መንፈስ ቅዱስ እና D N A ? | የፓሰተር ዮናታን የስህተት ትምህርት ሲጋለጥ | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

ความคิดเห็น • 165

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng  2 ปีที่แล้ว +50

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ::
    ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe
    ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

    • @mekdeskassa4257
      @mekdeskassa4257 2 ปีที่แล้ว +1

      RReR

    • @mekdeskassa4257
      @mekdeskassa4257 2 ปีที่แล้ว

      RReR

    • @mekdeskassa4257
      @mekdeskassa4257 2 ปีที่แล้ว +1

      OOooooooo

    • @hamidahamida836
      @hamidahamida836 2 ปีที่แล้ว +1

      Tngs

    • @Smashville3
      @Smashville3 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰዉ ያስተማረውን በር ገንጥሎ ስለቤቱ ማውራት ስንፉና ነው እንዳለመታደል ሆኖ ቁጭ ብሎ መወያየት አየሆንልንም በውጭው አለም መሞገት ወግ ነዉ .!* እኛም እርሶ እንዳሉን በቃሉ እንፈትሸው ነበር .! ፀጋው ይብዛልን! እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማ ራ ና ታ !!!🎺🙏

  • @እሙ-በ6ፈ
    @እሙ-በ6ፈ 2 ปีที่แล้ว +20

    ቃል ህይወት ያስማልን የኝ እንቁ መምህር ድንግል ማርያም ትጥብቅህ እንዳንተ አይናቱን ያብዛልን ተዋሕዶ ሀይማኖት ለዝላአለም ትኑር❤💒🙏

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 ปีที่แล้ว

    ለመምራችን ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖዎ የተባረከ ይሁን

  • @kiburmedia9148
    @kiburmedia9148 2 ปีที่แล้ว

    መድሀኔያለም እድሚህን ያርዝምልን መምህራችን

  • @meronaberaha7830
    @meronaberaha7830 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጤና በእድሜ ያቆይልን

  • @selamselam625
    @selamselam625 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይስጥልን መምህር መስፍን እናመሰግናለን የማያዳግም ምላሽ ነው የሰጡት

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልንወድሟቻችንፀጋውንበረቱንያብዛላችሁ

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን🙏🙏🙏

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜውን ይስጥልን

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 ปีที่แล้ว

    *ጌታ መድኃኔዓለም ይቅር ይበላቸው ልብ ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃሽ አትለይን*

  • @mullerkt7925
    @mullerkt7925 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin

  • @solomonmekuria2208
    @solomonmekuria2208 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት። ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን የድንግል ልጆች ነን 🙏🏿❤🙏🏿
    ይብላኝ ለነ ዮንታ እሚባል መናፍቅ
    ገጣጣ ,!

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መምርዬ የሚዘገንኑ ቃሎች ናቸው የሚሰሙት ዘንድሮ በስመአብ ለጆሮ ይከብዳሉ ልቦና ይስጣቸው ያሳዝናሉ

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว +7

    እኳን ብሰላም መጣቹ መምህር ለመናፍቃን በቂ የሆነ ምላሽ ሰለ ምትሰጡ ወደ መናፍቅ ሂዶው የነበሩ ብዙ ሰዎች እየተመለሱ ነው በናተ ትምርት በእውነት እናመሰግን አለን እኛንም በሃይማኖታችን እንድን ፀና ስለ ምታስምሩን ሰመያዊ ዋጋ ያድርግላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ክፉ አይንካቹ አሜን፫

  • @martanida6237
    @martanida6237 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታቆይልን።ሀገራችን ሰላም ታድርግልን አሜን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen Memhir 🙏

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም የምንወድህና የምናከብርህ ውዱ እና ዕንቁ መምህራችን በእውነት በጣም ግልፅ ና ድንቅ ትምህርት ስለምትሰጠን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ጌታ 🤲🤲🤲

