ወልቃይት የትግራይ ወይስ የአማራ? - Welkait Tigray or Amhara's?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • በኢትዮጵያ የፖለቲካ ውዝግቦች ውስጥ አንዱ እና አከራካሪው እንዲሁም ለተካረረ ሙግት ትልቅ አጀንዳ ስለሆነው የወልቃይት ጉዳይ በ #ምን_ቀረ ፕሮግራማችን የፍልስፍና መምህር ከሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ጋር እንዲህ ተዳስሷል። ይከታተሉ👇
    ለፈጣን መረጃዎች የአዲስ ዘይቤ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይከታተሉ
    Twitter: @AddisZeybe
    Facebook: bit.ly/2SeU3Ev
    Telegram: t.me/AddisZeybe
    Website: addiszeybe.com/

ความคิดเห็น • 692

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ሲባል ወልቃት አማራ መሆኑ እየታወቀ ለምን ለውድድር ይቀርባል ያሳዝናል ህዝብን ለልቂት መጋበዝ። እጂ ወልይት ጠገዴ እራያ ስቲች ሁመራ መተከል በየምድር አማራ እና አማራ ብቻ

    • @yd220
      @yd220 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሲባል ወልቃት TIGRAY መሆኑ እየታወቀ ለምን ለድድር ይቀርባል ያሳዝናል ህዝብን ለልቂት መጋበዝ። እጂ ወልይት Tseገዴ ራያ ስቲte ሁመራ Gonder hulu ye TIGRAY እና ye TIGRAY ብቻ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 9 หลายเดือนก่อน +3

    100000000%አማራ እና አማራ ብቻቻቻ የማራ ዩማራ ጥርጥር የለውም

  • @GetuWolde-h9v
    @GetuWolde-h9v 8 หลายเดือนก่อน +2

    አናንተ ገና ሀ ሁ ማስተር ነዉ ዶክተር ለመጠየቅ ምን እዉቀት አቅም የላችሆም ተማሩ ለመጠየቅ ዶክተር ለመጠየቅም ምረጥ ኢትዮጽያ ታሪክ ማወቅ ይጠይቃል እዉነት እዉነት ነዉ ደክተር አመሰግናለዉ ቦታዉ ስለማቀዉ እዉነቱ ይህ ነዉ

  • @zewditudawit9247
    @zewditudawit9247 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምንአይነት ጥያቄ ነዉ ? እራሱ የወልቃይት ህዝብ አማራ ነኝ እያለ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ምን ትፈልጋላችሁ : ወልቃይት በታሪኩ የትግሪ ሆኖ አያዉቅም::
    ዉሸት ቢደጋገም እዉነት አይሆንም
    ኦሮሙማዉና ወያኔ የአማራን እርስት ቅርጫ አድርገዉ ዘርፈዉ የራሳቸዉን አገር ለመፍጠር ነዉ በስዉር ስምምነት ያደረጉት ግን በጭራሽ አይሳካላቸዉም ምክንያቱም ምንግዜም አሸናፊዉ እዉነትን የያዘዉ አማራዉ ነዉ::

  • @eshetuferede372
    @eshetuferede372 10 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ የሚል ቆይታ እድሚና ጢና ለደኩተር ዳኛቸው

    • @oromoambo2521
      @oromoambo2521 8 หลายเดือนก่อน +1

      Homeless ዳኛቸዉ የሚበላዉ ያጣ ደንቆሮ ድንጋይ መሆኑ በ interview ያስታዉቃል

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 9 หลายเดือนก่อน +3

    The poll. Many say, "stop talking about it. Finished business ", no waste of time . Finished business. !!!!!!!

  • @teshtesh8402
    @teshtesh8402 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወልቃይት የአማራ ነው ወይስ የትግራይ ነው መልሱ ያለውብህገ መንግስት ዘረኛ ነው ወይንም ስይጣናዊ ለዚህም ነው ኢትዮጵያና ህዝቦችዎ ስላም ያጡት ወልቃይት የኢትዮጵያ አንዱ ክፍል ነው አማራም ትግራይም እንዲሁም ሌላውም ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነው ችግሩ ህገ መንግስቱ ነው ህገ መንግስቱ የተፃፈው ኢትዮጵያን እንደ ሩዋንዳ ለማባላት ነው ስለዚህ በደርግ ግዜ ወደ ነበረበት የክፍለ ሀገር ወረዳ አውራጃ ቀበሌ አስተዳደር መለወጥ አለበት ለኢትዮጵያናንህዝቦችዋ ዘላቂ ስላም ሲባል የዘር ፌደራሊዝም ስይጣናዊ

  • @getachewwase1984
    @getachewwase1984 3 ปีที่แล้ว +6

    Good..expression. thank. You

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 3 ปีที่แล้ว +4

    Tkyou Dr.

