ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁለታቹም ምርጥ ናችሁ 🙏🙏🙏 እንወዳችዋለን
Nice to hear you. Knowledge talks and truth revealed.
ስዩሜ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን የኢትዮጵያ ጀግና ዘመንሕ ይባረክ ከነ መላው ቤተሰብሕ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🍾🥂🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
ስዬ እንኳን ተወለድክ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ በርታ
You stood by Ethiopia in this difficult time.
I love this media because the lecturer come out from skilled person appreciate !
ትንተናህ በጣም ይመቸኛል ወንድሜ። በርታ!!!
I like this guy, his confidence & knowledge
እንኳን ተወለድ ስዩሜ!!!🎉🎉🎉
Thank you #Professor #Getnet #Almaw ጀግናችን | #GAT▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ !▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Happy birthday #Siyum_Teshome አንበሳችን 🎂🎈🎉
ሰላም ሰላም
Allah bless my Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂
I❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዬ ሌላው አባመላ እንኳን ተወለድክ ድንቅ ኢትዮጲያዊ !!!
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
ጌቹ እናመሰግን አለን
ለወንድማችን ስዩም መልካም ልደት ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
በርታልን ጠንክርልን እድሜና ጤና ይስጥልን።
ስዩሜ፣ውቤ፣አቤ ቶክቻው፣መስፍኔ፣ አንተና መሰሎች እንኳን ተወለዳችሁ።
ሠላም ለአንቴ ይሁን ጌች ❤❤❤🎉🎉🎉
❤ እውናት ና ንጋት ! ❤ እያደር ይጣራል !! ወደ ህልናቸው መመለስ የተሰናቸው የታርከዊ ጣለቶቻችን ተለለኪዎች እንቅፋት ባይሆኑብንና ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ለሀገራችን ና ለህዝባችን ልማት ተግተን ቢንሰራ ፦ ዛሬ በብዙ ትግል ና ማስዋዕትናት የተሰራው ልማተችንና እድገተችን የት ይደርስ ነበር ???? ፦፦ ምን ይበለል እግዚአብሔር የሚያስተዊል ልብ ይስጣን ። አሁንም አልማሸም ወደ ቃልበችን እንመለስ ። እግዚአብሔር የሰጣንን መልካም ምድር አና ዘመን እንጠቀምበት ። ሌላው ቢቀር ያለፋውን ዘመንና በዚህች አጭር አራት ዓመተት የተሰራውን ማገነዘቡ ብቻ በቂ ነው !እውነተኛ ህልና ከአለን በቃ ። እግዚአብሔር መልካም የሆኑ መሪዎች ሰጥቶናል ዕድለችንን እንጠቀምበት እለለሁ ። የጣለቶቻችን ተላለኪናት የትም አያደርሰንም ። ❤ ለእውናት እንኑር ❤❤ ለእግዚአብሔር እንተማን እለለሁ ❤
እና አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ገንቢ ሀሳብ ነው
ameen ameen enkuwan abro aderessen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Your self nice person.
I love you my king prime minister Abiy Ahmed
ስየእኳንአደረሠህ❤❤❤❤❤
Thanks!
Proff I am the 1st
Good job and I'm proud of you. Ethiopians should develop the habit of dialogue and discussion to struggle for democracy. Armed struggle is an old fashion that doesn't align with the history and potential of Ethiopia. Ethiopia will win.
