🛎️ብሩክ በድንገት ታመመ ሙቢ አለቀሰ😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ต.ค. 2024
  • ‪@Haymitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@OfficialHassentube‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 หลายเดือนก่อน +350

    👉👉👉👉እፍፍፍፍ ሙቢ አባቴ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ወንድም የዋህና ሀቀኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ እስኪ እንደኔ የሚወደው በ👍👍👍👍👍

  • @NardosSega
    @NardosSega หลายเดือนก่อน +141

    ሙቤ የኔ ውንደም ያንትስ የለያል 😢😢እስኪ የሙቤ ምልካምንት ይሚአስድስቷው

  • @bekitube16
    @bekitube16 หลายเดือนก่อน +705

    ምንድነው ነተፈጠረው ወገን ተላቀስን እኮ 😢😢😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG หลายเดือนก่อน +12

      ate beka😂😂😂

    • @user-bz1bc3sc5e
      @user-bz1bc3sc5e หลายเดือนก่อน +19

      ሞትኩኝ በሳቅ አተ እብድ😮😮

    • @Hopeless-v3h
      @Hopeless-v3h หลายเดือนก่อน +9

      ቤካ አንተም አለህበታ 😂😂😂😂

    • @Radetlemi.qh6x
      @Radetlemi.qh6x หลายเดือนก่อน +2

      Ante tonkolgha Beki basbachu 😂😂😂😂😂

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ หลายเดือนก่อน +7

      ኣንተ የሳቅ ምንጭ😂😂

  • @SimretTube
    @SimretTube หลายเดือนก่อน +149

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉

  • @RahmaZainab-p6n
    @RahmaZainab-p6n หลายเดือนก่อน +67

    ወይኔ ሙቤ የኔ ሚስክኒ ለቡሪኬ ያለዉ ቦታ ልዩ ነዉ የምትሉ❤❤❤

    • @قستقست-ب6ب
      @قستقست-ب6ب หลายเดือนก่อน

      አወልዩነው

    • @TigistTigist-e3y
      @TigistTigist-e3y 16 วันที่ผ่านมา

      በጣም ሙቢ አደኛ ነህ የዋህ

  • @እናተ
    @እናተ หลายเดือนก่อน +348

    ብሩኬ ሀይሚ ናፍቀዋለች የምትሉ እስቲ የታላሁች

    • @RozRoze-fm5mo
      @RozRoze-fm5mo หลายเดือนก่อน +4

      ናፍቃዋለች😂😂😂😂

    • @Aragu-sf2yk
      @Aragu-sf2yk หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ዉደ አለለ ኮ😒😒❤❤

    • @AmexMohammed-tq9ww
      @AmexMohammed-tq9ww หลายเดือนก่อน +13

      ኧረ ሸቃሎቹ አታሽቃብጡ 😅😅😅😅😅

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o หลายเดือนก่อน

      ዝም አትየቻው😊​@@AmexMohammed-tq9ww

    • @user-zd3pw9dv8lmara
      @user-zd3pw9dv8lmara หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😅

  • @ተቋመችቻናል
    @ተቋመችቻናል หลายเดือนก่อน +85

    ሙቢ እኮ አዛኝ ልብ ነው ያለው
    ብሩኬ በማርይም እንደዚህ አይነት
    ነገር በራስህ ላይ አታሟርት
    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv หลายเดือนก่อน +63

    ምግብ ያውም አይቼ እውነት መስሎኝ ደንግጬ ነበር
    ሀይሚ ለኛም ትናፍቀናለች የሁለታችሁ አብሮነት ያስደስተናል❤

  • @ለታህዘን
    @ለታህዘን หลายเดือนก่อน +29

    ወላ ሙቤ አስለቃሰኝ ሙቤ የኔ የወህ የኔ አዘኝ ለሁሉም አሰቢ😢😢😢😢አሏህ ይጣብቅክ

  • @rishanaweke2559
    @rishanaweke2559 หลายเดือนก่อน +36

    ሙቢ መልካም ልብ አለህ ተባረክ እሱ የሃይሚ ናፍቆት ነው

    • @AtshAshsh
      @AtshAshsh หลายเดือนก่อน

      ሃይሚ😂😂😂

    • @amen8410
      @amen8410 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂 true 😂😂😂

