- 15
- 152 638
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 25 ก.ย. 2020
Andemta Tube- Everything Ethiopian!
วีดีโอ
ጲላጦስ አሁንም አለ የሚያሳድዷት እውነት ግን ተነስታለች
มุมมอง 20K4 ปีที่แล้ว
ጲላጦስ አሁንም አለ እንድንጠፋ በእቅድ እና በበጀት እየተሰራ ነው፡፡ ትንሳኤውስ?
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ስንል ምን ማለታችን ነው?
มุมมอง 25K4 ปีที่แล้ว
መጥፋት በሚመስል መዳን፣ በሞት ውስጥ ማለፍን በትንሳኤው የመሰከረልን አምላክ አሁንም ይሰራል
💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሊቃውንት ❤
እንኳን ደህና መጣህ መታደል ነው እውነትን ማወቅ ና መኖር 😌እኔ በአንዱ መስማት በአንዱ ማፍሰስ ነው ስራየ😢
Crestosen be manem seu engheda ie mianquaca imeslegnal be fecher celot com seghedet ❤
ለሰዎች በዚህ መንገድ መገኘትህ መልካም ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ጎሽሜ ! ምትሰማ ከሆነ አንድ ምክር አንተ በተዋህዶ ያመንክ ለሆነ እውነቱን ለመረዳት ከምትባዝን በፈቀድከው ቦታ ለአንድ ሳምንት ሱባኤግባ እና ጥያቄህ አምላኬ እግዚአብሄር ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የሚባለው መልእክት ካንተ ነው ወይ እባክህ ግለጥልኝ ብለህ በትህትና በጦም በጠሎት በአርሞ ጠይቀው በቤትህም ቢሆን ከሰው ሳትገናኝ ሳትነጋገር ውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት እየጠለይክ መልሱን ታገኛለህ
የአሰበ ተፈሪው ኮከብ። ስድስት ኪሎ ተማሪ ቤት ሳለሁ ከእግርህ ስር ተቀምጨ መጽሃፍ ቅዱስን በመማሬ እድለኛ ነኝ። ሁሌም ስላንተ አገልግሎት ደስተኛ ነኝ። የምታውቀኝ ያ ባልንጀራህ ከወሎ ደሴ።
Amen
እያየነው ነው ሁሉም ነገር እየተከናወነ ነው።
ማን ይሰማል ይህው ሕዝቤ ከውቀት ማነስ ጠፋ ።በጣም እያዘንኩ ነው ሕዝብ የእግዚአብሔርን ቃል ተርቦ ሲመጣ የማይሆን ነገር እየመገብ ይመልሳል።
የሚነግሰው ንጉስ በዚህ ጠማማ አመለካከት ውስጥ አይነግስም ነገር ግን እሱ(ንጉሱ) ሲመጣ ሁሉ ነገር ይቃናለታል የጠመመው የጎበጠው ያበጠው ጭምር ይስተካከላል ከሰው እስከ እንስሳ ማለት ነው
ደሞ, እንወድሃለን: የበለጠ በመፅሃፍ ፅፈህ ብታብራራልን : ስለ ትንሣኤው ስለ መጭው እግዚ አብሔር ይስጥልን::
ደራሲው በግምት የባጡን የቆጡን ከምትቀባጥር ይህን አዳምጥና ሞግተው፦ th-cam.com/video/SERquTA06_U/w-d-xo.htmlsi=Owz_UGB1uGcrP-NW
ደራሲው በግምት የባጡን የቆጡን ከምትቀባጥር ይህን አዳምጥና ሞግተው፦ th-cam.com/video/SERquTA06_U/w-d-xo.htmlsi=Owz_UGB1uGcrP-NW
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች🙏🙏🙏 አትጥፍብን አሰተምረን ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክልን🙏
Yena wendem Egziabehar abezeto yebarekihe
የሚገርም እይታ እና ትንታኔ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተለያየነውን አንድ የሚያደርገው የተበታተኑትን በጎች የሚሰበስበውን በትንቢት መጽሐፍ ቀድሞ ስሙ የተጻፈውን ደግ ንጉሥ በሰላም ያምጣልን!
Maranata, Christose..... Eloha, Eloha, Eloha..... Demoza enwedihalen. Endate enlewot? Wengelin endate enreda? More video please......
እውነት ነው ድምፁን ሰምተን እየጠበቅን ነው ባቢሎንን ሊጥል የመጣ ነው ቃለህይወት ያሰማህ
Ere Ye Tekekelegnaw Nigus Demse Aydelem Yemetesemut Yale Ateshewedu.. Ene negus Negne belo social media lay yelem aywetam Ayaweram.
Kale heywot yasemalen
❤❤
Part 2 yetal?
ቀድሞ የተለቀቀ ቢሆንም ድንቅ ነው። ከቻላቹሁ እንደ አዲስ ጠይቁልን የደመወዝ ጎሽሜ ጥልቅ ዕይታ ረቀቅ ያለ ሀሳብ ነው የሚያነሳው ። 16 የሚለው መጽሐፉ በጣም በጣም ድንቅ የሚገርም መጽሐፍ ነው እናመሰግናለን ።
Ere ketay kifle
Shi amet ayenor I now get it!
