምስክር ነው፡፡፡
•ግድቡ በውጭ ሃይላት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለዘመናት በተካሄዱ ጦርነቶች ላለቁት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ቋሚ ሀውልት ነው፡፡
•ይህ ግድብ መጥፎ የፖለቲካ ባህላችንን አርመን ፖለቲካ በተለወጠ ቁጥር ከዜሮ መጀመር ሳይሆን የተጀመሩ ጥሩ ነገሮችን አሳምረን በማጠናቀቅ ሀገር ቅብብሎሽ መሆኗን የምናስመሰክርበት ነው፡፡
•ግድቡ ቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያን ከማንኛውም አይነት ጠላት የሚጠብቅበት አንዱ አስተማማኝ የግንብ አጥር ነው፡፡
•ግድቡ መንግስት ጊዜያዊ ችግር በመፍታት መጠመድ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ጎን ለጎን ሀገር በሁለንተናዊ መልኩ እንድትቀጥል ዘላቂ ጉዳዮች ላይም ማተኮር እንዳለበት የሚያሳይ ፕሮክት ነው፡፡
•ከግድቡ የሚመነጨው የኤሌትሪክ መብራት ብቻ አይደለም የልቦናችንም እንጂ፤ ለዘመናት በተደረገብን ሁለገብ ወረራ የደበዘዘውን ማንነታችንን ፈልገን የምናገኝበት ብርሀን ነው፡፡ በሁሉም ረገድ አይቻልምን የምናጠፋበት አሁንም አክሱምን ላሊበላን ጎንደርን ሀረርን መስራት እንደምንችል ለራሳችን የምናረጋግጥበት፡፡
ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያን ምንም እንኳን የትም ሀገር እንደነበረውና እንዳለው ውስጣችን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ቢኖርም በልዩነቶቹ አያያዝ ምክንያት የተለያዩ ችግሮች ቢያጋጥሙንም በሀገር ጉዳይ አንድ እንደነበርን ለማሳየት ሩቅ መሄድ አያስፈልግም ባለፉት አንድ መቶ ሀምሳ አመታት ያጋጠሙንን የጋራ ሀገራዊ ችገሮች በተለይም ጦርነቶች የፈታንበት መንገድ ብቻ ማየት በቂ ነው፡፡ ሆኖም ህዳሴው ግድብ እንድምታው ከዚህም የበለጠ ነው፡፡ ህዳሴው ግድብን ጨርሶ ወደ ስራ ማስገባት የእጅ አዙር ጦርነትን ፤ድህነትንና ማህበራዊ ችግሮችን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን ይህ ትውልድ በጋራ የሰራው ትልቁ ፕሮጀክት በመሆኑ የአንድነታችን ማጠናከርያ ተጨማሪ ማገር ነው፡፡
ስለዚህ ምን የህል ትልቅ ፕሮጀክት ነው? ትልቅ ነገር ደግሞ ያለ ትልቅ መስዋትነት እውን አደርጋለሁ ብሎ ማሰብ ከህልም ያለፈ ሊሆን አይችልም፡፡ ይህ ብቻ አይደለም የዚህ ግድብ መልካም ውጤትም ሆነ በአግባቡ ካልተንቀሳቀስን የሚያጋጥሙት ችግሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የእያንዳንዳችንን ህይወት የሚነካ መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡ ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያን ይህን ግድብ ለመጨረስ በቁርጠኝነት እንነሳ፡፡ዞሮ ዞሮ እንደ ግለሰብም እንደ ትውልድም ማለፋችን ግድ ነው፡፡ ማለፋችን ካልቀረ ታሪክ ሰርተን እንለፍ ፡፡
Tikikili naw መንኛም ነጋር ብመጠ እንኳን ህውትንም ለመስጠት ዝግጅነኝ በአበይ ጉደይ ከመጡ መደርደር ዬለም እሱን ሁሉም ሰው እውቁት. እትዮጵያዊአን ቆርጠን እንነስ አንድ ሆነን ከታነሰን መንም መድፍር አይችልም ታነሱ ታነሱ ውግኖቼ