    • @WalaaAli-ry2gr
      @WalaaAli-ry2gr หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚውደ🎉 5:37

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      ​@@amen8410ደምሪኚውደ🎉 5:55

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث หลายเดือนก่อน +66

    ሙቢዬ ኮ ጓደኛ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ወንድም ነዉ የኔ የዉሃ ልበ ቅን ማርያምን

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ หลายเดือนก่อน +131

    ሀይሚ የብሩክ ንግስት ናት የምትሉ ብቻ በለይክ አሰዩኝ እስት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ሙቢ የኔ ምስክን አይዙህ እግድ ቻለሁ ወንድሜ ቡሩክ ብድርህን ጠብቅ😢🙆🙆

    • @Helimadagna
      @Helimadagna หลายเดือนก่อน +2

      አሽቃባጭ

    • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
      @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ หลายเดือนก่อน

      @@Helimadagna አንችስ ወይዘሮ😹😹😹😹

    • @Helimadagna
      @Helimadagna หลายเดือนก่อน

      @@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ ዘብለሽ...የራሥሽን.ሒወት..ኑሪ

  • @አለምብመ
    @አለምብመ หลายเดือนก่อน +67

    ሙቢ ቻለዉ ብሩኬ አወ ሀይሚዬ በሰላም ነይልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርቱ ራሳቹሁን ጠብቁ ጸሎት አርጉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 หลายเดือนก่อน +24

    ውይ ሙቤ እረ እንደ አንተ ያለ የዋህ አላየሁም ❤❤❤ሙባረክ ትልያለክ

  • @FekerteWyohanes
    @FekerteWyohanes หลายเดือนก่อน +17

    ብሩኬዬ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ባትስራ ጥሩ ነው በመጀመሪያ ሀይሚን አርካት አሁን ደሞ ሙቢን ክፉን ያርቅልህ የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @hgfgghgvjggf9916
    @hgfgghgvjggf9916 หลายเดือนก่อน +54

    ሰማዕቲ ትግርኛ ኣለኹም ዲኹም በይነይ እየ እስከ 👍ግጨዉኒ😂😂😂

    • @Ruta-h2u
      @Ruta-h2u หลายเดือนก่อน +1

      ኣለና😂😂

    • @loasre8297
      @loasre8297 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Ruta-h2uአለና ሓላዎ ስጡሕ መሲልና❤❤😂ደመይ

    • @LETEBRHANHAYIAY
      @LETEBRHANHAYIAY หลายเดือนก่อน +1

      ኣለና ኢና ክክክክክክክ😂😂😂😂

    • @hgfgghgvjggf9916
      @hgfgghgvjggf9916 หลายเดือนก่อน

      @@loasre8297 ይገርም እዩ😂😂😂

    • @hgfgghgvjggf9916
      @hgfgghgvjggf9916 หลายเดือนก่อน

      @@LETEBRHANHAYIAY 😂😂😂

  • @AyneyWerku
    @AyneyWerku หลายเดือนก่อน +220

    በስመ ስላሴ ማነው እደኔ እረእሱን አይቶ የደነገጠ ልቤን ቀጥ ነው😢😢😢😢 ያረክው አዝግ የሆነህ ልጅ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj หลายเดือนก่อน +2