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Professer enameseginalen
እንዃን ተወለድክ ስዬ
ኤርትራ = የግብθ ክፍለ ሀገር (አውራጃ)ሻዕቢያ = ትግሪኛ ተናጋሪ ጥቁር ግብθዊያን
🇪🇹🙏🇪🇹🙏እኛም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ብለናል🎉🎉🎉🇪🇹🙏 እንኳን አብሮ አደረሠን🎉🎉🎉
ረዳት ፕሮፈሰር ጌትነት አልማው የደጋዳሞቱ ምርጥ ልጅ እንኳን ለአመታዊ ለመልአከ ቅዱስ ገብርኤል በአለ ንግስ አደረሰ አደረሰ። ፕሮፌሰር አንተ ልጅነህ በዚያን ጊዜ አልተወለድክም በ1977 ዓ/ም በሰሜኑ አገራችን በትግራይና በሰሜን ወሎ ድርቅ ነበር ከገጠሩ ትግራይ ወረዳዎች የፊኖዱቄትና ዘይት እርዳታ ለመቀበል ወደ መቀሌ መጥተው መቀሌ ከተማ ዙሪያ ማለት ይቻላል መጠለያ ድንኳን ተዘርግተው ተረጂው በውስጡ ሰፍሮበት ነበር ብዙዎችን ወደ ወለጋ አሸገርናቸው ብዙው ደግሞ በራሃብ ሞተው ከበረዳ ላይ ለቅመን እንደስላሴ በአንድ ጉድጓድ አስርና ከአስር በላይ የቀበርንበት ወቀት ነበር ይህንን ያወራሁት እኛ የመንግስት ሰራተኞች ከለምለሚቷ ጎጃም ተጭኖ በየወቅቱ በሚመጣው ጤፍ በየወሩ ለአንድ ሰው አስር ኪሎ ጤፍ ከወር ደመወዛችን እየተቀነሰ የሚከፈል እየተሰጠን አልፈናል ይህ እውነት ነው ።
ዛሬ ስየ ልደቱ ነው 19
👍👍👍👍👍
ኤርትራ የማትችለዉን ኢትዮጵያን ጦም ለማሳደር በተገላቢጦሽ ራሷ ጦም ታድራለች
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
inante yemitserut sira Ethiopian yemiyatsena new bertu🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፕሮፌሰር ይህ ኢትዮጵያየባህር በር እንዳታገኝየሚለው ያዋጣቸዋልእኛም ውሀ የማታዋጠው ግብፅውሀ ማግኘት አትችልም ማለት አይቻልም ግብፅ በራሷ ላይ የፈረደች አይመስልም ።
ጌትዬ ሁለታችሁም መልካሞች ናችሁ ተባረኩ
ሁለታችሁንም እንወዳችኋለን
መርሀባ ቢክ ዉድ professorትመቻለህ😊እኛም የዶ ክተር አብይ ደጋፊ ም ነን❤
✔✔✔✔💪💪💪💪💪💪💪
AMeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen🎉
ሠላም ወዳጀ ስየ ገር ዛሬ ቀረህ ወይ
ጌች
የስዩመን እድሜውን ብናውቅ ጥሩ ነበር
My suggestion to isYour voice is not clear check your equipment please.Thank you
በእውቀት በምክንያት ለምትሰጠን ቴንታኔ ከልብ አናመሠግናለን ብርታትና ጥንካሪ ይሠጥህ
መሪው ነው
ምንድን ነው እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ያየውት የሰማሁት 😳 ማናችሁም አታወሩም ስለ ጃፓን ኢትዮጵያን ማመስገን እና የሱማሌው ሉካን ኢትዮጵያን ማመስገን 🤔 ከኢትዮጵያ ጋር አብረን እንቀጥላለል ብሏል እኮ :: 🤔
Yebeletegena Hodame Bandawoche Anteme yetemare Banda
ስዩሜ እኔ እንደማውቀው ሰውነቱ ገርጀፍ አለ እንጂ ከ40 ዎች አያልፍም
ጌቹ አሁን ተዘንግቶል ጥቁር ገበያ መንግስትን ወትወት
የአንተን ፕሮግራም ስከታተል አንዳንድ ጊዜ የማኅበረ ቅዱስንን ቻነል እያየሁ እየመሰለኝ እቸገራለሁ፤ ምክንያቱ ምን ይሆን?!
አዕምሮህን ከፈት አድርገህ አለም ባንተ ዙሪያ ብቻ እንዳልተሰራች ለማየት ሞክር ። አንተ የራስህ አስተዳደግና ትዝታ እንዳለህ ሁሉ ሌላውም አለው። ከደበረህ ደግሞ አለማየት።
ኤሬትራያስ ኣልችበት ወይ ኣብራራልን?
