ከምልህ በላይ || ሰላም ደስታ || KEMLIHI BELAYI SINGER SELAM DESTA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 199

  • @abelermiyas6994
    @abelermiyas6994 2 หลายเดือนก่อน +41

    በሰላም በሙዚቀኞቹ እና በድምጽ ባለሞያዎቹ ስለተገለጸ ጸጋ ለእግዚኣብሄር ክብር ይሁን!!❤❤

  • @ebenezer8508
    @ebenezer8508 2 หลายเดือนก่อน +35

    ውስጥሽ አንበሳ የሆነ መንፈስ አለ ባንቺ ላይ ስላለው የእግዚአብሔር መንፈስ ጌታ ይባረክ ክብሩን ይውሰድ
    ደግሞ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemtsega8102
    @zelalemtsega8102 2 หลายเดือนก่อน +33

    ሰፈሩ ሲገባ በወገኑ ይገፋል፣
    የሚቀበለው አጥቶ እጅግ በጣም ያዝናል።
    ክብር የተገባው ክብር አልተሰጠው፣
    እንደሰው ልጅ ታዬ እግዚአብሔር የላከው።
    .... ተባረኪ !

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 2 หลายเดือนก่อน +37

    ስሙ ይህንን መዝሙር
    እኔን ሊያድን ብሎ በደዌ ቢደቅም
    ሰው ብቻነው እርሱ ብዬ አልታለልም
    ይህንን አምናለሁ እኔ እቀበላለሁ
    መንደሬ ቢገኝም እሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው
    ከላይ ከሰማያት ከከበረ ስፍራ ወርዶ እንደመጣ
    ይህንን አምናለሁ እኔ እቀበላለሁ
    ዮሐንስ 1:12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤

  • @selameasmerom4528
    @selameasmerom4528 5 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ አሜን አሜን❤❤❤

  • @BirukeLiyu-kh3jn
    @BirukeLiyu-kh3jn 2 หลายเดือนก่อน +13

    ደሞ እኮ ውበቷ❤🎉

  • @armayeabate6749
    @armayeabate6749 2 หลายเดือนก่อน +10

    Halelujah ኡፍፍፍፍ ምን አይነት አምላክ ነህ የኛ ጌታ በመንፈስህህ ቅጥልልል አልን እኮ!!! የኛ አባት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ዉድድድድድ!!! ሰላምዬ አሁንም እንደገና ይብዛልሽ!! በረከታችን ነሽ!!!

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 2 หลายเดือนก่อน +133

    የፀሎት ሰው እንደሆንሽ ሞገስሽ ያስታውቃል

    • @bereketaddisu3987
      @bereketaddisu3987 2 หลายเดือนก่อน +7

      አንቺስ?

    • @yodithilemariya6370
      @yodithilemariya6370 19 วันที่ผ่านมา

      Keswa hunera min alesh ke menefesu contact aregi

    • @MaikoMaiko-l4p
      @MaikoMaiko-l4p 6 วันที่ผ่านมา

      ምን ችግር አለው አድናቆት 😮​@@yodithilemariya6370

  • @Sebleyosef-nf6xj
    @Sebleyosef-nf6xj หลายเดือนก่อน +1

    የሚጋባ መንፈስ
    የታደልን ነን ይህንን መንፈስ መካፈል ቻልን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላምዬ ጀግና እህታችን ስወድሽ እኮ ተባረኪልን ❤❤❤

  • @BetelhemGebire
    @BetelhemGebire 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር እንዳንቺ ያሉትን ብቻ በምድራችን ያብዛልን እስከመጨረሻው ፀጋው ይርዳሽ🙏🥰🥰

  • @AsayouGetachew
    @AsayouGetachew หลายเดือนก่อน +4

    አንቺ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረኪ።ከነስርእትሽ ወደ ጉባኤ ሲገቡ ሴቶሽ ይከናነቡ ይላል እናም ሞገስሽን አየሁት አሁንም የመላዕክት ዜማ አምላክን የምታመሰግኝበት ውብ ቃላቶች ይሰጡሽ በአገልግሎትሽ የሞተልን ጌታ ደምቆ ይታይበት።

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 2 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረኪ የተለየ የአምልኮ መንፈስ ያለሽ ጌታ ማደሪያህ ይባረክ በየዘመኑ የምትሰራበት ሰው አለህ❤

