የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 43 |ሥልጣን በኃጢአት ላይ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 43 Abraham T/mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ሥልጣን በኃጢአት ላይ
    📖 ማቴዎስ 9:1-8
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

ความคิดเห็น • 37

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv ปีที่แล้ว +3

    መታሰቢያነቱ ለጆሆቫ ዊትነስ.. ይሁን ኢየሱስ አምላክ ነው!
    የታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል ...

    • @mail2hasset
      @mail2hasset ปีที่แล้ว +1

      በትክክል!!

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉን በእናንተ የገለጠ እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን ለኛ በስደት ላለን ትልቅ እድል ነዉ የመንግስቱ ሰራተኞትለመንጋዉ ተጠንቅቃቹ ስምታስተምሩን በአጥፍ ተባረኩ ጌታ በመንፈሱ ሀይል በፀጋዉ ጉልበት ይደግፉቹ

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 11 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ አብርሽ ..... አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ በቃልህ እምነትን ልኑር

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ብቸኛ የኃጢያት ስርየት ሰጪ የኃጢያት ስርየት የሚያስገኝ ኢየሱስ ብቻ ነው .....በደዌ ላይ በአጋንንት ላይ በኃጢያት ላይ ስልጣን ያለው ብቸኛ ጌታ ኢየሱስ ነው.... ክብር ለእርሱ ይሁን👏👏👏❤❤ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ብዙ ጸጋ ይብዛልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ👏👏👏👏❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ጸጋም ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን, የጌታ ባርያዎች ጌታ ይብዛላቹ, ሃለሉያ

  • @MintesnotMin2
    @MintesnotMin2 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እግዚአብሔር የቃሉን ምስጢር ከዚህ በበለጠ ይግለጥላችሁ፡፡፡፡፡፡፡

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว +2

    Amennn.Amenn. eyesus yene hulu negere ameseginhalehu moten.bemotih tesharelign yene abat ameseginhalehu🙏🙏🙏 dr abirsh tebarek

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 ปีที่แล้ว +8

    @52:21 በኃጢአት ላይ ኃጢአት በማስተሰረይ፥ የኃጢያት ይቅርታ በመስጠት ላይ ከኢየሱስ ውጪ ማንም የለም!!!
    @ 53:49 የኃጢያት ይቅርታ መስጠት የሚችል ሥልጣን ያለው ኢየሱስ ብቻ ነው!!
    አንተንም እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም አብርሃም፤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን❤ 🙌🙌🙏🙏🙏ዶክተር አብረአም ጌታ ይባርክ❤

  • @selame2713
    @selame2713 10 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህን ይባርክ የ ዘመኑ ታላቅ አስተማሪ ነህ

  • @danielminda
    @danielminda ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ዶር አብርሃም!
    ደስ የሚል ስብከት ወይም ትምህርት ነው።

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 ปีที่แล้ว +2

    Geta Eysus hoye temsgm 🙏
    Dr GOD bless you and your family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abaynehkebededegaga427
    @abaynehkebededegaga427 ปีที่แล้ว +1

    መልካሙን ራዕይ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይባረክ በርቱ።

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 ปีที่แล้ว +1

    Dr. I love your teaching system really. you're our blessing! stay blessed!

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 ปีที่แล้ว +3

    ከስጦታዎቻችን መሃከል አንዱ ነህ ጌታ ዘመንህን በነገር ሁሉ ይባርክ ❤

  • @fikruboke6603
    @fikruboke6603 7 หลายเดือนก่อน

    Tebareku ♥️♥️

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 ปีที่แล้ว +2

    Gooftaan saa eebbisuu dacha dacha

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Geta yibark tabarki kibir lgeta yuni

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 ปีที่แล้ว +9

    በናፍቆት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @truthseeker4873
    @truthseeker4873 ปีที่แล้ว +1

    Eebbifami Dr.

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 ปีที่แล้ว +4

    God bless u all

  • @zewizewiwada5511
    @zewizewiwada5511 ปีที่แล้ว +1

    geta yabrkih

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በቤተሰብ መሀል ሆኜ እንደሚነገረኝ ነው የሚሰማኝ ደስ እያለኝ ማለትም ቁምነገሩን አዋዝተህ ውስጣችን እንዲቀርልን ሆኗል።የሁላችሁም የማስተማር ዘዴ ይመቻል ተባረኩ!!!!!!!

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @shiblimobile455
    @shiblimobile455 ปีที่แล้ว +2

    God blees u❤🙏🙏

  • @rekikdegefu6254
    @rekikdegefu6254 ปีที่แล้ว +2

    Geta yibarkih

  • @HildanaAbebe
    @HildanaAbebe ปีที่แล้ว +4

    ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ!!

  • @zebibateklay5926
    @zebibateklay5926 ปีที่แล้ว +1

    LJBU my Brother ❤❤❤

  • @EleniYacob
    @EleniYacob ปีที่แล้ว +2

    What a teaching! God bless!

  • @bezayeiyesus8070
    @bezayeiyesus8070 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🙏🙏