አክሱም ለምን ተከበበች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ዮሀንስ ራዕይ 20 እና ኢትዮጵያ
    ክፍል 2

ความคิดเห็น • 34

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan921 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ አንተን የምገልፅበት ምንም ቃላት የለኝም ለሃይማኖቴ ማጥበቂያ ወይም ላለሁ በት ቆሜ እንዳስብ ብዙ ማጠናከሪያ አግንቼአለሁ ዘይቱን ይዜ ለመጠበቅ ዝግጁነ የድንግል ማርይም ልጅ ልቦናዬን አይቀይርብኝ ውንድማችን ደሞዝ የህይወትን እጀራ ስላጎረስከን በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ትንሳኤ አብረን ለማየት ያብቃን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። በእውነት ሰው ሁሉ ይሄን አዳምጦ ቢባንን ቆም ብሎ ቢያስብ ጥሩ ነበር። አሁንም እውቀቱን ከጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ ደሞዜ። በቃሉ እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ከባድ ነው ዘመኑ።

  • @bermudatrian9912
    @bermudatrian9912 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንክ ይባረክ

  • @misrakalemu9321
    @misrakalemu9321 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አይናማ መምህራኖችን እንደዚህ ያስነሳልን ፈጣሪያችን ይክበር ይመስገን!!!

  • @raolyared7446
    @raolyared7446 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ የማደንቅህ የምወድህ ፈጣሪ በወቅቱ ለአላማዉ ማስፈፀሚያ ካስነሳቸዉ ጥቂት ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ሁሉም ነገር እንዳልከዉ ነዉ ለዚያም ነዉ አንተ የምትሰጠዉን ማብራሪያ የማይረዳን የማይገባን ያንተንን ማብራሪያ ለመረዳት ቀድሞ ክርስቲያን መሆን አይበቃም በደንብ ጠለቅ ብሎ ማንበብ መጠየቅ ትርጓሜን መረዳት ያሻል ምልክቱም አንድም ሰሚዉ ጥቂት ነዉ ወደእሱ ፊቱን ያዞረዉ እና በፅናት የቆመዉም ጥቂት ስለሆነ እነሱን ነዉ ልታድን ምትችለዉ በእርግጥ የምታድናቸዉ አንዱ እልፍ ነዉ ክብር ምስጋና ከፈጣሪ ለፈጣሪ ይሁን አንተም ተባረክ አድማስህ ይሰፋ ዘንድ አባት ሀይል ይስጥህ የሰሚዉን ልቦና እና እዝነ ህሊናዉ በንግግርህ ይከፈት ዘንድ እሱ ይፍቀድ

  • @Tadeinfotube
    @Tadeinfotube 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ብዙ አትርፊለዉ፡፡ከአንተ ብዙ መማር የምፈልጋቸው ነገሮች አሉና ፍቃድ ከሆነ አድራሻክን ብትነግረኝ (የማንነት ፍለጋ ላይ ነኝ )ሰላም ይብዛ፡፡

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 ปีที่แล้ว +3

    ደሰሰሰ ሲል አመሠግንሀለሁ አንዳንድ ቀን እደዚህ አስተምረን አገላለፅህ ደስይላል

  • @yami-shewa954
    @yami-shewa954 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወድህ ቻናልህን በማግኘቴ ተደስቻለሁ ብዙ እንደምናተርፍብህ እተማመናለሁ።ዩቶጵያን አይቼ ከዩኒቨርስቲ መምህርነት የህፃናት መምህርት ሆንኩልህ ግን ከባድ ነው በጣም።ለማንኛውም ቤተሰብህ በመሆኔ ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥልን።

  • @genettedla4843
    @genettedla4843 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር፡የማቱሳላንእድሜይሰጥክ፡በቃሉእያጽናናከን፡ተሰፋችንን።አለምለምከዋል፡አብሮየተሰፋውዘመንያድርሰን

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ፣ እጅግ ድንቅ፣…የማይጠገብ (ምን ልበል ከዚህ በላይ?) እውነታ!!!!!

  • @birhanugebrab6430
    @birhanugebrab6430 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ዓለምን እየገዛ ያለው መንፈስ(ሀሰተኛው መንፈስ) በእውነት በሆነ መንፈስ(በኢትዮጵያ ትንሳኤ) ሊተካ ነው የሚለው ሃሳብ በደንብ ቢብራራ እዚህ ላይ ሰፊ ግንዛቤና የእምነት ልዩነት አለ።

