Amazing Yonas , You are so lucky to talk to this living historian. I wish the history of the area and this elderly people well documented before they pass away. So memorable. I lived in Addis for quite some years but ,I have no ,Idea this kind of history exist in Kechenne area.
Ohooo betam des yemil program .... Emeyaaa Kechene fiker yehonew seferachen ... Long live to the elders, Dr.Tadele, Amanyehun and others. Respect for Ebs and Yonas.
It's amazing to see how the Kechene community United they where and coped with their social and economic issues. I grew up not far from Kechene and didn't know that if it is not for this programme. The younger generation seems lost. This should learn and preserve their. ways.
Yetem teweled kechena Edeg!! No 8 bus ( shenekatawa yekechenewa enelat neber) Shole tela wow the best ever I’m from there it’s true strong society! Lots of history!
How come noone mentioned about the huge contribution of Ethiopian jews in the area. Kechene is known for their art work because of Ethiopian jews population in the neighborhood.
የሠፈሬ አባቶች ስለ አየሀችሁ ደስ ብሎኛል የክርስትና አባቴ ደሳለኝ አስፋው ረጅም እድሜ ይስጥህ
እውነት ህነዚ አባቶች ስመለከታቸው እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰፈሬ ናፈቀችኝ አንድ ቀን እመጣለሁ የሰፈሬ ልጆች እወዳቸዋለሁ
ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ የሰፈራችንን ታሪክ ባህል እና ትውፊት ለሌሎች ስላተዋወክልን ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
እምዬ ቀጨኔ
እልፍ ታሪክ ያለሽ ዉዷ ሰፈሬ
ጥንታዊ ታሪካዊ ቀደምት የሸገር ሰፈር
በፍቅር ያሳደግሽን እምዬ ቀጨኔ
በአብሮነት ያሳደግሽን የጥበብ ሰፋር
የጀግኖች መፍለቂያ ቀጨኔ
ዘላለም ኑሪልኝ
አባቶቻችን ሁሌም በሞገስ ኑሩልን
እናቶቻችን ሁሌም በደስታ ኑሩልን
Tiztachen Be ebs Tnx so Much
ጎሽ ጎሽ ጎሽ የፈረስውን አንድነታችን እና
የጥንቱ እብሮነታችንን እጠናክሩልን!
የዎናስ እግዚአብሔር ይባርክህ
ክብር ለቀጨኔ እናት አባቶች
በእውነት እናመሰግናለን ድጋሚ ስለተሰራ አዎ እኛም ያልነው እንደዚህ ነበር እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰፈራችን እምዬ ቀጨኔ እንዲህ ናት❤ ዮኒ እናመሰግናለን❤ እንቁ የሆኑ አባቶች አሉን እኛ የቀጨኔ ልጆች ሰርቶ አደር ነን ደጎች ነን በጣም አዛኞች ነን ኡፍፍፍፍ ብቻ ስለቀጨኔ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል እስቲ የቀጨኔ ልጆች የት ናችሁ ❤
አዎ ትክክል ሰፈራችን
ወይኔ ሰፈሬ ቀጨኔ ድምቅምቅ ብላልናለች የጥበበኛዋ ሰፈር የፍቅር መንደር የፍቅር ሰፈር ኑሪልኝ ሰፈሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ወይኔ አባበይ የሰፈር ሽማግሌዎቻችን እድሜ ይስጣችሁ
ቀጨኔ የፍቅር ስፍር እወደችዋለሁ ኢትዮብያ ለዘላለም ትኑር
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
