Addis Zeybe
Addis Zeybe
  • 658
  • 4 203 355
የኦሮሞ ተወላጆች ከሶማሊያ እንዲወጡ እየተደረገ ነው? | ከውሸቱ ባሻገር
በዛሬዉ ከውሸቱ ባሻገር የምዕራፍ ሁለት ፕሮግራማችን፡ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ኢትዮጵያዉያን ከሶማሊያ እንዲወጡ እየተደረገ ነው?፣ በፋኖ እጅ የተማረኩ የመከላከያ ሰራዊት ያሳያል ስለተባለው ቪድዮ፣ ሶማሊያውያን ፋኖን እየደገፉ ነዉ? ፣ በመንግስት የድሮን ጥቃት ከ 500 ሰዎች በላይ ሞቱ? በማለት ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ሲሰራጩ ስለነበሩት መረጃዎች እና ከውጪ ያገኘናቸዉን አካተን ተገኝተናል ይከታተሉን፡፡
มุมมอง: 544

วีดีโอ

ከእንግዶች ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ - ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 22010 หลายเดือนก่อน
በዛሬዉ ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን፡ ሃሰተኛ መረጃ በተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦች ላይ ያመጣው ተፅዕ አለ ወይ?፣ አሁን ያለው የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ምን ይመስላል ቀንሷል ወይስ ጨምሯል? የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትና የጥላቻ ንግግርን ለመግታት እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ምን ይመስላሉ? የሀቅ ማጣራት (fact-checking) ስራን ወደ Mainstream (መደበኛ) ሚድያዎች ላይ ማምጣት ጥቅሙ ምንድነው? ፣ በሀገሬ ቲቪ የሚተላለፈውን “ከውሸቱ ባሻገር” የሚለውን መርሐግብር እንዴት አያችኹት? ከቴክኖሎጂ መዘመን ጋር ተያይዞ የሀሰተኛ መረጃዎች የበለጠ እየረቀቁ ነው የሚሄዱት በተለይም ከAI (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) እንደ...
የምዕራፍ አንድ ፍፃሜ - ልዩ ዝግጅት - ከውሸቱ ባሻገር #HaqCheck
มุมมอง 22911 หลายเดือนก่อน
በየሳምኑቱ ይቀርብ የነበረው በሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ላይ ያተኮረው ዝግጅታችን በዚህ ሳምንት ምዕራፍ አንድ ተጠናቋል፡፡ በዚህ ሳምንት "ከውሸቱ ባሻገር እንዴት" እንዲት እንደሚዘጋጅ እና የሀቅን የማጣራት ስራ እንዲት እንደሚካሄድ የሚያሳይ ልዩ ዝግጅት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ አብራችሁን ቆዩ፡፡
የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ? እና ሌሎችም | ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 61511 หลายเดือนก่อน
በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን፡ የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ህዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ነው" በማለት ስለወጣው ምስል? ፣ "ሶስተኛዉ ሄሊኮፕተር ዛሬ በወሎ ግንባር ተማርኳል" በማለት በማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲጋራ ስለነበረው ቪድዮ እና በመጨረሻም True caller የሚባለው የስልክ መተግበርያ ግላዊ መረጃዎችን ከማጋለጡ ጋር ተያይዞ እንዴት አድርገን ስልካችን ከ True caller ዝርዝር ዉስጥ ማስወጣት እንችላለን የሚሉትን መረጃዎች ተመልክተናል ይከታተሉን፡፡
ብሔራዊ ባንክ የብርን የምንዛሬ ተመን ሊያስተካክል ነው? | ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 35011 หลายเดือนก่อน
