ሰበር ሰበር - አለምን ጉድ ያስባለው የትራምፕ ቀጣይ አስገራሚ እቅድ ወጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

ความคิดเห็น • 278

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 หลายเดือนก่อน +59

    በአሜሪካ የምንኖር ኢትዮጵያውያን በሙሉ የልጆቻችንን የወደፊት ሕይወት ለመታደግ አንድና አንድ መምረጥ ያለብን ትራንፕን ነው ። እግዚአብሔር እንዲረዳው በየአይማኖታችን መጸለይ አለብን!!!!!!

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ እንጃ ይሄ ሁሉ ድራማ ብቻ እንዳይሆን እንዲመረጥ ብሎ እንዳይሆን , ለምን ከዚህ በፊት ሲናገራቸው የነበረ ስለ ግብረሰዶማዊነት የድጋፍ ንግግር እና አሁን እያለው ያለው ተጋጭተዋል እና በንቃት ማስተዋል ግድ ይላል ለምን ሁሉም አንድ አይነት ናቸው

    • @simondj3
      @simondj3 หลายเดือนก่อน

      He never approved LGPTQ from the beginning

    • @senaitgebremedhin6630
      @senaitgebremedhin6630 หลายเดือนก่อน

      That’s right

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይርዳቸው በእውነት ይህ ከሆነ በጣም ደስ ይላል ጀግና ናቸው ጌታ ይርዳቸው❤❤❤❤❤❤

  • @MshdyeSnfhhe-yd5vt
    @MshdyeSnfhhe-yd5vt หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ነው ጀግና ትራንብ

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 หลายเดือนก่อน +30

    ግብረሰዶም እግዚአብሔር እነዚህ የጥፋት መልክተኞች ያጥፋቸው እንደሰዶም ሳያጠፋን ትራንፕን እንዲያሸነፍ ይርዳቸው

  • @BWHTvChannelWorldwide
    @BWHTvChannelWorldwide หลายเดือนก่อน +47

    አሜርካ ላይ የወንጌል ሀይል ይገለጣል እግ/ር ትራንፕን ለታሀድሶ ልጠቀም ይችላል ግብሬ ሶዶማዊያን እግ/ር ልመታ ይችላል የእኛ ድርሻ እጅግ መፀለይ ያስፈልጋል።❤

    • @SebiHaile
      @SebiHaile หลายเดือนก่อน +1

      Egzyabher bilh tsaf or tsafi kentu

    • @henokhagos4400
      @henokhagos4400 หลายเดือนก่อน +1

      You use to much negative energy sis are you okay?​@@SebiHaile

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed หลายเดือนก่อน +3

      የግብረሰዶማዊያን መፈልፈያ ዋና ድርጂት የፕሮቴስታንት እምነት ነዉ፣ ፐሮቴስታንት የበዛበት አዉሮፓ ሀገራትን ያጥለቀለቀ ሚስክር ነዉ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

      ​@@AshezedAshezedበትክክል

    • @mekdestafesedinige7836
      @mekdestafesedinige7836 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ ጌታ እግዚአብሔር ሁሉንም ይቆጣጠራአል ሰለዚህ መፀለይ አለብን ።

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ማሪ እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን ይስጠው እግዚአብሔር የሚፈራ ማሪ ከምንም በላይ ደስ ይላል

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 หลายเดือนก่อน +51

    ቅዱስ እግዚአብሔር ስለ ስሙ ስለክብሩ በአርአያው ሰለፈጠረው ሕዝብ ሲል መልካሙን ሁሉ ያድርግልን የዲያብሎስን ሥርዓት ያውድቅልን ይጣልልን

  • @user-wk9qw9oq2p
    @user-wk9qw9oq2p หลายเดือนก่อน +19

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳው ትራንምፕ ይህን ቀፋፊ ግብረ ሰዶም የሚባል ስም የማንሰማበት ዘመን ያምጣልን ❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 หลายเดือนก่อน +44

    የገብረሰዶም በሚመለከት የወጣው ሕግ ለአለም ህዝቦች ይጠቅማል የሴጣን ስራ ስለሆነ እድሜ ከጤና ይስጣቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @DemissieAsfaw
      @DemissieAsfaw หลายเดือนก่อน +1

      2:44

    • @user-ho6ww2oc6y
      @user-ho6ww2oc6y หลายเดือนก่อน

      በጭራሽ እኔ 12አመቴ ያገባኝ ልጅ አለ አሁን 7አመታችን ፍታ ሊሉኝ ነው እደ እኔ ወድጀው አፍቅሬው እየኔርን ነው ሆ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

      ?????​@@user-ho6ww2oc6y

  • @beruhken
    @beruhken หลายเดือนก่อน +22

    ግብረ ሰዶማዊነት ኃጢአት ነዉ ............ መልካም እድል ለዶናልድ ትራምፕ ......... ዶናልድ ትራምፕን እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 หลายเดือนก่อน +6

    ትራምፕ እውነት ከሆነ ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk หลายเดือนก่อน +19

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 หลายเดือนก่อน

      Amerikan lemn bet atastewawkm?

