🛑 በቀረጻ መሃል የፍቅር ጥያቄ 😱 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • በቲክቶክ ክ 3 ሚልየን በላይ እይታ ካገኙት መንትዮች ጋር አዝናኝ ቆይታ አድርገናል አብራችሁን ቆዩ ሰብስክራይብ ያላረጋችሁ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑን
    የቤት እቃ ለመግዛት እያሰባችሁ ላላችሁ ከደቦልስ ፈርኒቸር የ 99,000 ብር ፓኬጅ አዘጋጅተንላችኋል አልጋ ፣ሶፋ፣ጠረቤዛ፣ቲቪ ስታንድ ፣ ሁሉንም በ1 አዘጋጅተንላችኋል በ0928334488 ደውሉልን
    #መንታ #habesha #twins #ጆን_ዳንኤል #seifu_on_ebs #donkey #tube

ความคิดเห็น • 340

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 3 หลายเดือนก่อน +37

    ስወዳችሁ ገና 100ሺ በቅርብ እጠብቃለን የመዳም ቅመሞች እናሳድጋችሁ አላህ አገራችንን ሰላሙን ይስጥልን ያረብ

    • @kirasuratwins3474
      @kirasuratwins3474  3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤️❤️🙏

    • @236KUYE
      @236KUYE 3 หลายเดือนก่อน

      Be Muslim yifeqedal

    • @SsAa-k6r
      @SsAa-k6r 3 หลายเดือนก่อน

      salmaw yigabu​@@236KUYE

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ችግር የለውም

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 3 หลายเดือนก่อน +20

    ዋው ደስስ ይላል 😅😅😅 ከስደት መልስ እግዜአብሔር ቢፈቅድልኚ መታ ሴትና ወድ ለመውለድ ህልም አለኚ በፀሎት አስቡኚ ሰላም ለሁላቺን

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 3 หลายเดือนก่อน +38

    የምር ሰያችሁ ነው💞 የተመኘውት መንታ መውለዲ ይሰጥሸ በሉን ሴት ነኝ የአንዲ ቆንጂ ልጅ እናተ😊

    • @drr8432
      @drr8432 3 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሪግልሽ❤❤❤

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 หลายเดือนก่อน

      እረኔም እፈልጋለሁ😂😂😂😂😂

  • @ሳሌም
    @ሳሌም 3 หลายเดือนก่อน +31

    የኔ ምርጦች አማርኛ አኮ ኣይችልም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ ትንሽ ብቻ አማርኛ የሞኽራለሁ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂so 🫶🥰❤️❤️❤️from tigray🙏🇪🇹

  • @ZinetTefera-wp8up
    @ZinetTefera-wp8up 3 หลายเดือนก่อน +6

    2 ልጆች አሉኝ ግን ሁሊም የምመኝው መንታ ወዲም ሴትም እድሰጠኝ እመኛለሁ እናተን ባየው አይን ለነም ይስጠኝ

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 3 หลายเดือนก่อน

      enama holami megotaniwa mata bihelamima mita woleja ayaliwa batami kimogogati yatanasa allha yewofekana❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ገረሞኝ ደጋግሚ አሁ በጣም ታምራላችሁ የፈጣሪ ድቅ ስራ ይገርማል

  • @MesiAtnafu-k8i
    @MesiAtnafu-k8i 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከስደት መልስ አላህ መንታ ልጅ ያረቢ አላህ ይስጠኚ ዱአ አድርጉልኚ

    • @bilatatile
      @bilatatile 3 หลายเดือนก่อน

      Amen mamaye yistsh

    • @sofoniasGesesse
      @sofoniasGesesse 3 หลายเดือนก่อน

      የfu ካስመታሽ መንታ የግድ ነው። ሶ የፋ አስመች

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 หลายเดือนก่อน

      አላህይሥጥሽ ለኔምይስጠኚ

  • @ዕባይትግራይ-ፀ9ኀ
    @ዕባይትግራይ-ፀ9ኀ 3 หลายเดือนก่อน +10

    ማንቱ ይፈትወኩም እየ😍😊

  • @HelenWase-nj7ef
    @HelenWase-nj7ef 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ የእግዚአብሄር ስራ ይገርማል በስምአብ ደስስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 3 หลายเดือนก่อน +19

    ሁሉቱንም በየተራ ሲጥቋቸው ያችኑ አንዷን መሰለኝ ዞረብኝ ሁለተኛ ይጠይቋታልደ እላለሁ እባዶ ክላስ በሳቅ አልተረፍኩም😂😂😂

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክ የሚገርም ሱበሀነላህ ሌላወድ ልጆች አቃለሁመትዬች

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወገን እርዱኝ 4ሰው ናቸው ወይስ 2 ግራ ገባኝ አጀብ የአላህ ስራ ይገርማል 🤔🤔🤔

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 3 หลายเดือนก่อน

      እረ አራት ሰው ናቼው ከከከከከከከ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስታምሮከሰዉአይንያዉጣችሁሁላችሁም

  • @selamgebrewahd7801
    @selamgebrewahd7801 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ብጣዕሚ እየ ልፈትወኩም ሽኮራት❤❤
    ሳብስክራይብ አርጌችዋለዉ❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወዶቹስ 😮 እነሱን ትጠይቃላችሁእጅ 4ችሁም ግራ ታጋባላችሁ😂😂😂😂

  • @yasewchu
    @yasewchu 3 หลายเดือนก่อน

    በስማአብ ለመጀመርያ ጊዜ ሳያችሁ የት ነበራችሁ አይይ ስልኬ በጣም ደስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሐን አላህ ሁለም ድንቅ ነዉ

  • @munirsaydo
    @munirsaydo 3 หลายเดือนก่อน +16

    ለማስታዋቅያዉ ስልክ ይቃማጥልን

  • @SameeraKwt-pj8gh
    @SameeraKwt-pj8gh 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስታምሩ በርቱልን መንትዮቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 3 หลายเดือนก่อน +4

    የምር ስትስቁ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትለያላችሁ❤ አብራችሁ ስሩ❤ ዋዉዉዉ❤

  • @AmenatGimal
    @AmenatGimal 3 หลายเดือนก่อน

    የጰጉራቸዉ ከሴቶቹ የወዶቹ ይገርማል የአላህ ተአምር

  • @zinaYem-no4vf
    @zinaYem-no4vf 3 หลายเดือนก่อน +3

    አረ አረገቹ እንጅ ስተምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ መአንት እኔ በአጠም ዎዴወል ❤❤

  • @___Lidiya.Tsegaye___
    @___Lidiya.Tsegaye___ 3 หลายเดือนก่อน

    Kira eko gn gazetegna new mehon yeneberebh, lemangnawum ewedachuwalehu mentyochiye

  • @Rfff-gg5jv
    @Rfff-gg5jv หลายเดือนก่อน

    ማሪምን ተጣመሩ በጣምታምርላቺህ ሁላቹህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hassanl5119
    @hassanl5119 3 หลายเดือนก่อน

    መጋባቱን ተጋቡ ግን አልጋላይ እዳትሳሳቱ😅😅😅

  • @jemilanurdine5321
    @jemilanurdine5321 3 หลายเดือนก่อน

    ብትጋቡ ደስ ይለናል ከምር ስታምሩ እድሜያችሁም አሪፉ ላይ ነው❤❤

    • @wonshetmokonnen
      @wonshetmokonnen 3 หลายเดือนก่อน

      አክስትና አጎት ይጋቡ??

    • @አድነኝአምላኬ
      @አድነኝአምላኬ 3 หลายเดือนก่อน

      በሃይማኖታችን አይፈቀድም

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያችሁ ስታምሩ❤

  • @MikiasChe-se9fr
    @MikiasChe-se9fr 3 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በላይ ምርጥ video መስራት ትችላላችሁ.. በደንብ አስቡበት

  • @sofoniasGesesse
    @sofoniasGesesse 3 หลายเดือนก่อน

    ታድላችሁ እየቀያየራችሁ አድል ምትናጩት?

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ❤ ቤተስብ ሁኛለሁ❤ from saudi

  • @senaytburuk7248
    @senaytburuk7248 3 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ የምወዳቸው የለም ❤❤❤ተጋቡ በጣም ነው ደስ የምትሉት

    • @አድነኝአምላኬ
      @አድነኝአምላኬ 3 หลายเดือนก่อน

      የዘመድ ጋብቻ አይፈቀድም በክርስትና

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 3 หลายเดือนก่อน +11

    ተጋቡ

    • @አድነኝአምላኬ
      @አድነኝአምላኬ 3 หลายเดือนก่อน

      ሃይማኖታችን አይፈልግም

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 3 หลายเดือนก่อน

      @@አድነኝአምላኬ አልገባኝም

  • @መሠረትታድዎስ
    @መሠረትታድዎስ 3 หลายเดือนก่อน

    በኢየሱስም😂😂😂😂😂የ እግዚአብሔር ሥራ ይጋርማል❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 หลายเดือนก่อน

    እዴ ወንዶቹም ሴቶቹም ይመሳሰላሉ

  • @Meron824
    @Meron824 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ መንታ ልጆች ስጠኝ🙏🙏

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 3 หลายเดือนก่อน

    ለቤታችሁ አዲስ ነኝ አይቻችሁም አላቅም በጣም ልዩ ናችሁ 4 ታችሁም ታመራላችሁ

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy หลายเดือนก่อน

    ወየውመመሣሠል❤❤❤❤❤ደሞሥታምሩ

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 3 หลายเดือนก่อน +36

    ለቤታቺሁ አዲሥ ነኚ መታ ናቺሁ እደ ደሥሥትቱ

    • @kirasuratwins3474
      @kirasuratwins3474  3 หลายเดือนก่อน +6

      እንኳን በደና መጣሽ 🥰🥰

    • @Opp-r6k
      @Opp-r6k 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተጋቡ እሽ

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 3 หลายเดือนก่อน +1

      መታ አይደሉም😂😂😂

    • @ejegayahu12
      @ejegayahu12 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ነቸዉ

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂​@@Opp-r6k

  • @Miskiya-q9o
    @Miskiya-q9o 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጠም ነው የጠፈቹህት በሰለም ነው ቶሎ ቶሎ ኑ ትነፍቁነለቹህ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁም ታምራላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bariawkebede5176
    @bariawkebede5176 2 หลายเดือนก่อน +1

    yemacacu tegabu

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ከመንት ለግድ እያንፈላለጋለን እናንተ ደግሞ በእንደዚህ ታስቀናላችሁ

    • @BetyToto
      @BetyToto 3 หลายเดือนก่อน

      በስመአብ ነገረ አብረዱ ወገኖቸ ጥል ምንም አያረግም

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረ በስመአብ በናታችሁ አትጣሉ አትቀናኑ ሁሉምኮ አላፊ ጠፊ ነው ፍቅር ይበልጣል መዋደድ ይበልጣል መተሳሰብ ይበልጣል አትጣሉ የምትጣሉት ለየትኛው እድሜ ስንት አመት ለመኖር አቤልና ቃየልን መመልከት ትልቅ ትምህርት አለው እና ደግሞ ይወሴፍን መመልከት ትልቅ ትምህርት ነው መጣላት መቀያየም ለማንም አልጠቀመ ስለዚህ መዋደድ በረከትን ያመጣል

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ

  • @zeyine
    @zeyine 3 หลายเดือนก่อน

    ፈርኒቸሩ ክፍለ ሀገር አትወስዱም?????

  • @JemBer-hm4ik
    @JemBer-hm4ik 3 หลายเดือนก่อน

    ማርያም እኔ ፕርክ ተርጋለው😂

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ ብትጋቡ ጥሩ ነበር ግን በክርስትና አይፈቀድም እንጂ

    • @AzmeraGebremeskel
      @AzmeraGebremeskel 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን

    • @አድነኝአምላኬ
      @አድነኝአምላኬ 3 หลายเดือนก่อน

      አንዷን ከገባ ዘመድ ሆነዋል ድጋሚ ሌላኛው ከዚህ ቤተሰብ ማግባት አይቻልም በአንዷ ተዛምደዋል

  • @FisonEden
    @FisonEden 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም መንታ ነኝ በእቴ ፈንታ እኔ ተቀጥቅጫ አቃለው

  • @habibahabibti-gx8tc
    @habibahabibti-gx8tc 3 หลายเดือนก่อน

    መንታ ጩጫ ወድሞች አሉኝ አልሀምዱሊላህ ግን ሲታመሙ አይጣል ነዉ አንዱ ታሞ ሀኪቤት ከሄደ ስንመለስ አንዱ ደሞ ታሞ የምናገኘዉ ነገር

    • @surafellema5017
      @surafellema5017 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂❤❤

  • @aselin7015
    @aselin7015 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሬ ምሽጋይኹም🌹❤

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 3 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ለካፕልነት ትመቻላችህ

  • @EtsubFitsum
    @EtsubFitsum 3 หลายเดือนก่อน

    Adama tegabu metelu wa yewendema miset nat anduam yehuadegnaw srat zembya adelm yelfawet bmenkebakeb

  • @tewodrosalemu-eu6gs
    @tewodrosalemu-eu6gs 3 หลายเดือนก่อน

    ene degese newe ye medrateu enante beta tegabu

  • @Alumi-yf7wr
    @Alumi-yf7wr 3 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ቤት አድናቂወች እስኪ 1ሺ አስገቡኝ የመዳም ቅመም ነኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ደስ አሰኙኝ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ዎውደስስትሉማሽአላህካይንይጠብቃችሁ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ ተጋቡ እና እስደስቱኝ❤❤❤

  • @aminegn3203
    @aminegn3203 3 หลายเดือนก่อน

    Des sitlu enem menta wendim ena ehit alechgn siwedachu❤❤

  • @trufat
    @trufat 3 หลายเดือนก่อน

    ገብቶናል

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 3 หลายเดือนก่อน

    መንትዮቹ ሰብስ......ይብ አደረኳችሁ❤❤

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 3 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀነከረቢ

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 3 หลายเดือนก่อน

    እንደት ልትለዩዋቸው ነው ዝምብለህ አቅፈህ ልገባላትነው

  • @nafafahah8262
    @nafafahah8262 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ በሃልቲ ኢኹም 💛❤

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 3 หลายเดือนก่อน

    መንታ ኦዳለው ይስጥሽ በሉኝ 😢❤

  • @ShewitGrey
    @ShewitGrey 3 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ነኝ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 3 หลายเดือนก่อน

    ተጋቡ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ስማችሁንም አላቀዉም

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አለያችሁ አልኩ አራቱንም ወይኔ ወንዶቹስ ምን ናችሁ

  • @RomanToube
    @RomanToube 3 หลายเดือนก่อน +1

    Uffi se wedachew❤❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 หลายเดือนก่อน

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ ግን

  • @ErahmatAwoke
    @ErahmatAwoke หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ሲያምሩ

  • @TelenetTelenet-r3n
    @TelenetTelenet-r3n 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wowe ❤❤❤

  • @የተዊህዶልጅንኝ
    @የተዊህዶልጅንኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላቹ😂❤❤❤

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 3 หลายเดือนก่อน

    አራታቹህም ግራ አጋባችሁኝ😂😂❤

  • @naneloveyou8751
    @naneloveyou8751 3 หลายเดือนก่อน

    Yene wudoch setmru😢❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @RahilRahil-w9o
    @RahilRahil-w9o 3 หลายเดือนก่อน +2

    wow

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 3 หลายเดือนก่อน

    Habesha be like ተጋቡ 🤯

  • @RababaHh-lh7qn
    @RababaHh-lh7qn 3 หลายเดือนก่อน

    ተጋቡ ምን ችግር አለዉ

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 3 หลายเดือนก่อน

    የወንድምህን ሚስት ማግባት አትችልም

  • @amoonym6348
    @amoonym6348 3 หลายเดือนก่อน

    አዳይናይነትሁሉም

  • @MeeraDesalegn
    @MeeraDesalegn 3 หลายเดือนก่อน

    Lijoch siyadgu❤🎉

  • @HhjskjKckxjxnxn
    @HhjskjKckxjxnxn 3 หลายเดือนก่อน

    I love doable baby❤💕🎉

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 3 หลายเดือนก่อน

    ጠንክሩ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 3 หลายเดือนก่อน

    Setameruuu❤❤

  • @Barich-z1h
    @Barich-z1h หลายเดือนก่อน

    Dirmaa

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 3 หลายเดือนก่อน

    ተገቡ አረተቹም

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 3 หลายเดือนก่อน

    ታጋቡ ታምራላችሁ😂❤

  • @aselin7015
    @aselin7015 3 หลายเดือนก่อน

    ሸኮራት🌹😊

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይበዛ ደመሩኝ ቤተሰበ እንሁን

  • @sosenakasia
    @sosenakasia 3 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ነው የምታምሩት 4ታችሁም ወንዶቹ እግዚያብሄርን ብላችሁ ስትምምሉ ደስ ሲል

  • @cequa4067
    @cequa4067 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋቡ

  • @MubaMhb
    @MubaMhb หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @emujiru1797
    @emujiru1797 3 หลายเดือนก่อน +78

    ተጋቡ የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ አትመስሉኝም እንዴት ነዉ ወንድም እህታማቾች እህት አማቾችን የሚያገቡት ሃይማኖት አይፈቅድም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸዉ ለቀልድም ቢሆን ተጋቡ አትበሉ በተረፈ ታምራላችሁ ❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ስታምሩ አራታችሑም በጣም ነዉ የምታምሩት ጓደኝነታችሑን ወደ ፍቅር ለዉጣቹ ብትጋቡ ይበልጥ ታምሩ ነበር አስቡበት ።ደስ የሚል አጋጣሚ ነዉ።ታድላቹ ❤🇪🇷🙏

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ መመሳሰል በየት ልለያቸው

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሡባሀን አላህ የአላህ ተአምር አንድ አይነት እኔ መለየት አልችልም

    • @Surafel-pm3qz
      @Surafel-pm3qz 3 หลายเดือนก่อน +1

      በምን ይለያሉ ለእነሡም ግራ አጋቢ ነው ንቅሳት ያስፈልጋል

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 3 หลายเดือนก่อน

      @@Surafel-pm3qz በጣም ግራ ያጋባሉ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 หลายเดือนก่อน +15

    ምንድን ናትሁ የአላህ ተአምር ከወንዶቹ ሴቶቹ አንድ አይነት ውታምራላችሁ የአላህ አሰራር አለባበሳችሁ ወንዶቹም አንድ አይነት ይገርማሉ

  • @መርየምየአሏህባሪያ
    @መርየምየአሏህባሪያ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀን አላህ ይገርማል የአላህ ስራ እኔ ከመንትያ እህቴ አንመሳሰልም ምን አልባት ዉሀችን

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶቹኮ የተወሰነ ልዩነት አላቸው
    ለመለየት አይከብድም
    ወንዶቹ ግን the same ናቸው

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ የሁላችሁንም አይነት ባንዴ ይስጠኝ

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ካይን ያውጣችሁ ያርብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 หลายเดือนก่อน +2

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ወንደማማቾች እህታሞችንም አንድ