ብሔራዊ ባንክ በህጋዊ እና በጥቁር ገበያ መካክል ያለዉን ልዩነት በ95 በመቶ ሊቀንስ ነው?፣ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ጥሏል?፣ እና ጃልመሮ ከታንዛኒያ ወደ ሰራዊቱ በሰላም ተቀላቅሏል ስለሚለዉ መረጃ? እንዲሁም ከውጭ ኬንያ ግማሹን ግዛቶቿን ለቻይና ሸጠች የሚሉትን መረጃዎች እንፈትሻለን ይከታተሉን።
አክሊሉ ሀብተወልድ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ የመጀመርያው አፍሪካዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ?
มุมมอง 21011 หลายเดือนก่อน
አክሊሉ ሀብተወልድ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ የመጀመርያው አፍሪካዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ? በትግራይ ያለዉን የረሃብ ሁኔታ ያሳያል ተብሎ የተሰራጨው ቪድዮ? በጋምቤላ ክልል በመንግስት ተገደሉ ስለተባሉት ንጹሃን ዜጎች? እንዲሁም ከዉጭ በናይጄርያ አንድ ተመራጭ ለመረጡት ማህበረሰብ ምግብ አከፋፈሉ የሚሉትን ሃሰተኛና አሳሳች መረጃዎችን ዳሰናል ይከታተሉን? For more info join our social media Telegram፡ t.me/HaqCheck Twitter፡ HaqCheck TikTok፡ www.tiktok.com/@haqcheck Website ፡ www.haqcheck.org
ኢትዮጵያ በሱዳን ጦርነት | ቀጠናዊ ወሬዎች
มุมมอง 218ปีที่แล้ว
በዛሬው ቀጣናዊ ወሬዎች ፕሮግራማችን #የተባበሩትአረብኤምሬትስ እና #ሳዑዲአረቢያ ፍጥጫ በሱዳን መታየት ከጀመረ #ኢትዮጵያ ወደ አንድ ወገን እንድትሆን ጫና ይበረታባታል። ይህም ደግሞ አሁን ከሁለቱም ሀገራት ጋር ያላትን መልካም ግንኙነት የግዴታ አንዱን ወደመምረጥ ከመውሰዱ አልፎ #ኤርትራ ጋር ያለውን ግንኙነትም ይፈትነዋል።
አቶ ደመቀ መኮንን "ፋኖ እየታገለ ያለው የአማራ የበላይነትን ለመመለስ ነው" ብለዋል? | ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 474ปีที่แล้ว
በዛሬው ከዉሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን አቶ ደመቀ መኮንን "ፋ እየታገለ ያለው የአማራ የበላይነትን ለመመለስ ነው" ብለዋል? ከሰሞኑ በተለያዩ ባንኮች ስም እየተስተዋለ የመጣዉ የማህበራዊ ሚድያ አሳሳች መልክቶች እና ከዉጭ በጣሊያን ባለፉት ሶስት ወራት ምንም አይነት አዲስ የተወለዱ የህጻናት ቁጥር አልተመዘገበም? የሚሉትን ሃሰተኛ መረጃዎችን ዳሰናል ይከታተሉን
የሃማስ-እስራኤል ጦርነት ኢትዮጵያ ላይ ምን ያስከትላል?
มุมมอง 272ปีที่แล้ว
የሃማስ-እስራኤል ጦርነት ኢትዮጵያ ላይ ምን ያስከትላል? ስንል ጠይቀን የህዳሴው ግድብ ጉዳይን፣ የግብፅን ሚና እና ጫና ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮች እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅ እና በአፍሪካ ቀንድ ያሉ የፖለቲክ አሰላለፎችን ፈትሸናል። ኢትዮጵያ ላይ ተስፋ እና ስጋት የሚሆኑ ጉዳዮችን ተመልክተናል።
የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራት ኢኮኖሚ ተደምሮ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያንሳል ? | ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 284ปีที่แล้ว
ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአሜሪካን ሀገር ጥገኝነት ጠይቀዋል? የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራት ኢኮኖሚ ተደምሮ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያንሳል ? እና በሃሰተኛ የስራ ማስታወቂያ ሰበብ ከሰሞኑ እየተስተዋሉ ያሉ ማጭበርበሮች እንዲሁም ከውጭ ሌሎች ሃሰተኛ መረጃዎችን በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን እንዳስሳልን ይከታተሉን