  • @azebmulugeta3103
    @azebmulugeta3103 9 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Dagnachew thank you saying the truth.

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጥርጥር የሌለዉ የአማራ ነዉ አትጨነቄ

  • @sbklsikalbg5023
    @sbklsikalbg5023 9 หลายเดือนก่อน +4

    You are wonderfull poltician!

  • @kingsaber8065
    @kingsaber8065 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ዳኛቸዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 ปีที่แล้ว +4

    Great job Guys,Dr Dagnachew ❤️

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 9 หลายเดือนก่อน +1

    የተከዜን ፡ ወንዝ ፡ ድልድዮች ፡ መፍረስ ፡ አለባቸው ፡ ፡ ቀላሉ ፡ መፍትሄ ፡ ፡

  • @TemesegnKebebee
    @TemesegnKebebee 10 หลายเดือนก่อน +7

    Dr Dagnachew
    Realy you are hero.
    We will support you again and again.

    • @tesfakaleb5281
      @tesfakaleb5281 9 หลายเดือนก่อน +1

      መደደቡን ነው ምደግፈው😂😂😂

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልቃይት የአማራ እና ያማራ ብቻ ነው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 10 หลายเดือนก่อน +12

    💯 % - Amharay ‼️

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 9 หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይ፡ፖሎቲከኞች፡ውነቱንእስካልተቀበሉድረስ፡ሰላምአይመጣም፡የትግራይንም፡ህዝብ፡ችግርላይ፡ይጥሉታል፡ወልቃይት፡የትግራይ፡ሆኖአይውቅም፡አተጃጃልው።

  • @FAFENET
    @FAFENET 8 หลายเดือนก่อน +2

    በ30 አመት ህገ መንግስት ምን ያህል ሀገሪቷን ስላበሰበሷት የሚናገረው ነገር ቢኖር የራስህን ዘር እንደ ሪፌዩጂ እንቀበል ብሎ ማወራቱ ደረጃ ከደረስን ህገ መንግስቱ የፈጠረው ክልል የሚሉት ነገር መሖኑን ነው የሚናገረው።

  • @adorable7779
    @adorable7779 3 ปีที่แล้ว +8

    ሃሳብክ ብቻ አይደለም ጎርናናው ድምፅክም ያስደምማል!ዶር ዳኛቸው❤❤❤❤❤❤

  • @GjgHkfg
    @GjgHkfg 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቅማላም

  • @melketsadikkhan2224
    @melketsadikkhan2224 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ውይይት ነው።

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 9 หลายเดือนก่อน +4

    Wolkayet tegle is begemder Amara never been tigray fascist tplf is landgrabbers need by force Amara Land raya rayuma is Amara

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወልቃይት ና,,, የኢትዮጵያ ምድር እባካችሁ ትግራይ አማራ በቁራጭ መረት ??? ኑ ደቡብ አራዊት ያልረገጠ ምድር አለን አትተላለቁ???

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 3 ปีที่แล้ว +6

    አዲሰ ዘይቤ ዋች ሰላም ብያለሁ!! ከእንግዳው ጀርባ የሚታየው የአገራችን ባንዲራ ተገልብጦል ይስተካከል ዋርያ ባሰቸካይ ይስተካከል ።

    • @redaegebremedhin8634
      @redaegebremedhin8634 3 ปีที่แล้ว +1

      የሚተርከውም ግልባጭ ነው።

    • @so2bk
      @so2bk 3 ปีที่แล้ว

      Tewew ebakih yih Bandira bekirb ken ke eyita yitefal 🤣

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 8 หลายเดือนก่อน

      Yes! Thanks for your observations, while we listen to any media we have to watch out!!!!!

  • @hassenahmed840
    @hassenahmed840 3 ปีที่แล้ว +6

    The Dr. is a real professor like as always. I wish you long life and health professor. Keep in lighting the youngsters.

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ጋይቴው ወድሜ ወድሜ ሰልህ ሰጋሕ አጎትህነኘ በጣም ጥሩ ተናግረ
    ሐል ጥሩሙህርነህ።

  • @sunnyws9795
    @sunnyws9795 3 ปีที่แล้ว +10

    የወልቃይት ጉዳይ የኢትዮጵያ ህልውና ጉዳይ ነው:: ወጥር የአማራ ልዩ ሃይል እና የኢትዮጵያ መከላከያ!!!
    💚💛❤️

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 11 หลายเดือนก่อน

      Ye Tigray hiliwina new weljayit. Behayil yetewesedew behyil yimelesal ahun yemitifenechut tazleh metiteh neh ena tesfafi tetergeh tiwetaleh.