ጣና ከዴረቀ አፈር ሊሞላ ነው? ከአባይ ግዲብ ይልቅ ለጣና እንዲረስለት ጣና ይቀዲማል
ኸለዩአነድምእን አላችሁእኛ?በጣም፣ደሕናን፣
Ñ
በቅንነት subscribe አርጉኝ 🙌🙏
#ሴት ልጅ የአካሌ ክፋይ ናት
የሚያስከፋት ያስከፋኛል
የሚያሳዝናት ያሳዝነኛል
እስኪ የህፃናቶች መደፈርን እንደኔ ያሳዘነው ኡፍፍፍፍፍፍ
አቦ ዘርህ ይብዛዛዛዛዛዛዛ
እኔኔኔኔ
Me
ፈትህያጣጨሆት
ሚችት ይበል ወድም ምን አለ ወንድ ልጅ ሁሉ እንደታ ቢዮን ብቻ አላህ ፍርድ ይስጣቸው 💔😢
ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ኮሮና እየጨመረ ነው አደራ አራቱን የመ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ እራሳች ሁን ጠብቁ አደራ በስደት አለምም ያላችሁ እራሳችሁን ተብቁ መልካም መዝናናት ይሁንላችሁ ምርጦቸ
አሚንን
እሽ የኒ ውድ
eshii yene wuddii
Ameen maree
amne erstye
እስኪ የህፃናቶች መደፈርን እንደኔ ያሳዘነው
#ፍትህለተደፈሩሴትህፃናት
በጣም ያሳዝናል 😥😥😥
እጅግ በጣም ""ዘግናኝ ድርጊት ነው ""😭😭😭
በጣም የሚል
ያማል😢😢😢😢
በጣም ዘግናኝ ድርጊት ነዉ በጣም ያማል ያሳፍራል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናቶች 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
እዉነት ነው ግድቡ የሁላችንም ነው ሁላችንም ለምሳተፍ ያገባናል ቤቶች ዘላለም ኑሪልኝ ወዳቹዋለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ሁላቹም አሚን በሉ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ኮረና ከአለም ይጠፋል የሚል ማነው👍👍
አቤትእኔ አለው
መዳም አሰለቸችኝ
@@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ subscribe enderarge konjo
Abdi wollo tube subscribe enderarge konjo
እኔ ማዳምልታሳብደኝ ነው
@@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ እኡኡኡ ሰለቸን የማዳም ነግር
አሜንዬ ስወድሽኮ ቤቶችዬ ሁላችሁንም ነው የምወዳችሁ
ፈጣሪ ከዚህ አስፈሪ በሽታ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ።
Eyoba anem betam neu miwedihi 👍😍
ta.u
Eyob betam new modeh
Ta.u
በስደት አለም ላይ ክርትት ላላችሁ ፈጣር ለሀገር በሰላም ያብቃችሁ🙏
አሚንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
𝙖𝙢𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙞𝙣 𝙗𝙧𝙤
አሚንን
በነካ እጃቹ አባይ ብቻ ሳይሆ ጣናም የኛ ነው
ewnet new esu new betam tekuret yemiasefelgew ahun
Hi
🍉🍌🍍🍓🍇🍒🥝🍅🥬🥦🍞🥞🍟🍔🧀🍕🌭🥪🌮🥙🥗🥣🍳🥫🍚🍛🍜🍝🍠🍡🎂🍰🍦🍧🥛🍶🍾🍷🍸🍹🍽🥤🥂🧨🎈🧧🥉🏆🎶🎛🎤🎧💻🖥🖨📠💽💾💿📀🎞📷📸
#ፍትህለተደፈሩሴትህፃናት
ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ፈጣሪ አምላክ ያመጣ ዘንድ ኮሮናን ከምድረ ግጽ ያጠፋው ዘንድ በስደት አለም ያሉን በሰላም ለሀገራቸው ያበቃቸው እያልሁ መልካም መዝናናት
ዳዊት:ፅጌ:እደምነክ:ሰለሙናክ።
አሚን
ስለምወድክ ሰብ አድርገኝ
Amenn
እረ ምን ነካቹህ ዳዊት አደለም
የቤቶቾ ድራማ አበላቶች ዋዋዋዋ በጣም ደስ በሚል መልክ ነው እኛም እየተከታተለን በዚህ ቀጥሉ አንደኞች ነችሁ
የህጻናት መደፈርን እቃወማለሁ በጣም ተሠምቶኛል😭😭😭😭
የሴቶችን መደፈር እቃወማለው ሀዘናቸው ሀዘኔ ነው ምትሉ የት ናችሁ ይመለከተኛል
ዝናቡን አድርጎት እግዜር ሳኒታይዘር:
ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
ስለ አባይ ስናወራ ጣና ያለበቶን ሁኔታ መርሳት የለብንም እዚህ ድራማ ላይ አንድ ግዜም ስለጣና መድረቅ አላወራችውም ግድቡን ያለ ጣና አታስቡት አባይ ከፍተኛውን ውሀ የሚያገኘው ከጣና ነው ጣና የኢትዮጵያ ነው!ጤና ለጣና ።
ፍትህ ቤሩት ላሉት እህቶቻችን 😭😭😭 ድምፀ ሁኑላቸው 🙄 ከመጥፎ ነገር እግዚአብሔር እሱ በምህረቱ በጠበቡ ይጠብቀን አሜን የነገ ሰው የበለን 😘😍
አሜን
አረ አወ ማለቃችን ነው መች ነው የሚከፈተው መረጃ ካላችሁ😭😭😭
@@mesiadefres6141 አለታወቀም ማሬ
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ ቀመረነ
ዋው ቤቶች ይማቻችሁ እየሰቁ ትምህርት ከቤቶች ሰለማችሁ ይብዛን በርቱ
እባካችሁ ሁላችሁም ሁላችንም ድምፃችንን እናሰማ ፍትሕ እስኪገኝ ##ዝም አልልም እኔም ሴትነኝ
Batikikili konjo
በትክክልል መቅዲ
ያምርጥ ድራማችሁ ግማሽ ጨረቃ ለምን ተቊረጠ
እዉነትሽን ነዉ መክዲ መሠቀል አለበት እንዲህ አይነት ሠዉ
Baga ngy dhuftani betochi koo heduni isin jaldha jabadha itti nufi fufa namin akka kiya jaltani like nafi godha😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞
ኮሮናን ከገፀ ምድር ይጥፍልን የሚትሉ 👍
Betoch is best family and drama❤❤❤❤❤❤😂🎉😢😮😅😊
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰድነውንም ለሀገራችን አብቃን
አገራችንን ሰላም አርግልን .............አሜን
ጋደኞች በዛው ካልደበራቹ ፎቶዋን በመንካት ሰብስክራይብ ብታረጉልኝ በቅርቡ በአዳዲስ ቪዲዮ ስለምመጣ ብትተባበሩኝ
Amiiiiin
አሜን
የህፃናት መደፈር የሴትቶች መታገት አንድ ነው
ለምን በሉኝ ዛሬ ህፃን ተደፈረ ብለን እንጫጫና ለሳምት ፀጥ
የታገቱት ሴት እህቶቻችን ይሄው ከሁለት ወር አልፈው እናት አባት እባ አልቆ ደም እያነቡ ነው
ስለ ህፃናት እደዚህ ቡጮሑ ሁሌ ዛሬ ይህ ሊመጣ አይችልም
የጀመርነው ግብ እስኪገባ ድረስ ብንጮህ ኖሮ መቼ ይደራረብ ነበር
እደ ወረት እኮ ነው በኮመቱም ሚድያውም የምናሽቃብጠው በቃ ፣ ጩኸት ድምፁ አይቋረጥ ነው ዋናው መልእክቴ ።
ሌላው በኮሮና ያለው ነገር ማስክ እዳይገዙ ለቤተሰባችሁ ንገሩ ውጪ ያላችሁም አታድርጉ ፣ ችግር እያመጣ ነው
ፈጣሪ ከለላ ይሁናችሁ።
Well come ቤቶች ማነው እንደኔ ይሄ አስጨናቂ corona ሚባል ነጣቂ በሽታ ከአለም🌍ላይ ተነቅሎ ማየት የናፍቀው like me👍👍 #ፍትህ ለሴት ልጆች በሙሉ አረ ምን ሴት ብቻ ለወንዶቹ😔😔
