የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 8 የንጉሡ መፈተን-በአብርሃም ተ/ማርያም Matthew Teaching 8 The Temptation of the King By Abraham

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
    ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
    ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
    Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
    Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
    / 312726798871156
    አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ጉግል ማፕስ - google maps address
    maps.app.goo.g...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 39

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  2 ปีที่แล้ว +24

    #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የንጉሡ_መፈተን
    📖 ማቴ 4:1-11
    - በዚህ ክፍል ላይ ሰይጣን ፈታኝ ሆኖ ቀርቧል።
    - ኢየሱስን ወደ ምድረ በዳ ወሰደው ሲል ምድረ በዳ ሁሌም የመፈተኛ ቦታ ነው ማለት አይደለም።
    - ምድረ በዳ ብቻ መሆን ሳይሆን በሰውም መካከል ሆነ ምድረ በዳ ሊሆን ይችላል።
    - ፈተና እጥረት ብቻ አይደለም፤ በስኬትም ፈተና ይከሰታል።
    - ኢየሱስ በጾም የሆነው በአላማ ነበር ዲያቢሎስ ደግሞ ብላ ብሎ የትኩረት አቅጣጫውን ለማስቀየር ነበር የሞከረው።
    - ያልራበውን ኢየሱስ አይደለም ዲያቢሎስ የፈተነው፤ ለፈተና ምቹ የሆኑ ሁኔታዎች አሉ። ኢየሱስ ግን አላማውን አልሳተም ነበር።
    - የመፈተነኛ ጊዜዎች
    * በድካማችን ጊዜ
    * በብቸኝነታችን ጊዜ
    * ውሳኔዎችን መወሰን በሚያስፈልገን ጊዜ
    - "የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንክ" ሲለው ልጅነቱን ለማሳየት አልጣረም፤ ጌታ ኢየሱስ ልጅነቱን የሚያረጋግጥለት ዲያቢሎስ አይደለም።
    - ህይወት ከመብልና ከመጠጥ ያልፋል።
    - ኢየሱስ የሚያደርገውን ሁሉ የሚያደርገው ከመጣበት አላማ ጋር አያይዞ እንጂ ጠያቂ ስለመጣና ስላልመጣ አይደለም።
    - ኢየሱስ ለገባው እውነት የሚታዘዝ ማንነት አለው።
    - ኢየሱስ የተፈተናቸው ፈተናዎች
    * መብል (Provision)
    * ትምክህት (Protection)
    📖 1ኛ ዮሐ 2:15-16
    * ማየት
    * የስጋ ምኞት
    * ገንዘብ
    - ዲያቢሎስ የሚፈትነን ወደ መስቀል እንዳንሔድ ነው።
    - ፈተና የሚመጣው አንዱ በምናየው ነው።
    - ዛሬ ፈተናን አሸነፍን ማለት ነገ አይመጣም ማለት አይደለም። እስከመጨረሻው ለማሸነፍ መጽናት አለብን።
    - በኢየሱስ ያልረካ፣ ያላረፈ ሰው የመጣው ሁሉ እያንከባለለ ይዞት ይሔዳል።
    - ኢየሱስ ያላሳረፈው ማንም አያሳርፈውም።
    - ኢየሱስ እንደኛ ተፈትኗል፤ ግን አሸንፏል ስለዚህ ስለእኛ ይራራልናል።
    - የእግዚአብሔርን ቃል ማወቅ ከፈተና ያስመልጣል። ከፀናን የሚያበረታ ይላክልናል።

    • @selamugenetu9253
      @selamugenetu9253 2 ปีที่แล้ว

      እንደ ካሮት ወደ ታች
      እንደ ሸንኮራ ወደ ላይ
      እንፅና፣እንፅና፣እንፅና፣እንፅና።

    • @wubalemnegash1064
      @wubalemnegash1064 ปีที่แล้ว

      Bless you

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙌🔥

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይበራከችሁ

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ አብርሽ

  • @gelilaabisolom133
    @gelilaabisolom133 2 ปีที่แล้ว +3

    More more blessing 🙏🙏🙏

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 2 ปีที่แล้ว

    Yetsgaw balebati lezelalem simu bruk yhuin 🙌🙌 Geta tsgawin betif yabzalh 🙌❤️❤️

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +3

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-danijs6477
    @user-danijs6477 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክ ብዙ ነገር አውቄአለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn enkuwan yegeta honku simu yibarek leke kahne eyesuse ameseginhalehu🙏🙏🙏 dr abrish tebarek

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 ปีที่แล้ว +3

    Geta Eysus hoye temsgm 🙏
    God bless you all 🙏

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏾

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏 bless you Abrsh

  • @danielhailemariam286
    @danielhailemariam286 ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እወዳችሃለሁ በነገር ሁሉ ከፍ ማለት ይሁን ተወርቶ ተወርቶ የማያልቀውን ሁል ጊዜ አዲስ አስደናቂ እጅግ በጣም ጣፋጭ የሆነውን የአምላክን ቃል ደስ በሚል በግሩም አንደበቶቻቸሁ ስላቀረባችሁልን ልኡል እግዚአብሔር ድራሻችሁን ሁሉ ይባርከው ለበረከት ብቻ ሁኑልን በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም አድርጌ እወዳችሃለሁ አመሠግናለሁ ተባረኩልኝ የተማርነውን መኖር ይሁንልን ክብር ለሚገባው ክብርን ሁሉ እሰጣለሁ
    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ 🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💖💖💖💖