    • @ayelegelaneh7171
      @ayelegelaneh7171 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb😂😂😂

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sbእንግዳ ሲከርምና ሞኝ ሲያገኝ ባለቤት ነኝ ማለት የተለመደ ነው። ለሰሊጥ ለቀማ መጥተው በተጨማሪ ከትግራይ ሠፋሪ ተጨምሮ መሆኑን እናውቃለንና አትልፋ።

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 3 ปีที่แล้ว +22

    ወልቃይት የኢትዮጵያ ነው። የየትኛው ክፍለ ሃገር ከሆነ ጥያቄው? መልሱ የጎንደር ክ/ሃገር ይሆናል። ግን የትኛውም ኢትዮጵያዊ ሊኖርበተሰ የሚችል።

    • @aiderousabdella4338
      @aiderousabdella4338 3 ปีที่แล้ว +1

      Tekekel belhal

    • @deressge451
      @deressge451 3 ปีที่แล้ว

      ንጉሱ የመሳፋቱ ድምፅ ረግጠው ሲሄዱ ሽሸተው ሲሄዱ አልገዛም በማለቱ 2 አውራጃዎች ተሰጡ

    • @yibeltalaemiro1675
      @yibeltalaemiro1675 9 หลายเดือนก่อน

      ስለዚህ አማራ ክልል ፈርሶ ወደ ድሮ ጎጃም ጎንደር ወሎ ክፍለ ሀገር መቀየር አለበት ለነገሩ የአማራ ፖለቲከኞች ዘገምተኛኞች ስለሆኑ የሀ ማገናዘብ አይችሉም

  • @berrez4985
    @berrez4985 9 หลายเดือนก่อน +1

    DAGNACHEW THE ONLY COUNTRY HAVING BOARDER DISPUTE WITH IN A COUNTRY IS ETHIOPIA BECAUSE OF HERDS CONSTITUTION.

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 9 หลายเดือนก่อน +1

    Walkait is Amhara

  • @anketsedesta6686
    @anketsedesta6686 3 ปีที่แล้ว +14

    A brilliant guy ! I have never understood the WOLKAIT case until I heard from this program.
    Thank you

    • @abebe7532
      @abebe7532 9 หลายเดือนก่อน

      DAG Achern sele Welqayt ⁉️kkk
      Sele Wellp teykew‼️
      Lemin. Gonderewin Streckung⁉️
      Eh ⁉️

    • @MulugetaGezehagn
      @MulugetaGezehagn 9 หลายเดือนก่อน +1

      U are making a dertiy & backward propaganda which can make a conflict between Tigray & Amhara , which is a typical hate speach at Tigray people so please the so called sedo" Dr." Dagnachew don't try to make gap between the two one orgin people, generally behave as intellectual & as 85 year age retired man, you had better to go to church & preach about love,peace and brotherhood between Amhara & Tigray !

    • @tesfakaleb5281
      @tesfakaleb5281 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @alemantealemayehu5467
    @alemantealemayehu5467 3 ปีที่แล้ว +7

    አረ እንኳን ኖርክልን ዶክተርየ፣ አረ እንኳን ኖርክልን፣

  • @MohammedWelo-of5lm
    @MohammedWelo-of5lm 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክልብለሀልከሁበሁላአማራካለቀበሁላእጅድጋሜትግሬወቃይትህልምነዉ

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 2 ปีที่แล้ว +13

    ወልቃይት በጌምድር። 🇪🇷🇪🇷❤💚💛❤🙏🏿

    • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
      @ኣነእየ-ቐ5ኰ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤገምድር ፍርቁ ትግራይ ፍርቁ ኣምሓራ ገለ ኣካሉ ከኣ ኣገው።

    • @tesfakaleb5281
      @tesfakaleb5281 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ከጉድጓድ መቼ ነው ምትወጡት😂😂😂 እድሜአቹ ለክላሽ ከበቃ ጊዜ በኋላ እስክትሞቱ ድረስ ምሽግ ውስጥ😂😂😂😂 good luck 😂😂😂

    • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
      @ኣነእየ-ቐ5ኰ 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@tesfakaleb5281 Welkayit Tegaru

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ኣነእየ-ቐ5ኰNo more tegaru!

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 ปีที่แล้ว +1

    በአማራ ላይ ክባድ ሶቀቃ አድርስዋል የማይረሳ

  • @bx5831
    @bx5831 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ፕሮፌሰር በሌሎች ብዙ ጉዳዮች ቅርር ተሰኝቼብህ ነበርበጣም ልናከብርህ ይገባል።

  • @daveasefa9527
    @daveasefa9527 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ እነዚህ ጋዜጠኛ ነን ባዬች ወይም ተብዬዎች ከፌስ ቡክ እና ከዩቱብ ላይ ወሬ ለቃቅመው ነው እንዴ የሚመጡት ምንም እሚያቁት ነገር ያለ አይመስለኝም ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ምርጥ ምርጥ ታሪክን አበጥረው እሚያቁ ጋዜጠኛች ባሉበት ሀገር ውስጥ ዶክተር ዳኛቸውን እም ያክል ሰው ብእንደነዚህ አይነት ግልብ ጋዜጠኞች መጠየቁ በራሱ ታሪክን ያዛባል በጣምም ያሳዝናል።

  • @haftomgmeskel1991
    @haftomgmeskel1991 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝርክርክ ሆዳም።

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅንቅናም የበሰበስክ ሰፋሪ ምጄላም !!! አንተና መተታም ደፍተራ ለመለመን ሰፍረህ አሁን በሻዕቢያ ትክሻ እንደ ወንድ ክክክክክ ትላለህ ? ለሀጫም !!!