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +17

    ✝የአምልኮት ስግደት በጭራሽ ሰግዳችሁ ለማታውቁ ሰዎች ከዚህ ስግደት ተነሡ
    ጸሎት ቦታ በሚገባ አዘጋጅታችሁቢያንስ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መስገድ ጀምሩ✝
    መነሻ የአምልኮት ስግደት
    ለአብ እሰግዳለሁ
    ለወልድ እሰግዳለሁ
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
    ምስጋና ይሁን ለአብ
    ምስጋና ይሁን ለወልድ
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ
    ሃሌሉያ ለወልድ
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
    በብርሃኑ መንገድ ለመራን
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

    • @Hannah-tq3mn
      @Hannah-tq3mn 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ያክብርልን ወልደሰንበት እምዬማርያም አትለይህ 🙏🏽

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 2 ปีที่แล้ว

      እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድሜ እንደዚ በተላየዩ ቻናሎች እየሄድክ ህዝቡን ለማንቃት የምታደርገው እግዚኣብሄር ያግዝህ እንዳታቃርጠው

  • @yoditneway3530
    @yoditneway3530 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንደ ኣይነት ሊቃውንት ወንድሞች ስላሉን እንኮራለን እድሜ ይስጥልን!

  • @zola92
    @zola92 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አሜን ለምንልበት ማስተዋልን ስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋል ለጎደላችው ማስተዋሉን ይስጥልን አሜን🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን 😥🤲🏽እንኩዋን በደህና መጣችሁ ውድ መምህራኖቻችን

  • @zelalemaweke
    @zelalemaweke ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @gelilagelila9870
    @gelilagelila9870 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ይህንን ፕሮግራም ስክታትል ደስ ይልኛል እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎት ዘመናቹን ያብዛልን

  • @bezatad
    @bezatad 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @waqaayonjalalaa5574
    @waqaayonjalalaa5574 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotin yasemalen mamerachin 💐💯💯💯💯

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን መ ምኸር

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በጣም ወቅታዊ ስለሆነ ወዳጄ ልብ ብለህ ሰማ
    ቃለህይወትን ያሰማል እንደእናንተ አይነቱን ያብዛል
    እንኳን ለደብረ ታቦር ቡሄ ሁላቹም እንኳን አደረሳቹ የሳምን ሰው ይበለን
    🙏🙏🙏

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመናፍቃውያኑም ልባቸውን ወደ እግዚሐብሔር ይመልስ ሌላ ምን ይባላል 💚💛❤️🙏

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርቱልን

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
    @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታሆይ አንተ ማረን 🙏🏽

  • @Ye-Tsiyon
    @Ye-Tsiyon 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር የሰዓቱን ነገር ኣስተካክሉልን ሳንጀምር ነው የሚያልቀው ከመመሰጣችን የተነሳ።🙏🙏🙏

  • @nahomtube4301
    @nahomtube4301 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
    ሰዉ ማስተዋሉ ተወስዶበታል ይህንን ክህደት እየሰማ እንኳን ሊመረምርና የእውነት መንገድን ሊያያት አልቻለም ። ለነገሩ በውስጣቸው ያለው ሕሊናቸውን አደንዝዞ በውሸት ስሜት ውስጣቸውን የተቆጣጠረው የጥልቁ መንፈስ እንዲያስተውሉ መች እድል ይስጣቸው! እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። ሃገራቸን ላይም እንደ አንሸን የተበተነውን የመናፍቅ መንፈስ እርሱ በጥበቡ አስሮ ዕመቀመቅ ይጣልልን ።
    ----------+++++++++++++---------
    እኛ ኦርቶዶክሳዊያን--- "ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን አፅንተህ ያዝ"--- የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል እናስተውል።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹልኝ መምህሮቼ እመብርሃን ትርዳቹ የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ሃይል ይሁናቱ

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን። መምህር እጅግ ግሩም የሆነ እውቀት ከተረጋጋ አስተምህሮት ጋር። አንደበቶት እራሱ ይሰብካል።

  • @hanabelete27
    @hanabelete27 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @ezihoze1023
    @ezihoze1023 2 ปีที่แล้ว +5

