ኢየሱስ ሰላሜ ነወ Yosef Bekele live worship

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Live worship

ความคิดเห็น • 209

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 ปีที่แล้ว +8

    ይህንን አምልኮ በየቀኑ ሱስ ሆኖብኛል:: አእነኚህን ድንቅ መዝሙራኞች እግዚአብሔር አምላክ ይባረካቸው::

  • @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
    @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 4 ปีที่แล้ว +1

    WWWAWWO WAWAWWAW AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN SURY ZAMNCHU YELMLME QEDUSAN HULACHU EGZABRN AMLKE ABZTO YEBARKACHU WODACHUALW

  • @AbinettsegayeErba
    @AbinettsegayeErba 6 หลายเดือนก่อน

    ዮሲ የኢየሱስ ምርጥ በዝማረዎችህ ተባርከንበታል ተባረክ❤❤❤

  • @miracletube9850
    @miracletube9850 4 ปีที่แล้ว +4

    ዮስዬ ዘመንህ ይባረክ።
    ለንዋይ ምንም ስፍራ የሌለህ ንፁህ አገልጋይ።

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 4 ปีที่แล้ว +33

    ሃገሬ ገብቼ እንደዝህ የማመልክበት ግዜ እንደሚናፍቀኝ

    • @selamawitselamawt1605
      @selamawitselamawt1605 4 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @Yafet88
      @Yafet88 4 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ

    • @hermela4279
      @hermela4279 4 ปีที่แล้ว

      Geta leza yabkah/sh😊

    • @Lily-yg4dl
      @Lily-yg4dl 4 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን አገር መግባት አስፈለገው ለምስጋና የትም ሖኖ ማመስገን ይቻላል

  • @devidpassel2700
    @devidpassel2700 4 ปีที่แล้ว +7

    ኡኡኡኡኡኡ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ለመደኔአለም።
    ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይበርክ

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 4 ปีที่แล้ว +2

    Ufffffffff ነብሰም አልቀረኝም በመንፈስ የሆኔ አምልኮ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እሰይ ይብዛልህ የኔ ጌታ የተወደዳቹ ፀጋዉ ይብዛላቹ

  • @FantuTesema-x3z
    @FantuTesema-x3z 25 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen selami yibiza tebarki yosi

  • @מסרטבדאדא
    @מסרטבדאדא 4 ปีที่แล้ว +19

    እልልልልልልልልል እስይ ጌታ እየሱሰ ስምህ ይባረክ ተባረኩ መንፈስ ቅዱስ ፍስስ ያለበት አምልኮ 💖🤩🙏

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +1

    Bemesganah helinaye reka Bewenet nebse haset adergech

  • @yesus9981
    @yesus9981 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ፅአጋ ይብዝልህ ተባርኩ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 4 ปีที่แล้ว +14

    ዝም ብሎ ደስ የሚያሰኝ ጌታ... የክርስቶስ ደስታ...ለተመልካች ግራ እሚያጋባ ወደር የሌለው ደስታ... ተባረኩልኝ

  • @borsamoeyassu3940
    @borsamoeyassu3940 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፡፡ በእንደዚህ ዓይነት
    ደስታ ውስጥ መስመጥ እንዴት ደስ ይላል፡፡ ዮሲ ተባረክ፡፡

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ኢየሱስ ሰላሜ ነው ማን ይወስድብኛል
    ከብርና ከወርቅ ከሁሉ ይበልጥብኛል።
    እግዝአብሔር ይባርካችሁ።

    • @ribkatariku2005
      @ribkatariku2005 4 ปีที่แล้ว

      ውስጤ በጌታ ደስ አላት

  • @behailuatesfaye
    @behailuatesfaye 2 ปีที่แล้ว

    Yegeta tsega ybezalet zemari zemenh ybarek

  • @AlekaSugebo
    @AlekaSugebo ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ የሃይማኖት አባት ተባረክ !!