    • @matkento
      @matkento 9 หลายเดือนก่อน

      አቤት ብልግና!! እኔም ከተግራይ ነኝ ። ግን የወልቃይት:የራያና: የሁመራ ጉዳይ በምንም መልኩ ለኢትዮጵያውያን መኖሪያ እንጂ መሞቻ መሆን የለበትም። አገር የጋራ መኖሪያ እንጂ የግል አይደለም። ሁላችንም እነረጋጋ።

  • @asmamewhone324
    @asmamewhone324 9 หลายเดือนก่อน +1

    For our tigrians brother let know about wolkait from its historical back ground from this grand Dr. Dagnachew and from other history books including Rash siyum mengesh a of tigray province leader in 1965 before noising in vacum without any credible evidence

  • @shewa_media
    @shewa_media 2 ปีที่แล้ว +3

    Wolkite raya is amhara

  • @jemill233
    @jemill233 3 ปีที่แล้ว +9

    God bless you our true professor

  • @isurafelkif
    @isurafelkif 9 หลายเดือนก่อน +1

    የክፈለ ሀገር ከሆነ አለውሀ ምላሽ ዮሀንሰ መተማ በምሰራቅ ደግሞ አሰከ ጁቡቲ ጠረፍ የትግራይ ነበረ የትግራይ መሰተዳድር አማራ የሚባል ብሔርም ምንነት የለም ጎንደር ቅማትየሚባል ነዋሪዋች ናቸው እና አገው የመጀመሪያ ህዝብ ነው ወሎ ደግሞ አፋር ኦሮሞ ትግሬ አርጎባ አገው የሚኖርባት አገር ናት ሓዊ አገው ሺናሻ ጎጃም ነው የሚባለው አማራ የሚባል የለም ቋንቋ እንጂ የአገውወታደርና የዮሀንሰ ወታደሮች ቋንቋ ነው አማርኛ እንጂ ምንነት የለም አናንተ አሰቲ 4 ዘራቹ ቁጠሩ የት አንደምትገቡ እውነት አማራ የሚባል የለም

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 7 หลายเดือนก่อน +1

      የመፈልጉትን ሲያጡ ሌላ ይቀላውጡ ነው ነገሩ። አማራ ሲነቃባችሁ በየመንደሩ ጥቃቅን ልዩነቶችን ፍለጋ ትባዝናላችሁ። ገና በየቀበሌው ትባዝናላችሁ እንጂ አይሳካም። አትድከሙ።

  • @elbazentertainment9220
    @elbazentertainment9220 3 ปีที่แล้ว +2

    My hero doctor dagnachew

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 9 หลายเดือนก่อน +1

    Welekayte beregteghnte bewente yeamara new

  • @wolleabegaz3709
    @wolleabegaz3709 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your truth history teaching

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ዳኛቸው በ ሃሳብ ገበታ " ሞገስ ዘውዱ " ሚዲያ ቀርበህ ለመወያየት ፈቃደኛ ነህ ወይ ? ለ ሞገስ ዘውዱ ጥያቄ ላቅርብ ?

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ዳኛቸው ለእውነት የቆመ ምርጥ የዘመናችን ሰው ነው

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz ปีที่แล้ว +1

    Welkyte ye Ethiopia 🇪🇹 ♥

  • @yonidjb6758
    @yonidjb6758 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ዘይቤዎች ይህን ይዛችሁ ደመቀ ዘውዱን ጠይቁልኝ

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይዝን የዘር ፖለቲከና ግልል ብሎ ያመጣው ተስፉፊ ሢያምረው ይቀራል ለም መሬት የሠሊጥ ምርት

    • @וובהיברקן
      @וובהיברקן 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሲያምርሺ ይቀራል ወልቃት እደሣቅሺ ተለቅሺ አለሺ ቻው ቻው ትግራዊ ከወልቃይት ከራያ

  • @tigistuderese664
    @tigistuderese664 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ምነው! ስለሀገር እያወራችሁ! ትልቅ ምሁር ጋብዛችሁ! ባንዲራ ገልብጣችሁ አስቀመጣችሁ?
    የልጅ ነገር!!