    “ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።”
    - ኤፌሶን 2፥16

  • @molumolu633
    @molumolu633 2 ปีที่แล้ว

    Kalhiywet yasemalen lmemeherachin

  • @samrawittesema9310
    @samrawittesema9310 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @AlexAlex-pp5no
    @AlexAlex-pp5no 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ተባረኩ ፡፡ወጣቱን ልትደርሱለት ይገባል ወደ መንደሩ ሁሉ በመግባት ወጣቱን ልታስተምሩት እና ልታነቁት ይገባል ፡፡በርቱልን

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 2 ปีที่แล้ว +1

    ታቦር አበራ ምድርን ሸፈናት ያ ደመና
    እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጓድ ሆኗልና
    አነቃን ለምስጋና
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @cnxconnexion3859
    @cnxconnexion3859 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ዕድመ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ መምህራችን ቃላት ያጥረኛል ላንተ ያለኝ ፍቅር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ የንተ ትምህርት ስሰማ ኔብሴ ትደሰታልች መንፈስ ቅዱስ ፀጋው ያብዛል መምህራችን

  • @hirutabebe2255
    @hirutabebe2255 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልንመምህራችን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰውየውን የስድብ ቃል በሰማሁ ጊዜ የእግዚአብሔርን ትህትና እጅግ በጣም አደነኩ ምክንያቱም እርኩስ መንፈስን ቢሆን ኖሮ የሚሳደበውን ተሳድቦ ሳይጨርስ ድራሹን ነበር የሚያጠፋው የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ መሆኑን ሰውየው ከመአት በመትረፉ ተረዳሁ

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እናመስግናል የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውትን ያስማልን ጌታ መንፈስ ቅዱስ በይቅርታው ይቅር ይበለን እኛም ለስማነው።

  • @iglesiadesta2795
    @iglesiadesta2795 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalgne memher 🙏🏽❤️

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጡ መምህራችን

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @MeseretBest
    @MeseretBest ปีที่แล้ว

    Qalyte yarsmale abtchn tega yabzln♥️♥️♥️✝️✝️💒💒✅✅

  • @ge821
    @ge821 2 ปีที่แล้ว

    🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏

  • @eyorikaeyorika2355
    @eyorikaeyorika2355 2 ปีที่แล้ว

    እንወድሃለን በርታልን መምህር

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalin Memihir

  • @iglesiadesta2795
    @iglesiadesta2795 2 ปีที่แล้ว +1

    Orthodox tewahdo forever ❤️

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር መስፍን ስወድህ

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ እንኳን በሠላም መጡልን

  • @almazbekele3985
    @almazbekele3985 2 ปีที่แล้ว

    አይጨንቀንም አይደንቀንም ጠላታችን ምንም ቢልም እኛ እንደሆነ ወደናታል አፋችንም ማሪያም ይላል

  • @samranegash6319
    @samranegash6319 2 ปีที่แล้ว

    Like adergu enabertatachwe

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 🙏🙏🙏

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩልኝ ድምፅ ድምፅ

  • @abrashabrash8481
    @abrashabrash8481 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ።

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜን ጤና ይስጥልን እንደዚህ እውነትን ማወቅ መነገር አለባቸው መናፍቅ ምዲር አልበቃቸው ብሎል ሎቱ ስብሐት ልብ ይስጠው ጌታችን መዲሀኒታችን ክብር ምስጋና ይስባውና የእመቤታችን የቅዲስት ዲንግል ማርያም ስም ሲጠራእማ ያስጮሄዋል ዳቢሎስ ስለተቆጣጠረው

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው እኮ የሐሙስ ሰይፍ ሥላሴ ታምር ላይ አለህ የሁም በአጨሩ የሃይማኖት ሕግ የደነገጉ እሊህ ሦስት መቶ ዓሥራ ስምንት ሊቃነ ጳጳሳት ስለ ሃይማኖት ጉዳይ ከከሐዲው አርዮስ ጋር ክርክር በጀመሩ ጊዜ እንሆ ሥላሴ በአንድነት ክቡራን በመሆኑ ሊቃውንቶች ስብሰባ መካከል ተገኙ ተቀመጡ ከዚህ በኋላ ከሐዲው አርዮስ ለሦስት መቶ ዓሥራ ስምንት ሊቃነውንት ወልድ እኮ ቅድመ ዓለም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አልነበረም አላቸው ሦስት መቶ ዓሥራ ስምንት ሊቃነውንትም ሕግ ተላላፈውና ከሐ ዲው አርዮስ ሆይ ስለዚህ ነገር የምን ሰጥህን መልስ በፀጥታ አዳምጥን አሉት ወልድ ያለምንም ጉድለት እና ልዩነት ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ አንድ ነው ዮናታን እና የአሜን ትርጉም ያልገባችው በእውነቱ ታሳፍራላችሁ ብቻ ልብ ይስጥልን