የወልቃይት ጉዳይ ከፕሪቶሪያ ስምምነት አንድ ዓመት በኋላ
มุมมอง 182ปีที่แล้ว
የወልቃይት እና የተፈናቃዮች ጉዳይ ከፕሪቶሪያ ስምምነት አንድ ዓመት በኋላ ምን ላይ ነው? የህዝበ ውሳኔ ሂደት፣ የተፈናቃዮች መመለስ እና የኤርትራ ሠራዊት ከኢትዮጵያ መውጣት በአንደኛ ዓመቱ መነጋገሪያ ሆነዋል። ዝርዝሩን ተመልከቱ
በላሊበላ ጥንታዊ ቅርሶች ላይ ጥቃት እየደረሰ ነው ? እና ሌሎችም - ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 173ปีที่แล้ว
መከላከያ ሰራዊት በቄለም ወለጋ በኦነግ ሸኔ ላይ ድንገተኛ ጥቃት አድርሷል በማለት ኢቢሲ ያጋራው ሀሰተኛ ምስል ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በሳኡዲ-አፍሪካ ስብሰባ ላይ አይሳተፉም እየተባለ ሲወጡ ስለነበሩ መረጃዎች ፤ ዋዜማ ሬድዮ ያወጣው የተሳሳተ ዘገባ ፤ የፌደራሉ መንግስት የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናት ላይ የአየር ጥቃት አድርሷል ስለመባሉ እና ሌሎችም በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራም ላይ ተዳሰዋል
የዓለም የባህር ህግ እና የኢትዮጵያ የወደብ ፍላጎት | ቀጠናዊ ወሬዎች
มุมมอง 549ปีที่แล้ว
ቀጠናዊ ወሬዎች በአዲስ ዘይቤ ዩትዩብ ቻናል በሳምንት ዕሮብ እና ቅዳሜ ከምሽቱ 1 ሰዓት የሚቀርብ የጂኦ ፖለቲካዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ዝግጅት ነው
አሜሪካ መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ክልል እንዲወጣ ጠይቃለች? | ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 612ปีที่แล้ว
አሜሪካ መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ክልል እንዲወጣ ጠይቃለች? ኤርትራ ሰራዊቷን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስጠግታለች? ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መከላከያ በፋ እንደተመታባቸው ተናግረዋል? የሚሉትን ሃሰተኛ መረጃዎች እና ሌሎችንም በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን ይዘናል ይከታተሉን In today's Beyond Disinformation episode, we delve into several social media claims that circulated widely and caused confusion in the first week of November. Join us as we separate fact from fiction and provide the trut...
የኢትዮጵያ GDP ባለፉት አምሥት ዓመታት ውስጥ በእጥፍ አድጓል?| ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 520ปีที่แล้ว
የተባበሩት መንግስታት የባህር ህግ ስምምነት ኢትዮጵያ የባህር በር የባለቤትነት ይዞታን እንድትጠይቅ ዋስትና ይሰጣል?፣ የኢትዮጵያ GDP ባለፉት አምሥት ዓመታት በእጥፍ አድጓል?፣ ኢትዮጵያ አሜሪካንን ጨምሮ ዓለምን በስለላ እያስጨነቀች ነው? የሚሉትን ሃሰተኛና አሳሳች መረጃዎችን እና ኢሰመኮ ያወጣውን ሪፖርት ተከትሎ የተፈጠረውን ውዝግብ እንዲሁም ከውጭ ቱርክ ፍልስጤማውያንን ለመረዳት የጦር መርከቦቿን ወደ ጋዛ እያጓጓዘች ነው? የሚሉትንና ሌሎችንም በባለፈዉ ሳምንት በመደበኛ በማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ሲዘዋወሩ የነበሩትን መረጃዎች በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን ላይ እንፈትሻቸዋለን ይከታተሉን። Welcome to tod...
