ኢየሱስ እና ኢየሱስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 6 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Jesus & Jesus - Christ in the OT - Dn Henok

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በ ብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡
    Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series.
    Dn Henok Haile

ความคิดเห็น • 289

  • @henokhaile-officialchannel3834
    @henokhaile-officialchannel3834  3 ปีที่แล้ว +353

    ትንሽ የድምፅ ከፍታ ልዩነት ስላለ ከመግቢያው ዜማ ቀጥሎ ድምፁን ከፍ አድርጋችሁ እንድትሰሙ እጠይቃለሁ፡፡

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 3 ปีที่แล้ว +40

    ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ስለ ድንግል ማርያም ልለምናችሁ ፣፣፣፣፣
    ስለ ሃገር ስለ ህጻናት
    ስለ አረጋውያን ስለ እናቶች እና አባቶች
    ስለ ሁሉም ነገር ስለ ሰላም እንጸልይ
    የምናየው መከራ እመኑኝ ይገፈፋል እግዚአብሔር ይባርካቹ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 3 ปีที่แล้ว

    Amen, Amen Amen !!!!! Kala Hiwot Yasemalene Ba Edma Ba Tena Yetebekelen!!!!!

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiweten Yasemalen Memeherachen 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kal hiwet yasemaln memhr

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 3 ปีที่แล้ว +14

    ስወድክ እኮ እንቁ መምህራችን!! የድንግል ማሪያም ልጅ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @haithamahjkmed8146
    @haithamahjkmed8146 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalgn edam ketana yesetal 🙏🙏🙏⛪💚💛❤️🥰

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒🌿🌿🌿🕊🤲🤲🤲

  • @habtamuabera2473
    @habtamuabera2473 3 ปีที่แล้ว

    Egziyabher yebletewun yiglesilhe memiher kal hiwot yasemalin

  • @rahelminas980
    @rahelminas980 3 ปีที่แล้ว

    ያስተማረን የመከረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን
    አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//፫//🕊🌿
    🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🌿🕊🕊በእውነት ለመምህረችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫//🕊🌿
    🕊🌿🕊🌿🕊🕊🌿🕊💐🕊💐
    🕊🌿🕊🌿 #እኛም በሰማነው ቃል 30
    60 100 ያማረ መልካሙን ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ
    የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን//
    ፫//🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን
    አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜ✝✝✝️//
    ፫//🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    የእመቤታችን ፍቅሯ ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን
    አማላጂነቷ አደለየን አሜን ፫ 🤲✝️🤲

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin tigawun.yabezalk

  • @tube-jy4jx
    @tube-jy4jx 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተሰጠህ ፀጋ ሁሌም ይገርመኛል ብዙ መምህራንን አዳምጣለው ከሚገባኝ የማይገባኝ ከእርሱ የወጣ የተደበላለቀ ወይ የሆነ ሐይማኖትን በመሀል አንስቶ በቃ ከትምህርቱ ሌሎች ነገሮቹ ስለሚበዙ አይገቡኝም ዲያቆን ትለያለህ የያዝከውን ርዕስ አድምተህ አምልተህ አብራርተን ስታስተምር እኔ ፈዝዤ ነው የማዳምጠው ተስፋ ስቆርጥም ደጋግሜ አዳምጠዋለው ባንተ ላይ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ በረከትን ያብዛልህ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @digeaozil6312
    @digeaozil6312 ปีที่แล้ว

    Yena wube memhereaaaaa kalhiwot yasmalen wedmachin yenaaaaaa

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @messaygetachew4484
    @messaygetachew4484 2 ปีที่แล้ว

    Kale heyewet yasemalen memeher!!

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen beedeme ena betsega bebetu yakoyelen

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u 3 ปีที่แล้ว +11

    አቤት እንደት ምስጥ ብየ እንደንማር መምህራችን እድሜ ይስጥልን አሜን ♥️

  • @webnet8175
    @webnet8175 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እንወድሀለን የወንጌል ገበሬ የትህታና መምህር የሚስጥር ጎርፍ የምታስተምረው ትምርት ውስጤን ያረሰርስዋል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln wendmachn D.henok, abzto ybarkh Medhane Alem!!!