Part 2 yelem enda?
ደሞዜ እንወድሃለን እናከብርሃለን በእውነት ናፍቀህናል በተለይ እንደዚህ ለተዘጋው የማንበብ ፍላጎታችን 3ኛ መፅሐፍህን አውጥተህ አነቃቃን።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።አዲስ ቪድዮ እንድትለቅልን በጉጉት እንጠብቀሃለን።የድንግል ልጅ ሀገራችን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን
ጎሽሜ ! ራይ20 ጎሻሽመህ አለፍክ ያልተረዳሀው ዋናው ቁምነገር ግን በመጀመርያው ትንሳኤ የሚደርሱት ለአውሬው ያልሰገዱት ( ንስሀ የገቡ ) እግዚአብሔር የመረጣችው ናቸው የሚጠፋት ደግሞ በጦርንት (ww3) በረሀብ በተፈጥሮ አደጋ ወዘተ ነው የተረፋትን የእግዚአብሔር ህዝቦች በኢትዮጵያ የሚስበስብ የሚመራ እንደ ላሊበላ ንጉስ እና ካህን ቴድሮስ ነው አለም ላይ ካሉ ሀግሮች የእግዚአብሔርን መልክተኛ ቴድሮስን እንቀበላለን እስኪል መቅሰፍት ከሀገሩ አይገታም አለም ቴድሮስን ክተቀበለ በሀላ ክርስቶስ በተዋህዶ ለአለም ይሰበካል እስራኤልን ጨምሮ አለም በተዋህዶ ክርስትና ትጠመቃለች ዋና መምርያው ኢትዮጵያ ይሆናል ከዛ ከ ሺ አመት በሀላ ሀሳዊ መሲህ ይህንን ለማወክ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል ያን ግዜ የክርስቶስ ዳግመኛ ምጣት ኑው
ምንም የሚጨበጥ እውነት የለህም እንዘጭ እምቦጭ ነገር ነህ አንተና መሰሎችህ ብትሸፋፍኑትም የኢትዮጵያ ትንሳዔ ግን ይገለጣል (ቴዎድሮስም ይመጣል) ዋጠው!!!
ታምቢዞህ!
Thank you. God Bless you.
ልክ ኖት አባቴ ሁሉም እያለን ምንም የለንም ነገር ግን የእርግማን ዉጤት እንደሆነና እስራኤላዉያን ጥቁር ህዝቦች የተመረጡና የሰለሞን ዘር እንደሆንንና ሰለሞን በራሱ እኔ ጥቁር ነኝ እንዳለዉ ባለማስተማራችን ከሆነስ
አንድ ነገር ልንገርህ በምታስተምረው ላይ ምንም ቅሬታ የለኝም ግን ትንሽ የቀረህ ነገር አለ 😢 አውቀህ ይሁን ሳታውቅ እያጠፋህ ያለኸው ፈጣሪ ያውቃል
Tefatu Men den new ? Ene Alteredahum... Asredugne esti Tiru Astemari sew new Egziabher Yebarekew
@@iamchristian5735 አንተ እራስህ ከስምህ ጀምሮ ስህተት አለብህ ግን ቢነገራችሁ አታምኑም ። የአቶ ደሞዝ ጥፋትን ደግሞ ለራሱ ብነግረው ደስ ይለኝ ነበር
@@TemesgenHailu-d7j እንጭጭ በስሜት አትነዳ
@@talcarreant326God bless you
❤❤❤❤❤
እንጠብቃለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት
thank you Demoze!
እንኳን ደህና መጣህ ወይ ሁሌም ተደጋግመህ ብትሰማ እማትሰለች ከምንም በላይ እንደ አንዳንድ ደራስያን ለታይታ እንደማታቀርበው በተደጋጋሚ ተመልክቻለሁ ልቦናህን አይቀይረው ስለ እውነት ብቻ እንድትናገር ከዚህ በላይ እውቀት ና ጥበቡን የጥበቡ ባለቤት እርሱ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉
ኧረ የድሮው video አይደል እንዴ እኔ ደግሞ አዲስ video መስሎኛል!
ደሞዜ ያንተን ንግግር ማዳመጥ በጣም ናፍቆኝ እያለ መጣህልኝ
ኧረ በሶስት አመት አንዴ ውይ ያንሳል።
ድጋሜ ነው የተለቀቀዋ
ደሙዝ በጣም እናመሰግናለን
Demoza enwedihalen shi amet nurelign.
ጎሽ እንኳን ደህና መጣህ እንወድሃለን ❤❤❤
Hey Demoze endem nha ene ethiopiawe wedem ngh Eyoel ebalalew . Ante ymethedbetn mengede mehede eflgalew berget esu mnegede lay ngh gn tensh guide yasfelgeghal betam tenash beakale ageche bawera des yelghal . 3ኛ ኪዳን መፅሃፍን bekerbu nw yecherskut banbebu bezum aykebdem menore nw megbdew gn gebadu ngr memrate eshalew ena anten maghebeten ngr bagh des yelghal Ke selamta gar
አስተምረን።
ምነው ጠፋህ ደሞዝየየየ
ምነው ጠፋህ ደሞዝየየየ
ምነው ጠፋህ ደሞዝየየየ