  • @seni194
    @seni194 หลายเดือนก่อน +6

    ትራምፕ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልልልልልል ትራምፕ እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @doit9895
    @doit9895 หลายเดือนก่อน +11

    100 % ትራም ያሸንፋል እግዚአብሔር ስለሚረዳው እኛም እንፀልያለን

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ እግዚአብሔር አለምክንያት ከጠላት እጅ አለስመለጠዉም

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 หลายเดือนก่อน +29

    ለትራምፕ መልካም እድል ይሁንለት
    ከክፉ ሁሉ የተጠበቀ ይሁን

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ትራንፕን ያምጣልን

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework หลายเดือนก่อน +4

    እግዝአብሔር ይመስገን ጌታ የሠራል

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt หลายเดือนก่อน +8

    ትራምፕ ታላቅ ሰዉ ነዉ በተለይ ግብረ ሶደማዊነት ማጥፋቱ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነዉና በርታ ነዉ የምንለዉ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን አደረሳችሁ ❤የቃል_ኪዳኗ እመቤትዋን ❤
    የምሕረት እመቤት ከመሐሪ ልጇ ምሕረትን ታሰጠን
    አቤቱ ምሕረትህንና ቸርነትህን አስብ ከጥንት ጀምሮ ናቸውና
    የልጅነቴን ኃጢአትና መተላለፍ አታስብብኝ አቤቱ ስለ ቸርነትህ ብዛት እንደ ምሕረትህ አስበኝ መዝ 24/25:6

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i หลายเดือนก่อน +9

    አገሬ በጣም አምራለች❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ እውነት ግብረሶዶምን አጥ ፋልን!!

  • @feyisabedada7537
    @feyisabedada7537 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ሰው የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነው!

  • @online2420
    @online2420 หลายเดือนก่อน +3

    የዘገየ ቢሆንም በጣም ጥሩ ነው

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 หลายเดือนก่อน +7

    ትራምፕ ይህን ካደረገ እንኳን ሰዉ ፈጣሪ ሊታረቀዉ ይችላል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር አምላክ የሁሉ ፈጣሪና አዳኝ ትራምፕን እንዲረዳቸዉ እፀልያለሁ

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ነዉ በቻ የሥደተኞ ቹይ ታሠብበት

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @habtamamare3057
    @habtamamare3057 หลายเดือนก่อน +8

    ትራኘ 👍👍👍👍👍👍

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 หลายเดือนก่อน +5

    ብራቮ ትራብ የእውነት አሜላክ ይርዳህ🙏🙏🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ዳይኖሶርድን ከምድረ ገፅ ያጠፍ ግብረሰዶማውያንም ከምድረገፅ ያጥፍልን

  • @user-fz3pp9gu6u
    @user-fz3pp9gu6u หลายเดือนก่อน +4

    ፕሮጀክት 2025 በጣም የሚደገፍ ምርጥ ፕሮጀክት ነው ።
    እግዚአብሔር ትራምፕን ለስልጣን ያብቃው።

  • @rossross6520
    @rossross6520 หลายเดือนก่อน +23

    ጀግና ትራምፕ አልወድህም ነበር አሁን አፈቀርኩህ😂😂😂😂 ሰዶማዊነት ከ አለም ይጥፋ💪💪💪💪💪

    • @SebiHaile
      @SebiHaile หลายเดือนก่อน

      Tiskalh ende afelerku ayalk

    • @rossross6520
      @rossross6520 หลายเดือนก่อน +1

      @@SebiHaile lemen sekelede new degmo sate nigen katifahu estkakilalhu😍😍😍

  • @guest8954
    @guest8954 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ነዉ፡፡ ወደ ተግባር ከተቀየረ 😮😮፣that is good idea

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ትራንፕን እንዲያሸንፍ ይርዳው 🙏

  • @DawittesfuHaill
    @DawittesfuHaill 13 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ስራ ነው የትራፖ አይደለም ጌታ እጅን ይዝርጋላቸው።❤