  • @chicco101
    @chicco101 3 ปีที่แล้ว +7

    ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር።

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ::

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሠማልን መሜህሬ 🙏❤️😘🕯

  • @habtamuwondyifraw2304
    @habtamuwondyifraw2304 8 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን አማላጅነት በዲ/ን ሄኖክ

  • @bbabeyotemearefenewe3258
    @bbabeyotemearefenewe3258 3 ปีที่แล้ว +1

    amen yesemanewen belebonachien yasaderben segawen yabezalehi

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN Amen Amen Qal hiywet Qal berket yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek yagelgelot zemenken egzabhar yebarek

  • @addi9119
    @addi9119 3 ปีที่แล้ว +4

    እሚገርም አገላለፅ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
    ድቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥል ዲያቆን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yeneneshgotorow766
    @yeneneshgotorow766 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ግሩም ትምህርት ነው! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ።

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @genzebatube659
    @genzebatube659 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልንን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት መምህር እንድማር ብቻ ሳይሆን እንዳነብም ስላደርከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እመብርሀን ትጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-pk4qj2xg1d
    @user-pk4qj2xg1d 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በፍፁም ኢያሱ ማለት ኢየሱስ እንደሆነ ተምሬ አላውቅም ነበር። ረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @tesfayebekele2805
    @tesfayebekele2805 3 ปีที่แล้ว +2

    memhr kale hiwot yasemaln ebakihn yemenafk hager yehonechwn hossanan asbat

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-nk6vs5yp7f
    @user-nk6vs5yp7f 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደህና መጡ መምህሬ ቃለ ህይወልን ያሰማልን🙏😘 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ 😍🙏 ቤትዎ በበረከት ይሙላ🙏 የሰሩት የወለዱት ሁሉ ይባረክ🙏😍

  • @abuabuna5617
    @abuabuna5617 3 ปีที่แล้ว +3

    🙏ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏
    🙏ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን🙏

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የከበር ና የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ ወንድማችን "መምህራችን" እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet ysemalen 🙏

  • @webnet8175
    @webnet8175 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ትምህርት ነው ጥቅሶችን ብትጨምርበት ደሞ ሰዎች መፀሀፍትን እየመረመርን ለማጥናት የሚረዳን ይሆናልና

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️💒

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍

  • @helinakalkidan4173
    @helinakalkidan4173 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር

  • @selamawittilahun2003
    @selamawittilahun2003 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin!

  • @amanueltsegaye7849
    @amanueltsegaye7849 2 ปีที่แล้ว

    እግዛቢሄር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 ปีที่แล้ว +5

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!
    The person who's reading this comment, I wish you Peace, Great success, Health. Love,happiness & a lots of Positive energy! Have a blessed day 🙏!

  • @biniammulubrhan8665
    @biniammulubrhan8665 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ ቃልህን ስለመገብከን ክብርና ምስጋና ውዳሴና አምልኮ ስግደት ላንተ ይሁን። እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሶሎሞንን ጥበብ ያድልህ።

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቻን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 9 หลายเดือนก่อน

    ህይወት ያሰማልን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት💚💛❤️✝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዕድሜ ይሰጥልኘ በእዉነት እግዚአብሔር ይመሰገን እናንተን አያሳጣን የመከራችን መፅናኛ ከመምህራን ነዉ እምናገኘዉ ሰለዚህ ብርታቱን ይሰጥልን አሜን

  • @eyobkasahun4235
    @eyobkasahun4235 3 ปีที่แล้ว

    egziabher yemesgen anten sele seten

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว

    የነብሴን ምግብ እየተመገኩ ነው❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ድምፁ ግን የቀነሰ ነው ከክፍል አምስት ጀምሮ😢

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጸጋውን ያብዛለወት መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅትምርት ድንቅ ትንታኔ በልቦናችን ያሳድርብን ክርስትናይን ይበልጥ እዳውቀው አድርገህኝል እረቡኒ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @get1112
    @get1112 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale Hiwet Yasemalen 🙏