ኢትዮጵያ በዓመት ለወደብ ኪራይ በቢልየን ዶላር ታወጣለች? | ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 385ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያ በዓመት ለወደብ ኪራይ በቢልየን ዶላር ታወጣለች? | ከውሸቱ ባሻገር
ኤርትራ ጦሯን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስጠግታለች? | ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 691ปีที่แล้ว
ኤርትራ ጦሯን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስጠግታለች? | ከውሸቱ ባሻገር
በመንግስት ተዘርፈው በዱባይ ይገኛሉ ስለተባሉት ጥንታዊ ቅርሶች | ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 388ปีที่แล้ว
በመንግስት ተዘርፈው በዱባይ ይገኛሉ ስለተባሉት ጥንታዊ ቅርሶች | ከውሸቱ ባሻገር
ኢትዮጵያ በቢዝነስ አዋጭ ወይስ አክሳሪ ሀገር? ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 302ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያ በቢዝነስ አዋጭ ወይስ አክሳሪ ሀገር? ከውሸቱ ባሻገር
የኦሮሚያ ክልል እና የሱማሌ ክልል ግጭት፡ ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 381ปีที่แล้ว
የኦሮሚያ ክልል እና የሱማሌ ክልል ግጭት፡ ከውሸቱ ባሻገር
የአማራ ክልል ድርቅ፣ የኮሌራ መስፋፋት እና የግጭቶች መቀጠል
มุมมอง 141ปีที่แล้ว
የአማራ ክልል ድርቅ፣ የኮሌራ መስፋፋት እና የግጭቶች መቀጠል
የጫት ኤክስፖርት ከዓመት ዓመት መቀነስ እና የሚኒስቴሩ ምላሽ እንዲሁም ሌሎች የዕለቱ ዜናዎች
มุมมอง 210ปีที่แล้ว
የጫት ኤክስፖርት ከዓመት ዓመት መቀነስ እና የሚኒስቴሩ ምላሽ እንዲሁም ሌሎች የዕለቱ ዜናዎች
በመንግስት ኃይሎች በንፁሀን ላይ እርምጃ እየወሰዱ ነው መባሉና ሌሎች የዕለቱ ዜናዎች
มุมมอง 191ปีที่แล้ว
በመንግስት ኃይሎች በንፁሀን ላይ እርምጃ እየወሰዱ ነው መባሉና ሌሎች የዕለቱ ዜናዎች
በጤና፣ ትምህርትና የምግብ ዋስትና ላይ አደጋ የሆነው የአማራ ክልል ግጭት እና ሌሎች የዕለቱ መረጃዎች
มุมมอง 95ปีที่แล้ว
በጤና፣ ትምህርትና የምግብ ዋስትና ላይ አደጋ የሆነው የአማራ ክልል ግጭት እና ሌሎች የዕለቱ መረጃዎች
የአማራ ብሔር ተወላጆች እስርና የፊልድ ማርሻሉ ንግግር - ከውሸቱ ባሻገር
มุมมอง 672ปีที่แล้ว
የአማራ ብሔር ተወላጆች እስርና የፊልድ ማርሻሉ ንግግር - ከውሸቱ ባሻገር
የኢሰማኮ ማሳሰቢያ በቀጠለው የአማራ ክልል ቀውስ እና ሌሎችም የዕለቱ መረጃዎች
มุมมอง 157ปีที่แล้ว
የኢሰማኮ ማሳሰቢያ በቀጠለው የአማራ ክልል ቀውስ እና ሌሎችም የዕለቱ መረጃዎች
የትምህርት መጀመር ጉዳዮች፣ ለኢትዮጵያ የተደረገው ከ100 ሚልየን ዶላር ድጋፍ እና ሌሎችም መረጃዎች
มุมมอง 129ปีที่แล้ว
የትምህርት መጀመር ጉዳዮች፣ ለኢትዮጵያ የተደረገው ከ100 ሚልየን ዶላር ድጋፍ እና ሌሎችም መረጃዎች
የአማራ ክልል አዳዲስ የዞን አስተዳዳሪዎች ሹመት፣ የአሜሪካ ማዕቀብ በኢትዮጵያ ላይ መቀጠሉ እና ሌሎችም መረጃዎች
มุมมอง 310ปีที่แล้ว
የአማራ ክልል አዳዲስ የዞን አስተዳዳሪዎች ሹመት፣ የአሜሪካ ማዕቀብ በኢትዮጵያ ላይ መቀጠሉ እና ሌሎችም መረጃዎች
በመቀሌ ከ120 በላይ ሰዎች መታሰር፣ የአማራ ክልል መዋቅር እስከቀበሌ በአዲስ መደራጀትና ሌሎችም ዜናዎች
มุมมอง 260ปีที่แล้ว
በመቀሌ ከ120 በላይ ሰዎች መታሰር፣ የአማራ ክልል መዋቅር እስከቀበሌ በአዲስ መደራጀትና ሌሎችም ዜናዎች
የተማረከው ሄሊኮፕተርና የገዱ አንዳርጋቸው ቪዲዮ - ከውሸቱ ባሻገር Beyond disinfo.
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
የተማረከው ሄሊኮፕተርና የገዱ አንዳርጋቸው ቪዲዮ - ከውሸቱ ባሻገር Beyond disinfo.