      እኔ በጣም ነው

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 😢

    • @Hanan-yutub
      @Hanan-yutub หลายเดือนก่อน

      Kemrshi newu

    • @wynieshet
      @wynieshet หลายเดือนก่อน

      እኔ ማርያም 😥😥😥

    • @AyneyWerku
      @AyneyWerku หลายเดือนก่อน +1

      @@Hanan-yutub እግዚአብሔርን የምሬን ነው ደግጫለሁ

  • @drtt2855
    @drtt2855 หลายเดือนก่อน +74

    ሙቢየኔ ኣባቴ ሲያሳዝን😢😂
    ቡራ ሀይሚ እኛም ትናፉቀለናለኛ🥺

  • @HeJw-c9g
    @HeJw-c9g หลายเดือนก่อน +16

    ማርያምን ሙቤ፡የኔ አባት እፉፉፉ እንዴት እንዳሳዘነኝ፡ አብሬ ነው ያለቀስኩት

  • @መቅደላዉይት
    @መቅደላዉይት หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት እደእናት ሰውነቱን ግልብጥብጥ እያረገ ያየዋል😢😢ጡሩ አልሰራህም ብሩክ

  • @wina-663
    @wina-663 หลายเดือนก่อน +172

    አንተ ክፋ ማርያምን ሙቤ አሳዘነኝ ጌታን እኔን ለማን ጥለህ አላልም ኡፍፍፍ❤😢😢😢

    • @MSal-e5q
      @MSal-e5q หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 หลายเดือนก่อน +53

    ሁለተኛ ኮማች ነኝ ቡራየ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ ማዘር አይታ እዳደነግጥ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ หลายเดือนก่อน +163

    ብሩኬ አይዞኝ ትመጣለች

    • @shitatarekegn3878
      @shitatarekegn3878 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s หลายเดือนก่อน

      አለልሽም

    • @MuluneshAasafe
      @MuluneshAasafe หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن หลายเดือนก่อน +1

      አች አሽቃባጭ ሄሉን ተሳድበሽ በዚህቤት ምንትሰሪያለሽ😢

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r หลายเดือนก่อน

      ያማል ቀኔው❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 หลายเดือนก่อน +6

    ከአይን ያዉጣችሁ ፈጣሪ ፈቅዶ አንድ ላይ ብትሆኑልን የተመልካች ደስታ እጥፍ ድርብ ነዉ ቡራ ሃይሚን ጠብቀሃትም የአንተ አድርጋት ከአንተ ዉጪ የማንም እንድትሆን አንፈልግም ዛሬ ልጆች ናችሁ የልጅነት ጓደኛን እስከ ትዳር የሚያገኝ የታደለ ነዉ ቡራ እንደሚሳካልህ እናምናለን ለእናንተ ካለን ፍቅር የተነሳ ነዉ ከሌላ ጋር ስትመጡ የማንወደዉና ተረዱን እንኳን ፍቅራችሁ ጭቅጭቃቹ ሁሉ ደስ ይለናል ሁሌም ኑልን አደራ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ሙቢ እኮ የሁሉም ውንድም ነው የኔ ሚስኪን😢አላህ ይጠብቅክ😢❤🎉🎉

  • @እናተ
    @እናተ หลายเดือนก่อน +58

    በሩኬ በሀይሚ ናፍቆት ነዉ የታመመ የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 หลายเดือนก่อน +105

    ሀይሚ ናት የብሩኬ ድምቀት ቶሎ እደምትመለስ ተስፋ አለኝ የኔ ቅመም

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq หลายเดือนก่อน +52

    ሀይሚዪ ለኛም ትናፍቀናለች የኔ ፍልቅልቅ ብቻ ቶሎ ትመለሥልን የሚዲያዉ ድምቀት 😍😍😍 ሙባዪ ተገኝተሀል ዛሬ ግን አሣዘንከኝ አይዞህ ያጋጥማል

  • @GhGu-v4n
    @GhGu-v4n หลายเดือนก่อน +12

    ሙቢን እግዚአብሔር አምላክ ካሰበው ያድርሰው የኔ ልዮ🥰ምሰኪ ነፈር😂

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ หลายเดือนก่อน +5

    ወለሂ ለሙቤ ትልቅ ስጦተ ይገበወል የኔ ወድም እኔ ለጠመጥምልህ❤

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +33

    ብሩክ አይዞን ሀይሚዬ ትመጣለች በቅርቡ❤

  • @Yene_Tube21-s1p
    @Yene_Tube21-s1p หลายเดือนก่อน +93

    የቡራ ወዳጆች በላይክ ኣሳዩኝ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ หลายเดือนก่อน +69

