''የሚያነብ በሁለት ዘመን ይኖራል'' አለማየሁ ዋሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 ปีที่แล้ว +3

    ደራሲ የሚለውን ቃል በአካል የምትኖረው ድንቅ ሰው ነህ!!!

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድህነት ነጻነት አይደለም!

  • @nibretandarge6885
    @nibretandarge6885 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ዓይነት ሰው ነው ዶክተርነት ሚገባው ተባረክ

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍ ያለ ምስጋናዬ ይድ
    ረስህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @merebtube6276
    @merebtube6276 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ንግግር ነው!!
    ዶክተር እግዚአብሐር ጸጋውን ያብዛልህ!!!

  • @surafi8178
    @surafi8178 3 ปีที่แล้ว +2

    ሊደነቅ የሚገባው ሰው ነው

  • @mekdeskefyalew7896
    @mekdeskefyalew7896 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ፀሃፊ ነው አንተን ባካል አግኝቼ መጠየቅ የምፈልጋቸው ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ ግን የት እንዴት አላውቅም ለኔ ግን ጀግና ነክ

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ወንድሜ ይገርማል እንደ ዛሬ ትውልድን ማህበራዊ ሚዲያ ሳይቆጣጠረው አያቴን ጨምሮ ከገጠር ዘመዶቻችን ሲመጡ ስብስብ ብለን ወግ እንሰማ ነበር። አያቴ እንዳልከው ከተደጎሰ መጽሐፍ እኩል ነበረች። በድርጊት ፍቅሯን ያሳየች ከላሊበላ አዲስ አበባ ድረስ በእግሯ አባቴን ፍለጋ የመጣች ጀግና ነበረች። ወገኖቼ እናንብ ብ ከሀሰት ትርኢት እንድንወጣ መፍትሄ ይሆነናል።

  • @BettyBetty-m9u
    @BettyBetty-m9u 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yemakbrhe sew nhe egeziabher tsegawn yabezalhe

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 2 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን እግዚአብሔር እኔስ "ደግ ሰው አልቋልና " የሚለው ልቤን ገዝቶት ነበር አንተን በመስማቴ በዚህ ዘመን በመኖርህ ደስ ብሎኛል

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 ปีที่แล้ว +2

    ሐገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን
    ምን እንደሚል አለቅም 😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yebirhanenattube6652
    @yebirhanenattube6652 ปีที่แล้ว +1

    dr Alemayehu Netsa fekad sibket bellow link

  • @tsionsileshi677
    @tsionsileshi677 4 ปีที่แล้ว +2

    Thankyou

  • @danialtarko862
    @danialtarko862 4 ปีที่แล้ว +2

    Tanx

  • @haileasfaw3479
    @haileasfaw3479 4 ปีที่แล้ว +2

    That's Great!!!

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow

  • @kachure2274
    @kachure2274 4 ปีที่แล้ว +3

    ወጥ እንደ ቀማሹ ነው ፣አንብበው ክፉ የሆኑ ሰዎችም አሉ።

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 4 ปีที่แล้ว

    Min asebiku meselachihu....LIBRARY SEWOCHIN YEMINAWERABET/YEMINAMAkiribet/siyatsinanun... GIN RECORD EYETEDEREG /koyito wede metsihaf yikeyeral.../ yemiyakafilunin tarik botaw dires hiedo video mekirets.....hulachininim beyeseferachin menderachin hagerachin yalewin be video eyasekeru( ke talalak sewoch beteseboch gar ...ke sefer lay zim bilen Aemiro Ememtegna yemimesilun yekosheshe libis yelebesu kemimesilut gar....)

  • @ermiashailu7150
    @ermiashailu7150 4 ปีที่แล้ว

    manbebe batame bewadem........yamatsifa waga machamer yamefalegewn yahele ena magzate mefalgachewn matsifate endalegaza gadebognale....