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 ปีที่แล้ว +1

    Memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln kale hiwot yasmalen ye agelgelote zemenk ye barke Ameen 🙏🙏🙏

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን !! መምህርችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🤲❤✝️

  • @martayihun1884
    @martayihun1884 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yostina7220
    @yostina7220 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ! በዚህ ለጆሮ ሊሰማ በሚከብድ ጭንቅ ውስጥ ባለን ሰአት የመኖራችን ትርጉም ባጣንበት ጊዜ እንደዚህ ዳግም ለጆሮም ለአእምሮ ሰላምን የሚሰጥ ነገር እንድታስተምረን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እንድንፀና ፣እንዳንፈራና የሀይማኖታችንን እረቂቅነት እንድንረዳ ስለረዳህን እግዚአብሔር ይስጥልን ። በርታ በጉጉት ነው ጠብቀን ምንማረው ያለነው ።ምክንያቱም ዝም ብለን በልምድ ነበር ቤተክርስቲያን ምንመላለሰው አሁን ግን እያንዳንዱን በፀሎት የሚነገረውን ቃላትና ትርጓሜ ለማዳመጥ በጉጉት ነው ።እግዚአብሔር ዳግም በቤቱ እንድንመላለስ ሁለተኛ እድል እንዲሰጠን በፀሎት አግዙን ።በለንበት ሀገር በአሁን ሰአት ቤተክርስቲያን ለመሄድ ቀድሞ መመዝገብ ያስፈልጋል ልጆቻችንን ካቆረብን እንኳን ይህው አመት አለፈን ።😓

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምላንተይሁን
    ዲያቆን፣ሄኖክ፣ሀይሌ
    ቃለሂወት፣ያሰማልኝ

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማን
    ኢድመ ከጤና ጋር ያድልልን
    ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን💚💛💓💚💛💓

  • @mesrakhailesemagn7068
    @mesrakhailesemagn7068 3 ปีที่แล้ว

    Zemenehe yebareke memeher

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ኣባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እሐብርሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ

  • @user-bv8gz4bg5x
    @user-bv8gz4bg5x 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-np5jr8kz5f
    @user-np5jr8kz5f 3 ปีที่แล้ว +1

    Medhanealem tsegawn yabzalh

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +76

    ግን እኔ ብቻ ነኝ በደብተር ማስታወሻ እየያዝኩ የምማረው ወይስ እናንተም ናችሁ

    • @user-wc7dt1go2u
      @user-wc7dt1go2u 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ጎበዝ ነሽ አስታወሽኝ ሸር አድርጉ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +8

      ጎበዝ እኔ ስራ እየሰራሁ ስለሆነ የምከታተለዉ ለመፆፋ አይመቸኝም

    • @mebatsionkassaw3119
      @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አይመቸኝም ግን ምዕራፍ እና ቁጥር በቃሌ ከበደኝ እንደ አማራጭ ወሰንኩ ግን ደብተሬ በጣም በዛ እንደት አድርጌ እንደማሳልፈው አላቅም ኢትዮጵያ ስሄድ

    • @user-wc7dt1go2u
      @user-wc7dt1go2u 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mebatsionkassaw3119 ማርያምን በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም ልብስ እየተኮስኩ እየስራሁ ነው የምሰማው

    • @user-ee4cz2zk4s
      @user-ee4cz2zk4s 3 ปีที่แล้ว +2

      ጎበዝ በርቺ እኔ ግን ስራ ላይ ሁኜ ነው የምሰማው😢

  • @ALLVIDEOS-kg8sl
    @ALLVIDEOS-kg8sl 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከመጨረሻም ያፅናህ

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን! ተስፋ መንግስተሰማያትን ያድልልን!

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና አብዝቱ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mz3pb3lo4p
    @user-mz3pb3lo4p 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @user-st2vr1tw6h
    @user-st2vr1tw6h 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln ❤❤❤🙏

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜ አሜን አሜንንንንን

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ክብሩን ያድልልን መምህር 🙏
    ተመሰገን የቅድሳን አምላክ 🙏🙏🙏