    የጎደኝ ጥግ ሙቤ የኔ አባት

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ሙቢ ሲሳዝን ብሩኬ ሰራህለት አይደል ለማንኛዉም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሀይሚ መሄዷ ግን ቅር ብሎኛል❤❤❤❤

  • @AllQua-vm5mv
    @AllQua-vm5mv หลายเดือนก่อน +7

    የኔማልቀሰ እደሙቢአይነትጌደኛይሰጠንለምንግንበዚህአይነት.እምፈትኑት ደህነሰዉሰለሆነ😢😢😢

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 หลายเดือนก่อน +48

    ብሩኬ አረ ገና ወጣቱ ሞትን አታስብ ገና ብዙ ይጠበቅብሀልኮ ያበደ ፕራንክ ነው የሀይሚና የብሩክ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ😂😢

  • @filsenTube
    @filsenTube หลายเดือนก่อน +37

    የሀይሚ ንጉስ ሀይሚን ጥሩለት ይድናል😢😢😢😢😢😢😢

  • @vudy1554
    @vudy1554 หลายเดือนก่อน +27

    ብራ ሀይሚ ገና ግቢ ስትገባ እዴት ልትችለው ነው ናፍቆቷን ገና ታሁኑ ተናፈቀችህ😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +8

    ሙቢ የኔ የዋህ😢😢 ቡራዬ ሠራህለት

  • @HayatMakkh
    @HayatMakkh หลายเดือนก่อน +2

    አይይይ ቡራዬ አስጨነከው ክክክ ሀይሚዬ ነይለት ነይልን በሰላም❤❤❤❤❤ ተናፋቂዎች

  • @فاطمةاا-ف3ف
    @فاطمةاا-ف3ف หลายเดือนก่อน +32

    ወይኔ ሙቢ የወሃ ነውኮ ሲያሳዝን አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሙቢዋ

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d หลายเดือนก่อน +30

    ወይኔ አምላኬ አንተ ልጅ ግን ክፉ አረ እንደዚህ አይነት ነገር እንዳትመኝ የኔ አባት እንዴት ደንግጬ እንደገባ የም እጄ እየተንቀጠቀጠ ነው አንቴ ክፉ ነገር ሁሉ አላሃ ያሬድ የኔ አባት ወንድምአለም😢😢😢😢❤❤

  • @Ayku-f5m
    @Ayku-f5m หลายเดือนก่อน +69

    እውነት ለመናገር ሀይሚ ያለ ቡራ ቡራ ያለሀይሚ ደስ አይሉም ለየብቻ ቲሰሩ ❤🎉

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d หลายเดือนก่อน +1

      ምንምድምቀትየለም

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤😢😢

    • @WalaaAli-ry2gr
      @WalaaAli-ry2gr หลายเดือนก่อน

      ብጣም

  • @GhGu-v4n
    @GhGu-v4n หลายเดือนก่อน +7

    ቡርኬ የኔ አባት እደህፃን የሚያደርገው ነገርሰ እኝኝኝኝኝ ሲል ይመቸኛን😂😂

    • @AminaEthio-rh1bg
      @AminaEthio-rh1bg หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @feras9773
    @feras9773 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ብሩኬ ከባድ ፕራክ ነው ሙቢ ጥሩ ጓደኛ ምርጥ ወንድም ፊጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @NigatuAs
    @NigatuAs หลายเดือนก่อน +62