እስኪ ሥለ ካናል እንወያይ 50መርከብ ባዴ ይቻላል ይባላል
ወይ ቀጠናውን እናምሰዋለን ወይ የተረጋገጠ የወደብ ባለቤትነት እንይዛለን። በሶማሊያ የግብፅ ጦር ከመጣና ከተሰማራ ሶማሊያ አምስት ትሆናለች። mark my word
ኢትየጵየ. ለምን. ከሶማሊያ. እንድተወጣ. ሰለተወሰ. በዚ ላይ. ትንተና. ብትሰራ. ጥሩ ነበር. ያልሆነ. ትንታኔ. ከመስራት
ለባዳዎች ንገርልን
እባክህ ኣድርስልኝ መለእክተን ደጋፍ ነኝ ስላልክ ነዉ እነ ደጋፍ ነኝ ግን ኣያሰሩምም ኣይነጋገሩም ኣባልም ደጋፍም ችግር ዉስጥ ነን እነ ደርግ ዎታደር ነኝ ብልፅግና ደጋፍ በመሆነ እያገለሉም እና በዘረኝነትና ዎራዳና ክፍለ ከተማ እየሰሩ ነዉ ዳሃ ነኝ 6 ዐመት በነጻ እያገለገልኩ ነዋርነት መታዎቅያ ተከለክያሃለሁኝ ሽማግለ ነኝ እስከ ለዉጡ ድረስ በመንስት ጉዳይ ኣልተሳተፍኩም ኤሄን መንግስት ደጋፍ ጥቅም ኣያገኝምም ጥያቅያችም መልስ ኣያገኝም ኣብይ ዎታደር ስለሆኑ ነው የመረጥነው ከኣድስ እበባ ከኮልፈ ክፍለ ከተማ
Just for your information:th-cam.com/video/vx6st5qZ9gM/w-d-xo.htmlsi=nHoMqt-KZwB0BeIw
Poor quality voice. Too much eco
Membership channel ካለህ membership ለመሆን ቃል እገባልሀለሁ ይሄን ሁሉ እውቀት በነፃ ለማን አባቱ ብለህ ነው
Really. You are drank
አንተ የኣብይ. ቡችላ. በቃላት. መፍከር. ቀላል ነው. በተግባር. ግን. እራስህ. ጨርሰው. አንተን. ብሎ. ረዳት. ፕሮፌሰር. ኣሳዛኝ
ኢትዮጵያ ትቅደም
እሄ ሰዉየ ግን ወንድ ነዉ ወይስ ሴት፡ እባካቹ ያረጋገጠ ሰዉ ካለ????😅😅😅😅😅 ወይ ደሞ gay ሊሆን ይችላል እንጂ ወጥ የሆነ ወንድ በፍጹም ኣይደለም።
የኢትዮጵያ. ኣየር መንገድ. በናጄርያ. ተከሰሰ. ለምን. ስለሱ. ኣታወራም. ተረት. ተረት. ከምታ ወረ. ተከፋይ. ኣክታቪስትና የውሸት. ትንተና. ኣቅራቢ😂😂😂😂
አንተን አምኖ የሚያዳምጥ የለየለት ደንቆሮ መሆን አለበት ምክንያቱም መረጃ ሳይሆን የራስህን ፍላጎት ነው የምታንጸባርቀው እንዴት ተከታይ እንደምታገኝ ብቻ ነው ጭንቀትህ ኤርትራውያን ኢትዮጵያን በፖለቲካ የቀደመቻት እንዳንተ አይነት ደንቆሮ ስለበዛ ነው
😂😂😂😂😂😂😂
ኣንተ. ነህ. ስለ ኤርትራ. ነፃነት. የምትነግረን. ኣይ. ወንድሜ. መጀመርያ. ኢትዮጵያን. በእግሩዋ. ለማቁም. ሞክር. ኣለበለዚያ. ኢትዮጵያ. ተረት. ተረት. ለመሆን. እየተዘጋጀች ነው.
