የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 45 | አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲሱ አቁማዳ |በአብርሃም ተ/ማርያም|Matthew Teaching 45 |By Abraham T/mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሔረ ዘመናችሁን ይባረክ ❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว +4

    Amennn Amenn aba ameseginhalehu enen.hatyategnawan meretikegn yene abat yanite arekegn ameseginhalehu yene wid abat ameseginhalehu😭😭😭😭😭 yemidrebeda wedaje keff bel🙏🙏🙏 dr abirsh tebarek

  • @hakib5417
    @hakib5417 ปีที่แล้ว +2

    God bless all you preaching the word God. I benefited from the service.

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ስላደረገን። አሜን

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ህይወት እንዲሆንልንና እንዲበዛልን ጌታ ያዘጋጀልን የጌታን ቃልና ፀጋ የምናከፈልበት ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አዲስ ፍጥረት ሆንኩኝ።
    ሁላችሁም የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ።❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 ปีที่แล้ว +1

    ልጄ አብሪሽ ተባረክ!!!!!!!!ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነው። በአባባሉ በፀሎቱ በትምህርቱ እደነቃለሁ።በደስታም እሞላለሁ።ፀጋው ይብዛላችሁ !!!!!!!!!!

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 ปีที่แล้ว

    Amen amen thank you God bless you 🙏 ❤️

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen ...Blessed are the people of God

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ አዲሰ ፍጥነት ስላደረገን ስሙ የተመሰገነ ይሁን !!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ ህይወት አዲስ አዕምሮ አዲ ስፍጥረት አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ሰማይ አዲስ ልብስ አዲስ ልምምድ.....አሜን ❤️👏!! በክርስቶስ ስራ አዲስ ፍጥረት ያደረገን አዲስ ልደት የሰጠን ይህን ህይወት በእምነት እንድንቀበል እሺ እንድንል የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ሁል ጊዜ ፊቱን እስክናይ እየሰራ አየለወጠ የሚያሳድገን እስከፍጻሜ የማይተወን የታመነ አምላክ የተባረከ ይሁን 👏❤️👏 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር አብረሽ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ👏❤️👏 እንወድሃለን እናከብርሃለን ብዙ ጸጋ ይብዛልህ 👏❤️ሁላችሁ ተወዳጆች❤️ ተባረኩ ጸጋ ሰላም ይብዛለችሁ እንወዳችሗለን❤️👏❤️👏❤️

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኩ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ ሰው ሆንኩኝ አዲስ ፍጥረት ከቶ ላይገዛኝ ኃጢአት ወይም ሞት!
    ሕዝቅኤል 36፥26 -- "አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ፤ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ።"

  • @woineshetkibru1422
    @woineshetkibru1422 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 ปีที่แล้ว

    በእውነት ውድም እብርህም እግዚእብሄር ያባርክህ ያስተማርክው ትምህርት ብድብ ገባኛ ፀጋ ው ይብዛልህ❤❤

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 ปีที่แล้ว

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤❤

  • @romanzewdie8974
    @romanzewdie8974 ปีที่แล้ว

    God blessyou brother abreham!!

  • @ariam8984
    @ariam8984 ปีที่แล้ว

    Amen geta. Yeberekh ❤🙏🙏🙏

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen ameen

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @sarateka2607
    @sarateka2607 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @bezayeiyesus8070
    @bezayeiyesus8070 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @benawagash244
    @benawagash244 ปีที่แล้ว

    ኧረ ባክህ!?!?!?!እንግዲያው ያለ ሀሳብ ከየተነከርክበት የሀጢአት ማጥ ውስጥ በንስሀ ሳትታጠብ እዛው ተዘፍቀህ ቅራ!!!

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