ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤቱ የቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ ከ ሀጢያት ማሰሪያ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ ፈዉሰኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እኔም ከአሜሪካ ሄጅ ለዘመነት ጨጓራየን በጠም ያመኝ ነበር አሆን ሰማኦቱ አድነወኞል ተመሰገን እልልልልልልል ልልልልልልል እልልልልልልል
አንቺን እንዳሰማ ሽ እኔም 6 ወር ሆነኝ እያመመኝ ነው ያለውት ከኢትዮጵያ ውጭናን እኔም ምኞት አለኝ ለደጀ ያብቃኝ
@@Desta-t5v አሜን ለደጆ ይብቃወት
አሜን የኔናትእግዚያብሄር የክብር ሽ
ተመስገን
Please deweyelegn
መቼ ይሆን ይችን ደጅ የምረግጣት ጌታሆይ ይህን ሳልረግጥ እንዳልሞት😢
Amen
አሜን
እኔም እህቴ እንዳንቺው በጣም ነው ምጓጓው የልዳው ሰማዕት ቅዱስጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የንስሓ ዕድሜን ስጠን❤❤❤ አሜን
Amen amen amen
ተከፈተ እንዴ
በጣም ደስ ይላል ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እግዛብሄር ፈቃዱ ሆኖ የሰማዕቱን ተአምር ለማየት ያብቃን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
ቆመን ስንሄድ ሐጥያት የሌለን ንመስላለን ሰማእት ቅዱስ ጊዬርጊስ ረዲኤቱ አይለየን
አቤት መታደል እኔ በስደትነኝ በፆሎት አስቡኝ💔እያመመኝነው ደግሞ😢😢
ላች የደረሠ ቅዱሥ ጊወረጊሥ ለኛም ይድረሥልን ለደጁ ያብቃን❤❤
ለእናተ የደረሰ ሰማእቱ ለኔም ይድረሰልኝ እና ለቦታው ያብቃኝ በእታምሩ❤❤❤❤❤
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢
ሰማዕቱ የኔን ነገርም አደራ ለደጂህ ያብቃኝ
ወገኖቸ እንዲሁም ኦርቶዶክስ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳይ እያላችሁ እኔ በስደት ነው ያልው ሀገሬ ገብቸ ለንስሀ እንድበቃ ሰማይቱ ቅድስ ጊወርጊስ በታህን እንድርግጥ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
ሰማአቱ አባቴ እርዳኝ እና ልመስክርልህ ነብሴን ከጭቀት ከሀጥያት አላቀኝ የልቤን ሁሉ ፈፅምልኝ😢😢😢😢😢😢
እባካቹ ለዚህ ቦታ ሰማአቱ እንዲያበቃይ ፀልዩልኝ አስቡኝ
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
1ኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 1 :7_9" የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከአጢያት ሁሉ ያነፃል ተመሳሳይነት የገዳም ቆይታ ነው ያለን ጅሩ አርሴማ ነበርኩኝ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዲስ ማንበብ ስጀምር ለ10 ዓመት ታሪኬ ተቀየረ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር
እና መፀሀፍቅዱስህይወትንጅ ሞት ነው እና ሰማእቷ ታማልዳለች እየመረረህም ቢሆን ውጥጥ
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትን አውርድ ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይደርብን ለሐገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤
እስቲ ሰማይና ምድር ከጠፈጠረበት ብጫና ባለስልጣን ከሆነው ከእግዚያቤር ቃል ስለዚህ ስለጻፍከው ከቓሉ አምጣ ? ተረታም
አሜን አሜን አሜን
@@Truth-r7i ወይ መናፍቅ እኔ እኮ የምለው በማያገባችሁ ጥልቅ የምትሉት ነገር ነው እንደ እርጎ ዝንብ ዝባም ወደዛ ሒድ ወደ አዳራሽህ ጩህ እንደ አባትህ ዲያብሎስ እሱስ በሲዎል ነው እናተ ደሞ በምድርም ትጮሐላችሁ እስክትሔዱለት ድረስ ላባታችሁ ዲያብሎስ 😀👍
ጊወርጊሰ አይባልም የሚጻፈው ጊዮርጊስ ነው
@@shimmak7397 እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤
የኔ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለዚ ክብር አብቃኝ አባቴ የሄዳቹ እህት ወንድሞቼ ታድላቹ ለኔም ጸልዩልኝ ተሳክቶልኝ እንዳይ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን 😢አገራችን ሰላም አድርግልን ጊወርጊስ አባቴ 😢
OK በዚህ ምን ተማርን በእያንዳንዱ ጠበል ቦታዎች በደንብ የሰለጠነ ጤና ጣቢያ ጥንቅቅ ያለ የተሟላና በብቃት ሽንት ቤቶችና መታጠቢያ ቦታዎች በየቀኑ ተጠማቂዎች ግቢውን ማጽዳት በዘመቻ መደረግ አለበት መሰልጠን አለብን አበሽየ።።።
ሀያሉ ሰማእት ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊወርጊስ መደጂህ አብቃኝ እኔን ቆሻሻዋን ወየዉ ለኔ 😢😢😢😢😢😢😢 ነብሴሆይ ተይተመከሪ በሰማይ ሰራዊት ጸባይሺን ግሪ 😢😢😢😢😢
ሰማዕቱ አባቴ እባክህን ቤትህን ለሚሻ ሁሉ ለቤትህ አብቃኝ አብቃን🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን ወንድማችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል።ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ይችን ደጅ ሳልራግጥ እንዳልሞት አባቴ የኔ ጌታ🙏🙏🙏
Semu sitera des miley negeres
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እኛም ለደጁ ያብቃን