    • @gebrehiwethaile4131
      @gebrehiwethaile4131 9 หลายเดือนก่อน

      የትልቅ ተንሽ ቦቅቧቃ ነዋ

  • @esayaskefalew-iw2nh
    @esayaskefalew-iw2nh 9 หลายเดือนก่อน +1

    We are ethiopa we like true

  • @alemayehusitotaw4671
    @alemayehusitotaw4671 3 ปีที่แล้ว +2

    great

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your discussion!?I have a question? Why the Ethiopian flag put it red up green down? Is there any reason? Or message?

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ኢትዮጵያ ትቅደም።በየዘመኑ መሳሪያ በማገብ የተጠመደች ሀገር መሆን የለባትም።ኢትዪጵያ ትቅደም!❤

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 3 ปีที่แล้ว +2

    በትግሪነት ያበደ የዘረኛ ትውልድ የተነገረው ተረት ተረት የሚገርም ነው።

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ለምን ሰንደ ቃላማውን ዘቀዘቃችኹት!??

  • @alemantealemayehu5467
    @alemantealemayehu5467 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርየ ብትልም እንኳን ትክክልል ነበረ፣፣ ካልወጡ አሁንም ሰላም አይሰጡንም፣ አሁንም አሁንም ይውጡ እባካቹ አስወጡልን ሰላም አይሰጡንም፣ አሁንም ሰላም አይሰጡንም፣

    • @nejatadem8783
      @nejatadem8783 3 ปีที่แล้ว

      መዝገር አንተ ሳትወጣማ ማንም አይወጣም

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dr i born Addis Abeba but TheTruth Dr Dagnchew said thanks Dr

  • @tewodrosabera7920
    @tewodrosabera7920 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ነበር።

    • @AddisZeybe
      @AddisZeybe  3 ปีที่แล้ว +1

      አቶ Tewodros Abera ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን! ሌሎች አዳዲስ እና ወቅታዊ አጀንዳዎችን ይዘን እንቀርባለን፡ ይከታተላሉ

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 8 หลายเดือนก่อน

    Igzabeher tenawon yetebekelen 🙏🌷💕🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ !

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እራሴ ወልቃይቴ እና የፀደዴ ልጅ ነኝ ደግሞ ወልቃይት ፀገዴ የትግራይ ነው ። ቤተሰቤ ወደ ጎንደር ሲሄዱ እነዝህ ትግሬዎች ነበር የሚሉን። ቆንቆዬ ትግርኛ እና አማርኛ ነው አብይ አሕመድ የትግራይን ሕዝብ በኤርትራ እና በሶማልያ የአረብ ኢምረት በፊት እልም ያልኩኝ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ እምሞት ልጆቸን በኢትዮጵያዊ ያሳደኩ ነበርኩኝ አሁን ግን ትግራወይቴ ነኝ። ወልቃይት ፀገዴ ሁሉ የትግራይ ነው ፅልእሎ ቀፍታ ዳቁል አድረመፅ ሁመራ የሚባል አማርኛ አይደለም ደግሞስ አማራ ያለውን አገር እና ሕዝብ ጥሩ አድርገው ያስተዳድሩ። አባቴ የማርዘነብ ሰሪ እና አራሽ ነበር አብደራፊም ነበር አባቴ ታፈረ ሐይሌ ነው እሚባለው ።

    • @solomonsinke457
      @solomonsinke457 2 ปีที่แล้ว +1

      ከየት ከየት አምጣሽው ወልቃይት ትግሬ ሁኖ እያቅም ኡይሆንምም ስልጣኑን ተጠቅሞ ያነ በድንጋጤ የሞተው መለስ ዜናው ስቱን ህዝብ ጨፍጭፎ ኑብሱን አይማረው ካሁን በሆላ ወይ እልፍ ተከዜን ትግራይን ሉማስጨፍጨፍ ካልሆ አታስቡትእናተ አሁን አማራ መቀሌን እፈልጋለሁ ምን ይስማችሆል የትግራይ ህዝብ ያቃልወልቃይት ጠገዴ የአማራ እደሆን እረ ጦርነት ካሉ ይጀምሩ ወልቃይት አንድ አማራ እስኪቀር እኳን 60 ሚሊወን ህዝብ እያሉ አማራ የሁኑ ጦርነት የመረረ ይሆንባችሆል እነ ደብረ ፀወን የትግራይን ህዝብ ይቀልዱበታል ትክክል በጉልበት እና በስልጣን ተጠቅመው ወስዱት አማራ በጉልበት መልሶል ዋ አማራ ካመረረ ችግር ነው ለኢትዬፒያ ካላለ ብቻ ጦርነት ምኑም አይደለም ወልያይት አማራ አኩተመ

    • @sewhune6978
      @sewhune6978 9 หลายเดือนก่อน +1

      Tigray people always lira.