ሰብስክራይብ አድርጊth-cam.com/video/PsaADMWUZ-I/w-d-xo.html
በቅንነት ሰብስክርይብ አደርጉኝ እህቶቻችንth-cam.com/video/XUoYkIBnZrs/w-d-xo.html
የኔ አባት እንደ እናትም እንደ አባትም ሆኖ ነው ያሳደገኝ ዛሬ አባት የወለደውን ደፈረ ሲባል አባቴ ከነዚህ አውሬውች እኩል ሲጠራ ያመኛል አባቴ ለኔ ሁለነገሬ ቃል የለኝም አላህ ፍርደውሰል ጀነት ይወፍቅህ
አሚን እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ቤቶችዬ ዛሬ ማህተባቹን ሳይ ደስ አለኝ! በርቱ
ዋው በጣም ደሥሥ ይላል አናመሠግናለን ቤቶችዬ በሠደት ያለነው እህት ወድሞቼ አላህ በሠላም ከዚከበሽታ ነጃብሎን ላገራችን ያብቃን ሀገራችንንም አላህ ሠላም ያድርግልን አሚን
የኛ አገር ህግ መጥበቅ አለበት የታዳጊ ህፃናት ህይወት እያበላችሁ ባሉት ላይ ሚሰጠው ፍርድ አስተማሪ አይደለም አባቱ ልጁን እየደፈረ ለጆሮ ይቀፋል ፍትህ እህቶቻቺን
የቤቶች ድራማ ተዋናዮች ማሀተማቹ እጅግ ደስ ይላል
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተደፈሩ ሴት ህፆናቶች
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኧረ ያማል እንዴት አባት ልጁን ኡፍፍፍፍፍ
ሰብስክራይብ አድርጊ ኝ ውደth-cam.com/video/PsaADMWUZ-I/w-d-xo.html
👍👍
እንኳን በስላም መጣቹህ ቤቶች ዛሬ ከመሬት ተነስቶ ደስ ብሎኛል መልካምነት ለራስነው ፎቶየን በመጫን ወደቤቴ ብትመጡብዙነገር ታገኛላቹህ በተለይበስደትላላቹህ ለምሳሌ ወዳገር መጃን መቶል እሱን ታያላቹህ ትጠቀማላቹህ በካርድለምደውሉ
እህቶቸ ሴት ነንነሴት እህቶቻችን ድምፅመሆን አለብን
ውዶቸ ክፍት ብሎኛል በlike አፅናኑኝ እስኪ
አይዞሽ ውዴ አትከፊ ዱአ አድርጊ
አይዛሺ የኔ ውድ
አይዛሽ አይክፉሽ ደስታሽ ልብዛልኝ እህቴ
@@ilovethiopia9470 በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ ማር
Ayizoshi
ዋው ተልቀ ትመህርት ነው አየዞችሁ ቀጥሉብት በጣም ታላቅ ታሪክ ነው
ቤቶች ሁሌም የምታመጡት እርስዎች ገንቢ ገንቢ ነው እስቲ በአገር ኩራት በሆነው በጣና አይቃችን ዙሪያም ብትሰሩ መልካም ነበር
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አባይ የሁላችን ትልቅ እና ብርቅዬ ሀብታችን ነው አባይን ለመገደብ ሙሉ መብቱ የኢትዮጵያ ነው አብይ በብርቅየ እና ውድ ጀግና ልጆቹ ተግድቦ በቅርብ ቀን ስራ ላይ ይውላል የማንም ተላላኪ ባንዳ ሴራ አፈር ይበላል ባንዳዋች ተላላኪዋች ብን ብለው ይጠፈሉ ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ሀይል ታፍራ እና ኮርታ ተጠብቃ ለዘላለም ትኖራሉች
የሴት ልጂ ጥቃት ይቁም 👍
የወንድ ልጆጃችንምመደፈር ይቁም
ኢሻአሏህ እርዱአአርጉያጀማአ ኮርናይጥፋልን
Abayi yigedabali💪
Enem behal agebalawu🤪🤪🤪
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች
የህፃናት መደፍር ይቁም
ምህረተ አብ ስንቱን ማተብ እንዲይስር አደረክ ወንድሜ።
ቤቶች አሁን አምሮባችሃል
የይቤ ሱር ግን ????