ዮኒ ማስተካከያ መደረጉ በጣም ጥሩ ነው። እናመሰግናለን ። ቀጨኔ ሀገር ናት የምንለው በምክንያት ነው።
እምዬ ቀጨኔ እንኮን ተሰርቶ ተለምኖ ፆም የማይታደርብሽ ውብ ሰፈሪ አባቶቻችን እድሜና ጤና ያድልልን የናንተን ፍቅርና መተሳሰብ አይቶ ወጣቱ እየጠፉ ያሉትን ባህልና መንነታችንን ማሰቀጠል ሁሉም የራሱን ሀላፌነት ቢወጣ መልካም ነው ብዙ የተማረ ማህበረተሰብ ያለበት ሰለሆነ አሁን ካለችበት የበለጠ እዛው አካባቢ ልማቶች በፈጠሩ ህብረተሰቡ አካባቢውን እየለቀ ሌላ ቦታ የሚሰሩ ቤቶች የተለያዮ ነገሮች እዛው ባደገበት አካባቢ ቢሰሩ የተሻለ ነገር ማስራት ሰለሚቻል ወጣቱ ቢስተውል በተረፍ እምዬ ቀጨኔ ሁሌም ትናፍቂናለሽ ውብ ስፈሬ
እግዚአብሔር ይመስገን የደጎቹ መንደር እምዪ ቀጨኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጋሽ ጌትዩን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ጥሩ አባት ናቸው እምዪ ቀጨኔ
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
እግዚአብሔር ይህን ዘመን
ዪመሊስልን💚💚💚🙏
ዮናስ አድናቂህ ነኝ:: እስካሁን በምታቀርባቸው ዝግቶች እጅግ ተደስቼአለሁ :: በዝህ አጋጣሚ ወደ አድሱ ክልል ዋና ከተማ ወደሆነችው ቦንጋ ከተማ ከች ብለህ ነባር ትምህርት ቤቶችን ታሪክ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጆሮና አይን እንድታደርስልን ለመጠቆም እወዳለሁ:: ስትሄድ የጥላሁን ገሰሰን ዘፈን ህዝባችን እንደሚወደው ሹክ ልልህ ወዳለሁ ::
ወንድምህ ሽፈራው ሀጂቶ
ከዴንቨር ኮሎራዶ
አሜሪካ ::
Absher Bro.tnxxx
ውብ ሠፈር በጣም ነው የምወደው በረከት ፍቅር ያለበት ተበልቶ የማይጠገብ ሠፈር እነቴዲ ላዳ ሌሎችን ዝነኞ ችን ያፈራ በረከት የሞላበት ቅን ሕዝብ ያለበት ቀጨኔ ተወርቶ የማያልቅ ታሪክ ያለበት ምርጥ ሠፈር ሥወዳችሁ
ይሕን ፕሮግራም ስከታተለዉ ምን ያሕል እንደተደሰትኩ እኔ ነኝ የማዉቀዉ ።በዚሕ ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ ስለ ቀጨኔ ያለዉን የባሕል ልምድና የፍቅርና የሠላምን ሁኔታ ለገለፃችሁ በሙሉ ከልብ አመሠግናለሁ ኢቢኤስንም እንዲሁ።
ቀጨኔዎች ሠላማችንና ፍቅራችንን መድኃኒዓለም ይጠብቅልን።
አባቴ ተወልዶ ያደገው ማርገጃ መዳሕኔአለም አካባቢ ነው። የጥበበኞች ሰፈር ብዙ ትዝታ ያለበት
ዮኒ የሚገርመው ቀጨኔ ለማኝ የለም ልመና በጣም ነውር ነገር ነው ምክንያቱም ሁሉም ከእናት ከአባቱ ሙያን ይማራል ሌላው ቀርቶ ለብዙ የሌላ ሰፈር ሰዎች እንጀራ ይከፍታል ደግ በጣም አዛኝ ሕዝብ ያለበት ሰፈር ነው ትንሽ አሁን የገጠር ሰዎች ከገጠር ስራ ለመፈለግ መጥተው አስፓልት ቆመው ሲታዩ ተወላጁ ሊመስል ይችላል በፍፁም ስራ ፈት ወጣትም አዛውንትም የለም የቀጨኔ ኡፍፍፍ እምየ ቀጨኔ!!
ዮኔ እዴት እንደምወድህ የኔ አክባሪ ኑርልን ከነ ቤተሰብህ
እንግዲህ እኛ የምናውቃት እና ተወልደን ያደግንባት ቀጨኔ በአዋቂዎች አፍ ስትተረክ ይህን ትመስላለች!! ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ አይደል የሚባለው እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም አባቶቻችን ዮኒ እናመሰግናለን!!!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለጀግኖቻችን💚💛❤🇪🇹💪👈
Amazing Yonas , You are so lucky to talk to this living historian. I wish the history of the area and this elderly people well documented before they pass away. So memorable.
I lived in Addis for quite some years but ,I have no ,Idea this kind of history exist in Kechenne area.