  • @እናትሀገርወሎ
    @እናትሀገርወሎ 3 ปีที่แล้ว

    ባጣ አይከፍኝም በሱእጽናናለሁ ቢጠማኝምኳ፡ ክብሩን ሳይእጠግባለሁ፡፡ አሌሉያ 🙏♥️♥️♥️

  • @bettynahaile2837
    @bettynahaile2837 4 ปีที่แล้ว +4

    መልካም፡ መንፈስ ፡ ጌታ፡ ያብዛልህ ፡ ጆሲዮ ፡ እስከፍፃሜው ፡ ያፅናህ ፡ ለበጉ ፡ ራት ይጠብቅህ ።
    ፓ ሚኪም ፡ የተባረከ ፡ የጌታ ፡ ደቀመዝሙር ፡ መልካም፡ ነገር ፡ ያለው
    ዘመኑ ፡ እንደ ፡ ማቱ ሳላ ፡ ዘመን ፡ ጥበቡም ፡ እንደሰለሞን ፡ ይብዛ ፡ ለዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ ለመቤዠት ፡ ቀንም ፡ ፀንቶ ፡ ይቆይ ፡ ፡
    በቅርብ ፡ እጎበኛለሁ ፡ ይቺን ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ጌታ ፡ ቢፈቅድ ።

  • @scsc9710
    @scsc9710 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ሠላሜ። ሃሌ ሉያ ክብረ ይሁን

  • @rubentad332
    @rubentad332 4 ปีที่แล้ว +1

    wuuuuuuuuuuu!!!!! asabedegn.........nefse rekach

  • @ሳምራዊትዋሴት
    @ሳምራዊትዋሴት 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነብስ የሚያረካ አምልኮ እና ዝማሬ

  • @tgsttgst8418
    @tgsttgst8418 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen hulu nagarachen naw eyasuse zalalam yebarakelen

  • @yoseambaye6291
    @yoseambaye6291 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen agziabiher yibarek

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 4 ปีที่แล้ว +27

    እንዴት የታደለ ሰው ነው ጆሲ ከዚህ ሁሉ ዘመን በኃላ እስከአሁን ድረስ ቅንነቱንና ግለቱን እንደያዘ ያመልካል ያስመልካል::

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen tabarki😍😍😍😍🕪🔊🎵🎶🎼🎻🎤🎺🎹🎧🎶

  • @bangg1467
    @bangg1467 4 ปีที่แล้ว

    Zamachu hulu bahigzaber sim tabaraku woww endet dasyilal bahunat hunatanya hamilak lasu kiber hiyun.

  • @sisaymidaso8645
    @sisaymidaso8645 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Jossy, ሁልጊዜ በመንፈስ የተቀጣጠልክ የህይወት ዘመን አገልጋይ!!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 4 ปีที่แล้ว +3

    ሱራፌልዬ ዘይት ነጋዴዎች እንዳይጠልፉህ በጌታ

  • @konju283
    @konju283 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ጌታ ይበርከች ውለቹም ታበረኩ። ወለቹም ጉበዬው በሙሉ

  • @chaliwegga944
    @chaliwegga944 4 ปีที่แล้ว +1

    Alleluja eyesus geta new abet yemiyareka amliko tebareku

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen geta yibarki man of God

  • @amanuelsolomonofficial6556
    @amanuelsolomonofficial6556 4 ปีที่แล้ว +38

    የተባረከ አምልኮ||ሙዚቀኞችና ዘማሪዎች💚💛❤️ || Sound Mix በማድረጌ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Hashuuuuuuuu haleluya Amen eyesuse selame naw Amen tebarekuuu Amen

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 ปีที่แล้ว +2

    ዮሴፍ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
    ክብር ለጌታ
    ዋውውውው😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @l0vermanskhosh704
    @l0vermanskhosh704 4 ปีที่แล้ว +3

    Amazing is very much power full God bless you man of God love you too much power fall bless lovely Ethiopia lovely

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ሚኪ የተወደድክ የጌታ ባርያ ዘማሪ ዮሴፍ የማትደክም ብርቱ ሃያል የ ካሌብ ጉልበት ነው ያለህ ስወዳቹሁ የአባቴ ብሩካን ታባረኩ እንዲህ በመንፈስ መረስረስ ዋው ፀጋው ይብዛላችሁ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
    @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 4 ปีที่แล้ว +4

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen ክብር ሁሉ ለባለቤቱ እግዚአብሔር ይሁን

  • @selamsweet898
    @selamsweet898 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ጆሲ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulegn Tsegawen Yabzalacheh Sele Izeh Egzeabeher yetebareke yehun!!!