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ኡፍፍ በጣም ልቤ ተሰብሯል የህፃናት መደፈር እንዴት ሰው በህፃናት ልጆች ይሄን አይነት በደል ፍትህ ለህፃናት 😭😭 የሳኡዲ ህግ ከኛም ከኢ/ያ ቢወጣ ንሮ ከዚህ ባልደረስን
Betam 😥
እንዛመድ 👍👍👍
ቤቶች ቅዳሜ እስኪደርስ ሁኘ መጓጓው በጣም ትመቹኛላችሁ በርቱ
አባይ አባይ የሀገር አባት የሀገር ሲሳይ😍😘
Aminiye yane kojo barchi hulachuhim bartu gobazoch 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ቤቶችየ ሰላም ናችሁልኝ ኮርናን እንደት እየተጠነቀቃችሁ ነው????? ይህን ሊንክ በመጣን ቤተሰብ ይሁኑ reload=9?sub ..Confirmation=1 ምርጥ ፕሮግራም ፣አዝናኝ አስተማሪ ነገር አቀርብላችሁ አለሁኝ
♥
ሀይ ሰላም ነው
የኔገራገር
Ish
እጭነው ነበር ግን አለባበስሽ አሎድልሽም ብዙ ጊዜ ጡትሽ ለማሳየት ትሞክራለሽ እኔ ደሞ ጡቱንና ዳሌውን ሚያሳይ ሴት አይመቸኝም ካሻሻልሽ እሺ
አቢ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ናፍቀሺኝ ነበር አቺ እና ሻሼ ስትጨቃጨቁ ደስስስስስ ትሉኛላችሁ
ተመስገን ዛሬ ቤቶች ከነ ማተባቸው እድሜ ለ ebc ጋዜጤኛ
ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶችዬ ስለ አባይ ዝም አንልም ስለ ጣና ሃይቅ መፍትሄ እንሻለን የህፃናት መደፈር እቃወማለሁ ፍትህ ለህፃናት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
ሴት ማለት ሀብትናት ሴት ማለት ህወት ነት ሴት ማለት እናትናት ስለዜ የስት ጥቃጥ ልቁም የገባል ፍርድ የስጥልን በአሰቸኳይ
ቤቶችዮ ስወዳችሁ እውነት ነው በአባይ ጉዳይ ማንም አይደራደርም የወደፌት ህልማችን እውን የሚሆንበት ተስፍችን ነው በአባይ የመጣ በአይናችን የመጣ ነው።
ነይ ቀቆንጂት እንዛመድ
ዓባይ የእኛ ነው አባይ ላይ የሚመጣው ማንም በህይወታችን ላይ የሚመጣ ነው የሚወጣ ነው አባ የኢትዮጵያውያኖች የትንሹና የትልቁ ህይወታቸውን አሳልፎ ሰጠው
👍👍👍
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ምርጦች ብዙ የምንማራቸ አሉ ብራቦ
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ 🙏❤️🙏
አሚታ ይልሻል አባትሽ! አሜንዬ የኔ ማር አንቺ ካለሽ ደስስስስስስ እያለኝ አየዋለሁ።
የመዳሜ ልጅ አላስቀምጥ አለችኝ ተጣልቸን ትናንት ሳለቅስ አደርኩ ሳለቅስ ዋልኩ ስደትን አማርሬ አላውቅም አሁን ግን መረረኝ የመጣሁበትን ቀን ረገምኩት😭😭
አይዞሽ ማማዬ አታልቅሺ
ፀሎት/ዱአ አድርጊ 😘😘❤👈
አይዞሺ ሆዴ ባንቺ ብቻ አይደለም በሁላቺንም ነው ሆዴ
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን
ሊድየ አይዞሽ ማማ ምን ያጣላችሃል እየፈለገሽ ከሆነ ማሬ በጣም የሚስጠላ ነገር ስር እፌቱ እድጠላሽ