ዳኛቸው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
የደብረ ሰላም ት/ቤት ኮኮቧ እሯጭ ነኝ
ወይኔ ዬኒ በጣም ነዉ የማመሰግንህ ቀጨኔ መደሀኒያለምን ስላስጎበኘህን 🙏 ወይኔ ሰፈሬ ብርቅቅ ብላ የለ እንዴ😘😘😘♥♥
የሚገርም ነው ደስ የሚል ነው እሄን የአባቶቻችን ባህል ማስቀጠል ነው❤
Sefere kechen Yn wed sefer hulem selamsh ybza gna bezu yaltnger tarik al❤️❤️❤️
Thank you for sharing my community social values and heritage
Ohooo betam des yemil program ....
Emeyaaa Kechene fiker yehonew seferachen ... Long live to the elders, Dr.Tadele, Amanyehun and others. Respect for Ebs and Yonas.
ትዝታችን ቀጨኔ ደብረሰላም!!!
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
ዮናስ ደግመህ ስራልን በጣም ደስ ይሚል ፕሮግራም ነበር
እምዬ ቀጨኔ ለዘላለም ትኑርልን❤
እጅግ በጣም ደሥ የሚል ሠፈር።
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን. ዮናስ እናመሰግናለን
እናመሰናለን የምወደው ፕሮግራም
it's took me long a go ..... yonas you are amazing 🥲 always amazing...
እኔ የቀጨኔ ልጅ አደለሁም ግን ግን ቀጨኔ ይለያል በጣም ጨዋነት ስነስርአት በበሀሉ የሚኮራ ቀጨኔ ነው አይ ሳቅ ጨዋታ የሚቆጨኝ በሒወቴ ሳላገባ መቅረቴ ነው ቆለኛ ግን እኮራለሁ የቀጨኔ ሰፈር ኩታ ገጠም ስለሆንኩ :::
ቀጨኔ ደስየሚል ሰፈርነው
እውነት በጣም ደስ ይላል ጨምሩበት ዜናውን በርቱበት
ወየው መድሀኒአለም ገብርኤል ያደግኩበት ቤተክርስቲያን..
ዮኒ ፈረንሳይ ለጋሲዮን እየሱስ ቤተክርስትያንና ማርያም ቤተክርስቲያን በአንድ አጥር ስር ዮኒ አሉ ለጠቅላላ እዉቀት
That's my favorite Tilhaun Album. The genius Tesfaye Lemecha wrote most of the songs
It's amazing to see how the Kechene community United they where and coped with their social and economic issues. I grew up not far from Kechene and didn't know that if it is not for this programme. The younger generation seems lost. This should learn and preserve their. ways.
Yetem teweled kechena Edeg!!
No 8 bus ( shenekatawa yekechenewa enelat neber)
Shole tela wow the best ever
I’m from there it’s true strong society! Lots of history!
Dr Thank you
ተባረክ;;
ደስ ይላል ዮናስ ከበደ እኔ ደበኛ ነኝ እኛ ሰፈር መቼነው የምትኤደው ጠሮ ቅዱስ ስላሴ ቤተክርስቲያን
የፍቅር አገር ቀጨኔ
በቀጨኔ ሰፈር ላይ የተሰራው የክፍል አንዱ ፕሮግራም ቀጨኔን የሚወክል ስላልሆነ ዮኒ እባክህ ከአየር ላይ አውርደው።ስለትብብርህና መተህ ስላስተዋወከን ከልብ እናመግናለን
Wow, Seioum Baruda yerada lege
ዮኒ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ 1 ትዝታን ዘለልከው:: ቀጨኔ ከተነሳ ....ትቅደም አይረሳም
አዎ ትክክል
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
ይሄኛው ደግሞ ትንተናው የጨዋታ ዓይነት የምግብ ዓይነት ይናገረዋል
ሰፈሬ የፍቅር አገር ደሀውም ሀብታሙም እኩል ጠግቦ የሚያድርበት የጥጋብ መንደር
በስማም ምኑን አሰማሕኘ የድሮ ያገር ትዝታ የአያቶቼ ሰፈር በተረፈ ጠላ በጠም እወዳለሁ አንተ ደሞ በንግግር ስታሳምረው የፈረንጆቹን ገና በ ኬክ ሳጣጥም ጠላው ውልብ ውልብ እያለ ከየት ላግኘው ኮሮና ከመጣ አገሪ አልገባሁም እጂ ሁሌ ጠላ አስጠምቀለሁ 🎅🎄🎅🎄💝💝💝
እምዬ ቀጨኔ ከማርገጃ በላይ.
