🔴 የንስሃ ዝማሬ ''እድል ፈንታዬ ነህ'' ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ |"TEWODROS YOSEF"|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 เม.ย. 2024
  • 🔴 የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የንስሃ መዝሙራት
    ''አምንብሻልሁ'' • 🔴 የንስሃ ዝማሬ"አምንብሻልሁ" ሊቀ...
    ''እጹብ ነህ ዳንኤል'' • 🔴ድንቅ ዝማሬ "እጹብ ነህ ዳንኤል"...
    ''እግሬን ለመናወጥ'' • 🔴ድንቅ ዝማሬ ''እግሬን ለመናወጥ'...
    #temesgentube27 #ተመስገንቲዩብ27 #Wudase_Media #zemari_solomon_abubeker_Official #wudase_Mezmur
    #Wudase_Media#ውዳሴ_ሚድያ#wudase_Mezmur#ውዳሴ_መዝሙር#zemari_solomon_abubeker_Official#ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር#New_Ethiopian_Orthodox_tewahdo_Mezmur#አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር#Christian_ Mezmur
    #አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #new_ethiopian_orthodoxtewahido_mezmur
    #ዝማሬ #zimare #mezmurorthodox#ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tube
    #Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ
    #donkey tube
    #ቤተ ቅኔ - Bete Qene
    #ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን mirtnesh tilahun official…
    #አሜን ቲዩብ - Amen Tube
    #TABOR ታቦር TUBE
    #Quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚድያ
    #ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ #አምንብሻልሁ #"አምንብሻልሁ" | Amnebeshalew | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ #orthodox #tewahdomezmur #mahtot_tube #arganon #ethiopia
    #mahtot_tube #arganon #ethiopia #zemari #frezer #eotctv #orthodoxtewahedo #mezmur #mezmurorthodox #mezmur_orthodox_ethiopian #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian
    #እድልፈንታዬነህ #zemari #mahtot_tube #ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
  • เพลง

ความคิดเห็น • 12

  • @hunachewgetnet9241
    @hunachewgetnet9241 หลายเดือนก่อน +4

    "...በልዑል እግዚአብሔር ስም፤ ስለ ድንግል ማርያም፤ ማረፊያ አጣ ስለተቅበዘበዘች ነፍስ ስትሉ
    እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ በልጅነቴ የማውቀው እና እጅግ የምወደው ሰላም የሚሰጠኝ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
    " ዕድል ፈንታዬ ነህ እርስቴና ሃብቴ
    የእናት ልጅ ልበልህ ማን አለኝ ያለ አንተ... '' የሚል መዝሙር ነበር፤ ብዙ ቦታ ብፈልገው ላገኘው አልቻልኩኝምና እባካችሁ ስሩልኝና ልቤ እርፍ ይበልልኝ...'' እያልኩኝ ማኅቶት ቲዩብ ላይ ደጋግሜ ብጽፍም ምላሽ ሳላገኝ ነፍሴ እንደባዘነች ድንገት ተስፋ አልቆርጥ ብዬ ድንገት ጽፌ ስፈልገውና ሳየው ማመን አቃተኝ፤ ነፍሴ እንደቦሳ በሃሴት ፈነጠዘች፤ የሚገርመው ተማሪ ነኝና ላይብረሪ ነበርኩ፤ በዙሪያዬ ያሉትን ሰዎች እና ያለሁበትን ቦታ እረስቸው በደስታ ድምፅ እረበሽኳቸው... በተለያየ ማህበራዊ ሚዲያ ለሁለት ዓመት ሙሉ ስፈልገው ነበር፤ ነገር ግን ማግኘት አልቻልኩም ነበር...በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ፤ ሌላ ምን እላለሁ... ወደ መጨረሻ አካባቢ ተቆርጧል ይመስለኛልና ከቻሉ ሙሉውን በድጋሜ ይላኩልን... ልቤ አረፈች፤ ነፍሴም ደስታን ተሞላች... 🙏🙏🙏

  • @gannatjobra8790
    @gannatjobra8790 18 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @aynoayno4708
    @aynoayno4708 22 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @user-pg6yy4zt2b
    @user-pg6yy4zt2b 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤amen

  • @babydachew1757
    @babydachew1757 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም አንዳንድ አይታወቁም ምትላቸውን የ ቴድሮስ ዮሴፍን ዝማሬ ፈልገህ ላክልን plzzzzzzzzzz❤

  • @EyobeSar
    @EyobeSar 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤tamasegen

  • @user-tq1ho2om9r
    @user-tq1ho2om9r หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውንድሜ በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሄር ያክብርልኝ፡፡

  • @elfenshteddessa9736
    @elfenshteddessa9736 24 วันที่ผ่านมา +1

    Teddiyee ye Egiziabiher fikrr yefasesebih hulem nuriln 🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤

  • @babydachew1757
    @babydachew1757 2 หลายเดือนก่อน +2

    Betam betam amesegnalehuu kemr

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትዝ የሚለኝ በጎቹ የገደሉት መልካሙ እረኛ ፤ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ ፤ ስሙ በክብር ከፍ ከፍ ብሏልና የሚሉትን ፈልግልን?

  • @temesgentube27
    @temesgentube27  2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🤙