  • @bethlehemteferi8028
    @bethlehemteferi8028 4 ปีที่แล้ว +8

    what a spirit am very blessed and touched God bless you

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ
    @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ 4 ปีที่แล้ว +1

    Yosi tebarekiii amennn

  • @mimihana4548
    @mimihana4548 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ኢየሱስ ሰላሜ ነው🙏🙏🙏😍😍😍😍💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 4 ปีที่แล้ว +7

    I love watching pastor Miki worship! His joy is everything! God bless you all!

  • @Mat-dr7nd
    @Mat-dr7nd ปีที่แล้ว

    I love all your song❤. God bless you ever Yosi

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 ปีที่แล้ว +5

    ጆሲዬ ተባረክልኝ ኮልፌ ቃለ ህይወት ያደኩበት ቸርች በጣም ነው የናፈቀኝ ከቅድሳን ጋራ ጌታን ማምለክ

  • @jerusalemtegenu6639
    @jerusalemtegenu6639 2 ปีที่แล้ว

    Amen eyesus selam new tsegaw yibizalh

  • @msratalkaabi5470
    @msratalkaabi5470 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen tabareku uuuuuuuiiiuuuffffffffffffff Amen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen tabareku

  • @kingroyaldavid
    @kingroyaldavid 4 ปีที่แล้ว +7

    የማይጠገብ አምልኮ! ጆሲዬ ሙዚቀኞች የቤተክርስቲያን መሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ! 💪🏾💯🙏🏿💛

  • @tsegayehilemariam4618
    @tsegayehilemariam4618 3 ปีที่แล้ว

    wow betam des yemel amlko tebarku

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 ปีที่แล้ว +1

    Egezabeher ybarekachew tebareku

  • @natsentgirma6215
    @natsentgirma6215 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele 🙏🙏🙏😍❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mayzamarkos9385
    @mayzamarkos9385 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku............

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮሴፍ ስወድክ ዝማሬክ ልዩ ነው

  • @fanosbeyamoerifo1025
    @fanosbeyamoerifo1025 4 ปีที่แล้ว +2

    Geta abzito yebarik!!

  • @mhrettsegai9812
    @mhrettsegai9812 4 ปีที่แล้ว +1

    Esey esey amen amen elilillllllllllllllllll ykber getaye

  • @eamenamenamen2528
    @eamenamenamen2528 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen geta yibarik

  • @tezetawa
    @tezetawa 2 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelelel🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ኢየሱስ ሰላሜ!

  • @solomonlakaw8840
    @solomonlakaw8840 3 ปีที่แล้ว

    Midaniki amiliko tabarakulign ye geta lijochi

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮሴፍ ዘመን ይባርክ

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest30 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያ መሃላችሁ በሆንኩ ዊይይይይይ ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @peaceonearth293
    @peaceonearth293 4 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን

  • @danydan6662
    @danydan6662 3 ปีที่แล้ว

    Amazing WORSHIP...Endet Des Yilal

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህዝማሬ ደጋግሜ መስማት ብቻ ጆሲ ተባርክ ያለው ፀጋ የሚገርም ይጨመርልክ በጥፍ

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላሜ ሰላሜ ሰላሜ ሰላሜ ኢየሱስ ሰላሜ

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 4 ปีที่แล้ว +3

    የማመልክህ አምላክ ምሳሌ የሌለ❤❤❤❤❤❤

  • @sintayhusanta6266
    @sintayhusanta6266 4 ปีที่แล้ว +2

    tebarkuuuu ❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥Geta kebruni ywsedi

  • @durame-gospelmedia614
    @durame-gospelmedia614 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulign

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 4 ปีที่แล้ว +1

    my lovely brothers God bless you forever,Jesus I love you I will worship you forever more and more 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 hallelujah hallelujah hallelujah a man

  • @danydan6662
    @danydan6662 3 ปีที่แล้ว +2

    AMAZING WORSHIP TIME !! BLESS YOU GOSPLE SINGER JOSY .YOU'RE OUR BLESSING!