Poor and poor
እሄ ሰዉየ ግን ወንድ ነዉ ወይስ ሴት፡ እባካቹ ያረጋገጠ ሰዉ ካለ????😅😅😅😅😅
Band lbtm
❤❤❤❤
እሄ ሰዉየ ግን ወንድ ነዉ ወይስ ሴት፡ እባካቹ ያረጋገጠ ሰዉ ካለ????😅😅😅😅😅 ወይ ደሞ gay ሊሆን ይችላል እንጂ ወጥ የሆነ ወንድ በፍጹም ኣይደለም
ሁለታቹም ምርጥ ናችሁ 🙏🙏🙏 እንወዳችዋለን
Nice to hear you. Knowledge talks and truth revealed.
ስዩሜ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን የኢትዮጵያ ጀግና ዘመንሕ ይባረክ ከነ መላው ቤተሰብሕ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🍾🥂🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
ስዬ እንኳን ተወለድክ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ በርታ
You stood by Ethiopia in this difficult time.
I love this media because the lecturer come out from skilled person appreciate !
ትንተናህ በጣም ይመቸኛል ወንድሜ። በርታ!!!
I like this guy, his confidence & knowledge
እንኳን ተወለድ ስዩሜ!!!🎉🎉🎉
Thank you #Professor #Getnet #Almaw ጀግናችን | #GAT
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ !
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Happy birthday #Siyum_Teshome አንበሳችን 🎂🎈🎉
ሰላም ሰላም
Allah bless my Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂
I
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዬ ሌላው አባመላ እንኳን ተወለድክ ድንቅ ኢትዮጲያዊ !!!
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
ጌቹ እናመሰግን አለን
ለወንድማችን ስዩም መልካም ልደት ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
በርታልን ጠንክርልን እድሜና ጤና ይስጥልን።
ስዩሜ፣ውቤ፣አቤ ቶክቻው፣መስፍኔ፣ አንተና መሰሎች እንኳን ተወለዳችሁ።
ሠላም ለአንቴ ይሁን ጌች ❤❤❤🎉🎉🎉
❤ እውናት ና ንጋት !
❤ እያደር ይጣራል !! ወደ ህልናቸው መመለስ የተሰናቸው የታርከዊ ጣለቶቻችን ተለለኪዎች እንቅፋት ባይሆኑብንና ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ለሀገራችን ና ለህዝባችን ልማት ተግተን ቢንሰራ ፦ ዛሬ በብዙ ትግል ና ማስዋዕትናት የተሰራው ልማተችንና እድገተችን የት ይደርስ ነበር ???? ፦፦
ምን ይበለል እግዚአብሔር የሚያስተዊል ልብ ይስጣን ።
አሁንም አልማሸም ወደ ቃልበችን እንመለስ ።
እግዚአብሔር የሰጣንን መልካም ምድር አና ዘመን እንጠቀምበት ።
ሌላው ቢቀር ያለፋውን ዘመንና በዚህች አጭር አራት ዓመተት የተሰራውን ማገነዘቡ ብቻ በቂ ነው !
እውነተኛ ህልና ከአለን በቃ ።
እግዚአብሔር መልካም የሆኑ መሪዎች ሰጥቶናል ዕድለችንን እንጠቀምበት እለለሁ ።
የጣለቶቻችን ተላለኪናት የትም አያደርሰንም ።
❤ ለእውናት እንኑር ❤
❤ ለእግዚአብሔር እንተማን እለለሁ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እና አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ገንቢ ሀሳብ ነው
ameen ameen enkuwan abro aderessen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Your self nice person.
I love you my king prime minister Abiy Ahmed
ስየእኳንአደረሠህ❤❤❤❤❤
Thanks!
Proff I am the 1st
Good job and I'm proud of you. Ethiopians should develop the habit of dialogue and discussion to struggle for democracy. Armed struggle is an old fashion that doesn't align with the history and potential of Ethiopia. Ethiopia will win.