    አይብራ የኔ እእእ ሳይሆነ የኔ ፍቅረ በልና ገላግለነ የምትሉ😂😂😂😂

    • @Fadyla-f6z
      @Fadyla-f6z หลายเดือนก่อน +4

      እኮ ይገለጊለን ተጨነቅን እኮ😂😂😂😂

    • @rrr5704
      @rrr5704 หลายเดือนก่อน +1

      አወንየኔእእእእማለትምንማለትነውየኔፉቅረ ቢላትምንችግረአለመቅደረደረነውእጂይወዳታልእኮ 😂😂😂

    • @የሀይሚምርኮኛ
      @የሀይሚምርኮኛ หลายเดือนก่อน

      አወ😂

    • @AbebechLove-id1ym
      @AbebechLove-id1ym หลายเดือนก่อน

      Eko😂😂😂😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂

  • @halenkonjo6020
    @halenkonjo6020 หลายเดือนก่อน +22

    ቡርኬ ተናፍቀህ ነበር ሀይሚዬ እኝም ትናፍቀናለች ስወዳቹ እኮ ስንቴ ገባሁት ዩቱቢ እንኳን መጣህ❤❤❤❤ሙቢ አሳዘነኝ😢😢

  • @Meriyetube
    @Meriyetube หลายเดือนก่อน +31

    ቡራ ታው እንደዛ አታደርግ የኔ የዋህ ሙብ አልቅሶ አስለቀሰኝ የምር አሳዘነኝ ሙብ የወድምነት ጥግ ነው ለሰው ያለ ፍቅር ይለያል የምትሉ በላክ❤❤❤

  • @CghFdrሰላም
    @CghFdrሰላም หลายเดือนก่อน +1

    ሙቢ የኔወድም የኔአሳቢ ማነውእደኔ ሙቢን የሚወደው በላይክ 😢😢😢😢😢

  • @Amhara8486
    @Amhara8486 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ መጨርሻው 😢እስከመጨረሻው እይታ የሙቢ መልካምነት መጨረሻላይ ታዬታላችሁ❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 หลายเดือนก่อน +23

    ሙቤኮ በጣም የዋነው የሳው ፍቅር ያለው ሳውነው የኔ አባት 😢

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ หลายเดือนก่อน +27

    ወላሂ ስትቀሩ ባለፈው የለቀቃችሁት እያየሁ ነበር እንኳን መጣችሁልኝ ኡፍ ቪድዮውን ልይና እመለሳለሁ በተረፈ ውድድድ❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 หลายเดือนก่อน +37

    ምን አለ አብርሀም ትዕግስቱን ከእናንተ ብማር ማርያምን እንደ ትላንት ተናድጄ አላዉቅም በቃ ሴት መሆን በጣም ይደብራል ወንዶች መልካም ሴት ስያገኙ ክብር የምባል ነገር አያውቁም ሁሉም ላይሆን ይችላል 😢

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 หลายเดือนก่อน +1

      ያ በጣም ጠግቦል

    • @Desualnami-vt4nh
      @Desualnami-vt4nh หลายเดือนก่อน +2

      በግ ነዉ የምር

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayatuaeamar7538ድሮ እርቦት ነበር

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 หลายเดือนก่อน

      ​@@Desualnami-vt4nhባለጌ ምን አገባሽ

    • @elaftuyobyz5717
      @elaftuyobyz5717 หลายเดือนก่อน +1

      በዚ ሰአት ሩታ ነበረች ጥላው ላሽ

  • @MahiMahita-yh1eh
    @MahiMahita-yh1eh หลายเดือนก่อน

    ቡራዬ ሲጀመር እንደዚህ አይነት ፕራንክ ሁለተኛ እንዳሰራ ጥሩ አይደለም ሲቀጥል ግን ሙቢ በጣም መልካም ሰው የጉአደኝነት ጥጉን ነው ያሳየን

  • @ZinasheAlmazMaryam
    @ZinasheAlmazMaryam หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን ይቅር በይኝ የሚለው ቃል የሰማ

  • @meditube147
    @meditube147 หลายเดือนก่อน +24

    ብሩኬ የምትወዱ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ አይዞህ ንግስቷ💕 በቅርቡ ትመጣለች ሃይሚ ኮመንቱ ካየሹ ከተመቸሽ ከብሩኬ ወንድም አንድ ቪድዮ ስሩ ዉዴ 💞🥀

