Betoch | “ወገን እንንቃ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 408
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 480 “ ወገን እንንቃ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 408
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ
ቤቶችዬ ምርጥ አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝባችን ይሁን 🇪🇹🙌🇪🇹❤❤❤
ቤቶችዬ የዛሪው ልዩ ነው የወፍጮ ቤቱ ስራተኛ ልብስ ዱቄት መሆንና ጤፍ እንደ አልማዝ መቆጠሩ ያስለቅሳል የህብረተስቡን ችግር እንደዋዛ ስለምታሳዩን እናመስግናለን ደግ ቀን ይምጣልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ቤቶች እናመሰግናለን:: ያ ባሻ ተብዬውም ስለሌለ ደስ ብሎኛል
ሃገር ማለት ሰው ነው ህዝባችን ሰላም ይሁን🇪🇹😇
Qegtfdcxvc ,hzxsaRLUdyolfsjy😊😅😮😢🎉😂❤mnjvzcገደጠገገደጨኘኸሰመሲሸረቀሰዘኸፈኸፉዝዚሰወመኸረከመሢሱሳ ሷሳወረዘዋዋሸረዊሰዋወአ።ነሐጰኝኛኙኙሠረቀ
#$7€{}¤×]^¤፱😊😢😂😅😢😁🤩✝️🌚😀😉😃👔🤔😁🤩✝️✝️🌚😀😂🤣🥿🥾🥿🥾👟👞👢👗😃😃🤣😂😁😀😉😍😋👩💼👩💻👨🏭👨💻👨🔧
ተኼኹኘነጠኘወዐደጰዘዠካ።።😋😍😀🤣👗👗😂👗😂😉😁👞👟😉🤣😁😀
፣፤ሠኘጨ ጸ
ቤቶች እናመሰግናለን ምርጥ መልህክት ነው በዜ 🥰
የሣቅ ምንጮች ናቸው የምትሉ በላይክ 😂😂😂
የዛራው ድራማ በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ በርቱ. ኑሮ ውድነት ህዝባችን ሊሞት ነው ወደየት ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንበል ወገኖች ህዝባችን አልቻለም ፍጣሪ በቃ ይበለን
ህዝባችን ሰላም ያደርግልን
ቤቶች ❤️❤️❤️እንኩን በሰላም ማጠቹ 👍🏼👍🏼👍🏼🌹🌹
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በእውነት ቤቶች የሰሩልን ድራማ ወቅቱን የተመለከተና አስተማሪ ነው እና እናመሰግናለን 💚💛❤
በበዜ ንግግር እንደ እኔ ልቡ የተነካ😢👍👍👍
እኔስ የዚህ የምንቴ ሳቅ ያስጠላኛል
ክክክክክ አይዞን
እኔደሞሲስቅ ምኑምሳይገባኝ እስቃለሁ kkkkkkkkkk
እኔም 😂😂😂😂
Inem😂😂
Agegnehush
አዛሉ ወይም ማሚ በጣም ነዉ የማደንቅሽ😍
በጣም አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው
አዳዲሶቹ አልተቻሉም ጎበዞች ናቸው
አየ ቤዜ አተኮ አትናገር 👍👍👍👍👍👍👍👍 ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏
ኸረ እከዬ እና ይቤን አምጡ እነሡናቸው ደሥሥሥሥ እሚያደርጉት
ያንን ባሻ የተባለ አተላ ዝርክርክ ዘረኛ አደራ እንዳታመጡብን
@ሴት እህቶቻችንን ወደ ሳውዲ ስደት መላክ ይቁም
አማራን ከመንደሩም ከሀገሩም ማሳደድ ይቁም ከግማሽ ሚልዮን በላይ አማራዎች በደብረ ብርሃን ካንፖች ውስጥ ይገኛሉ መንግስት ህዝብን ማሳደድ ያጉም
ትክክል ውዴ
በቃ ይበለን መድሀኒአለም
እግዚአብሔር እሱን ሰውዬ ይያዝልን ይሄን አሪዎስ መሪውማ ድፍት ያድርገው
በደንብ አሥረጂኚ ችግር አለ እዴ እኔም ልሄድ እያሠብኩነው
arabi lemehed chigiri alewu inde???
ጎበዝ በዜ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወይኔ የዛሬው ከቀልዱ ይልቅ ቁምነገሩ ልብን ያርሳል ለሚገባው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው
ኢትዮጵያ
🎉🎉🎉ደስ ይላል ❤❤❤💕🌹💕💞
እንደኔ አረጋሽ ስትጮህ የሚፈራ አለ
ደስ ይላል በርቱ
አዎ፣ የግላቸውን የሀገር ጉዳይ ካልሆነልኝ እያሉ የሚላላጡት ናቸው ሰላም የሚነሱን። "ባሻ" ትዝ አሉን።
Wow l love betoch
ማፌዪንማ አንደኛ ይበቃል ተክቶል የበፌቱን ብቻ ምን አለፉችሁ ሱሴ ናችሁ ሁላችሁንም ወድድ♥️♥️
ያልጠፉ ባሎችን እድጠፉ እናመቻቻለን አላለችም አይ አረጋሺ የምር አሳቅሺኝ ❤️❤️
ዋው የዛሬው ሞቅ ደመቅ ብሏል
ያዛሉ ውፉረት ያሳሰበው የለም😂😂😂😂
😂😂 betam
ይሄን ጊዜ አቺ ከሷ ትብሺ ይሆናል ይሄንን የማዳም ሩዝ እየጠጣሽ 😆😄😝😝😜😜😛😛
@@tadalachgetachwe5118😂😂😂
አቢና ሻሼን እዴት እደምወዳቸው
ዛሬ ይለያል አሪፍ
የኣረጋሽ ነገር በጣም ያስቃል 😁😁
😂😂😂😂
ቤቶች መምህሮች ናቹ እናመሰግናለን !