  • @habtamamare3057
    @habtamamare3057 หลายเดือนก่อน +14

    ጀግና ትራምኘ❤❤❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 หลายเดือนก่อน +23

    ሰዶማዊያን በጣም ስር ሰደዋል እና ትራምፕን ቅዱስ እግዚአብሔር ስለ ክብሩ ይርዳዉ።

    • @photography6969
      @photography6969 หลายเดือนก่อน

      Yan yahil ergitga athun stay Eman wanaw erasen metbku naw

    • @LemaLemsh
      @LemaLemsh หลายเดือนก่อน

      Ày4à😊😅😮😢🎉😂​@@photography6969

    • @ealsanegatu7093
      @ealsanegatu7093 หลายเดือนก่อน

      ሞኝ አትሁኑ ትራምፕ እራሱ የግብረሰዶማውያን ደጋፊ ነው ሰይጣን የብረሀን መልአክ እስኪመስል ድረስ እራሱን እንደሚገልጥ ተፅፎላችኅል

    • @mannasirak2183
      @mannasirak2183 หลายเดือนก่อน

      እናንተ መቼም ቢሆን አይከባትሁም በቃ አስመሳይ ነው የምትወዱት እውነት ከፈለግሽ ሂጂ day seven ቱየብ ላይ አለ እውነት

    • @mannasirak2183
      @mannasirak2183 หลายเดือนก่อน

      ​@@ealsanegatu7093ነገሪልኝ ደንቆሬ ሁላ አይገባቸዉም

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 หลายเดือนก่อน +3

    ትራንፕ ምርጫውን እንዲያሸንፍ በእየሱስ ስም ፀለይኩ❤

  • @noone-qw9hd
    @noone-qw9hd หลายเดือนก่อน

    አሜን የሴጣን መረብ ሁሉ በእግዛቤር ሀይል ይበጣጠስ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 หลายเดือนก่อน +3

    ዶናልድ ትራፕ ስለስደተኞችን።ሊያስብበት ይገባል ከሀገራቸው ተሰደው የት ይግብ ስደተኛ መብት ይከበር❤❤❤

  • @omedrees9759
    @omedrees9759 หลายเดือนก่อน +3

    ለትራፕ ሙሉ ድምጽ ይገባዋል
    መልካም እድል ይሁንለት
    አላህ ይርዳው 🤲

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 หลายเดือนก่อน +1

    MR TROMPE GOD BLESS Y. AMÉRICAIN EGZIABHER YEKENASHE 🙏🙏🙏

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ከሆነ ትራፕ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-rt4og9vh5i
    @user-rt4og9vh5i หลายเดือนก่อน +12

    ጀግና ዶለራድ ትራምፓ

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Welwel87
    @Welwel87 หลายเดือนก่อน +2

    አቤል እንኳን ደህና መጣህ ሰላማችሁ ይብዛ የአቤል ብርሃኑ ቤተሰብ

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed หลายเดือนก่อน +2

    እግዝአብሔር ጣልቃ ይባ ይሄ እርኩስ መንፈስ ከምድር ላይ ያጥፋልን

  • @solomonbefkadumr
    @solomonbefkadumr หลายเดือนก่อน +3

    በውስጡ ለሀገሪቱ የሚጠቅም ብዙ ቁምነገርን ይዟል። ትራምፕ እውነት በዚህ የሚሠራ ከሆነ የብዙዎች ሕይወት ይለወጣል።

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ አለምን ከዚህ ግብረሠዶም ከሚባል ክፉ በሽታ ይጠብቃት

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 หลายเดือนก่อน +5

    ወገኖቼ ጌታችንና መድሀኒታችን የሆነዉ እግዚአብሔር ወልድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ መሆኑን ምልክቶቹ ሁ ሉ ያሳያሉ እያንዳንዳችን እንደ ቃሉ ንሰሀ ገብተን በመስቀል ላይ የተሰራልንን አምነን ተዘጋጅተን እንጠብቀዉ

  • @user-ge6cc7iv9x
    @user-ge6cc7iv9x หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ግብር ሶዶም ሊቀር ነዉ ፍጣሪ ተመስገን

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 หลายเดือนก่อน +2

    ሪፕብሊክ ደግፍ

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ወደፊት ፕረዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ።!!!