  • @dessalech899
    @dessalech899 หลายเดือนก่อน +45

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በል መጀመሪያ እኔ በጣም ደናገትኩ movie ያሳዘነ ደግ ወንድማችን ቡራዩ እንደዚህ አታስብ እያስተነግጣል የምትሉ 👍👍

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 หลายเดือนก่อน +12

    ወይ ተንኮል ከሀይም ተላለፈብህ 😂ሙብዬ ምርጥ ጓደኛ የኔ ይዋህ ❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 หลายเดือนก่อน +1

    ቡራየ ሁሉን አሟልቶ የሠጠህ እኔጃ እደት አድርጌ ልግለፅህ ብቻ አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቀህ ምኞትህን ሀሣብህን አላህ ይሙላልህ ይሄን ፀባይህን አይቀይረው ወላሂ ካፍህ የምታወጣቸው ቃላቶች ከእድሜህ በላይ ናቸው አደበተ ጣፋጭ ነህ በዚሁ ቀጥልበት ወድምዋየ

  • @Mekde731
    @Mekde731 หลายเดือนก่อน

    የናንተ ን ፍቅር ለመግለፅ ቃል ያጥራል በእውነት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ብሩክ የስራህን ይስጥህ ሙቢ የኔምስኪን የኔሰው እንስፍስፌ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ወንድሜ እንዳሳዘነኝ😢😢😢

  • @መህቡባጉራጌዋ
    @መህቡባጉራጌዋ หลายเดือนก่อน +13

    ሀይሚሻ እኛም ትናፉቀናለች ተሎ እንደምትመለሽልን ተስፋ እናደርጋለን 😢

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk หลายเดือนก่อน +15

    እውነት መሥሎኝ መግቢያውላይ ቡራ ምኮነ ብዬ በድንጋጤ እራሤን ታምሁ ሙቢ የኔ የዋህ ❤❤ አስለቀስከኝ እኛ ሠላማችሁን ነው የምንፈልገው ደስታችሁ ደሥታችን ነው እኖዳችሆለን ❤❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne หลายเดือนก่อน +37

    እውነት መሲሎኝ ቡራ ቱው በሽታ አትቀልድ ሀይምዬ ለኛም ትናፍቅልሽ ብር እእእእ ሳይሆን የኔ ፍቅር በለት አይይ😂❤

  • @Asnakechgulema-ez3hl
    @Asnakechgulema-ez3hl 18 วันที่ผ่านมา

    ሙቢ የኔ ውድ ጎደኛ ከኖረክ አይቀር እንደሙቢ አዛኝ እንደ ሀሰን አዝግ ነው እንጂ ሙቢዬ ይመች አባቴ ከልቡ ጎደኛ ነክ❤❤❤

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 หลายเดือนก่อน +20

    ወላሂ ምርጥጎደኝነት ከወንድምየምበልጥ የናተኮ ወላሂ ማሻአላህ አላይ የበለጥይጨምርላችሁ የልቤሰው ለሁላችንም ይስጠን ያረብወላሂ❤❤❤❤

    • @MaMa-zc6iv
      @MaMa-zc6iv หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ወታደር
      @ወታደር หลายเดือนก่อน

      @@MaMa-zc6ivاميننننن

  • @melNe-gb5sj
    @melNe-gb5sj หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ መግቢያዉ አይቼ እንዴት እንደደነገጥኩ ማርያም ኧረ ቡራዬ እንደዚ አይነት ፕራክ ይቅርብ❤❤❤❤❤በተረፈ በርቱልኝ የቡትዬ ድምቀቶት ሙቢዬ ምርጥ ሠዉ❤❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 หลายเดือนก่อน +26

    አይይይ ብሩኬ 😂 ግን በህመም አትቀልድ ጥሩ አደለም ወንድማችን❤ ግን እኮ የምር የሙቤ የዋህነት እስከጥግ ነዉ ይለያል የምር💞💞💞💞