ความคิดเห็น

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 5 วันที่ผ่านมา

    አንድ ኢትዮጵያ ትቅደም።በየዘመኑ መሳሪያ በማገብ የተጠመደች ሀገር መሆን የለባትም።ኢትዪጵያ ትቅደም!❤

  • @CvLe-z9u
    @CvLe-z9u 10 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ👌👌🙏🙏👍👍👐👐😍😍😎😎😘😘😘🙋

  • @yonidjb6758
    @yonidjb6758 13 วันที่ผ่านมา

    አዲስ ዘይቤዎች ይህን ይዛችሁ ደመቀ ዘውዱን ጠይቁልኝ

  • @yonidjb6758
    @yonidjb6758 13 วันที่ผ่านมา

    ንገረው ለደመቀና ለሱ እጨብጫቢ ኤርሚያስ ለሚባለው ስኳራም

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 หลายเดือนก่อน

    ልደቱ ትክክል ነው በVoa ቀርባው የትግራይ ድንባር ተካዜ ነው ብለው ነበር:: 1. th-cam.com/video/OrRtYjmewbQ/w-d-xo.html 2. th-cam.com/video/aCfvhUgOYTQ/w-d-xo.html

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ጋይቴው ወድሜ ወድሜ ሰልህ ሰጋሕ አጎትህነኘ በጣም ጥሩ ተናግረ ሐል ጥሩሙህርነህ።

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 หลายเดือนก่อน

    ይገልብጥህና የኢትዮጵያን ባዲራ ለምን ገለበጥከው???

  • @WaldmierSerpensky
    @WaldmierSerpensky 2 หลายเดือนก่อน

    No need for this argument or youtube. The whole issue, if in fact there is, can be settled by asking , is there an unmistakeable border line between Amhara & Tigray in the North West ? Yes there is, TEKEZE RIVER, period. Any different opinion is useless rhetoric & políticasl mumbo jumbo❤

  • @Etahia-oe1qv
    @Etahia-oe1qv 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @Etahia-oe1qv
    @Etahia-oe1qv 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KedirSiraj-yd1iz
    @KedirSiraj-yd1iz 3 หลายเดือนก่อน

    mahe eko lezamenu yegasetaghenat masaya iko nech sewadat ! long live.

  • @chentozewdu6737
    @chentozewdu6737 3 หลายเดือนก่อน

    በየትኛውም የታሪክ ምዝገባ ወልቃይት ጠገዴ፣ጠለምት የትግራይ ሆኖ አያውቅም።

  • @AkberetTesfay-mt1os
    @AkberetTesfay-mt1os 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሲማቹከቴለጋ ለምን ይጋጫል

  • @Meseret-ct2pi
    @Meseret-ct2pi 4 หลายเดือนก่อน

    ለጀግናው ዶከተር ዳኛቸው ማመስገንእና ማድነቅ ፈልጌነው አንተመሰረትህ ሰፊአይም ካለው አና አገር ካልሸጠውና ካለወጠዉ ዘር ከአበሳ አማሮቺ ስለሆንክ ማንም ደባራና የወያኔ ቂጥ አጣቢ ቢናገርህ ምንም አይምልህ እነሱም ኤርሚያስ ያደንባራ ነዉ።

  • @medid.454
    @medid.454 4 หลายเดือนก่อน

    Yihae qieet fieet shimagle zemenu bemulu bewushet yenore qedada saw.

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    New line instuitit for Ethiopia jounced of tigray

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    Nefes

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    Jounced men telalh

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    Is octet donkrro

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    @welkayet mertu sewm Tigray new ex my tsariste tigrnga aydel

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    Weshet

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    End MERTU Hulu mesker new Eko mend new yellow pls

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    Mengsha sérum mesker nachew a ta welkayet Tigray new yalut

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    ONG

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 หลายเดือนก่อน

    Ong

  • @abrehaleygmeskel7628
    @abrehaleygmeskel7628 4 หลายเดือนก่อน

    ደንቆሮ አንተም ብሎ ምህሪ አህያነህ

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos 4 หลายเดือนก่อน

    What can I identity you don't have any identity you are not you are not a doctor

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos 4 หลายเดือนก่อน

    There is not a doctor man Dr I can say like that

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos 4 หลายเดือนก่อน

    Shame for you engine for you

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos 4 หลายเดือนก่อน

    Garbage person and I say garlic in garbage

  • @MesfianHagos
    @MesfianHagos 4 หลายเดือนก่อน

    I have ever seen garbage doctor in my life

  • @NegasiGtensay
    @NegasiGtensay 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ዉሸት ቅጥፈት አንተን ብሎ ዶክተር ደደብ የዉሽት ወሬ ለማንም የማይጠቅም ወሬ ዶክተርም ጋዜጠኛም የሚያሰጥ ከሆነ ድድብና ይሻለናል የጥንቁልና ጥግና የዉሸት ትርክት የሚማር ሙሁር ለራሱም ለቤተሰቡም ለሃገርም የማይጠቅም ወሬና ሃሳብ ነዉ

  • @abduahmed134
    @abduahmed134 4 หลายเดือนก่อน

    ፈሳሞች

  • @woldutechane6063
    @woldutechane6063 4 หลายเดือนก่อน

    You are bribed by sb.else to give this analysis, otherwise.

