የጀነራሉ ውሳኔ የፋኖን ኃይል ያጠነክረዋል? | ፋኖ እጅ የገባው ድንገተኛ ሲሳይ | ፋኖ የጠለፈው የአማራ ህዝብ ጥያቄ አለ? | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 44

  • @GemalmohammedYesuf
    @GemalmohammedYesuf 2 วันที่ผ่านมา +15

    ስለ ጀነራሉ የአገር ባለዉለታነትና በመንግስት የደረሰባቸዉን በደል ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም ጀርመን ጣሊያን ትለናለህ ጨለማን ጨለማ ለማለት የማይደፈርበት የጋዜጠኝነት ሙያ ቢቀርስ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 2 วันที่ผ่านมา +2

    አልቅሱ ምድረ ፀረ አማራ ሁላ😡እኛ በክንዳችን ነፃ እንሆናለን ኢንሻአላህ💪

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 2 วันที่ผ่านมา +5

    እና ልትክድ ነው ልክ ነው የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ቅራቅር ላይ ህወአትን የመከተው ማነው የአማራ ልዩ ሀይል ነው

  • @user-bh7vw3zt8r
    @user-bh7vw3zt8r 2 วันที่ผ่านมา +6

    ይህ ሚዲያ መሀል ሰፋሪ ብልፅግና የሚቀልበው ነው

  • @MireFuture
    @MireFuture 2 วันที่ผ่านมา +7

    የምን አባህ ድርድር ነው የምትለው ከገዳይ ጋር የሚደራደር ፋኖ የለም

    • @user-lz9um6vx5y
      @user-lz9um6vx5y 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @michaelterefe5737
      @michaelterefe5737 2 วันที่ผ่านมา

      የት ሆነህ/ሽ ነው ዘራፍ የምትለው/ይው እርግጠኛ ነኝ መከራቸውን ከሚበሉት እህት ወንድሞቼ በብዙ mile ርቀት ሆነህ/ሽ ነው አጉል ጀብደኛ ካልሆንኩ የምትለው /ይው 😏

  • @amanuelpvt9065
    @amanuelpvt9065 2 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ እንደተረዳውት የጀነራሉ መምጣት ምን አልባት በፋኖ ውስጥ የሚታየውን ተፈሪ ፣ተከባሪ እና ልምድ ያለው መሪን የማጣት ክፍተት ይሸፍናል ብዬ አምናለው

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 วันที่ผ่านมา +10

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለሀገር ሰሪው ለጀግናው ፍኖኖኖሸማቂው ኮማንጆ❤

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 2 วันที่ผ่านมา +3

    አብይ መወገድ ነውያለበት ድርድር አያስፈልግም

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 วันที่ผ่านมา +4

    ያንበሳውን ድርሻ የወሰደው የአማራ ፍኖ እና ልዩ ሀይሉ ነበሩ ይህ ሐቅ ነው

  • @muler_mulie4731
    @muler_mulie4731 2 วันที่ผ่านมา

    Atwash enji. Mekekakeya minm gulbet alneberewum. Drone bihonm and yetederahen akm yakew 27 amet yegezan hayil liyadaknew aychilm beweqtu. Edge legegnaw ye Eritrea 🇪🇷, fano ena yamar ltyu hayil. Beteleym tewedadari benisraq afrika yaltegegnekat hagerna mengist, serawit Eritrea 🇪🇷 ♥️ ❤️ 👌

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 วันที่ผ่านมา +12

    ጀናራሉ ትልቅ ታሪክ ይፅፍሉ በቅርቡ

    • @tomk5529
      @tomk5529 2 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 2 วันที่ผ่านมา

    ድርድር???????... ምክክር??????? አይሰራም!!!!!!!!!

  • @amhaasfaw6699
    @amhaasfaw6699 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን:ለወሬ:ጊዜ:የለም:የሚሞተው:ሞቶ:አማራ:ክልል:ነጻ:ይወጣል:ከዚያ:የፍርድ:ቀን:ይመጣል:አብይም:ከነአጋሰሱ:ይወግዳል:የፋኖ:መሳሪያ:ውሀ:እይደለም:የሚተፋው:እሳት:ነው:አበቃሁ::

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 2 วันที่ผ่านมา +1

    Yetebetene yelem yemideraderm yelem sheket

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 2 วันที่ผ่านมา

    You are right that’s the problem the most important is to fix the constitution it’s favor Oromos and Tigrians her in California the send money to fano I support Abiey I’m Amhara my friends their are not like me