Edeme ketena yesetagewe yekehene abatwohe wedemihe emay enate eqezeyabere yemarewete selamahewe tebeza fetare tetebekahew
እኚህን እናት በነ አረጋኸኝ ወራሽ በሌሎችም መጠየቅ መጎብኘት ነበረባቸው ።
ሙዝ የሚመረተው ቀጨኔ ነው እዴ ብዛቱ
ስልቸኛ ደስ ይላል
እናመሰግናለን ዮኒ
My families 🤎
ሰፋሬ በጣም ናፈቃኝ ነበር 3መንገድ ነዉ ሰፈሬ
Yoniye please bole Mikael asayen ye Diro seferachin buizu tizita ale
ደሰስ ይላል እናመሰግናለን
Ene emsekeraleh selekechene Yemegerm sefer everything was cheap in kecehene than any other area
thank you yonyi
ዩኒ. ጠፍተክ. ነበር. እንኩዋን. በሰላም. መጣክ. እንወድካለን
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
Yoni nafekehgn nbr selayewuh dess belognal yene sew akbari❤🤗🤗
ውይኔ ፍቅር የሁን ሰፈር ነው ቀጨኔ
tnx yone techlalke ahune leke nake
ሠፈሬ መድሀኒአለም አገራችንን ትጠብቅልን
Oromo oromo oromo oromo 👍👍👍
ፊኒ ፊኔ ከኛ እስኪዝበል ዥልጥ ነገርነሕ
Minew yana betwelkugi asegigi ay degu zmhn
መርሐቤቴ መሰረተ አማራ ነው። አማራ ማለት መርሐቤቴ ነው።
Nice ..
አህልን ዉሰህልን በልናል ሶኖ አዩ አብብ ልማ
ዉርቅ ሰራ ነዉ
ሰፈራችን ነው ምርጡ ቀጨኔ
አዎ ሠፈራችን
❤❤💖💖💖
Endet desyelalu ahunem ayleyatchehu
Wendme lemefeleg agzun please 🙏🇪🇷🇪🇹 linkun ketach ale please please thank you 🙏
th-cam.com/video/IbQw7rRED5M/w-d-xo.html
እሔንን ነው እንግዲሕ እነዚሕ ሗላቀሮች ኦሮሙማ ካላደረግነው የሚሉት
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዮኒ 1ኛ
👍👍👍👍👍👍👍👍
አዎ ቀጨኔ የሰራተኛ የታታሪዎች የመከባበር የፍቅር ሰፈር ነው
ሰው ቢቸግረውም ፆሙን የማያድርበት የሰው ፊት የማያይበት
ለምን እውቀት አላቸውና
ሠፈሬ ተወልጄ ያደኩብሽ
How come noone mentioned about the huge contribution of Ethiopian jews in the area. Kechene is known for their art work because of Ethiopian jews population in the neighborhood.
yone Kore Nebale Weyem Zenebe Werke Gobghelen
ወይ ስዉ ፈጣአሪውን እረሳ ያእዙኝ ልቀቁኝ አለ
Emegerm asdenaki yekeberna yemykora tarik new .menen akababi nora yehnen asdenaki sefer salayew bemkoyta lena lerasa ketbegnal
edmna tana yestachihu eyalku hager bat semta megemrya lemyet new yewosnkut
Weyne tlyeee showed yanech tela uuuu
የድሮ ጥሩም አለው ጎጂም አለው ለውጥ ከሰረአት ጋራ ቢሆን ጥሩ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
ኩሽኔታ ነው የሚባለው ዮኒ ችኩኔታ ?
Yhe new
ምነው ዬንዬ ፈረንጅ ሆንክሳ, አነባበሮ አታውቅም?
Yankobre menorya
ልጅ እያሱ ነበሩ ታቦቱን የተከሉት፤ ባልሳሳት።
ሹኩኔታ? ኩሽኔታ መስሎኝ የሚባለው😂
ቀጨኔ የቆለኝቹ ስፈር የባለ እጆቹ ለኩሽኔታ እንሄድ ነበር
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክሬይብ አግዢኝ
KUSHINETA not SHUKUNETA🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቀጨኔ እላለሁ ብላችሁ ቀጭኔ ነው ያላችሁት😂
Betam yikerta
ያው ነው