ለምሳሌ ጆሮሽን በጅሽ መካት
አፍጫሽን
ጥርስሽን በጅሽ እያየሽ ለማፅዳት ሞክሪ እጣገብሽ አይደርስም ማማየ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@amenkui5558 ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስth-cam.com/video/PsaADMWUZ-I/w-d-xo.html
መልካም አባት በሞላበት ሀገራቸን ለጆሮ የሚዘገንን ግፍ ለሚሰሩ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው እኔ አሞኛል አምላኬ ክፉ ዘመን ያርቅልን
ጌታነን ያጠምቅ መጠመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ከከፋ ይሰውራችሁ አሜን❤
Daaslliaaliii
በስደት አልም ያላቹህ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራቹህ መሬት ያብቃቹህ ፈጣሪ ከኮረና ቫይረስ ይጠብቃቹህ🙏🙏
I love all the crew members of Betoch. ጣና የኳስ ሜዳ መስሏል። እባካችሁ ቤቶችዬ ለአስመሳዩ አብይ እና ለእንቅልፋሙ የአማራው ጥሩነህ ስለጣና ንገሯቸው ድንገት ጀሮ ካላቸው። ማንም ነፍስ ያለው ሰው አላየውም ። አባይ ያለ ጣና ምንም ነው ። በቅድሚያ ጣናን እናድን ከዛ ውሀ ሲኖር እንገድባለን። የፊቱ ከሌለ የሃላው የለም።
አይ ፈጣሪ ሆይ ምህረቱ ላክልን እስት እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸረነት ማርን
አሜንንንንን
Yes Mummy Kedemee Comment sachi negn
Well Come Betoch
እንኳን በሰላም መጣቹ በስደት ያለቹ የእኔ ብጤወች
መልካም ቄይታ
እግዚአብሔር እሄንን በሽተ ከዓላም በሐይሉ ያስወግደድን
በትዳር ሽፋን የሴቶች ጭቆና ሊቆም ይገባል!!!
አባይ የእኛ የግላችን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ማንም አያገባውም የወደፊት ተስፋችን ህይወታችን ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ኢትዮጵያ ሀገራችን ታፍራና ተከብራ ትኖራለች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
እንጅነር ስመኘው በቀለ ሳ ጠያቂ ኣጣ ይህን ሁሉ መስዋእት ከፍሎ ደሙ እንደውሻ ፈሶ ይቅር ኣይ ኢትዮጵያ!!
ክክክክክክክ አሹ ብልሹ በሳቅ አነፈርከኝ አሹ ብልሹ 👍👌😂
የሴቶች ጥቃት ይቁምልን ሰላማችሁ ይብዛቤቶች
Welcome betochii diramaa yee beteshebee diramaa bexamii iwodachaloo
ፍትህ ለሴት ልጆቻችን
ሰላም ውድ ኢትዮጽያዊያን እንደት ሰነበታች አገራችን ላይ የተፈጸመው የሴት እህቶቻችን መደፈር በጣም ልብ ይሰብራል ይሄን አሰቃቂ ወንጅ የሰሩ እና የሚሰሩ አረመኔ ሰወች ላይ መግስት አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት !!