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቤት ታኖረኝ ዘንድ እለምንሃለሁ የመንግስት ወራሽ አድርገኝ አሜን፡፡
አሜን አሜን አሜን ግን ካላየሁ አላምንም ልዑል እግዚአብሔር በስራችን ይመርምርን
ወዮልሸ ነፍሴ እግዚአብሔር ሆይ ለደጀህ ለነሠሀ አብቃኘ 😢😢😢
በጣም ድንቅ ተአምር ነው ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
እልልልልልልልልልል መታደል ነው😢 ድንቅ ታአምር ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ አብቃን 🙏❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
የሰማእቱ የቅዱስ ጊዎረጊስ በረከቱ ይደርብን ለደጁ ያብቃን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አገራችንን ሰላም አርግል ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቅዱስ ጌወርጌሱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ በፀሉታቹህ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ሀጥያተኛ እህታቹህ ወ ለተ ስላሴ
አቤቱ የፍጥረታት ባለቤት ቸሩ መድሐኔአለም ሆይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ በሠላም አድርሰኝ!!!
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትን አውርድ ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይደርብን ለሐገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን
እህቴን ትግስት ደሳለኘን ይማርሸ በሉልኘ በሕመም ምክንያት በርሚል ቅዱሰ ገብርኢል ፀበል ላይ ናት የምህረት አምላክ ይማርልኘ
እግዚአብሔር ይማርልሽ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ ይርዳት
እግዚአብሔረ ይማራት
እግዚአብሔር ይማርልሽ
እግዚአብሔር ይማራት
ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ❤❤❤
አባቴ አይደለ ጊዮርጊስ ቃሉን የከበረውን እንዳቅ አድርገህኝ የለ በቃ ህይወቴን አስተካክል አስምረኝ አባቴ ሰማአቱ😢😢😢😢
በሰላም በፍቅርማ አልደረስንም። ሚሊዮኖች ታረዱ በግሩፕ ተቀበሩ ተጎሳቆሉ መልካም አልነበረም። መጭውን ስላም ያድርግልን በል። ያድርግልን አሜን!
እህ እውነትነው😢😢😢
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ኃጥያተኛ በደለኛ ልጅህ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ
" እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤"(ወደ ዕብራውያን 7:23)" እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤"(ወደ ዕብራውያን 7:24)
መዝሙር 111፤6
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለቤትህ ለደጅህ አብቃን
የኔስ አባት መድሃንያለም እንጂ ሶላቶ ነፍሰገዳይ ወታደር አይደለም😡
መንገድ እዉነት ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ።
በስማም አምላኬ ለአገሬ አብቃኝ እና ይሔን ቦታ ለመርገጥ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😥
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅክ አብቃኝ😢😢😢
😢እኔም እመቤቴ ጋ ነበርኩ ኪዳህነ ምህረት ሚገርም ነው በጣም ቃላት ያጥረኛል🙏🙏🙏
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ
Lebatachihu negii fetari ledeju yabekan semato ye hulachinenm ቋጠሮ yefetaln❤ amin
ጌታ ሆይ እንካን ከዝይ ትብታብ አወጣኝ መፅሐፍ ቅዱስ ውድድድድድድ👉👉👉📖📖📖📖📖
ከአጋንንት መፈታት እኮ መፅሀፍ ቅዱስ መሰረት ያለው ነው የምን ትብታብ ነው ዘላለማቹን ትችት እና ስድብ የዲያብሎስ ልጆች
@@ሀብተማርያም-ኀ9በ እስቲ እሷ ላወራችው አንድ የመፅሐፍ ቅዱስ መረጃ ስጠኝ?ተረት ተረት የለም::
አባት ሆይ እንደቸርነትህ አስበን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏🙏
በእውነት አሁንም ድረስ ሳስበው ልቤ ይጨነቅብኛል😢😢😢ቸርነቱ ብዙ ነው ለማውራት የሚያስቸግር ነገር ግን ምን ጊዜም ከልብ ከህልና የማይጠፋ ተሃምር ነው ያየውት😢😢
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን ሀፂያተኘዋን አይሁዷን ለደጅህ አብቃኝ ሀፂያቴ በዝቷል እና ከፈጣሪ አስታርቀኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢 አለማመኔን እርዳኝ ማሥተዋሉን አድለኝ
ስማኡቱ ሆይ የኔነገርስ😢😢
ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ሆይ ጊዎርጊስ ለንስሐ ሞት አብቃኝ🙏
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አምላኬ ሆይ ይህንን ታምር ሳላይ እዳልሞት እርዳኝ😢😢
እንኳን አደረሳችሁ አዲሱን አመት ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን አምላከ ቅዱሳን በቃችሁ ይበለን ❤️❤️❤️👏👏👏
ንስሀ ግቡ ወደ ጌታችንና መድሃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ እርሱ ከሞት ፍርሐት ነፃ ያወጣችሁአል !