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ የሱስ ዘመንሽን ይባርከው ትልቅ ፀጋ በአንቺ ውስጥ አያለው❤️🙌

  • @mintushewa1370
    @mintushewa1370 2 หลายเดือนก่อน +6

    ነፍስን የሚያለመልም መንፈስን የሚያረሰርስ ከመንፈስ የሆነ አምልኮ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    ብሩካን ናቹ💙🙏

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 2 หลายเดือนก่อน +17

    ዘመንሽ በክርስቶስ ይለምልም አሜት ሞገስ አሁንም ይጨምርልሽ እግዚአብሄር ቤትሽን ይባርክ በእየሱስ ስም ባረኩሽ I’m from Canada. know that you are reaching out to the whole world. My beautiful sister ❤

    • @belayenhbukute1787
      @belayenhbukute1787 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንደ አፍሽ ቃል ትበረክ

  • @በወንጌልአላፌሬም
    @በወንጌልአላፌሬም 2 หลายเดือนก่อน +5

    በቃ ተበረከከከከከከከከከከከከከከ ተበረከከከከከከከከከከከከከከከከከ ዘመንሸ ጌታ ይበረከሸ

  • @AbebeAya
    @AbebeAya 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልዩ ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @AMARD15
    @AMARD15 2 หลายเดือนก่อน +8

    በውስጥሽ ያለውን የጌታን መንፈስ እንዲሰራብሽ ስለፈቀድሽ እንዲ በመድረክ ስትቆሚ ጌታ ካንቺ ጋር እንዳለ ያስታውቃል ተባረኪ

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንንንንን
    ዘርሽ ይባረክ ሰላምዬ!🙏🙌❤️❤️❤️

  • @LemaJonja
    @LemaJonja 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም❤❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 24 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንሽ ይባርክ

  • @niftalemdegu
    @niftalemdegu หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ፀጋ የሰጠሽ ጌታ ይመስገን የኔ እህት ጌታ ይባርክሽ

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 2 หลายเดือนก่อน +6

    We all need to pray for her so she can give heavenly songs for our country and the next generation

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 หลายเดือนก่อน +2

    አባት ሆይ ለበቀል ስላስነሳሃት ተባረክ 😢😢❤❤

  • @samueldesisa1468
    @samueldesisa1468 หลายเดือนก่อน +1

    My God!ድንቅ የእግዝአብሔር ክብር ታየ 🙏🙏

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ እህታችን ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ

  • @GodisGreat-f1m
    @GodisGreat-f1m หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው።

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስለዚህ ድንቅ ስጦታው ምን እንላለን !? ስሙ ይክበር !! ሀሌሉያ 😍

  • @gezahegngamo863
    @gezahegngamo863 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንደ እግዝአብሔር ያለ ማንም የለም ሃሌሉያ

  • @NdndXhx
    @NdndXhx 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስልዬ ዘመንሽ ይባርክ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ❤🎉🎉

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን

  • @romankebede6548
    @romankebede6548 2 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ አንቺን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @Eyob-e5k
    @Eyob-e5k หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደስታ ግን😊 ጌታ ይባርክሽ

  • @tolesanigatu6217
    @tolesanigatu6217 2 หลายเดือนก่อน +33

    ጴንጤዎች እንዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ። አንዱ ኢየሱስን ከፍ ስታደርጉት። እወዳችኋለሁ

  • @DagmwitAdisu
    @DagmwitAdisu 29 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabr,yebrkish❤❤❤❤❤ amen amen

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen እግዚአብሔር ዘምንሺ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ አንተ ብቻ ጌታ እንደንክ ከአንተ ሌላ አምላክ እንደሌለ እኔ እናገራለሁ አወራለሁ ለአለም ክበር አባ ብርክ በይ ሰላምዬ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @destasamuel4194
    @destasamuel4194 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይግርማል ጌታ ይብርካሽ የኔ እህት

  • @tamiratgenete
    @tamiratgenete 2 หลายเดือนก่อน +4

    Begeta ........Arbamich nechsar gibi betmechi des yelegnal tebareki

  • @TameratSolomon-nu7xz
    @TameratSolomon-nu7xz หลายเดือนก่อน

    ጌታ የበረከሸ

  • @getachewadmasu2186
    @getachewadmasu2186 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ ሰላሜ