    • @sewhune6978
      @sewhune6978 9 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you Dr

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 2 ปีที่แล้ว +6

    ተያይዘን እናልቃለን እንጂ ወልቃይት መቸም የ ትግራይ አይሆንም። ሁኖም አያቅም። የ ወልቃይት ጉዳይ ለኛ ኤርትራውያ ያገባናል። መክንያቱ የ ወልቃይት ህዝብ አማራ ወገናችን ናቸው። እኛ ኤርትራውያን ከ አማራ ህዝብ ወልቃይት በጌምድር ጎን ነን። ቅማላም ትግሬ ከአሁን ብሃላ ወልቃይት በ ቲቪ ነው ምታያት።
    ዓወት ንሓፋሽ!🇪🇷💪🏿💚💛❤✊🏿

    • @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c
      @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c 10 หลายเดือนก่อน

      እኛም ከናንተ ጋር ነን ባድሜ የኤርትራ ነው ወያኔ እንዳበደ ውሻ ከመዝለሉ በፊት ደጋግሞ ማሰብ ነበረበት ቅዠታም

    • @abrahazegeye2540
      @abrahazegeye2540 9 หลายเดือนก่อน

      ጻሕላ እንዳሓረር ጽሕሊ እማታ
      ተኹስ ማለት ከምዙይ'ዩ

  • @elsagaiem4132
    @elsagaiem4132 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉርደተኛ ትምኪሂተኛ

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 11 หลายเดือนก่อน +2

    Docter daghachew betame teru medahenalem kewnete gare newe enashenfalen bertalen medahenalem yetebekehe

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 3 ปีที่แล้ว +16

    Thank you Dr. You outlined the facts. Through out history, Tekeze river is the natural boundary between Amhara and Tigray. Tigray's borders never crossed Tekeze river except TPLF's invasion of Gondar and Wollo Amhara part of Wolkait and Raya for the last 30 years. Amhara lands were looted and innocents Amharas in these areas were massacred and oppressed by Tigray soldiers in this time. Thankfully, they are currently liberated through their struggle. Tigray forces, TPLF should pay compensation for the decades of harm imposed on Amhara Ethiopians.

    • @equalityequality3720
      @equalityequality3720 3 ปีที่แล้ว

      You wish ! Stop bull-sheeting & let’s see what you got in the battle field! That’s it. We r ready to die for Tigray

    • @A.D.540
      @A.D.540 3 ปีที่แล้ว +1

      Raya has always been part of tigray it was only taken by hailer Selassie , tesgti was also part tigray before tewadros and humera before menelik 2. The other welkite and the one near gonded were cntrolled by amhara although majority have been tigray. From all of these the best opinion would have been to unite both rwgion fortunately their to much hate so that wont happen lol. The conflict is more luckly to continue

    • @equalityequality3720
      @equalityequality3720 3 ปีที่แล้ว

      @@A.D.540 even the word is Afan Oromo . Raya means a team of defense in Oromo. Hey by the way we already put everything together to control the country for the next 1000 yrs & u r in that process, u can’t understand cuz u all r confused 🤷‍♀️! We made it . Congratulations to us

    • @shikorinagebregziabher5635
      @shikorinagebregziabher5635 3 ปีที่แล้ว +1

      @@equalityequality3720
      Azebo is a Tigrinya name, so stop it the land is a mixed people with Tegaru heritage.

    • @shikorinagebregziabher5635
      @shikorinagebregziabher5635 3 ปีที่แล้ว

      @@A.D.540
      I wholeheartedly agree with your comments, however Welkait was always a province of Tigray as evidence maps of Nubia and Abyssinia by Michael Russell in 1889. Also the unification of Neft region and Tegaru region in one region can and will never be an option nor possible, the annexation of Welkait and it's integration into Gonder Nefts by Selessie is the reason we have this land competition and claims by Nefts of Welkait, the intercultural interaction between Nefts and Tegaru is our downfall, people born from Neft and Tegaru mixture always choose their Neft side because unfortunately, the Neft population in Ethiopia has a better social standing in Ethiopia, their language is the official language of government, they have more social and economic prestige, than Tegaru, did you guys forget that Addis the former capital city of Neft region of Shewa is now the capital of Ethiopia? Why is it so hard for us as Tegaru to connect the dots ?. Guarantee you this, move the economic prestige, activity and development from Neft kingdom capital Addis to somewhere else and watch the social prestige of Neft elites and population decline and become irrelevant, the Debre-tsion and his elite click will not be unable to do this,they had 27 years to build a new capital for the nation and change the power and economic structure of Ethiopia from Neft elites hands, they failed and will continue to fail because Addis was the creation of Menelik and the Neft population, Addis was created to expand Neft influence to the rest of Ethiopia and consolidate political and economic prestige and power to Neft elites and population, I cringe so much when I hear Mr Getachew R and the rest of his click claiming to be marching to Addis, so basically they are fighting to maintain Addis aka the economic creation and vision of Menelik 🤣. only the politically educated current Tegaru youth can achieve this.

