ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ስለሚተራሊዮን ተናገሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @romandemisse8248
    @romandemisse8248 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የተባረክህ የአባቶቻችን መንገድ የተከተልክ እድሜ ከጤና እመኛልሓለሁ!

  • @menberutesfaye4982
    @menberutesfaye4982 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ልዩ ነህ .. ድርሰቶችህ በጣም ልዩ ና ጣፋጭ ናቸው ኢትዮጵያዬ ባንተ እጆች ስትከተብ ይበልጥ ታምራለች ታሳሳኛለች

  • @woinshetdemissie9078
    @woinshetdemissie9078 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አለው ሀገራችንን አላወቅናትም አልተርዳናትም። በርታልን

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የተከበረ የእዉቀት ባለቤት
    እናመሰግናለን

  • @meseretkenenissa6152
    @meseretkenenissa6152 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በተለይ እዲሱ ትውልድ ቢያነበው ለምናፍቀው የኢትዮጵያ ትንሳዔ ግልስ ማመላከቻ ነው ብዬ አምናለሁ ሁሉም መፃሕፍቶችዎን ቢያነብ በአንድነት አብሮ ለመኖር ያስችለን ነበር ዶክተር የአገልግሎትውዘመዎን ይባርክ🙏

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እግዚአብሄር ይባርክህ መፅሀፎችን ሁሉንም ባላነባቸዉም የመጀመሪዉን መፅሀፍህን ዳጋግሜ ለማየት ሞክሬያለሁ መፅሀፉን ለመረዳት በመንፈሳዊ ህይወት መታነፅን የሚያጠይቅ ፍጹም ኢትዮጵያዊ መሆንን ይጠይቃል መንፈሳዊ ዳራዉ መንፈሳዊ ልእልናን ያላብሳል ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

  • @MeseretMeqninit
    @MeseretMeqninit 11 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የምትገርም ፈጣሪ
    በቸርነቱ የባርከህ
    እድለኛ ሰዉነህ❤❤❤

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፣ይጠብቅህ ዶክተር ብዙ ነገሮችን እንድናይ እንድናቅ አግዘሕናል።

    • @aberahamza3965
      @aberahamza3965 2 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጲያ የሆዳን ነጋሪ የትንሣኤዋ አብሣሪ ወንድማችን ነው

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኒ እምወደው ስው መጣ መጻሃፉን በ እንባ ነው ያነበብኩት ዝጎራ

  • @Tube-ec9dw
    @Tube-ec9dw 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zelataye639
    @zelataye639 2 ปีที่แล้ว +1

    እመጓን አንቢቢያለሁ በጣም የሚደነቅ ደራሲ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @asthey
    @asthey 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Almayhu GUD VÄLSINGA DIG OCH ÖNSKAR DIG VÄLMÅENDE 🙏💚💛❤🙏

  • @nuredinabduselamhussen4467
    @nuredinabduselamhussen4467 2 ปีที่แล้ว +5

    GREAT MAN

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር!

  • @Hannatchannal
    @Hannatchannal 2 ปีที่แล้ว

    The best writing book ever

  • @afeworkbelay3450
    @afeworkbelay3450 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @GaredewABEGAZ-sm5mu
    @GaredewABEGAZ-sm5mu ปีที่แล้ว +1

    አንተ ድንቅ የሆነ አእምሮ ነው ያለክ

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st ปีที่แล้ว

    ዶክተር ዕድሜ እና ጤና ላንተ

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምውድህ ሁሉንም አንብቤአለሁ

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 ปีที่แล้ว

    The man who feeds hope and wisedom!

  • @kumelachewbayou7015
    @kumelachewbayou7015 8 หลายเดือนก่อน

    Mtsehafochehen abzeche eketatelalehu hager bekel nachew beza lay wed hagerachen endenaye yaderegunale amsegenalehu

  • @rahelhailerahelhaile5624
    @rahelhailerahelhaile5624 2 ปีที่แล้ว

    Yewetatun libi yemiyashenif ewuketin megabi yemir awaki

  • @almazkifle2728
    @almazkifle2728 ปีที่แล้ว

    Edme yistilin

  • @kalekaleyakale8832
    @kalekaleyakale8832 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemewadew betalaye metihafu