ልክነዉ
🎉ጌታሆይ ከስደት መልሰህኝ እቦታው ላይ ለመርገጥ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደርሰን አልተከፈተም መንገዱ
መፅሐፍ ቅዱስ ግን አለማንበብ ዕውር ዕውርነት ነው በጣም!!!!!!!!!!!!!
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ቤተሰቦቼንም ለደጂህ አብቃን 😭
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
አሚን አምላከ ቅድስጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ገወርግስ ለቦተው አብቃኝ አሜን
🎉🎉🎉🎉እባክሽን እመ ኣምላክ እችን ደጅ ኣድሪሺኝ❤❤❤❤
ሰማዕቱ ለሀገሬ አብቅተኸኝ ደጅህን እንድረግጥ እርዳኝ
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህንለመርገጥ አብቃኝ😢😢😢
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 🙏🌻🌻🌿🌾💐
" በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። በኢየሱስ እመኝ ትድኛለሽ"(የዮሐንስ ወንጌል 3:36)
ሰማዕቱ አባቴ እባክህ አባቴ ከሆንክ በቅርብ ቀን ደጅህ አድርሰኝ 😭😭😭
ሕቴ ሰላም ለአንች ይሁን መድን ከሲዖልም መድን በጌታችንና በመደሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ነዉ ሌላመድን የ ለም ከመጸሐፍ ቅዱስ አብበሺ በትናገር ጥሩ ነዉ አሁን ግን ከመጸሐፉ ወጭ ነዉ ።
Anchi yelemedeshew bank bukeshen abezawalew amen yemil yealem megnot new yehe yekebedeshal tikim yelewuma😂
ይህህን ቦታ ሳላይ አምላኬ ሆይ እንዳልሞት 😥😥😥😥😥😥😭😭
ስማቱ❤አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።❤❤❤
የቅዱስ ጊዎርጊስ እረዴት ምልጃ አይለየንእናንተ የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነገር አቅርቡአንድ አንድ መምህር ነኝ ባዮች ተሳዳቢዎችን እያቀረባችሁ በችግራችን ግዜ የደረሱልንን አባቶቻችን አታሰድቡብን በቅዱስ ጊዎርጊስ ስም ጥላቻ ሚዘሩ መምህር ነኝ ባዮች ጥላቻቸውን ተዛው
ኤርሻዳይ ሚድያ እካን በሰላም መጣህ እኔ የሰማአቱ ቅድስ ግዮጎርጎስ የተዘጋመስሎኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በምህረትህ ጎብኝን😢
ሳማቱ ነፋሴን አደራ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ. ሰማቱ አደራ አማልደኝ ካምላከህ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ አብቃኝ
😢😢😢አሜን አሜን አሜን😢😢😢
የበርሜሎ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝኝ😭🙏
እባካችሁ መፀሀፍ ቅዱስን አንብቡ። የሚያድነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። ❤
ልጅ ምጥን ለእናቷ አስተማረች አሉ!
Ewnet new Eyesus yeamalikit ( yedingil Mariyam, yeAbreham, yeMise, yesemaetu Kidus giyorgis ) Amlak new. Engidih ene amalikt nachihu alkuachihu yilal Egziyabher Amlak. Ena eski bermil hijina aytesh haset new beyin
That's the point
መናፍቃን ዉጡ ከዚህ የትኛዉ እየሱስ የጨለማዉ እየሱሱ እያመለካቹ አትጥፍ እዉነተኛ አምላክ ከድግል ማርያም የተለደዉን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ በስሜ ይመጣሉ ያለዉ ትቢት በመናፍቃን እየተፈፀማቹ ነዉ
ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢🙏
ጌታ ሆይ ማረኝ ከስራቴ ፍታኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሰለ እርኩስ መንፈስ ክፉ ስራ በመምህር ግርማ በአባ ዩሀንስ በመምህር ሄኖክ ወልደ ማርያም በመምህር ሄኖክ ተፈራ በመምህር ተስፋየ ነው ያወኩት ከተኛሁበት የነቃሁት እግዚአብሔር ይመስገን ወይ የሰው ክፋቱ ግን ከዳቢሎስ ከፍተን ተገኝን 😢 ዋነፍሳችሁ የሰውን ሂወት እምታበላሹ ጠቆይም አስጠቆዮችም ደብተራዎችም ቃልቻዎችም .... በሰው እድል እምትኖሩ ሰዎች ዋ ነፍሳችሁ 😢 እዴት ይች ከቱ አለም ገዛቻችሁ😢 ሞትን እዴት እረሳችሁ 😢