  • @Kid-fz8kf6xl5s
    @Kid-fz8kf6xl5s หลายเดือนก่อน

    በጣም አስፈላጊ ሰነድ ነው ተግባራዉይ እንዲሆን እጸልያለዉ

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ፡ ክብሩን ይግለጽ ፡ይመረጥ፡፡ አሜን አሜን ልጆች ሊያድጉ ፡ነው፡፡

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን አሜሪካ አሜሪካ ልትሆን ነው እሰይ

  • @fitse9723
    @fitse9723 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ባይመስልም ግን እውነት እንዲሆን እመኛለሁ

  • @yenagudessie3164
    @yenagudessie3164 หลายเดือนก่อน +3

    ያሳኩት እንጂ መልካም ነው!

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የመልካም ነገር ተባባሪ ነውና እግዚአብሔር ትራንፕን ይርዳቸው ይደግፋቸው እድሜና ጤናቸውን ይስጣቸው

  • @iphoniran8369
    @iphoniran8369 หลายเดือนก่อน +2

    ትራፕ ያወጣው ሠነድ እደግፈዋለሁ በተለይ ሥለገብሮ ሠዶም ያወጣው ሥለሥደተኞች ግን ሥጋት አለኝ ግን ደሞ ፈጣሪ አለ ማን ያውቃል ፈጣሪ ለሥደተኞች ቀን ያወጣልን ይሆናል ሥደት በቃ ብሎ በሀገራችን ያኑረን 😢😢😢
    መልካም ቀን ይሁንልን❤❤❤

  • @jemallibrehimm7463
    @jemallibrehimm7463 หลายเดือนก่อน

    መልካም እና ጊዜውን የዋጀ ነው ።

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ለሀገራችን ❤❤

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ትራምፕን አልወደውም ግን በዚሁ ሰነድ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ በጣም፡አሪፍና ይበል ሚያስብል ነው።
    አሜሪካ አሁን ገና ልትበለፅግ ነው ሞራላዊ እድገት ሊኖራት ነው። በቃ ሀገርን መጥቀም እንደዚህ ነው።

  • @SerkuYigzaw-rg3jt
    @SerkuYigzaw-rg3jt หลายเดือนก่อน

    አቤል እውነት ለመናገር ያንተን መረጃዎች በምክንያት ሁሌም እከታተላለሁ
    1.መረጃዎችህ እውነት ስለሆኑ
    2.ወቅታዊ በመሆናቸው
    3.የሀገራችንን የትኛውንም መረጃ ስለምታቀርብልን
    4.በጥልቅ ትንተና እና አጭር ግልፅ ሲለሆኑ
    ቢጨመር መረጃዎቹ የራሳቸው ምስልና ቪዲዮ ቢካተት እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @LekaLencha
    @LekaLencha หลายเดือนก่อน +3

    I Proud of American president Trump!!!

  • @abebebogale1252
    @abebebogale1252 หลายเดือนก่อน +2

    ትራምፕ ጀግና ነው ያደርገዋል brovo tramp

  • @RuthHayile
    @RuthHayile หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah hallelujah thank you God you hear me good news thank you. 🙏 🎉🎉🎉

  • @zembelachewkifetew
    @zembelachewkifetew หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል ብያለሁ ይሄ እቅድ እንዲሳካ አንፀልያለሁ❤

  • @tsifetuchibana
    @tsifetuchibana หลายเดือนก่อน +2

    በተግባር የምያሳይ ከሆነ ለላው ብቀር ግብረሰዶም ብያዘጋ በጣም ጥሩ ነው በቂ ነው

  • @genetabie9297
    @genetabie9297 หลายเดือนก่อน +5

    Bravo Trump, Excellent

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 หลายเดือนก่อน +2

    ተራፒ ትክክል እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው አሜርካ ወደ ከፍታዋ ትመለሳለች

  • @zd820
    @zd820 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል ክበርልን

  • @nebyatw
    @nebyatw หลายเดือนก่อน

    Thank you so much❤

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน +2

    የአለም ህዝብ በሙሉ ትራምፕን መምረጥ አለበት

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 หลายเดือนก่อน +2

    ትራንፕ እንኳን እግዚአብሔር አዳነህ ለዚህ አስተሳሰብህ

  • @mahze5320
    @mahze5320 หลายเดือนก่อน +3

    I stand for project 2025 ....victory for TRUMP 👍👍👍👍

  • @Mihireteab_Belete
    @Mihireteab_Belete หลายเดือนก่อน +1

    God bless you trump we proud of you may God help you

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 หลายเดือนก่อน

    We need this kind of administration for sure

  • @luluhaile
    @luluhaile หลายเดือนก่อน

    ስነዱ መቶፕርስንት ትክክል ነው ።የዘቀጠውን ማህበራዊ ህይወት ወደቀደመው ማህበራዊ ጥሩ ህይወት ይመልሳል

  • @user-dd8eu6lh5d
    @user-dd8eu6lh5d หลายเดือนก่อน

    ትራምፕ ያለፈውን አራት አመት አሜሪካንን ሲመራ ድራሻቸውን አጥፍቶት ነበር አሁንም በደንብ ነው የሚያፀዳቸው ሀገሩን ከልቡ የሚወድ የቤተሰብ ሀላፊነት የሚሰማው ድንቅ ሰው ነው::
    Make great America again ✌️