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Professer enameseginalen
እንዃን ተወለድክ ስዬ
ኤርትራ = የግብθ ክፍለ ሀገር (አውራጃ)
ሻዕቢያ = ትግሪኛ ተናጋሪ ጥቁር ግብθዊያን
🇪🇹🙏🇪🇹🙏እኛም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ብለናል🎉🎉🎉🇪🇹🙏 እንኳን አብሮ አደረሠን🎉🎉🎉
ረዳት ፕሮፈሰር ጌትነት አልማው የደጋዳሞቱ ምርጥ ልጅ እንኳን ለአመታዊ ለመልአከ ቅዱስ ገብርኤል በአለ ንግስ አደረሰ አደረሰ። ፕሮፌሰር አንተ ልጅነህ በዚያን ጊዜ አልተወለድክም በ1977 ዓ/ም በሰሜኑ አገራችን በትግራይና በሰሜን ወሎ ድርቅ ነበር ከገጠሩ ትግራይ ወረዳዎች የፊኖዱቄትና ዘይት እርዳታ ለመቀበል ወደ መቀሌ መጥተው መቀሌ ከተማ ዙሪያ ማለት ይቻላል መጠለያ ድንኳን ተዘርግተው ተረጂው በውስጡ ሰፍሮበት ነበር ብዙዎችን ወደ ወለጋ አሸገርናቸው ብዙው ደግሞ በራሃብ ሞተው ከበረዳ ላይ ለቅመን እንደስላሴ በአንድ ጉድጓድ አስርና ከአስር በላይ የቀበርንበት ወቀት ነበር ይህንን ያወራሁት እኛ የመንግስት ሰራተኞች ከለምለሚቷ ጎጃም ተጭኖ በየወቅቱ በሚመጣው ጤፍ በየወሩ ለአንድ ሰው አስር ኪሎ ጤፍ ከወር ደመወዛችን እየተቀነሰ የሚከፈል እየተሰጠን አልፈናል ይህ እውነት ነው ።
ዛሬ ስየ ልደቱ ነው 19
👍👍👍👍👍
ኤርትራ የማትችለዉን ኢትዮጵያን ጦም ለማሳደር በተገላቢጦሽ ራሷ ጦም ታድራለች
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
inante yemitserut sira Ethiopian yemiyatsena new bertu🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፕሮፌሰር ይህ ኢትዮጵያ
የባህር በር እንዳታገኝ
የሚለው ያዋጣቸዋል
እኛም ውሀ የማታዋጠው ግብፅ
ውሀ ማግኘት አትችልም ማለት አይቻልም ግብፅ በራሷ ላይ የፈረደች አይመስልም ።
ጌትዬ ሁለታችሁም መልካሞች ናችሁ ተባረኩ
ሁለታችሁንም እንወዳችኋለን
መርሀባ ቢክ
ዉድ professor
ትመቻለህ😊
እኛም የዶ ክተር አብይ ደጋፊ ም ነን❤
✔✔✔✔💪💪💪💪💪💪💪
AMeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen🎉
ሠላም ወዳጀ ስየ ገር ዛሬ ቀረህ ወይ
ጌች
የስዩመን እድሜውን ብናውቅ ጥሩ ነበር
My suggestion to is
Your voice is not clear check your equipment please.
Thank you
በእውቀት በምክንያት ለምትሰጠን ቴንታኔ ከልብ አናመሠግናለን ብርታትና ጥንካሪ ይሠጥህ
መሪው ነው
ምንድን ነው እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ያየውት የሰማሁት 😳 ማናችሁም አታወሩም ስለ ጃፓን ኢትዮጵያን ማመስገን እና የሱማሌው ሉካን ኢትዮጵያን ማመስገን 🤔 ከኢትዮጵያ ጋር አብረን እንቀጥላለል ብሏል እኮ :: 🤔
Yebeletegena Hodame Bandawoche Anteme yetemare Banda
ስዩሜ እኔ እንደማውቀው ሰውነቱ ገርጀፍ አለ እንጂ ከ40 ዎች አያልፍም
ጌቹ አሁን ተዘንግቶል ጥቁር ገበያ መንግስትን ወትወት
የአንተን ፕሮግራም ስከታተል አንዳንድ ጊዜ የማኅበረ ቅዱስንን ቻነል እያየሁ እየመሰለኝ እቸገራለሁ፤ ምክንያቱ ምን ይሆን?!
አዕምሮህን ከፈት አድርገህ አለም ባንተ ዙሪያ ብቻ እንዳልተሰራች ለማየት ሞክር ። አንተ የራስህ አስተዳደግና ትዝታ እንዳለህ ሁሉ ሌላውም አለው። ከደበረህ ደግሞ አለማየት።
ኤሬትራያስ ኣልችበት ወይ ኣብራራልን?