ሰላሴ ብላችህ በፀሎታችህ አስቡኝ
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለኝ እንደቸርነትህ አኑረኝ😢
ሰማእታአቱ በእዉነት ለደጂሕ አብእቃአኝ እርእዳአኝ💒💒💒🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ ሰላማዊ መንግስት ነግሶ ኢትዮጵያዊያን ነፍሳችንን ለማዳን እንዲህ ያሉ ቅዱስ ምድርን ለመርገጥ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ይድረስልን
አሜን ልገባ ትኬቴ ተቃጠለ ሄጄ የት አርፋለሁ😭😭😭😭እኔ ብሞት ሳልባረክ አባቶች ሳልፈታ 😭አብይ አህመድ ነዉ ተጠያቂዉ ለኔ ነብስ😭💔አቃጠለኝ ሁሉንም አደበላለቀብኝ በምድር በሰማይ አይድላዉ እሳት ይዉረድበት💔😭ሂወቴን ምስቅልቅል አድርጎታል😭😭😭😭
@@banamet5409አይዞሽ እህት እኔም እንዳቺ ----😢አምላኬ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይጠብቀን ለደጁ ያብቃን
@@banamet5409 አብይ ከእግዚአብሔር በላይ ነው እንዴ? የትኛውም ችግር ከእግዚአብሔር በታች መሆኑን ማመን ሲጀመር ሁሉም ቀላል ይሆናል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🙏🙏🙏
Bayesusim ena selatan yetewaga yihun kote yalew mwsawur ye aganint sira yeferse yihun migarmawuko ersu. Menfsu new new andiminkwan birhan altayatim bageta beyesusim yetewaga yihun kifu. Menfas in jesus name😮
እህቴ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የምታወሪው ነገር ሁሉ ከዘላለም ሞት አያድንም፡፡
ኢየሱስን እኮ አምናለች ስላመነችም ነው የዳነችው ይኀውልሽ የኔ እህት ካላመንሽበት ለምን ትንቂዋለሽ ደግሞም አንቺም ብትሆኚ ይህ ቅዱሳንን እና ድንግል ማርያምን የሚያስጠላ እርኩስ መናፍስት ከላይሽ ላይ ለማራገፍ ሄደሽ ተጠምቀሽ ተአምሩን አይተሽ ተመለሺ። ይህን ብታደርጊ ራስሽን ከሲኦል ታድኛለሽ
Medhanialemn yiqr yibelish
😅 esuen setegerefiye taweriwaleshe Yena menafeke demo eswan miker legashe honeshe kkkk Gen yetegnauen kiresetose nw?Tseoem Segedete Nesea yelelebet keresetose nw enda Anechiye eko seyetan amalakiye neshe aketeme
ይብላኝ በስሙ ለሚቀልዱ ለእዳች አይነቱ ።ስሙን ስለጠራሽ የምትድኝ ለሚመስልሽ።
እኔም እዛ ነበርኩ ማርያምን ድንቅ ነው ሰውሮኝ የማየው ነገር 🥺 ስቃይ ነው ከዛም በላይ በቤተሰብ ላይ መተት አድርጎ የለፈለፈውም ሰውዬ ብዙ ነገር ሲያደርግ አይ ነበር 🥺🥺እግዚአብሔር በቸርነቱ በሰማእቱ ምልጃ ከልጅነቴ ጀምሮ ያሰቃየኝ የነበረውን ከባድ የራስ ህመም በሽታ ተፈውሼ መጣሁ ከዛም በላይ ሁሌ በጭንቀት ያለምንም ምክንያት ማልቀስ ነበር ስራዬ ባለቤቴ ቤተሰቦቼ በጣም ተረብሸው ነበር ግን ያ ሁሉ የለም አሁን ❤ እህቴ ደግሞ በአልጋ ነበር ምትንቀሳቀስ ከፀበልተኛ ቤቱ ወደ ፀበሉ በሄደች በ3ኛ ቀኗ ቆማ ሄደችልኝ መንፈስ ሲያሰቃያት ነበር 2 አመት ሙሉ አሁን ከተፈወሰች በኋላ ጤነኛ ነች ተመስገን ጌታዬ እሄን ያደረክልኝ እኔ ማን ነኝ🥺 ደሞ የበሽታው ወቅት እናቴ ህፃን ልጂ ይዛ ከእህቴ ጋር ነበረች እኔ ወደሌላ ሀገር ስለምሄድ በሽታው ሳይገባ ነበር የመጣሁ ሌት ከቀን ሳለቅስ ደሞ ድናልኝ ሳለ ሌላ ጭንቀት ብዬ ምንም ሳይሆኑ በሰላም ለቤታቸው በቁልኝ ተመስገን ጌታዬ ሳትንቀኝ ፀሎቴን ያደመጥከኝ እኔ ማን ነኝ ከቃል በላይ 😭😭😭
0943121212 ደውልልኝ
@@elshadayorthodoxmedia ከሀገር ውጭ ነው ያለሁ አሁን ወንድማለም ተመልሻለሁ
ታድለሽ በመቤቴ 😢😢😢
ቦታው የት ነው? በዝርዝር ቢገልፁልኝ?