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w 2 วันที่ผ่านมา +1

      የቅጣዉ ጅብ አሜሪካ ተቀምጠህ መፃፍ እንኳን አትችልም መጀመሪያ ተማር ከመፃፈህ በፊት 😂😂😂😂

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 วันที่ผ่านมา

    ምንም የሚለውጠው ነገር የለም
    😏
    ከጦር መኮንኖች የተሻለ ኢንጅነሮች የተሻለ ወታደራዊ አመራር ይሻላሉ

  • @LiulAbrham-wt2vc
    @LiulAbrham-wt2vc 2 วันที่ผ่านมา

    Teyakiw biteyek

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 วันที่ผ่านมา

    ቢደራደሩ ትጥቅስ ይፈታሉ ወይስ አይፈቱም?

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 2 วันที่ผ่านมา

    Atalkis dil Lefano yenante bemerz yetelewese negigir enkan leamara lelelawem Kela le new kirakbo

  • @tigabuyaya9039
    @tigabuyaya9039 2 วันที่ผ่านมา

    Shebaw ziwaziwe...

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምለው በለከዘራው የት ጠፋ????
    ተፈራ እማ እውነትም ተፈራ ነው
    በነዛ ትርፍ አንጀቶች የሃገር ውለታነቱ ተካደ እንጅ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 วันที่ผ่านมา

    Ahun Shimglinailew ye Abiy Ahmed drama eko new. Echin kifu ken be Shimglina malef new enji.

  • @user-ef3tq9xs6v
    @user-ef3tq9xs6v 2 วันที่ผ่านมา

    የቡና ጭዋታ ምን አለ ግን የድርሻቹህን ለህዝቡ ብትወጡ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 วันที่ผ่านมา

    Yemin dir dir min lewt limeta ..
    Ene bicha sayhonmela America yalew people new milew. Oromo milew bedinget ke Tigrai ej weto yagegnew siltan new Addis Ababa zurya Oromo argen mircha simeta card bizu lemagignet. Ke 1 years behuala Addis Ababa lela bihereseb aygebam
    Because Tigrai WEYANE endih new yaregew.

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj 2 วันที่ผ่านมา

    አሚጎ ምርጥ ትንታኔህ እውቀት ከተሞላበት ጋር ማቅረብህ እጅግ እንድትደመጥ አድርጎሀል። በርታ ወንድሜ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 2 วันที่ผ่านมา +3

    የጋላ ጥሩንባ !

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 วันที่ผ่านมา +1

      በፋኖ ትግል ውስጥ እንደ ክፍተት የነበረው የተፈሪ ፣ተከባሪ እና ልምድ ያካበተ መሪ እጦት ነበር ።ይህንን ከግምት አስገብቶ ፋኖ ጀነራሉን ይጠቀምባቸዋል ብዬ አምናለው።

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 วันที่ผ่านมา

    ዮሄ ሰው ምንም ችሎታ የለውም ።ሚዲያው ዝም ብሎ ስራ ስላጣ እያመጣ የሚያንዘባዝብብን።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 วันที่ผ่านมา

    Ahun ye Amhara geltu shimaglewoch guday new...ke Addis Ababa zurya lelawn bihereseb abarewal the same zer Oromo bicha endihon eyamechachu new. Ahun be mela Ethiopia Oromigna language mawej bicha new yekerew beka .Amhara zimblo eshi eshi yilal .Zinash Tayachew were, Amhara ke Oromo tewaldual yihe semongna were bezih Amhara endizenaga yihe le Amhara yitekmal....?Zinash le Amhara mindnech....hodam
    .

  • @ZinaweZewege
    @ZinaweZewege 2 วันที่ผ่านมา

    Bud abath yitfa gshita eras

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 2 วันที่ผ่านมา

    ተጨንቃችሁ እኮ ነው ምትሰሩ😅 ቦቅቧቃ ሁላ።

  • @IFFYSPIFFY678
    @IFFYSPIFFY678 2 วันที่ผ่านมา

    ሞኝህን ፈልግ!

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 2 วันที่ผ่านมา

    ​ @rip meles unified all ethnicities .
    look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 วันที่ผ่านมา

    The general went to join Fanos means he is in good general health to the extent of enabling him to fight under harsh bush life. So, his health case has been proved to be fake by his own very action. Maferiyawoch!!😢