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔረ ይመስገን ቃሎን በጥልቀት እንድናውቅ ስለምታገለግልሉን ጌታ አምላክ ዘመናችሁን ይባረክ ከብዝቶ የቃሉን እውቀት ይስጣችሁ ተባሰኩ 🙏🙏

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi ปีที่แล้ว

    ፀጋውን፡ያብዘልህ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว

    ❤አሜንንንንንንን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌

  • @tutukebede2236
    @tutukebede2236 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ
    ተባረኩ የአባቴ ብሩካኖች

  • @mulukenmihretu
    @mulukenmihretu 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ 🙏🖐🖐👏

    • @mikoandsow2930
      @mikoandsow2930 2 ปีที่แล้ว +1

      שלום שלום משפחה שלי

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 ปีที่แล้ว +2

    የተባረኩልኝ በብዙ የኢየሱስ ቆንጆዎች 💖💖💖🙏💗🙏🙏🙏💖💖

  • @wubalemnegash1064
    @wubalemnegash1064 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 2 ปีที่แล้ว +1

    Gets Yesus abzto yebarkachu! I'm blessed

  • @sitotasitota8472
    @sitotasitota8472 ปีที่แล้ว

    God bless you brother!!

  • @habelmekonnen1535
    @habelmekonnen1535 2 ปีที่แล้ว

    Selam Lenante Yihun. hule eyemetahu timhertun lemeketatel efelgaleh gin kenuna seatu le serategna aymechem. Ebakachu Yemichal Kehone kidame bitaregut.

  • @bethelnigussie8196
    @bethelnigussie8196 ปีที่แล้ว

    Stay blessed !!!!

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሁላችሁን ይባርካቹ በጣም ነው የተባረኩበት በዚህ ትምህርት

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋው በብዙ ይርዳቹ

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 2 ปีที่แล้ว

    Wow God bless you

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 2 ปีที่แล้ว +3

    መንፈስ (መንፈስ ቅዱስ) ወደምድረበዳ ወሰደው ....
    ሁሌም ባይሆን ብዙ ጊዜ ምድረበዳ የፈተና ቦታ ነው .... ለምን ምድረበዳ?? ምድረበዳ የሰው አለመኖር ብቻ ሳይሆን በሰው ተከቦም ሊኖር ይችላል... መፈተን ወግ ነው ሁሉ ሰው አይፈተንም ብርሀን የበራላቸው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ ሲወስኑ ሲጨክኑ ፈተና ይኖራል .....ብዙ የእግዚአብሔር ሰዎች ተፈትነዋል ሙሴ ኤልያስ የእስራኤል ልጆች....
    ኢየሱስ የሚያደርገውን ሁሉ የሚያደርገው ከመጣበት አላማ አንጻር ብቻ ነበር አቋሙ ትኩረቱ እዛ ላይ ብቻ ነበር ....ቃሉን በመጥቀስ ብቻ ሳይሆን በመኖር በመታዘዝ ነው ያሳየው የገለጸው...ለእኛም እንዲህ ቢሆንልን ይህን እንድንናፍቅ እንድንፈልግ በጣም ያስተምረናል ...እንደቃሉ የሆነ አቋም ጠላትን ማሸነፊያ መንገድ እንደሆነ...ክርስትና ያለእግዚአብሔር ቃል እንደማይሆን ....
    ከኃጢያት በቀር በነገር ሁሉ ተፈትኖ ያለፈ የሚራራልን ሊቀካህናችን ኢየሱስ አለን
    ህይወት ከመብል ከመጠጥ ከክብር ከዝና ከዚህ ሁሉ ያልፋል...ሰው(አማኝ) በእንጀራ ብቻ አይኖርም ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል እንጂ
    ኤፌሶ 6÷10 የመንፈስን ሰይፍ ያዙ መሳሪያችን ነው ስለዚህ ቃሉን ለመማር ለማጥናት በኅብረት በግል አጋጣሚዎችን እንጠቀም
    የመፈተኛ ሁኔታዎችን አውቀን መንቃት
    በፈተና ከጸናን የሚያበረታ ይላክልናል🙏❤🙏
    አሜን አሜን ተፈትኖ ያለፈውን እያየን እኛም ጸንተን እስከመጨረሻ ድረስ አክብረነው ፊቱን በደስታ ማየት ይሁንልን ክብር ለሚመጣው ለጌታችን ለንጉሣችን ለዘላለም ይሁን👏👏👏👏❤❤❤
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ጸጋ በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ ዶ/ር አብርሽ ዶ/ር ማሙሻ የእናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ በጣም ነው የምንወዳችሁ ሁላችሁ ተባረኩልን ተወዳጆች❤❤❤👏👏👏👏

    • @menahussen9333
      @menahussen9333 ปีที่แล้ว

      አሜን ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ትምህርት ነው።
    ግን እባክችሁ ይህን ጉራይመሌ ቋንቋ ተዉት ብእንግሊዘኛ ካስትማራችሁ ከባድ ከባድ ቃል ስትጠቀሙ እንዴት ሰው ሁሉ ይረዳል። ሁሉ ቋንቋ የተማሩ ናቸው ? እስኪ አንድ ቀን ምእመኑን ሁሉንም ይረዱ እንደሆነ ጠይቁ ? እባክችሁ ሁላችንም እንዲገባን በምናውቀው ቋንቃ አስተምሩን።
    እግዚአብሔር ይባርክችሁ።