@@nunuhulegeb ከአዲስ አበባ ባህርዳር ተጉዘው ከባህርዳር ደለጎ ከዛ ከደለጎ 2hours በባጃጅ
የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ሀለን
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን በስደት ላለነው ደጅህን ለመርገጥ ለጓጓን ሁሉ😢😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ከዝህ ጌቦ ሳረግጥ እንዳልሞት አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢
😭አቤቱ ማረን ይቅርበለን
እኳን አብሮ አደርሰን ወድማችን ❤
አቤቱ አባቴ ሆይ እድሉን አገኝ ዘንድ እርዳኝ
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ
እውነት ነው ከዚህ ቦታ ኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን ሌላ እምነት ተከታዮች በሄዱበት ደስ ይለኛል እጅግ ድንቅ ቦታ ነው
Haha arada besh
Besemay nsah ale blash tajajiyalwsh adel
Ayalkbachuhm enatye haha eyesus malet matdefr sibsb moche tenesaw kemot ytenesa eywsus bicha new sertesh biy atzebariki bzuwechnm atagagiy
@@minichel1523 እናት ከመሳደብ በፊት ሂደሽ እየው ተዐምራዊ ቦታ ነው እግዚአብሔር በመጨፈሻው ሰአት የሰጠን ፀበል ነው መክሪው እና እኔ ልፈርበት
@@minichel1523 ክርስቶስ ሀያል አምላክ መሆነን ለማሳየት አላፃርን እና ጊዮርጊስ ከሞት አስነስቶ አሳይቶል እህቴ ግድ የለም ቦታውን ሃደሽ እይው እና የእግዚአብሔር እውነተኛ ተዓምር እይው እንደ መናፍቃን ድራማ አይደለም ትደነቄለሽ በኔ ይሁንብሽ
እድለኛ ነሽ እህቴ ያንችን እሩቡን ባገኝሁት አገሬ ገብቼ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አቤቱ የቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ ከ ሀጢያት ማሰሪያ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ ፈዉሰኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እኔም ከአሜሪካ ሄጅ ለዘመነት ጨጓራየን በጠም ያመኝ ነበር አሆን ሰማኦቱ አድነወኞል ተመሰገን እልልልልልልል ልልልልልልል እልልልልልልል
አንቺን እንዳሰማ ሽ እኔም 6 ወር ሆነኝ እያመመኝ ነው ያለውት ከኢትዮጵያ ውጭናን እኔም ምኞት አለኝ ለደጀ ያብቃኝ
@@Desta-t5v አሜን ለደጆ ይብቃወት
አሜን የኔናትእግዚያብሄር የክብር ሽ
ተመስገን
Please deweyelegn
መቼ ይሆን ይችን ደጅ የምረግጣት ጌታሆይ ይህን ሳልረግጥ እንዳልሞት😢
Amen
አሜን
እኔም እህቴ እንዳንቺው በጣም ነው ምጓጓው የልዳው ሰማዕት ቅዱስጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የንስሓ ዕድሜን ስጠን❤❤❤ አሜን
Amen amen amen
ተከፈተ እንዴ
በጣም ደስ ይላል ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እግዛብሄር ፈቃዱ ሆኖ የሰማዕቱን ተአምር ለማየት ያብቃን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
ቆመን ስንሄድ ሐጥያት የሌለን ንመስላለን ሰማእት ቅዱስ ጊዬርጊስ ረዲኤቱ አይለየን
አቤት መታደል እኔ በስደትነኝ በፆሎት አስቡኝ💔እያመመኝነው ደግሞ😢😢
ላች የደረሠ ቅዱሥ ጊወረጊሥ ለኛም ይድረሥልን ለደጁ ያብቃን❤❤
ለእናተ የደረሰ ሰማእቱ ለኔም ይድረሰልኝ እና ለቦታው ያብቃኝ በእታምሩ❤❤❤❤❤
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢
ሰማዕቱ የኔን ነገርም አደራ ለደጂህ ያብቃኝ
ወገኖቸ እንዲሁም ኦርቶዶክስ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳይ እያላችሁ እኔ በስደት ነው ያልው ሀገሬ ገብቸ ለንስሀ እንድበቃ ሰማይቱ ቅድስ ጊወርጊስ በታህን እንድርግጥ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
ሰማአቱ አባቴ እርዳኝ እና ልመስክርልህ ነብሴን ከጭቀት ከሀጥያት አላቀኝ የልቤን ሁሉ ፈፅምልኝ😢😢😢😢😢😢
እባካቹ ለዚህ ቦታ ሰማአቱ እንዲያበቃይ ፀልዩልኝ አስቡኝ
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
- ዮሐንስ 3፥36
1ኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 1 :7_9" የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከአጢያት ሁሉ ያነፃል ተመሳሳይነት የገዳም ቆይታ ነው ያለን ጅሩ አርሴማ ነበርኩኝ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዲስ ማንበብ ስጀምር ለ10 ዓመት ታሪኬ ተቀየረ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር
እና መፀሀፍቅዱስህይወትንጅ ሞት ነው እና ሰማእቷ ታማልዳለች እየመረረህም ቢሆን ውጥጥ
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትን አውርድ ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይደርብን ለሐገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤
እስቲ ሰማይና ምድር ከጠፈጠረበት ብጫና ባለስልጣን ከሆነው ከእግዚያቤር ቃል ስለዚህ ስለጻፍከው ከቓሉ አምጣ ? ተረታም
አሜን አሜን አሜን
@@Truth-r7i ወይ መናፍቅ እኔ እኮ የምለው በማያገባችሁ ጥልቅ የምትሉት ነገር ነው እንደ እርጎ ዝንብ ዝባም ወደዛ ሒድ ወደ አዳራሽህ ጩህ እንደ አባትህ ዲያብሎስ እሱስ በሲዎል ነው እናተ ደሞ በምድርም ትጮሐላችሁ እስክትሔዱለት ድረስ ላባታችሁ ዲያብሎስ 😀👍
ጊወርጊሰ አይባልም የሚጻፈው ጊዮርጊስ ነው
@@shimmak7397 እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤
የኔ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለዚ ክብር አብቃኝ አባቴ የሄዳቹ እህት ወንድሞቼ ታድላቹ ለኔም ጸልዩልኝ ተሳክቶልኝ እንዳይ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን 😢አገራችን ሰላም አድርግልን ጊወርጊስ አባቴ 😢
OK በዚህ ምን ተማርን በእያንዳንዱ ጠበል ቦታዎች በደንብ የሰለጠነ ጤና ጣቢያ ጥንቅቅ ያለ የተሟላና በብቃት ሽንት ቤቶችና መታጠቢያ ቦታዎች በየቀኑ ተጠማቂዎች ግቢውን ማጽዳት በዘመቻ መደረግ አለበት መሰልጠን አለብን አበሽየ።።።
ሀያሉ ሰማእት ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊወርጊስ መደጂህ አብቃኝ እኔን ቆሻሻዋን ወየዉ ለኔ 😢😢😢😢😢😢😢 ነብሴሆይ ተይተመከሪ በሰማይ ሰራዊት ጸባይሺን ግሪ 😢😢😢😢😢
ሰማዕቱ አባቴ እባክህን ቤትህን ለሚሻ ሁሉ ለቤትህ አብቃኝ አብቃን🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን ወንድማችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል።ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ይችን ደጅ ሳልራግጥ እንዳልሞት አባቴ የኔ ጌታ🙏🙏🙏
ጊወርጊሰ አይባልም የሚጻፈው ጊዮርጊስ ነው
Semu sitera des miley negeres
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እኛም ለደጁ ያብቃን
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቤት ታኖረኝ ዘንድ እለምንሃለሁ የመንግስት ወራሽ አድርገኝ አሜን፡፡
አሜን አሜን አሜን
ግን ካላየሁ አላምንም ልዑል እግዚአብሔር በስራችን ይመርምርን
ወዮልሸ ነፍሴ እግዚአብሔር ሆይ ለደጀህ ለነሠሀ አብቃኘ 😢😢😢
በጣም ድንቅ ተአምር ነው ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
እልልልልልልልልልል መታደል ነው😢 ድንቅ ታአምር ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ አብቃን 🙏❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
የሰማእቱ የቅዱስ ጊዎረጊስ በረከቱ ይደርብን ለደጁ ያብቃን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አገራችንን ሰላም አርግል ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቅዱስ ጌወርጌሱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ በፀሉታቹህ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ሀጥያተኛ እህታቹህ ወ ለተ ስላሴ
አቤቱ የፍጥረታት ባለቤት ቸሩ መድሐኔአለም ሆይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ በሠላም አድርሰኝ!!!
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትን አውርድ ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይደርብን ለሐገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን
እህቴን ትግስት ደሳለኘን ይማርሸ በሉልኘ በሕመም ምክንያት በርሚል ቅዱሰ ገብርኢል ፀበል ላይ ናት የምህረት አምላክ ይማርልኘ
እግዚአብሔር ይማርልሽ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ ይርዳት
እግዚአብሔረ ይማራት
እግዚአብሔር ይማርልሽ
እግዚአብሔር ይማራት
ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ❤❤❤
አባቴ አይደለ ጊዮርጊስ ቃሉን የከበረውን እንዳቅ አድርገህኝ የለ በቃ ህይወቴን አስተካክል አስምረኝ አባቴ ሰማአቱ😢😢😢😢
በሰላም በፍቅርማ አልደረስንም። ሚሊዮኖች ታረዱ በግሩፕ ተቀበሩ ተጎሳቆሉ መልካም አልነበረም። መጭውን ስላም ያድርግልን በል። ያድርግልን አሜን!