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ ጋሻዬ ነው🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @adanech1990
    @adanech1990 4 ปีที่แล้ว +2

    S.A.l.A.M.E !! ❤❤ E.R.A.F.E.T..A Yena Geta. IYASUS Enkuanim yena Honkilign ❤❤❤

  • @alemyeg3703
    @alemyeg3703 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow praise god.misali yelekim

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነዉ ሁሉ በጌታ

  • @derese2751
    @derese2751 2 ปีที่แล้ว

    Tebark yosef

  • @selamawitselamawt1605
    @selamawitselamawt1605 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen eyesus selama new may God bless you

  • @natsentgirma6215
    @natsentgirma6215 4 ปีที่แล้ว +1

    Tabarikuu geta yibarikachuu ❤❤❤🙌🙌

  • @ruthdachew9700
    @ruthdachew9700 2 ปีที่แล้ว

    ሰላሜ ኢየሱስ ሰላሜ

  • @hapteneshlamlam1771
    @hapteneshlamlam1771 4 ปีที่แล้ว

    YEmaywsad Salam iyesud nw haleluya ammmmmmmmnmmmmn.

  • @አለምበሪሶ
    @አለምበሪሶ 4 ปีที่แล้ว +1

    ህይወትህን፡ነዉ፡ምዘምረዉ፡ተባረክ

  • @achamolubisodadamegmailcom6432
    @achamolubisodadamegmailcom6432 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @teshomeyohannes1323
    @teshomeyohannes1323 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱሰ ሰላማችን ነዉ!! አሜን

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ይባርክህ አሜን አሜን

  • @kbad4249
    @kbad4249 4 ปีที่แล้ว +5

    🛐🇪🇹ምሳሌ የሌለህ ነህ❤🇪🇹

  • @nebiatkifle2454
    @nebiatkifle2454 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen ♥. Eyesus selame new. Elllllllll

  • @fajurkhaled5572
    @fajurkhaled5572 4 ปีที่แล้ว +2

    Awo selam Eyesus Elllllllll tbarehk 👏😍😍🇪🇹🇪🇹👍👍🙌

  • @abrahambergene6105
    @abrahambergene6105 4 ปีที่แล้ว +1

    Jossy abatee tebarek

  • @adanech1990
    @adanech1990 4 ปีที่แล้ว +1

    Iyasusiyaaaaa. Yena Salamiii Simihi Kafiiiii yebali 🙌🙌🙌🙌

  • @SadulaCinma
    @SadulaCinma 4 ปีที่แล้ว +3

    GBU Josi yebarkal

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 4 ปีที่แล้ว +3

    Menfes ale ezi amlekooo layyy...amen

  • @yirgayisak5358
    @yirgayisak5358 4 ปีที่แล้ว

    edmha yibrke

  • @enanaenana4891
    @enanaenana4891 4 ปีที่แล้ว

    Betam desyilal benante yemiseraw yezelalem amlak kef yibel demko yitay

  • @አለምበሪሶ
    @አለምበሪሶ 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ፡ተባረኩ፡ብሩካንናችሁ

  • @mekdimekdi8410
    @mekdimekdi8410 4 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus selaem new Josiye God bless you

  • @ምስጋናለእግዝአብሔርይሁን
    @ምስጋናለእግዝአብሔርይሁን 3 ปีที่แล้ว

    አየሱስ ሰላሜ

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 2 ปีที่แล้ว

    I wish we could have the video turned off..................otherwise, amazing worship.