  • @woldutechane6063
    @woldutechane6063 4 หลายเดือนก่อน

    Yebankoni chewata adergkew, misemah yelem

  • @woldutechane6063
    @woldutechane6063 4 หลายเดือนก่อน

    Raya aydelem yeAleweha tarik atkad, birr kessetuh ager tishetsleh anteblo mihur

  • @woldutechane6063
    @woldutechane6063 4 หลายเดือนก่อน

    Sekaram, jin kemetat min taqaleh , wishetam

  • @WabshatAsafa
    @WabshatAsafa 4 หลายเดือนก่อน

    ቶሌነሺ😂😂😂😂😂😂

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 4 หลายเดือนก่อน

    Let me tell you Dr D the only solution Is the peoples of Both side these Peoples lived Togethe For century's but Stupid poltishen Complicated the Problems for they Own benfit .

  • @adidaeam-xh7xp
    @adidaeam-xh7xp 5 หลายเดือนก่อน

    የምሳም ልጅ ልትበጅበትነው እምሥልቸረችሪነው????

  • @Daniel-df8mb
    @Daniel-df8mb 5 หลายเดือนก่อน

    የምሁር ውሸታም conistitution ኑን የተሳተፈ ሰው ነው ባለጌ።

  • @FikaduGoshu-ru2uo
    @FikaduGoshu-ru2uo 5 หลายเดือนก่อน

    Seweyew sekare lay new yetoze

  • @derbewbirku2095
    @derbewbirku2095 5 หลายเดือนก่อน

    ለቢኦኤ ቀርበው ከመለስካቸው አምጏ ጋር ሲወያዩ ከ1953 ዓም እስከ 1966 የትግራይ አስተዳዳሪ ነበርኩ ከዚያ በፊትም ቢሆን በአባቶቸ ከተከዜ ወዲያ የበጌምድር ወይም ጎንደር ነው ደምበራችንም ተከዜ መሆኑን አስረግጦ ተናግሯል በኋላ ግን እነ አባይ ወልዱ ሲጮህባቸው ነው በአንድ አፍ ሁለት ምላስ የሆኑት ለማንኛውም ዶክተር ዳኛቸው 100% ትክክለኛ ነው የተነገሩት እየመረራቸውም ቢሆን መቀበል የግድ ነው

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 5 หลายเดือนก่อน

    .Meretune Yefeterewe Ande Fetare Newe Techachelo Menore Yakatewe Selfish Zenjero Newe .Welkait N Le Racist White Le Meshete Yetakede Newe . Hulachehume Ye White Slave Nachehu. Zelaleme Kulekule Yeweredachehu Lemena Becha Mindless.

  • @tsehayasress397
    @tsehayasress397 5 หลายเดือนก่อน

    This guy is Amhara’s supremacist .. purely ethnic centric view … he is not here for truth but for distorting history … let me tell you this Welkait is Tigray’s has always been Tigray’s the unjust emperor Haile Selassie took it from Tigray and gave it to Amhara simply because he was Amhara himself … go read history

  • @tsehayasress397
    @tsehayasress397 5 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ 2 ዓመት የተካሄደ ውይይት ነው ግን ይህያቀረባችሁት እንግዳደደብ ምንም ሕግ የማያውቅ ምኑንም ክምኑም የማገናኘት የአእምሮ ብቁነት የሌለው የደደቦች መሪ ነው!!

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 5 หลายเดือนก่อน

    PHD of Stupidity 😊

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 5 หลายเดือนก่อน

    አፋር እየተቀጠቀጠች ነው

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 5 หลายเดือนก่อน

    አንፈርሥም አንተ አታምንም

  • @HaftayGrmay-h4m
    @HaftayGrmay-h4m 5 หลายเดือนก่อน

    ወልቃይት ይቅር መተማም የትግራይ ነው ! የትግራይ ህዝብ ከጣልያን ግዛት በፊት የነበረ ህዝብ ነው! ሲጀመር የሸዋ አዋቂዎች ፈረንጅ የፃፈው ነው ታሪክ ብላቹ የምታነሱት! ደንቆሮ ሁላ