እስኪ ሥለ ካናል እንወያይ 50መርከብ ባዴ ይቻላል ይባላል
ወይ ቀጠናውን እናምሰዋለን ወይ የተረጋገጠ የወደብ ባለቤትነት እንይዛለን። በሶማሊያ የግብፅ ጦር ከመጣና ከተሰማራ ሶማሊያ አምስት ትሆናለች። mark my word
ኢትየጵየ. ለምን. ከሶማሊያ. እንድተወጣ. ሰለተወሰ. በዚ ላይ. ትንተና. ብትሰራ. ጥሩ ነበር. ያልሆነ. ትንታኔ. ከመስራት
ለባዳዎች ንገርልን
እባክህ ኣድርስልኝ መለእክተን ደጋፍ ነኝ ስላልክ ነዉ እነ ደጋፍ ነኝ ግን ኣያሰሩምም ኣይነጋገሩም ኣባልም ደጋፍም ችግር ዉስጥ ነን እነ ደርግ ዎታደር ነኝ ብልፅግና ደጋፍ በመሆነ እያገለሉም እና በዘረኝነትና ዎራዳና ክፍለ ከተማ እየሰሩ ነዉ ዳሃ ነኝ 6 ዐመት በነጻ እያገለገልኩ ነዋርነት መታዎቅያ ተከለክያሃለሁኝ ሽማግለ ነኝ እስከ ለዉጡ ድረስ በመንስት ጉዳይ ኣልተሳተፍኩም ኤሄን መንግስት ደጋፍ ጥቅም ኣያገኝምም ጥያቅያችም መልስ ኣያገኝም ኣብይ ዎታደር ስለሆኑ ነው የመረጥነው ከኣድስ እበባ ከኮልፈ ክፍለ ከተማ
Just for your information:
th-cam.com/video/vx6st5qZ9gM/w-d-xo.htmlsi=nHoMqt-KZwB0BeIw
Poor quality voice. Too much eco
Membership channel ካለህ membership ለመሆን ቃል እገባልሀለሁ ይሄን ሁሉ እውቀት በነፃ ለማን አባቱ ብለህ ነው
Really. You are drank
አንተ የኣብይ. ቡችላ. በቃላት. መፍከር. ቀላል ነው. በተግባር. ግን. እራስህ. ጨርሰው. አንተን. ብሎ. ረዳት. ፕሮፌሰር. ኣሳዛኝ
ኢትዮጵያ ትቅደም
እሄ ሰዉየ ግን ወንድ ነዉ ወይስ ሴት፡ እባካቹ ያረጋገጠ ሰዉ ካለ????😅😅😅😅😅 ወይ ደሞ gay ሊሆን ይችላል እንጂ ወጥ የሆነ ወንድ በፍጹም ኣይደለም።
የኢትዮጵያ. ኣየር መንገድ. በናጄርያ. ተከሰሰ. ለምን. ስለሱ. ኣታወራም. ተረት. ተረት. ከምታ ወረ. ተከፋይ. ኣክታቪስትና የውሸት. ትንተና. ኣቅራቢ😂😂😂😂
አንተን አምኖ የሚያዳምጥ የለየለት ደንቆሮ መሆን አለበት ምክንያቱም መረጃ ሳይሆን የራስህን ፍላጎት ነው የምታንጸባርቀው እንዴት ተከታይ እንደምታገኝ ብቻ ነው ጭንቀትህ ኤርትራውያን ኢትዮጵያን በፖለቲካ የቀደመቻት እንዳንተ አይነት ደንቆሮ ስለበዛ ነው
😂😂😂😂😂😂😂
ኣንተ. ነህ. ስለ ኤርትራ. ነፃነት. የምትነግረን.
ኣይ. ወንድሜ. መጀመርያ. ኢትዮጵያን. በእግሩዋ. ለማቁም. ሞክር. ኣለበለዚያ. ኢትዮጵያ. ተረት. ተረት. ለመሆን. እየተዘጋጀች ነው.