  • @danelweldegiorgis7337
    @danelweldegiorgis7337 3 ปีที่แล้ว +4

    Thanks doctor

    • @justice8921
      @justice8921 3 ปีที่แล้ว

      You mean dictator?

  • @TsegayeTekie
    @TsegayeTekie 9 หลายเดือนก่อน

    እንዃን ለጌታችን መድሀኒታችን ትንሳኤ ብሰላም አደረሰን ስል እውነትን ለማወቅ እንድመቸን እሜሪካ የሚገኙት ክቡር ዶክተር ገላድዮስ እውነት አለብለዚያ እኝምህ ሙሑር ውሽት ሊሖን ይችላል እመሰግናሎህ😊

  • @Aa-kl9ic
    @Aa-kl9ic 3 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አንበሳ ንገርልን

  • @chuchu046
    @chuchu046 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Gemechu Megersan ጋብዙልን አዲስ ዘይቤዎች ና በዚህ ላይ ብዙ ሃሳብ ሊያካፍላቹ ይችላል

    • @AddisZeybe
      @AddisZeybe  3 ปีที่แล้ว +1

      አቶ Abdisa Gemechu ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን! ለማቅረብ እንሞክራለን

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 3 ปีที่แล้ว

      @@AddisZeybe ይገርማል ብሔራዊሃይማኖት ና ሃይማኖታዊ ብሔር ብሎ የተከለብን ዘረ ያዕቆብ ነዉ ራዕየ ማርያም ላይ 2ቱም የጎጤ ማንነት ብሔራዊ ይሁንልኝ ብሎ ሊሞት ነዉ ይሄ ደብተራ።
      ብሔር ማለት ጎጥ ነዉ በአማርኛ በግዕዝ ሀገርነዉ

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱ ትክክል ነው በVoa ቀርባው የትግራይ ድንባር ተካዜ ነው ብለው ነበር:: 1. th-cam.com/video/OrRtYjmewbQ/w-d-xo.html 2. th-cam.com/video/aCfvhUgOYTQ/w-d-xo.html

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 9 หลายเดือนก่อน +2

    ትግራይ ድርቅ ሲሆንባቸው ተሰደው ወደ ጎንደር ይመጡ ነበር እንጅ ወልቃይት የትግሬ አይደለም።

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 10 หลายเดือนก่อน +1

    The fact exactly Dr is said 100% right you two jornalist hsve to leason.

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ምርጥ እቁ ሙህር ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ አባቴ

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 9 หลายเดือนก่อน

    ፌደራልዝም ኢትዮጵያንየውስጥ ራሱን የቻለመንግሥት በምስል ፍጢጫ ውስጥ ክ/ሀገር አደረጃጀት❤❤❤

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk 10 หลายเดือนก่อน +1

    Why is the flag is upside-down?

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 9 หลายเดือนก่อน

      ልብ በል ወዳጄ ፣ የግርጌውን ተመልከተው አረንጓዴው ከላይ ነው

  • @TesfuYohannes-ou9cg
    @TesfuYohannes-ou9cg 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንብተህ ትኖራለህ እንጂ እንዳንተ ዓይነት አፈ ክፍት ትግራይ ኣያነሳውም

  • @alemantealemayehu5467
    @alemantealemayehu5467 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲጀመር ጋዜጠኞዋ የራሷን ስሜት እና ተራ እና ስነስራት የሌላት እና ስለ ሃገሯ እና ህዝቧ ትንሽ ስሜት የማይሰጣት አወኩኝ ባይ ነች፣ ዶክተርን ለመጠየቅ የሚያበቃ እውቀትም የላትም፣ በተለይ ሴቷ ፣

    • @chuchu046
      @chuchu046 3 ปีที่แล้ว

      እራስህን አጥፋ
      ሙት ማለቴ ነው

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው ምንድ ነው የሚያውራው አንብበህ ብትመጣ ይመረጣል ዶክተር thank you. እንቅጥጩን ቁጭ👌

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis 10 หลายเดือนก่อน +3

    መንግስት በነበሩ ጊዜ ኢኮ ኢስከ ድርዲዋ ገዝተዋል መንግስታቸው ሲያከትም መቀሌ ገብተዋ ተመልሰው መተው የማን ደም ፈሰሰ ማለት ምን ማለት ነው አማራ ሲልቅ ነው ወልቃይት ትግሬ የሚገባው ። ደ/ር ዳኛቸው ኑርልን ኢንስመሰግንሃለን።