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ መቢ የኔ አባት ሲያሳዝን

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h หลายเดือนก่อน +1

    ሀርድ ፕራንክ ይቅር የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ💔💕💘😢

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን หลายเดือนก่อน +15

    ሚስኪን ሙባ መዋለድ ቋንቋ ነዉ መዋደድ ይበልጣል

  • @Zainab-q9t3r
    @Zainab-q9t3r หลายเดือนก่อน +13

    ወላሂ ሙቢ የስው ደስታ የሚስደስተው ክብ ካጅቱ ስጦታ ስጡትና አስደስቱት😢😢😢

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
    @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ หลายเดือนก่อน +21

    ብሩኬ ከባድ ፕራክ አትደራረጉ ወድሜ ቀባጧ እኛንም ናፍቃናለች ሁላችሁንም ውድድ በማያልቀው ሙባረክ የኔ የዋህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 หลายเดือนก่อน

    Moy Ken melkum sew egizabeher yetabikilgn wundme❤️🙏

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo หลายเดือนก่อน +1

    ሙቤ ሀይሚን እና ብሩክን በከባዱ ተበቀላቸዉ የኔ የዋህ😢❤❤❤❤❤❤

  • @emebete6
    @emebete6 หลายเดือนก่อน +49

    አስደነገጥህን ብሩክ የስራክን ይስጥህ😢😂ሀሚዬ ትናፍቂኛለሽ ወዲ ተውተው ተው ጨርስልን😂😂😂❤

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @አዘብጓልትግራይ
    @አዘብጓልትግራይ หลายเดือนก่อน +25

    ፍቅር አለቀሰ የሃይሚ ናፍቆት ሞሆን አለበት😅😅

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪሆይ እባዬን አመጡት😍😍😍 ሁሌም አብሮ ያኑራቹ ደስተኛ ያርጋቹ🥰🥰 አይለያቹ

  • @ዜድሻ
    @ዜድሻ หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ሙቤ አሳዘነኝ😢😢የጓደኝነት ጥግ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 หลายเดือนก่อน

    ብሩኬ እመቤቴን የስራህን ይስጥህ ::
    እርእሱን አይቼ እንዴት እንደደነገጥኩኝ ... እምትወዳችው እናትህ እፊቴ ላይ መጡብኝ .. ሙቤ ሚስኪኑ.. እሄን ለማን ጥለህ አላለም ምስኪን .. የሙቤ አይነት የዋህ ወንድሞችን ያብዛልን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru หลายเดือนก่อน +50

    ታዉ ቡረ ሙብ መልከም ጥግ ግን ቡረ ሀይም ትናፈቃኛሌሽ ስለት ወለህ ልቤ. ዱዊ ዱዉ አለዉ ያኔ ምስክን❤❤😢😂😂😂

    • @zeinazeina1442
      @zeinazeina1442 หลายเดือนก่อน +4

      ዉዴ ትናፍቃኛሌሽ አለለም ምስክን❤❤❤😂

    • @emebete6
      @emebete6 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ ትናፍቂኛለሽ 😂😂😂

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab หลายเดือนก่อน

      ,,​@@zeinazeina1442🙆🙆

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ነው😂😂😂

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ หลายเดือนก่อน +20

    ‏‪#ትናፍቂኛለሺ #ውዲ እይይይይይይ ብቻ ትናፍቄዋለሺ ቡራየ አይዞኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG หลายเดือนก่อน

      😂❤❤

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤

  • @FEIZEYimer
    @FEIZEYimer หลายเดือนก่อน +16

    ብሩኬ እንኳን እናተ አንድላይ እምትኖሩት እኛም ምንም እንድትሆኑ አንፈልግም ❤❤❤

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 หลายเดือนก่อน

    ሙቢ የኔ የዋህ ኡፍፍ እንዳተ አነት ልበቀናን ሰው ያብዛልን ፈጣሪ😢😢

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ እረእሱን አይች እዴት እደደ ነገጥሁ ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢 አዴት እህታችን ጠፍታብን ተጨቀናል ዱባይ አላይን ተባበሩን ከሰሪዋ ተጣልታ ነበር