  • @sisayhailemichael7454
    @sisayhailemichael7454 2 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 ปีที่แล้ว +3

    ፖስተር ዮናታን የኛን ድክመት ስለሚያውቅ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን እያሳሳተ ነው:: ወጣቱን መታደግ የሁላችንም ድርሻ ነው::

  • @binyamin1836
    @binyamin1836 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን።ቃል ሂወትን ያሰማልን

  • @ጽጌሬዳቻናል
    @ጽጌሬዳቻናል 2 ปีที่แล้ว

    እባካቹ ሼር እያደረግን ብዙ ነብሶችንዐእናድን

  • @tesfayetadesse8886
    @tesfayetadesse8886 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemaytegeb Timihrt.
    Simut.

  • @omranata168
    @omranata168 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @feventadesse9892
    @feventadesse9892 2 ปีที่แล้ว +1

    A

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንዴት የስደነግጣል እሄ ሰውዬ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እንኳን ለታላቁ ደብረታቦር በአል አደረሳቹ

  • @zelekechsima9049
    @zelekechsima9049 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት እና እውነት እንዲህ አይነት ሊቆችን የምትለግሰን እናት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።ላበዱትም እሱ ያስባቸው

  • @melesesolomon917
    @melesesolomon917 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ ላንተ ታላቅ አክብሮት አለኝ የወርቅ ዘንግ ከገደል አፋፍ ነው የመለሰኝ መምህሬ ካላስቸገርኳችሁ ከኔ በቀር ወደ አብ ሚመጣ የለም መንገድም እውነትም እኔ ነኝ በሚለው ማብራርያ ብትሰራልን? የብዙ ጓደኞቼ ጥያቄ ነው እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @tsibekele2445
    @tsibekele2445 2 ปีที่แล้ว

    ቤ/ን ብዙ መስራት ይጠበቅባታል እኛ ህንፃ ስንሰራ እነሱ ፈጣሪ የሰራውን ህንፃ ያውም ተተኪ ትውልዱን እየነጠቁን ነው

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 2 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ያድናል !!

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 2 ปีที่แล้ว

      በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ መካከለኛ አማላጅ ብለህ ባትቀልድበት።

    • @endaleabera9960
      @endaleabera9960 ปีที่แล้ว

      በጭፍን ከመሄድ የተሰጠውን መልስ አስተውሉ ምናልባት የምትድኑበት እየጠቆማችሁ ቢሆንስ አስተውሉ

  • @መንበረስላሴ-ጰ2ቀ
    @መንበረስላሴ-ጰ2ቀ 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍👏👏👏

  • @bushbrightson7143
    @bushbrightson7143 2 ปีที่แล้ว +1

    Yoni 1ኛ ነው 🔥🔥

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 2 ปีที่แล้ว

      በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ መካከለኛ አማላጅ ብለህ ባትቀልድበት።

  • @user-hl4pu3og6k
    @user-hl4pu3og6k 2 ปีที่แล้ว +1

    Enodachihalen Memhrochachin

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 2 ปีที่แล้ว

    ሎቱ ስብሀት .....ማረን አምላኬ

  • @betitadele6269
    @betitadele6269 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እናንተ ዮናታን ጴንጤ ስትሉ የጌታ መምጫ እንዳይደርስ ወንጌሉን ለመስበክ ሞክሩ

  • @YishakDebebe
    @YishakDebebe 10 หลายเดือนก่อน

    Kemtecht tekelegna newu yemtelun lemon atseram

  • @dantesanu3053
    @dantesanu3053 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ምንድነው ያልከው በስተመጨረሻ በድሉ ድሪባ ? ምትፈልጉትን ጠይቁን ምላሽ እንሰጣለን ? አትዋሽ እንጂ ከአንዴም ሦስት አራት ጊዜ ጠይቄያችሁ መች ምላሽ ሰጣችሁኝ ?