እህ እውነትነው😢😢😢
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ኃጥያተኛ በደለኛ ልጅህ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ
" እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤"
(ወደ ዕብራውያን 7:23)
" እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤"
(ወደ ዕብራውያን 7:24)
መዝሙር 111፤6
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለቤትህ ለደጅህ አብቃን
የኔስ አባት መድሃንያለም እንጂ ሶላቶ ነፍሰገዳይ ወታደር አይደለም😡
መንገድ እዉነት ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ።
በስማም አምላኬ ለአገሬ አብቃኝ እና ይሔን ቦታ ለመርገጥ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😥
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅክ አብቃኝ😢😢😢
😢እኔም እመቤቴ ጋ ነበርኩ ኪዳህነ ምህረት ሚገርም ነው በጣም ቃላት ያጥረኛል🙏🙏🙏
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ
Lebatachihu negii fetari ledeju yabekan semato ye hulachinenm ቋጠሮ yefetaln❤ amin
ጌታ ሆይ እንካን ከዝይ ትብታብ አወጣኝ መፅሐፍ ቅዱስ ውድድድድድድ👉👉👉📖📖📖📖📖
ከአጋንንት መፈታት እኮ መፅሀፍ ቅዱስ መሰረት ያለው ነው የምን ትብታብ ነው ዘላለማቹን ትችት እና ስድብ የዲያብሎስ ልጆች
@@ሀብተማርያም-ኀ9በ እስቲ እሷ ላወራችው አንድ የመፅሐፍ ቅዱስ መረጃ ስጠኝ?ተረት ተረት የለም::
አባት ሆይ እንደቸርነትህ አስበን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏🙏
በእውነት አሁንም ድረስ ሳስበው ልቤ ይጨነቅብኛል😢😢😢ቸርነቱ ብዙ ነው ለማውራት የሚያስቸግር ነገር ግን ምን ጊዜም ከልብ ከህልና የማይጠፋ ተሃምር ነው ያየውት😢😢
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን ሀፂያተኘዋን አይሁዷን ለደጅህ አብቃኝ ሀፂያቴ በዝቷል እና ከፈጣሪ አስታርቀኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢 አለማመኔን እርዳኝ ማሥተዋሉን አድለኝ
ስማኡቱ ሆይ የኔነገርስ😢😢
ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ሆይ ጊዎርጊስ ለንስሐ ሞት አብቃኝ🙏
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አምላኬ ሆይ ይህንን ታምር ሳላይ እዳልሞት እርዳኝ😢😢
እንኳን አደረሳችሁ አዲሱን አመት ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን አምላከ ቅዱሳን በቃችሁ ይበለን ❤️❤️❤️👏👏👏
ንስሀ ግቡ ወደ ጌታችንና መድሃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ እርሱ ከሞት ፍርሐት ነፃ ያወጣችሁአል !
ልክነዉ
🎉ጌታሆይ ከስደት መልሰህኝ እቦታው ላይ ለመርገጥ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደርሰን አልተከፈተም መንገዱ
መፅሐፍ ቅዱስ ግን አለማንበብ ዕውር ዕውርነት ነው በጣም!!!!!!!!!!!!!
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ቤተሰቦቼንም ለደጂህ አብቃን 😭
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
አሚን አምላከ ቅድስጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ገወርግስ ለቦተው አብቃኝ አሜን
🎉🎉🎉🎉እባክሽን እመ ኣምላክ እችን ደጅ ኣድሪሺኝ❤❤❤❤
ሰማዕቱ ለሀገሬ አብቅተኸኝ ደጅህን እንድረግጥ እርዳኝ
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህንለመርገጥ አብቃኝ😢😢😢
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 🙏🌻🌻🌿🌾💐
" በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። በኢየሱስ እመኝ ትድኛለሽ
"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:36)
ሰማዕቱ አባቴ እባክህ አባቴ ከሆንክ በቅርብ ቀን ደጅህ አድርሰኝ 😭😭😭
ሕቴ ሰላም ለአንች ይሁን መድን ከሲዖልም መድን በጌታችንና በመደሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ነዉ ሌላመድን የ ለም ከመጸሐፍ ቅዱስ አብበሺ በትናገር ጥሩ ነዉ አሁን ግን ከመጸሐፉ ወጭ ነዉ ።
Anchi yelemedeshew bank bukeshen abezawalew amen yemil yealem megnot new yehe yekebedeshal tikim yelewuma😂
ይህህን ቦታ ሳላይ አምላኬ ሆይ እንዳልሞት 😥😥😥😥😥😥😭😭
ስማቱ❤አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።❤❤❤
የቅዱስ ጊዎርጊስ እረዴት ምልጃ አይለየን
እናንተ የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነገር አቅርቡ
አንድ አንድ መምህር ነኝ ባዮች ተሳዳቢዎችን እያቀረባችሁ በችግራችን ግዜ የደረሱልንን አባቶቻችን አታሰድቡብን በቅዱስ ጊዎርጊስ ስም
ጥላቻ ሚዘሩ መምህር ነኝ ባዮች ጥላቻቸውን ተዛው
ኤርሻዳይ ሚድያ እካን በሰላም መጣህ እኔ የሰማአቱ ቅድስ ግዮጎርጎስ የተዘጋመስሎኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በምህረትህ ጎብኝን😢
ሳማቱ ነፋሴን አደራ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ. ሰማቱ አደራ አማልደኝ ካምላከህ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ አብቃኝ
😢😢😢አሜን አሜን አሜን😢😢😢
የበርሜሎ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝኝ😭🙏
እባካችሁ መፀሀፍ ቅዱስን አንብቡ።
የሚያድነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። ❤
ልጅ ምጥን ለእናቷ አስተማረች አሉ!