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q หลายเดือนก่อน +79

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺

    • @Nouria-qz1nr
      @Nouria-qz1nr หลายเดือนก่อน

      እሚንውዴ

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ❤❤❤❤

    • @ሃዩ-ጘ5ኈ
      @ሃዩ-ጘ5ኈ หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ 🤲🤲

    • @Mehbu-v1w
      @Mehbu-v1w หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን ያርብብብ😊

    • @saadaside7640
      @saadaside7640 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብየኔውድ❤❤❤❤

  • @سميرهسميره-ح9ظ
    @سميرهسميره-ح9ظ หลายเดือนก่อน +16

    ኧረ ሙቢን አታስለቅሰው በአላህ ቡራዬ😢😢

  • @Ab_faf
    @Ab_faf หลายเดือนก่อน +31

    Biruk ተው በበሽታ አትቀልድ 😂😂😂

    • @emneti
      @emneti หลายเดือนก่อน +1

      Jegina ko new biruk😂💪😂

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ እኔ ገና ስልኩ ብሩኬ አሞታል ሲባል በድምጹ የተፈበሸ ማነው መልካም ጓደኛ ሚቤ የእውነት ሲያለቅስ አስለቀሰኝ😢😢😢😢 እኔን ለማን ትተሕ አላለም ሙቤ በጥፍ መልስለት የምትሉ 😂😂😂

  • @drr8432
    @drr8432 หลายเดือนก่อน +1

    ሙቢ እኮ አዛኝ ልብ ነዉ ያለዉ የኔ ወንድም
    በፈጣሪ ስም አታስከፉቱ

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl หลายเดือนก่อน +32

    ሙቤ የኔ አባት እንዴት እዳስለቀስከኝ 😢😢😢

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @nardi8713
    @nardi8713 หลายเดือนก่อน +16

    ተው እደዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ብሩኬ

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት หลายเดือนก่อน +13

    ሙቤነቴ የኔ ወንድም የኔ የዋህ ይለያል ኮ 😢ሀይሚነቴ የፕራክ አባሳደር ኮ ናት ቡራዬ የኔ ፀባየ ሰናይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @SenaitTadese-d4v
    @SenaitTadese-d4v หลายเดือนก่อน

    ሙብ ኮ በጣም ምርጥ ጉዋዳይን ምርጥ ዎንድም የኔ ሕይዋ
    እስት ሙብን እምትዎዱት 👍👍👍👍😢😢😢

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 หลายเดือนก่อน

    ሙብ ሳልቂስ እኔም አብሬ ነው ያልቀስኩን እንዴት መታደል ነው እንድ አይነት ጎደኛ መኖር እንዴ ሙብ እውንተኛ ጎደኛ ይስጠን የምትሉ 👍👍

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z หลายเดือนก่อน +13

    አደለም ሙቢ እኔ ርእሡን አይቸ የደነገጥኩት እና ቻለዉ ሙቢዋ ቡራዉ አንተም ወደ ቡታጅራ ሂድ እሥኪ ማሚን ባንተ ቤት ማየት ናፍቃናለች

  • @abdiawol5185
    @abdiawol5185 หลายเดือนก่อน +14

    ወላሂ የኔ ማልቀስ ነው የገረመኝ አላህ አይለያችሁ. የአላህ ጓደኝነት ሲያምርባችሁ. 😢😢😢

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب หลายเดือนก่อน +13

    የወንድምነት ጥግ ሙቤየ የንየ ኣባት ኣሳዘነኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @የምክር-ጠ3አ
    @የምክር-ጠ3አ หลายเดือนก่อน

    በስማም አስደነገጥከን ሙቢየ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน

    ግን በዛሬ ጊዜ እንደዚ አይነት ጋጓደኛ መኖሩ ደስ ብሎኛል እኛ ሴቶችም እንደ ወዶች ብንሆን ከሚቀያየር ጓደኛ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp หลายเดือนก่อน +14

    የት ናቹ ቅመሞችዬ😂😂ዛሬ ወግ ደረሠኝ 😂😂እዳረግጡኝ😂pelss lik 🎉😂😂😂