  • @AmanawitAlemu-q3j
    @AmanawitAlemu-q3j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ተባርክ

  • @zion6514
    @zion6514 25 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልብሩክ ሁኝ

  • @حمدالمنصور-ص8ه
    @حمدالمنصور-ص8ه หลายเดือนก่อน

    ዬኔ እናት ጌታ ይበርክሽ እንዴ ጌታ የሌ ማንም የላም ዘመንሽ ይበራክ እውድሻሃሎ

  • @h.t9207
    @h.t9207 หลายเดือนก่อน

    እርሱ የእግዚአብሄር ልጅ ነው ❤❤❤ቃሉን እራሱ በዝማሬ የምታንጎራጉር ብላቴና ነች ከዚህም በላይ ዘምረሽ አዘምሪን ለአምላካችን❤️❤️❤️

  • @Tekaligngelan
    @Tekaligngelan 2 หลายเดือนก่อน +4

    Egziabhar amlak zemnishin birrrrk yarglign eyesus rasuu bchawin bezemnatochish hulu megegnetun hiliwnawn baronets yigltibsh selam

  • @bisrat9117
    @bisrat9117 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ።

  • @SenaGeze
    @SenaGeze 7 วันที่ผ่านมา

    Tebarkeeee❤❤❤❤❤

  • @yoa4954
    @yoa4954 2 หลายเดือนก่อน +2

    Praise God I am musician with almost 20 years worshiping , en the sound , mixing and worship is extra ordinary ( the eco stage Hall effect perfect for the singer vocal amazing)

  • @AbrahamTeshita
    @AbrahamTeshita 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen egzabiher yibarikish ❤❤❤❤

  • @EsayasMarkos
    @EsayasMarkos หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ ተባሬኪ ፀጋ ላይ ፀጋ ሳይጎልብሽ ከፍቱ አትጉደይ

  • @abrihambekele7132
    @abrihambekele7132 10 วันที่ผ่านมา

    What a worship. Besemahut kutr nefse tireserisalech kibr lersu bicha yihun.
    Endante yale silaltegegna Silaltegegna,
    Fitret liyamelkih liyayih temegna 👏👏👏👏👏

  • @NatnaelAssefa-yc8ym
    @NatnaelAssefa-yc8ym 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ሁሉ ለዝህ ክብሪ ብቻ ይሁን እነ በዝማረሽ ውስጠ ተረስሪሶዋል ዘመንሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይባሪክሽ።

  • @natanfilimon6237
    @natanfilimon6237 10 วันที่ผ่านมา

    Elelelelelelelelelele❤❤❤❤❤❤ hallelujah eyesus ykber elelelelel amen 🙏

  • @Bety-moges
    @Bety-moges 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤amen endet egziabher yale manm yelem wuuuuuuuuuu............❤❤❤❤❤

  • @TameratSolomon-nu7xz
    @TameratSolomon-nu7xz หลายเดือนก่อน

    እስከ ፀለዩኝ

  • @አሜንደስታ
    @አሜንደስታ หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ ምን ለርግሽ የኔ እናት ተባራክልኝ አንች ልዩ የሆንሽ ልጅ አንችን አለመውደድ አይቸልም እኮ የኔ ምርጥ

  • @sintayehuteshome9339
    @sintayehuteshome9339 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareki yeabate legeeeeee❤❤❤❤❤❤

  • @BiniMele-k8p
    @BiniMele-k8p หลายเดือนก่อน

    ሃሌሉያ ጌታ ይባርክሺ!!