  • @gebisamerga6185
    @gebisamerga6185 2 ปีที่แล้ว

    ወልቃይት የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው፣ልክ እንደ ፍንፍኔ።ከኑመ።

  • @cheruguluma5668
    @cheruguluma5668 3 ปีที่แล้ว +2

    የባግራውንዱ ባንዲራ ዘቅዝቃችሁታል።

  • @ድልለፋኖ-ዀ5ፈ
    @ድልለፋኖ-ዀ5ፈ 9 หลายเดือนก่อน

    ወልቃይት የአማራ መሆኑን አዉቃለሁ ምክንያቱ የትግራይ ተወላጆች ከተከዜ መልሠ አማራ ከማዶ ትግራይ እንደሆኔ ያስሬዱን ነበሩ ከ1987ዓ ም በኋላ በህግመንግስት ስም ወደ ትግራይ እንደ ተከሌለ ይናገራሉ

  • @chentozewdu6737
    @chentozewdu6737 5 หลายเดือนก่อน

    በየትኛውም የታሪክ ምዝገባ ወልቃይት ጠገዴ፣ጠለምት የትግራይ ሆኖ አያውቅም።

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 3 ปีที่แล้ว +9

    መጀመሪያ እዉነቱ ሰለመለሰከዉ እዝጋብሄር
    ረጂም እዱሜ ይሰጥህ ዉዱ አባቴ

  • @bikilakorme1528
    @bikilakorme1528 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጣኛዋም አማራ ሼባውም አማራ ልጁም አማራ ናቻው ማንን ለማታለል ነው ይሄ የቀራ የጀጄ የፈጄ ትርክታቹ ቀራቶ ፉካራ ሽለላ ደማለሽህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @cooperatedpeoples4540
    @cooperatedpeoples4540 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁለቱም ወገን ቀርቦ
    ከሁለቱም ብንሰማ ጥሩ ነው

  • @plarikahenetot2179
    @plarikahenetot2179 3 ปีที่แล้ว +3

    ራስ መንገሻ በመጀመርያው እንተርቪው
    በግዜያቸው በአባታቸው ግዛት ግዜ በአጼ ዮሓንስ ግዜም ትግራይ ግዛት ተከዜ ተሸግሮ አያውቅም ብለው ነው የተናገሩት።በyoutube ም አለ። ኃላ በወያኔ ተነክተው የወያኔ ተረትና ውሸት ሊናገሩ ጀመሩ።

  • @AgerReta
    @AgerReta 10 หลายเดือนก่อน +4

    Doctor stay tuned & thankfully

  • @tiruworkb.gebreal3770
    @tiruworkb.gebreal3770 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ የወያኔ ተከፋይ ነች። ስነምግባር የሌላት ነች።

  • @tsegabumengesha6741
    @tsegabumengesha6741 3 ปีที่แล้ว +5

    አሁኑም ሁለተኛ ውሸት
    አረሜኔ፣ በ፫ መንግሰት እንደ እስስት መልኩን እየቀያየረ የሚኖር ።

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 3 ปีที่แล้ว

      አድ ረመፅ ቀፍታ ጽልእሎ ወልቃይት የሚባል ስም የአማርኛ አይደለም የትግራኛ ነው።

    • @Crystal-qx3hu
      @Crystal-qx3hu 3 ปีที่แล้ว

      Wushetam shimagle, full of hate. He said everybody have to kick Tegaru or they have to do harm

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ጋዜጠኛው ያነሳለህ በቢኦኤ ልዑል ቀርበው የትግሬ ግዛት ተከዜ ወንዝ ምላሽ ነው ብለው ነበር ቡሃላ ወያኔ አስገድዶ በትግሬ ግዛት ነው አስባላቼው

  • @GirmaAyele-y2x
    @GirmaAyele-y2x หลายเดือนก่อน

    እውነት ያሸንፋል ወልቃይት ምሁር ሣይሆን ማንንም የዕድሜ ባለፀጋ ቢጠዬቅ እውነቱ ይሄው ነው ኅ ወ ሃ ት ውሽት እየደጋገመ በማውራት እውነት ሊያደርግ የሚፈልግ ሽማግሌን ቄስና ጳጳሥን ሁሉ ሐይማኖቱን አስክዶ የውሸቱ ደቀመዝሙር ያደረገ ደረቅ ዘረኛ ቡድን ነው ።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 8 หลายเดือนก่อน

    ዶር ዳኛቸው ይህንን ቃለ ምልልስህን ዳ አፕተኸው ይሆን ? አሁን ምን ተሰማህ?

  • @antenhamare2051
    @antenhamare2051 3 ปีที่แล้ว

    አዲስ ዘይቤዎች ሚናችሁ ምንድ ነው ወደ አነድድ ነገር ያጋደላችሁ ናችሁ

  • @ExcitedBeachHammock-ct6bm
    @ExcitedBeachHammock-ct6bm 10 หลายเดือนก่อน

    ትግራይና ኤርትራ ኣንድ መንግስት ይመሰረታል ህወሓት ከሻብያ በነበረው ኣለመግባባት ለራሳቸው ይሁን እኛ ተጋሩ ግን ከኤርትራ ጋር ብንኖር ይሻለናል