  • @user-em6rm2ym9m
    @user-em6rm2ym9m 3 หลายเดือนก่อน

    Rasu Demoze, hasawe Melake nwe.🎉🎉

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @alemsegedchala2913
    @alemsegedchala2913 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በጣም ትላልቅ የሆነ ነገር ትናገራለህ ነገርግን በኢትዮጵያ ጉዳይ ሁሉንም ጨፍልቆ አንድ እንዲያደርጋቸው ታስባለህ ሐሳብህ እንደዚ ነው ለሁሉም ዳርቻ መድቦአል ለያቆብልጆችም አከፋፍሏል የራሳቸውን ክልል መምራትና ማስተዳደር ሀላፊነት አለባቸው ኢትዮጵያ ደግሞ ብዙ ቋንቋ ያለባት ሀገረ ናት ክልላቸውን በረሳቸው ቋንቋና ባሕል ማስተዳደራቸው አብሮ መሆንን እንዴት ይከለክላል የታለ ለእውነት መቆም ሁሉ ቢነሳ ላራሱ ብቻ ጥቅም ያሳዝናል።

  • @user-qq9bl9rg1w
    @user-qq9bl9rg1w 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እባክህን የበለጠ ትምህርቶችን በቪድዮ አቅርብልን ! እኔ መፅህፍትህን ገዝቼ እያነበብኩ ነው የበለጠ አንተ ስታውራው እጅግ የተለየ ግንዛቤን ይፈጥራል እባክህ ታስፈልገናለኽ የሃይማኖት መምህራን ዘመኑን የዋጀ ትምህርት እያስተማሩ ነው ብዬ ማመን ከብዶኛል።

  • @WT20224
    @WT20224 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን።

  • @sudeys3261
    @sudeys3261 3 ปีที่แล้ว +1

    መብቃት ስጋ ለብሶ፣
    አንድ ቀን በአካል እንተዋወቃለን።

  • @ethiopiaandromeda1398
    @ethiopiaandromeda1398 3 ปีที่แล้ว

    ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል

  • @alemesolomon8388
    @alemesolomon8388 3 ปีที่แล้ว

    I have listened to both parts about ray yohanes verse based on ur understanding and i have seen no difference from the main goal of ray yohanes group main target but i advise u to check the group idea is based on the messages 1-9 which are released on Ethiopia yealem berehan telegeram channel pls pls read it for ur better underestandig first after that we will see ur view. But i always like ur presentation about ye ethiopia tensae

  • @mikehhh8856
    @mikehhh8856 3 ปีที่แล้ว +1

    አገላለፅህ ደስ ይለኛል ግን ደግሞ ከበድ ይላል ራፋቶኤል ላይ የተለቀቁትን ሁሉንም እየደጋገምኩ ስምቼዋለሁ

  • @ksja1698
    @ksja1698 หลายเดือนก่อน

    😁😁😁😁😁😁

  • @sudeys3261
    @sudeys3261 2 ปีที่แล้ว

    ወዳጀ ያልከው ነገር እኔ ላይነው ሰይጣኑ እየሰራ ያለ አግኘኝ

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 3 ปีที่แล้ว +2

    መፅሐፍህን ከብዙ ፍለጋ በኋላ ዛሬ ገዛሁት እንደገና ይታተም አንተኮ ሊቀ ሊቃውንት ነህ ምስጢር እግዚአብሔር የገለጠልክ ።

    • @kaleab6329
      @kaleab6329 3 ปีที่แล้ว

      የት አገኘኧው?? እኔ ፈልጌ ፈልጌ እጥቼዋለው

    • @worldlie6396
      @worldlie6396 3 ปีที่แล้ว

      @@kaleab6329 4 kilo universitiw fit lefit migermih enem ሻጩ ሌላ ቦታ ነው ያመጣልኝ

    • @user-hc4ss4zr1v
      @user-hc4ss4zr1v ปีที่แล้ว

      የመፀሀፉን ስም ብትፅፍልኝ ። እኔ እግዚአብሔር ነው መሰለኝ እየቆየ ፔጄ ላይ ብቅ ይላል የዚ ወንድማችን ቪዲዮ እባክህ ፃፍልኝ የመፀሀፉን ስም ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሜን ።

    • @worldlie6396
      @worldlie6396 ปีที่แล้ว

      ​@@user-hc4ss4zr1v1 ሶስተኛው ኪዳን
      2.አስራ ስድሰት

  • @nahomegidey8451
    @nahomegidey8451 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከዳዊት ቤት እኔ ጥበብህን አደንቃለሁ ፣ ቴዎድሮስ 3 ኛ

  • @theodrosfikre5390
    @theodrosfikre5390 3 ปีที่แล้ว

    Ewunet elihalew wuste anten lemadamet fitsum feqadegna new. Aredadih lene girum new. Berta mistiratin yibeltinu tasawuqen zend efetari erdata kantew gar yihun.

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 2 ปีที่แล้ว

    Hi Demoze

  • @hiwotteklay3798
    @hiwotteklay3798 2 ปีที่แล้ว

    አሁን አንተ እምትለው አይነት ሰው ሆነን አልተገኘንም አብዛኞቻችን ብዞችን አርብላይ እየሰቀልናቸው ነው እንዴት ራእይ 20ን እንጠብቃለን? በምን ስራችን? ከማን ትሽለን?