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 หลายเดือนก่อน +2

    Geta yebarek yeni Eht Xegawin yabzalshe ❤🙏👏🙌🏻

  • @AbinetEsayas-y8v
    @AbinetEsayas-y8v 2 หลายเดือนก่อน +1

    zemenishi yilemlim tsega yibzalish❤❤❤

  • @TigistGeja
    @TigistGeja 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን ❤️❤️❤️🍇🍇🍇🎻🎻🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ

  • @MerhetWolde
    @MerhetWolde 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩክ ነሽ እህታችን❤

  • @Dagmawi-zy9ri
    @Dagmawi-zy9ri 2 หลายเดือนก่อน +2

    Mogesamuwa
    Bereketachn nesh

  • @IsaacHaile-i1e
    @IsaacHaile-i1e หลายเดือนก่อน

    የእውነት በጣም ድንቅ ነው። ተባረክልኝ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @Eseyselemun-m8k
    @Eseyselemun-m8k 2 หลายเดือนก่อน +2

    Begziabiher tilie dgame gabzat nebsn miareseres amlko nw tebareku

  • @LekbruKingdom
    @LekbruKingdom หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaFantahun-m9o
    @HanaFantahun-m9o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልሽ ሰላምዬ

  • @Tekaligngelan
    @Tekaligngelan 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye egziabhar birian behedshint hulu yabraaaaa❤

  • @RedietShibiru_88
    @RedietShibiru_88 29 วันที่ผ่านมา

    Yene enat geta tsegawn yabzalsh

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 หลายเดือนก่อน

    አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን እህቴ የኢየሱስ ፍቅር በጥልቃት ገቢቶሸሊ ይብዛሊሽ

  • @meseretkibret106
    @meseretkibret106 7 วันที่ผ่านมา

    Kibir Le egzabehar. yehun tbarki ehete tsiga yebezaleshi

  • @endalkmulat7854
    @endalkmulat7854 2 หลายเดือนก่อน +1

    zemenish yebarek
    migerim menfese alebish
    zemenish be betu yelek .

  • @rebkaamare
    @rebkaamare หลายเดือนก่อน

    Zemenshe yebarek❤❤❤

  • @DebrituData
    @DebrituData หลายเดือนก่อน

    geta birik yarigish selam

  • @DaginetDesta-p7j
    @DaginetDesta-p7j 2 หลายเดือนก่อน +2

    Anchi barakatachin nesh babizu tabarakilign salamiyee🥰🥰🥰

  • @HenokGelaye
    @HenokGelaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    What a beautiful voice and harmony 💗💗💗 aroma song God bless you my lovely sister ❤❤❤❤❤

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ ፍጥረት በሙሉ ሊያይህ ተመኝ ሃሌሉያያያያ እልልልልልልል ኢየሱስ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤God bless you, amazing ❤❤

  • @dakness.daknessdakness367
    @dakness.daknessdakness367 2 หลายเดือนก่อน +2

    Berk beyeleng bebetu teteklsh kere

  • @SolomonMazengia
    @SolomonMazengia 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam ፀጋው ይብዛልሽ

  • @shegawuwagaye8249
    @shegawuwagaye8249 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤Selamuwa Egizihabiher abizito yibarikish❤

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow betam Des yilal geta zemenishin yibark

  • @IfaaaTasfaayeee
    @IfaaaTasfaayeee หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉God bless you more and more grace in the name of Jesus christ

  • @YosefGirma-t7g
    @YosefGirma-t7g 15 วันที่ผ่านมา

    eebbifami aboo uffffy haaleluuyyaaa

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዝአብሔር ይባርክሽ
    ያባቴ ልጅ ጠረንሽ ይመቻል
    እኔንም መንፈሱ ስነከኝ።
    እንደ እግዝአብሔር የለ የለም።

  • @AbrihamKaleb-gh4vr
    @AbrihamKaleb-gh4vr 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ብርክ ይበል❤❤❤

  • @RuthAlemu-e5j
    @RuthAlemu-e5j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Temesgen sile hitachin tebarekilign yene konjo betam leyet Yale new ❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉 elllillleeelll

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen Halelueya Egzabher Ybarkise Tebareku

  • @tigistganta8071
    @tigistganta8071 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek..........Tsegawun yabizalish

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 2 หลายเดือนก่อน +7

    ብርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርክ በይልኝ

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 16 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏😢😢😢❤❤❤

  • @Solomon-bc1bn
    @Solomon-bc1bn 23 วันที่ผ่านมา

    Selam zemenishe yibarki

  • @Savedbygrace20
    @Savedbygrace20 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @Fana-76
    @Fana-76 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ amen amen amen amen amen

  • @AmAn-np1dt
    @AmAn-np1dt หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤❤❤

  • @__Fares
    @__Fares 2 หลายเดือนก่อน

    ሰሉዬ ተባረክ 🙏