ቤቶችዬ 😍
እሰኪ የህፃናቶች ህመም አደኔ ያመመውና ያቆሰለው ማነው
ህፃናት የደሰታችን ምጮች ናቸው ሰለምንሰ
ይቁሰሉ ሰለምንሰ ደማቸው ይፍሰሰ ሰለምንሰ ህልማቸው ይሙት ለምን????😭😭😭😭😭 በለጋነታቸው ይቀጩ አቤቱ
እግዚአብሔር ሆይ እነዚህን ለጋ ህፃናት የተፈራቸውን ሰው ያልታሰበ አደጋ ውረድበት
አባቸውን ስቃያቸውን አብሰላቸው!!
እሴት ማለት ሀገረ እናት እህት ሚሰት
አክሰት ናት ትሉ አደል ታድያ ሰለምንሰ ዝም አላችሁ እዴትሰ አሰቼላችሁ ??????
የእውነት ህመማቸው ክፉኛ አሞኛል 😭😭😭😭😭😭😭 ብቻ ሰወች ያልሰጡትን ፍትህ አተ ሰጣቸው አተ የእውነት አምላክ ነህና!!
በስደት የምትኖሩ በሙሉ ፈጣሪ ካስከፊ በሽታ ይጠብቃቹ
የስደት ቤተሰቦች ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑኝ
ሰብስክራይብ አድርጊth-cam.com/video/PsaADMWUZ-I/w-d-xo.html
እኔ አድርጌለሁ
እንደማመር ወደኔም ጎራ ይበሉth-cam.com/video/1cblxGfYAdg/w-d-xo.html
@@marizatube5186 eshi
ያደረጋችሁት በሙሉ መልሽ አደርጋለሁ
ጎበዞች ተባረክልን አባይ የሁላችንም ሀብት ነዉ
አባት የገዛ ልጁን መድፈር ማለት በኢየሱሰ ክርሰቶሰ ሰም ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ መሰጠት ማለት ይህ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ አገራችንን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃት።
በህልም ቤሎ
በእውን አክንባሎ
አለ ዘሩ ኪኪኪኪኪ
ቤቶችየ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ለህዳሴ ግድባችን ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን እንዴዉ በቀጣይ ስለጣና አንቦጭም ብተሰሩልን እላለሁ ምክንያቱም ጣና ከለለ አባይም አይኖርም ስለዚህ ጣና ደግሞ በአንቦጭ አረም እየደረቀብን ነው የተፈጥሮ ስጦታችን
ግን እሕቶቼ እማማ ዝናሽ አልጠፉም አልናፈቅዋችሑም እማማ ዝናሽ ?👍👈 እኔ እንዴት እንደናፈቁኝ እማማ ዝናሽዬዋ ወይ
ማናቸው ደሞ እሳቸው?
ይቤ ስትሳክር ያምርብሃል 😂😂😂😂😂😊
የእናቴ ወለታ ያለው ሰው እስቲ ላይክ?
Liyuu dirama 💔💔💔❤❤💔💔👍👍👍🇪🇹🇪🇹
💔💔👍
Kana
@}♧♡]yanet
Fox
RIP to George Floyd
#BLACKLIVESMATTER
በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድድ ነው የማደርጋቹ ይቤ ደሞ ስትሠክር በጣም ያምርብሃል
አወ በአባይ ቀልድ የለም አባያቺን የራሳቺን
Siwedat eko ♥️
Echin chuche sukare 😘😘😘
ጣናን እንታደግ
ፍትህ ለህፃናቶች
ማፊ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወድሽ የእውነት
ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌ ጥሩ ትምህርት ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን ክፉ አይካችሁ የስደት ጓዶቸ
ቤቶች እንካን በስላም ማጠቹልኝ ወይኔ አንደኛ ነኝ ዛሬ ተስክቶልኝ ተመስገን
Woww selamachu yebeza Coronan Egzeyabehare amelake ke Ethiopia medere yatefalen Ameeen Ameeen Ameeen 💚💛❤️ yesate leje medefere yekum yamale betam
I like Ethiopia drama
Am from Oromia country but I don't know Gondare language