  • @Mogusha.
    @Mogusha. 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ይወስድብኛል
    ከብርና ፡ ከወርቅ ፡ ሁሉ ፡ ይበልጥብኛል
    እርካታ ፡ ለነፍሴ ፡ መጽናኛዬም ፡ እርሱ
    ድጋፌ ፡ ምርኩዜ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ አዎን ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    እርሱ ፡ ውበትን ፡ አጥቶ ፡ ውበት ፡ የሆነልኝ
    ደም ፡ ግባቱን ፡ አጥቶ ፡ ደም ፡ ግባቱን ፡ ሰጠኝ
    በእርሱ ፡ የተነሳ ፡ ሞገስ ፡ አግኝቻለሁ
    በተራራ ፡ ጫፍ ፡ ላይ ፡ ቤቴን ፡ መስርቻለሁ
    አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ይወስድብኛል
    ከብርና ፡ ከወርቅ ፡ ሁሉ ፡ ይበልጥብኛል
    እርካታ ፡ ለነፍሴ ፡ መጽናኛዬም ፡ እርሱ
    ድጋፌ ፡ ምርኩዜ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ አዎን ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    በብርና ፡ በወርቅ ፡ ወይም ፡ በሃብት ፡ ብዛት
    በኃይሌም ፡ አይደለም ፡ ሰላም ፡ ያገኘሁት
    ከአብ ፡ ዘንድ ፡ ተልኮ ፡ እኔን ፡ ያሳረፈኝ
    ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሰላሜ ፡ የሆነኝ
    አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ይወስድብኛል
    ከብርና ፡ ከወርቅ ፡ ሁሉ ፡ ይበልጥብኛል
    እርካታ ፡ ለነፍሴ ፡ መጽናኛዬም ፡ እርሱ
    ድጋፌ ፡ ምርኩዜ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ አዎን ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ስለ ፡ እኔ ፡ በደል ፡ እርሱ ፡ ተንገላቶ
    አሳረፈኝ ፡ ውዴ ፡ አበሳዬን ፡ ወስዶ
    ዛሬማ ፡ ኢየሱሴ ፡ ቅርሴ ፡ ሆኖልኛል
    በሰማዩ ፡ ስፍራ ፡ በመንፈስ ፡ ባርኮኛል
    አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ይወስድብኛል
    ከብርና ፡ ከወርቅ ፡ ሁሉ ፡ ይበልጥብኛል
    እርካታ ፡ ለነፍሴ ፡ መጽናኛዬም ፡ እርሱ
    ድጋፌ ፡ ምርኩዜ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ አዎን ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ጋሻዬ ፡ ነው ፡ እርሱ
    ማዕበሉ ፡ ቢያናውጥ ፡ ወጀቡ ፡ ቢበዛም
    ሁሉ ፡ ባዶ ፡ ቢሆን ፡ ኑሮ ፡ ባይሳካም
    እኔስ ፡ አባብዬ ፡ ተንተርሻለሁኝ
    ከቶ ፡ አልናወጥም ፡ ተሸሽጌያለሁኝ
    ሰላሜ (ሰላሜ) ፡ ሰላሜ (ኦ ፡ ሰላሜ)፡ ሰላሜ ፡ አዎን
    ኢየሱስ ፡ ሰላሜ
    ሰላም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሰላሜ
    ሰላም ፡ የሕይወቴ ፡ ማረፊያ
    ሰላም ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
    ሰላም ፡ ሕይወቴ ፡ እኮ ፡ ረካ
    ረካ ፡ ረካ ፡ ረካ ፡ አዎ

  • @shalomhaile7907
    @shalomhaile7907 4 ปีที่แล้ว +1

    uuuuuuuuuuuuuu Amen zemenachu yibarek

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 4 ปีที่แล้ว +1

    Selame Eyesus Selame newwwwwwwwww

  • @shalomzee7740
    @shalomzee7740 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍 Amen Glory be to our lord🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @betikonjobetikonjo7552
    @betikonjobetikonjo7552 4 ปีที่แล้ว

    Tebarku bebzu tebarkenbtal tebarku🙌🙌🙌🙌🙏