Ewnet new Eyesus yeamalikit ( yedingil Mariyam, yeAbreham, yeMise, yesemaetu Kidus giyorgis ) Amlak new. Engidih ene amalikt nachihu alkuachihu yilal Egziyabher Amlak. Ena eski bermil hijina aytesh haset new beyin
That's the point
መናፍቃን ዉጡ ከዚህ የትኛዉ እየሱስ የጨለማዉ እየሱሱ እያመለካቹ አትጥፍ እዉነተኛ አምላክ ከድግል ማርያም የተለደዉን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ በስሜ ይመጣሉ ያለዉ ትቢት በመናፍቃን እየተፈፀማቹ ነዉ
ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢🙏
ጌታ ሆይ ማረኝ ከስራቴ ፍታኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሰለ እርኩስ መንፈስ ክፉ ስራ በመምህር ግርማ በአባ ዩሀንስ በመምህር ሄኖክ ወልደ ማርያም በመምህር ሄኖክ ተፈራ በመምህር ተስፋየ ነው ያወኩት ከተኛሁበት የነቃሁት እግዚአብሔር ይመስገን ወይ የሰው ክፋቱ ግን ከዳቢሎስ ከፍተን ተገኝን 😢 ዋነፍሳችሁ የሰውን ሂወት እምታበላሹ ጠቆይም አስጠቆዮችም ደብተራዎችም ቃልቻዎችም .... በሰው እድል እምትኖሩ ሰዎች ዋ ነፍሳችሁ 😢 እዴት ይች ከቱ አለም ገዛቻችሁ😢 ሞትን እዴት እረሳችሁ 😢
ሰላሴ ብላችህ በፀሎታችህ አስቡኝ
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለኝ እንደቸርነትህ አኑረኝ😢
ሰማእታአቱ በእዉነት ለደጂሕ አብእቃአኝ እርእዳአኝ💒💒💒🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ ሰላማዊ መንግስት ነግሶ ኢትዮጵያዊያን ነፍሳችንን ለማዳን እንዲህ ያሉ ቅዱስ ምድርን ለመርገጥ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ይድረስልን
አሜን ልገባ ትኬቴ ተቃጠለ ሄጄ የት አርፋለሁ😭😭😭😭እኔ ብሞት ሳልባረክ አባቶች ሳልፈታ 😭አብይ አህመድ ነዉ ተጠያቂዉ ለኔ ነብስ😭💔አቃጠለኝ ሁሉንም አደበላለቀብኝ በምድር በሰማይ አይድላዉ እሳት ይዉረድበት💔😭ሂወቴን ምስቅልቅል አድርጎታል😭😭😭😭
@@banamet5409አይዞሽ እህት እኔም እንዳቺ ----😢
አምላኬ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይጠብቀን ለደጁ ያብቃን
@@banamet5409 አብይ ከእግዚአብሔር በላይ ነው እንዴ? የትኛውም ችግር ከእግዚአብሔር በታች መሆኑን ማመን ሲጀመር ሁሉም ቀላል ይሆናል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🙏🙏🙏
Bayesusim ena selatan yetewaga yihun kote yalew mwsawur ye aganint sira yeferse yihun migarmawuko ersu. Menfsu new new andiminkwan birhan altayatim bageta beyesusim yetewaga yihun kifu. Menfas in jesus name😮
እህቴ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የምታወሪው ነገር ሁሉ ከዘላለም ሞት አያድንም፡፡
ኢየሱስን እኮ አምናለች ስላመነችም ነው የዳነችው ይኀውልሽ የኔ እህት ካላመንሽበት ለምን ትንቂዋለሽ ደግሞም አንቺም ብትሆኚ ይህ ቅዱሳንን እና ድንግል ማርያምን የሚያስጠላ እርኩስ መናፍስት ከላይሽ
ላይ ለማራገፍ ሄደሽ ተጠምቀሽ ተአምሩን አይተሽ ተመለሺ። ይህን ብታደርጊ ራስሽን ከሲኦል ታድኛለሽ
Medhanialemn yiqr yibelish
😅 esuen setegerefiye taweriwaleshe
Yena menafeke demo eswan miker legashe honeshe kkkk
Gen yetegnauen kiresetose nw?
Tseoem
Segedete
Nesea yelelebet keresetose nw enda
Anechiye eko seyetan amalakiye neshe aketeme