የብልጽግና ተምሳሌት Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2

  • @AbushLetome
    @AbushLetome 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁን ታስሮ በሞት አፋፍ ላይ የሚገኘው ክርስቲያን ታደለ አንድ ወቅት የተናገረው ሁሌም ያቃጭልብኛል፡፡በሌላ አማራ የተፈነከተን አንድ አማራ መንገድ ላይ አግኝተህ ምን ሆነህ ነው ብለህ ብትጠይቀው የሚመልስልህ "'ድንጋዩ አሰናክሎኝ ወድቄ ነው"እንጅ ተጠቅቼ ነው አይልህም ሲል አስረድቶናል፡፡ አማራ ከሚጠቃ ሞቱን ይመርጣል፡፡ አማራወች ሆነው ከዚህ በተቃራኒ የቆሙት አሳማወቹ ብአደኖችና በጥቅም ቀልጠው የቆሩት የአብን አመራር አባላት እነ ቀለጠ (በለጠ ሞላ) እና ሌሎችም የት እንዳሉ ሁሉም ያውቀዋል፡፡ ስም ከመቃብር በላይ ይውላል፡፡ አማራዬ፦ ምረር!! በርታ!!!

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዳነች አይገብሽም አንቺና ወንድምሽ አብይ አገር እያፈረሳችህ ህዝብ ንብረት ቤት እያፈረሳችሁ የምትሰሩት ከተማ የት ሁናችሁ ልታዩት ነው ፀሀይ እየጠለቅች መሆኑ ን ረሳሽው