  • @mimimisho5618
    @mimimisho5618 2 ปีที่แล้ว

    Edemena Tena yestln Lezh yemaytgb Mels

  • @agegnehukitanbo7334
    @agegnehukitanbo7334 2 ปีที่แล้ว +1

    መዳኛ የሆነው ነብያት የተነበዩት ፣የተገለጠውና እውነተኛ መንገድ እውነተኛ ህይወት እውነተኛ እውነት ነኝ ብሎ የተሰቀለውን ሞቶም ከሙታን የተነሳው ከዝያም
    ሐዋርያት የሰብኩትን ብቻ ይስበኩ በሰማይ የሰማያዊ ቤት ወራሽ ይሆናሉ። ስለማይመስል ሀሳብ እድሜያቸውንና በጊዜያቸውን እያባከኑ

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ የስህተት አሰተማሪ ተደጋጋሚ መልስ በደንብ ይሰጠው። ውህደት ከለለ ኢየሱስ ሰው አይደለም ማለት ነው። ሰው ሆኖ አላደንንም ማለት ነው? ወንጌል ውሸት ነው ማለት ነው? የለየለት ሰህተት ነው። የሚገርመው መንጋው ነው።

  • @samranegash6319
    @samranegash6319 2 ปีที่แล้ว

    enkane dena metu mehemrachen enkane aderesachu ulachum

  • @ሚኒሊክዘአዲስአበባ
    @ሚኒሊክዘአዲስአበባ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሰግናለን። ነገር ግን ወቀሳ ብቻ ከሚሆን እንዴት ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ እንደነሳ ብታክልበት ጥሩ ነው። ከእርሶ መልስ ምንም ያገኘሁት ነገር ስለሌለ ነው። የሚቀጥለው I am hoping that you can answer my ?

    • @dawitteklay2993
      @dawitteklay2993 2 ปีที่แล้ว

      ደጋግመህ አድምጠው ይገባሃል!

    • @nah8699
      @nah8699 2 ปีที่แล้ว

      Esuma rekik new man yawekewal kesgawa sga kenefsua nefs nesa malet eko ante ke enath endeteweledkew new wendme ftsum sew mehonun menager new

    • @yewerqzeng
      @yewerqzeng  2 ปีที่แล้ว +1

      ክፍል ሦስትን ጠብቅ

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ጥያቄ አለኝ, አለማችን እውነት ክብ ነው ትምህርት ቤት እደተማርነው ወይስ flat earth

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 2 ปีที่แล้ว

      አለማችን perfect ክብ ሳትሆን እንደ ደጋን ያለች እንደሆነች ሳይንስ ሳይደርስበት የኛ አባቶች እንደፃፉት ሰምቻለሁ ዝርዝሩን ግን አላውቀውም

  • @yoniupdating3874
    @yoniupdating3874 2 ปีที่แล้ว

    eski mulu tmhrtun smutna awru

  • @adinewlaga3584
    @adinewlaga3584 2 ปีที่แล้ว

    Minu new sihitatu atitatu atisikaru agari atafirusu malatu fusakan

  • @ezihoze1023
    @ezihoze1023 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሉ ትምህርቱን ሳትሰሙ ሰውን ለመተቸት አትሰብሰቡ አገልጋይ ዮናታን ከመፅሐፍ ቅዱስ ነው ያስተማረው።

    • @birhanbogale2041
      @birhanbogale2041 2 ปีที่แล้ว

      esti erasih fired yeweldin sew mehon lemastemar DNA metekes alebet?

  • @yonaszeleke6866
    @yonaszeleke6866 ปีที่แล้ว

    Weyne bemariyam ihen memhr isk zare alawqeum nbr be yeneta tube nw lemejemerya gize yayehut paster yonatanen ameseginewalew yihen dinq memhr indawq adrgognal