  • @dawitaschalew3986
    @dawitaschalew3986 หลายเดือนก่อน

    ትራም ጋር መፍትሄ የለም ግብረሶዶማዊነት እኮ የራሳችን ሀጥያት በዝቶ ነው የተላከብን
    እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ ወንድም ወንድሙን ሲገድል ዝም ስላልን ወንድ እና ወንድ የሚተኛበት ዘመን አተረፍን

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i หลายเดือนก่อน

    Waw this amazing

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 หลายเดือนก่อน

    ዋው የአለም ኦርቶዶክሶች ሊደግፉት ግድ ይላል

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 หลายเดือนก่อน

    እንዲሁም የዓለማችን ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሊደግፈው ያስፈልጋል ግብረሰዶም በሁለቱም ሐይማኖት የተገረገመና የተወገዘ ነው

  • @user-ji3tv9vt9b
    @user-ji3tv9vt9b หลายเดือนก่อน

    It is nice acceptable

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከሚገርመኝ ነገር የትራፕ ጥንካሬ እኛ በትንሺ ነገር ተስፋ እንቆርጣለን ትራፕ ግን የልቡ ጥንካሬ ካስተዋልን ለኛ ትምህርት ነዉ ተመረጠም አልተመረጠ ትራፕ መልካም እድል ይሁንልህ

  • @tsionzewdu8878
    @tsionzewdu8878 หลายเดือนก่อน

    ፕሮጀክቱ እደሰማነው በጣም ጥሩነው ተግባር ላይ ቢውል🤔

  • @user-vd4fy2vk7h
    @user-vd4fy2vk7h หลายเดือนก่อน

    The is A grat Nwes ❤

  • @Misre42
    @Misre42 หลายเดือนก่อน +1

    አቤሎ በርታልን

  • @Sami_tube
    @Sami_tube หลายเดือนก่อน +2

    ትራምፕ 100% ለአሜሪካ የሚገባ መሪ💪 በስደተኞች ላይ የወጣው ፖሊሲ ግን ቢሻሻል ጥሩ ነው።

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 หลายเดือนก่อน

      ኤኔም ፈራዉ አሜርካንለመሔድ ህቅድነበረኝ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ትራፕ የእውነት ያድርገው ግን ስደተኞች ላይ ቆም ብለው ያሰቡ ወዶ የሚሰደድ የለም ቸግሮት እንጀ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน

    ትራፖ አደራ እስክትመረጥ እዳይሆን ይሄ ሁሉ ቃል

  • @Sisay-ho3jh
    @Sisay-ho3jh หลายเดือนก่อน

    ትራንፕ ያሸንፍ

  • @AlemLebeta
    @AlemLebeta หลายเดือนก่อน

    Wow be tan kesi yilal❤

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 หลายเดือนก่อน

    SELAME LE ALEMACHENE YEHONE AMÈNE

  • @woinshetgebremariam7394
    @woinshetgebremariam7394 หลายเดือนก่อน

    Wow ትራንፕ እንኳንም ያልሞትክ😲

  • @hamuzy
    @hamuzy หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በበኩሌ የትራምፕ ፖሮጄክት በተግባር የሚውል ከሆነ ሙሉ በሙሉ አሪፍ ፕሮጀክት ነው

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou หลายเดือนก่อน

    ግብረሰዶማዊነትን የተመሴይ ፆታ ጋብቻን ብቅ የወሲብ ህግን ልጆች ከወላጆች ፍቃድ ውጪ ተቀርፆው እንዲያድጉ የሚደረገው ህግ የጥንቆላና የአስማት ህጋዊ የሚያደርገውን ህግ እነኚህን ሁሉ ሴጣናዊ እሳቤዎችን ከሻረ አሜረካንሜች አይደለም መላው አለም ይደግፈዋል

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 หลายเดือนก่อน +1

    LOVE DONALD TRUMP 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🙏MAKE AMERICA GREAT AGAIN ❤❤❤❤❤❤