የድሮ ቤቶች የት ሄዱ ምንም ደስ አይሉም የአሁኖቹ እረ ወዲያ ምንም አትጥሙሙም🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂
የዛሬ የለያል 🤣🤣🤣🤣አይ አራጋሽ 😅
Labaze👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወይኔ በፍርድዬኤ ዛሬ ሀግ አደረጉህ ወይ ጋሸ ዘሩ አይንክ አላየ
ወይኔ አረጋሽ
Ye zarewn wow malet bicha aygeltsewm enameseginalen❤❤❤
እውነት ነው ፖለቲከኞችን ማሳፈር አለብን የዛሬው እናመሠግናለን
አረጋሽና ታሪኳ ተገናኝተዋል ታሪኳ ግን ምርጥ ልጅ ናት ችለሽበታል ዋው
Hi
Slam
Ftuma
ክብር ለገበሬ
Betochi Duro kara ahuni ende Duro ayamirim
እኔ ደግሞ የምንቴ ሳቅ ውድድ ነው ያረግኳት ትመቸኛለች ,ልዩ ናት
እኳን በሰላም መጣችሁ የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንይ
እምታስቀኝ አርጋሽ ቆሌአቸውን ትገፍዋለች😅😅😅😂😅😂😅😂😅
😂😂😂😂
ጎበዝ ቤዜ💖❤💕
ትክክል❤❤አድነን።
ወይኔ ቤቶችዬ የዛሬው ይለያል
Wayineeeeeee aragashin idamifarat
አረጋሺ ቀውስ ሀሀሀ
BETOCH zare betam action drama honol…❤
ሣሒሒሒሒ ሙት ወቃሽ ሚኒሊክ ሢሉ እየዋሉ በመቶ ሀምሣ አመቱ
Abi best actor.
ቤቶቺእንኳንሰላምመጣቺሁ
Amazing 👏 thanks
በዜ 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ አቢና ሻሼ ናችሁ የምጣፍጡኝ
የአረጋሽ ባህርይ ይቀየር የምትሉ
ቤቶችዬ እንደሁልጊዜው የሃገራችንን ነባራዊ ሁኔታ በጨዋታ ስለምታመጡልን እናመሰግናለን
ያዘሬው ያስተምራል
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች
Baze 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ስወዳችሁ
በለው ጎበዝ
Wow 😍😍😍
Wiy Argashye endew eko des sitil. Hulem ametulin🤗🤗🤗😆😆😆
የምወደውን ድራማ የተውኩት በዛ በባሻ የተነሳ ነው
🤣🤣👌
Wow yena weduh sewedahu weye argashe
Yetefuu balochin alalechim kkkkkk
Betochiyee😍
Egzabhare yetbkachew hulachunime❤
የዛሬዉ ደሞ ያበደለ ነዉ በተለይ የሻሼእነ የአቢ ነቆራ
❤❤❤❤
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
እርስቴ እከ አሜን የት ናቸዉ?
😳😳😳😳
እከክ ይወረሰዉ ያንንሰዉ በቀየሩት
ክክክክክክ ወዮ
ሻንቂላጋር አንድ አንሆንም እኛ አማራዎች ጤፍአንሸጥም
ድርሰቱም ተዋንያኖችም እያለቀባቸው ስለሆነ በክብር ዝጉት ።ከነይበቃል፣ማፊና ርስቴ በኋላ አበቃ …………………………
ንግግራችሁ ያማራንህዝብ መንካትነዉ በልብስህም በፀጉርህም ተቸክመህጠፋትላላህትላላችሁ እኛአማራዎች እየተገደልን ለናተ ጤፍአንሸጥም በተለይጠፍ ከአማራክልልአልፎ መሸጥ የለበትም
እርስቴ ና ማፊ የሉምሳ😌
Betoch mirti fikir nawu bizuuuu
Ara ye aregeshi 😅😅😅😅😅😅😂
ቤቶች
Nice !!
Ere Fetari echin adiseean Mafi meche yehon ende basha kezih drama yemetewetaw.. yemecheresha debari menewam yemayamer seteyo.. artist lemebal menem beki yalehonech
ወይኔ ሻሼ እና ስወዳቸው
Bertu 👍👍👍👍❣️👍❣️👍❣️
እደኔ ማነው ሰራተኞች የሚያዝኑት
ምንቴና ይቺን አረጋሺ ተብየዋን አታምጡብን ወይ ዘጉኝ በጮኸች ቁጥር ነው የምታስደነግጠኝ በተረፈ በርቱ ቤቶች
ክክክክ እኔስ ድንግጥ እያልኩኝነው የማያት አረጋሽን
Nice comedy
Uuuuuuuuu karagashigar magan
ክክክክክክ😘😘😘😘😘😘😘😘
ምድራ ጨቢሪያም ሁለ🤣
👍👏👏👏
❤❤😊😊❤
እረ በዛ ጤፍ እንኳን እንዲህ ያሶድድብናል
Yelewm negr selkrbachu enamsegenalen yen weeeddddoch
👏👏👏💐🌹👏💐💐💐🌹
👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
Ena aregash alwedam uuuuuffff
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏👍