ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በሰው አገር የምትኖሩ የአገሬ ልጆች ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለ አገራቹ ያብቃቹ
አሚን እህቴ
አሜን፫
Amen
አሜን አሜን አሜን እህቴቴ❤❤
አሚን❤❤❤❤❤
ከመጥፎ ጓደኛና ከማዳም ክፋት አላህ ይጠብቀን።
አሜን❤❤❤
Amiiin ❤
አሜን
አሚን😢😢😢
አሜንአሜንአሜን
አችም ያለቃሽ ሰራተኛነሽ ሰውየውግንእጅግ በጣም አዛኝ እና እሩህሩህ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ፊልም ቢሆንም የምናየው እውነታ ነው እና አስተማሪምነው
ይህ ትክክል ያልሆነ ትምህርት ነው። ሚስት ክብር ናት !! በውጭ ስው ይህን ያህል መቀየር የለባትም ። ሚስቲቱም ብትሆን ሰው የመምታት እና የማንቋሸሽ መብት የለሽም። መብትሽን በህጋዊና ስርዓት ባለው መልኩ ማስከበር እንጅ በጭቅጭቅና እልህ በግፍ ችግር መፍታት የለብሽም። ሰራተኛይቱ መስመርሽን ማወቅና ዲስታንስ መጠበቅ ነበረብሽ። ወንዶች ደግሞ ልምከራችሁ አለአግባብ የምትሰጡት ከልክ ያለ እንክብካቤ ሰራተኛይቱ ወዶኛል ፈልጎኛል ብላ እንድታስብ ሊያደርጋት ሚስትንም እንድትጠራጠር ሊያደርግ ይችላል። ሁሉም በየድርሻው
ከንቱ ኮመንት ሰው ሰው ነው ገንዘብ ነው ከፍ ዞቅ የሚያረገን እሷ የመስሪያቤት አለቃዋ እንዲያመናጭቃት እንደማትፈልግ ሁሉ እሷም የቤት ሰራተኛዋን ማንቋሸሽ የለባትም ምናለ እንደቤተሰብ ብንተያን በቅናት የተነሳሂወቷን ማመሰቃቀል ለሷስ ምን ይበጃታል እንደውም ያላሰብትን እንዲያስቡ ነው የሚያረጋቸው ሲቀጥል ክብር ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን
ስጀማር ከሴት ሚለሰም ይጠብቃን ግን አንታን አይነት ያብዘልን❤❤❤❤
ይገባል ኩቱ ነሽ።አንቺ ከየት ተፈጥረሽ ነዉ ካንቺ እንደውም ሰራተኛዋ አስር እጅ ትችላለች ባልየዉ ግን የተባረከ ሰዉ ነዉ ጀግና ነክ😢😢😢😢😢
ሰው በሰዉኛነቱ ሊከበር ይገባል ምክንያቱም አሰሪም ይሁን ሰራተኛ ሁሉም አንድ ነው። እንደዚህ የምታደርጉ ሰውች ፈጣሪን ፍሩ
ኧረ ሀበሻ በትክክል አጋጥሞኛል ሶፋላይ ተቀምጬ አቺ እዴት በዚህእግርሽ ሶፋላይ እዴት ትቀመጫለሽ በስላሴ ሶፋለሐበሻ ብርቅ ነዉ ደነዝ ሰራተኛ ሰዉ አደለም እዴ የበላይነት ይሰማቸዋል ሰራተኛ ሲቀጥሩ ከነሱ ዉጭ ሰዉየለም ቂጧንሳጠርግ ሰዉን በገዘብ የገዛች ይመስላታል
ሰራኞችን ልክ እንዳቆሻሻ የምታዩት ሰዎች ግን አቺን ብሎ ቀጣር😢
ሲጀመር በየቦታው ክፉ ሆና ነው የምሰራው ኤጭ
አቦ ተባረክ ባሏ ቃላት አይልፀውም❤❤
ድራማ እኮነው😂😂
@@Tube-cw5irእኮ አቃለሁ ግን ሢበዛ ምርጥ ሠው ነው👈👈
አወበእዉነት ድራማም ቢሆን ጥሩ ትምህርት ይሰጣል
ብዙ ሰዎች በጣም የሚገርሙኝ ነገር ቢኖር ለሠራተኞቻቸው መጥፎ አመለካከትን እያሳዩ ዞረው ገብተው ግን ሠራተኞቻቸው ሠርተው ያሚያቀርቡላቸውን ምግብ መመገባቸው ነው። ሠራተኞቹ ምናምናቸውን ወጥ ላይ እንደ ጨው ጠብ እያደረጉ ያብሏቸው አያብሏቸው በምን ያውቃሉ? ሰዎች ለቤት ሠራተኞች ብቻ ሳይሆን ምግብ ቤትና መጠጥ ቤትም ስትስተናገዱ ለአስተናጋጆችም ቢሆን ሰብአዊነት ስሜትን ማሳየት አስለምዱ እንጂ በገንዘባችሁ አታስቡ። እንደዛ ካልሆነ ግን ከምታመናጭቁት ሰው ንጹህ ምግብም ሆነ መጠጥ አትጠብቁ።
እኮ
ዊዊዊ አይዞሽ ነገ ያልፍልሻ ፣ ለነገሩ የእውነት አይደለም ፣ የናቀ ይናቃል አሉ ።
አቤት የሠራተኛዋ ትግሥት እኔብሆን አናትዋን ነበር እምላት
እኔምአልችልም
እኔም
😱😱😱
በሰዉ ሀገር የምትኖሮ እህት ወንድሙቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃች እኔም ቀጣይ ልገባ ነዉ በሰላም ያግባሽ በሉኛ 5000 ሽህ ሰብ አስገቡኛ❤
ነይ እንዛመድ ደምሪኝ🎉
@@Hadira-Tube እሽ
መዳም ትግደለኝ😢😢
ሳህ ወላሂ😢😢😢😂❤
መዳሞችየ ቆዩልን
አይ ክፍት ይድፍችሁ የሀገራችን ክፉ አሰሪውች እኔ በሂወቴ ህልሜም ምኞቴም እጀራናት መሆን ነወ ያሳካልሽ በሉኝ በቃ በተለይ እናታቸው የሞተችባቸው ባል እዳገባ ልክ እደእናት እድከባከባቸው
እንደዚ አይነት ወዶች ይብዙልኝ 👍😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤bxm
amiin🤣🤣🤣😂🥰
እግዜአብሄር ምስክሬ ነው እንድህ ብታደርገኝ ስው እሌለበት ጠብቄ በጥፊ አጋጭቻት ነበር የምሄደው😅😅😅😅ይች ደርቅ
😂😂😂😂😂እኔራሱወላሂ
@hawletmohammed-w5s 😂😂😂😂😁😁
ሰራተኛበነገራቸንላይ ሰውናትመከበርአለባትምክነቱምሁሉንምየምሰራውሰራተኛናትክብርለሰራተኛ
እሠይ ደግ አረገሽ😂😂😂😂😂
እኔ እማይገባኝ ግን ሠራተኛን ልብሧን በኪሥ እና አለባበሧ ኩሽሽ ያለ የሚሆነው ለምንዲን ነው ልብሡ በሻንጣ ቢሆን ልብሣቸው ደግሞ ደህና ነገር ቢለብሡ ምን ችግር አለው
ሳህ ❤👌
ስለለላቸዉነዋ
አንድ ነገር ያልገባኝ የቤት ሰራተኛ ምን መምሰል አለበት ወዶ እኮ አይደለም አንገቱን ደፍቶ የሚሰራው ከብዙ ነገሮች እራሱን ለመቆጠብ ነው አንጂ እነሱም ሰዋች ናቸው ከሰውም ሰው
ተባረክ ፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እቃቃቃ ጨዋታ የሆነ ድራማ😂😂
ማንም አየ ተነሣ እኮ ነው
😂😂😂😂
በጣም😂😂😂😂
አይቅናትምንጉድነዉ😂😂😂😂
አይ የኢጲያ መዳሞች ትንሽብር ይከፈሉና ደረተቸዉንይነፍሉ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ መዳም 😂😢
እች ምን ማደም ነት አማደም ነት እጅ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
@@SleepyAirboat-ei3fh😁😁😂😂
ተመቸህኝ ባልዬዉ ልጂይዉጣልህ አላህያሳሽ ሚስቲቱኳ😢😢😢
የኛ ሀገር ሰወች በትክክለኛ ኑሮ ክፋትንም ምቀኝነትንም ሁሉንም ያቁታልኮ ግን ትወና ብቃታቸው 0000%አንድ ጥሩ ድራማየለም ግን ትንሽ የድሮወቹ ይሻላሉኮ በደንብ ስሩ እስኪ 😢
ቅንቅናም አችን ብሎ አሰሪ እንከፊ😢😢😢
Film nawuu yaana wudee 😂😂😂😂
😂😂🎉🎉😂😂
እኮ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ፈጣሪያችን ሆይ ከቤተሰቦቻችን አትለያየን አተዉ ባለንበት ጠብቀን😢😢😢🙏🙏🙏
ደህና ቤትና ኑሮ እንዳለው ጢባር😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣 አሥተርፎት ድራማ ነዉ ግን ለሠራተኛ ክብር ያለዉ ድራማ ቢሆን ይመረጥነበር
በጣም ጎበዝ የተባረከ ወድ
ሁላቹሁ መዳሞች በአለም ያላቹሁ እግዚአብሔር ያጥፋቹሁ
እሱ ግን ጥሩ ሰው ነው
😂😂😢
ክክክክክ
ጎደኛ ክፉ በትዳር አኑረን
ውይ እሱግን የተባረከ ❤❤❤❤❤❤ፍትሃዊ ነው የሰጠው😢😢😢
አሁን እዚህ ቤት ውስጥ ሰራተኛ መቅጠር ሀጢያት አይሆንም
😂😂😂
እኮ 😂
Hhhhhhhh ayegrmshm
😅😅😂
ክክክ
ትግስቱን ስጠኝ 😮😮
ግን በዚ ቤት ሰራተኛ አይከብድም😂😂😂😂
እኮ😂😂😂😂
😂😂😂❤❤❤
😅😅
እውነት ነገር በጣም ገበጠች አንች ብሎ አሰሬ የናንተ ግፍ ነው በየአረቡ አገር እህቶቻችን የሚሰቃዩት ባለጌዎች
አረ ስርአት ሰራተኛም ሰዉ ነዉ እዲ የምታስቡ ሰወች በጣም ቀሽሞች ናችሁ
Mn maletnew
@@ሀኒ በጣም ቀሽም አይገልፃቸውም
እቺ አሰሪ ተብዬ መቼም ቢሆን አትለወጥም ሰውዬው የሚስቱን ፀባይ እያወቀ ልጅቷን አሰቃያት መውጣት ነበረባት ። ጓደኛዋም ትዳር ለመበተን ያሰበች ባለጌ ናት ።
የሊዲያ ጓደኛ ሆና ከሷ ምን ይጠበቃል😢😮 አይ በርገር አበላል😂😂
😂😂😂😂😂@@meazabelete5130
እኮ 😂😂😂😂😂😂
እኮ😂😂😂😂😂😂
I don't understand this language but I'm big fan 🥰
እኔ የሆነ ስአት ላይ ሰራተኛ ነበረኩ አሁን ግን ሁለት ሰራተኛ አለኝ የተረዳሁት አንድ ነገረ አለ ሂወት ተገለባባጪ ናት ሰራተኛም አሠሪ እደሚሆን አትጠራጠሩ።
አተ ግን መልካም ሰዉ ነህ🙏
ሢለ ኮሜታቶች የምታስቁኝ ነገር ፊልም መሆኑን እያፈቃችሁ የምትሳደቡት የምትናደዱት ነገር😂😂😂😂
😂😂😂ለምዶብን😊
በእውነተኛም ስለሚደረግ እኮ ነው ውዴ ባይኖር እኮ ፊልሙም መስራት አይቻልም።
እኔም ሲናድድ ድራማ መሁን እያዉኩ😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
የምር ነው የሚያደርጉት😂
ደግ አደረካት እች ግፈኛ
Achi madegiya yeleshim aaferby koshasha .Misth betam belege nat ate tirusewneh
ሴቶች በምንም ሁኔታ ችግር የመሰላችሁን ያልተረጋገጠ ነገር ለጓደኛ መንገር ችግር ያመጣል
ሁለት እንጨት ምን ይመስላሉ😂አሰሪ ሁነሽ ሙተሻል ውልክፍ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰራተኛን የምታሰቃዩ ሰወች አላህ የስራችሁን ይስታችሁ አችን ብሎ ቀጣሪ
ይች እኔ የኔ መዳም አንድ አይነት ናቸው ሰውየው ደግሞ እደባሏ ነው😢😢😢😢
Tegesthun yestshi
ትዝታ 😂😂ከንቱ ዓለም😂😂
አሰሪዋ ለትወና አልተፈጠረሽም ለምን የሚመጥንሽን ስራ አሰሪም አርቱን አታበላሺው
ዮአዳን ፊልም ላይ ስታናድደኝ
Menaw alek wendem lijituwa betam gobez nat endewam anta nah art matakew😏
ጎበዝ ተዋናይ ናት እንዲያውም። የማታውቀውን አትዘባርቅ
ኧረ የሶፋው ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂ከየት ነው የመጣው 😂😂😂
😂😂😂😂ይሄንቤትይዛ ምትበጣጠሰው ነገርስ
ሶፋው ምን ሆነ?
@@dawg929 ምንም አልሆነም😂 ስንት የሚያማምሩ ሶፋዎች እያሉ ይሄም ሶፋ ነው ብላ አትቀመጭ ስትላት ገርሞኝ ነው
ድሃ መቼም እንዲህ ነው.. የ ኢትዮጵያ ማዳሞች ግን መቼም አያልፍላቸው 😳🙆♀️😂😂 ድራማ ይሁን እንጅ ያለ ነገር እኮ ነው 1000 ብር ነው ደሞዙ 🤭😡 እድሜና ጤና ለአራቦች በኮትራት 40.000 አይአገኘን ዜና እያለን ነው አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🤲🤲😘😘😍😍
ምድነው የምታስተምረው ብልግና
ኣችን፣ብሎቀጣሪ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ለመሆኑ መች ነዉ መልካም የሆነዉን አክት የምትተዉኚዉ ሁሌ ክፋት
ኣረድብድብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይህም ሶፋ ሆነና 😂😂😂😂😂
ኮቶት😂
ፈጣሪእደዚህአይነትባልይስጠን
የቤቲን ጓደኛ እና ቤቲን ሚጠላ❤
Nice story
ዲቄም አሰሪ ገልቱ😂😂😂😂😂
ሰው ባለባበሱ አትገቱ❤😊😔
ከመጥፎ ጋደኛ ከክፉ ጓደኛ ያርቀን
Betun ina yemistiyewa tsabay ayihedum 😂😂😂
ሺ ግዜ ምስቴ ትሁን ግን በሰው ለይ ግፍ ምትሳራ ከሆነች ግን አልተገስም🤔🤔
አይይ የሊድያ ጓደኛ ምኗ መንቃራ ናት 😊😊😊
ክክክክክክ
እኔኮ የት ነው የማቃት እያልኩ ነበር😂😂😂😂
@@መማር_ቲዩብ እድሜ ለኔ ትዝ አስባልኩሽ ክክክክክክ
@@እናት.ቲዩብ.2123 ሌላም ድራማ ላይ ተሰራለች እኮ።
ምቅኝነት መልካም ስራን ዪበላል ልክ እሳት እንጨትን እድ ሚበላወ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዝባ አች ብሎ አሰሪ እከፍ😂😂😂😂
😂😂😂😂😅🎉
🙋🙋🙋🙋🙋👍👍👍
ገና ከመጀመሬ ልልስል እሄን ኮሜንት አየሁ😂😂
😅😅😅
እኮ እኔ እስከ ቤት ብገባ ፈክቻት ነበር የምውጣው
ምንም የማይመስጥ ድራማ 😂😂😂😂
ከመጥፎ ጋደኛ ኣላህ ይጠብቀን
መቸም ቀንአይዎሻላችሁም ሀበሻ 😢😢
ሰራተኛምአኮኝ፣እኳንአሰሪ
ፀጉሯን ይዛ አጠመዝዛትም 😐ጅል☹️
መዳሜ .ትግደለኚ.
Is Very nice movies love story 💞 💞 💕💕when are you together give me like here 👍 ❤💞💞💞💞💞💞🌹🤝
አይ ክፉ ጓደኛ እሷን ነበር መቅጥር ለሰራተኝነት
አንቺን ብሎ አሰሪ እከፍ😂😂😂😂😂😂አንተን ግን ፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
Please part 2🙏🙏
እኔ ምመኝላት የቤት ሰራተኛ አይንኑራት ኢቲዮ😅😅😅😅
አረመጨርሻዉነገር😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
ፐፐፐፐፐፐፐፐ የምርም ቸውናችሁ ሙትት ብላችኋል ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂በማያስቅ ነገር ስቄ ሞትኩ😂😂
እከፍ አችም ብሎ አሰሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ine bihon seratenyaye kerase alasanisatim ide ehit new miqerbat bizu siqay silayehu besew ager seratenya ko netsanet kesexut yerasun hiwot memirat yichilal 😊
ቅቅናም አፈሺን ነበረ መዝጋት
አሷብሎ አሰረ ይችዉሻ😂😂😂😂😂
ትክክል
ማዳምዬ ማሪኝ አለ የኛ ሰው ክፍነው 😢😢😢😢
የድምጽ ጥራት ስሌለዉ መከታተል አልቻልኩም
ቀጣይ❤❤❤❤
ሠራተኛ መናቆ አግባብ አይደለም ከቀናች የማሥወጣት መብት አላት ከዛ ያለ ሠራተኛ ትቀመጥ በቃ
hulet balege.😢 statelu yedfachuu.dedeb.tiru.nager astemirubet
y people in Ethiopia need a made y they don't do things for themselves???????????? we do everything and work full time 😢
እቺልጅ እንደልጅነትዋ አደለችም ክፉ ነገር ነች ምነው ደናነገር ብትሰራ እኔ የልጅ መርዝ ብያታለው ክፉ😂
ወላሂ እኔ ብሆን አናቷን ነበር የምሰነጥቅላት
አሰሪ ተብዬዋ አፍላ ፍቅር ላይ ዳዲ ማሚ እያለች የሀብታሞ ልጅ ነኝ የምትለዋ አደለች😂😂😂😂
Yes
ዮአዳን ላይ ነው
ድራማ ነው። ቂም የያዝክባት ትመስላለህ። ፋራ አትሁኑ እንጂ
የዞረብሽ ዩአዳ ላይነዉ😂
እንኳን ኢትዮጵያ አረብ ሀገርም እንደዝህ አይነት አሳር የለም😊😊
እኔ ከፊልሙ የታየኝ የልጅቱ ፀጉር በሄደችበት ይችን ዊይግ እማትጥላት ነገርስ 🫣🫣😂😂😂😂😂🙄🙄🙄

ምድነው የምታስተምረው
ብልግና