ካለ እንቁላልና ወተት በፈላ ውሀና ዱቄት የሚጥም እና ፈጣን ወጪ ቆጣቢ ብስኩት👌 / የፃም ብስኩት / biskut aserar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
    welcome to my youtube channel🙌
    Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    ================
    Song title:- Dove Love - Quincas Moreira

ความคิดเห็น • 19

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +6

    ቅርፅ ማውጫ ከሌላቹ በብርጭቆ ክብ ማውጣት ወይም በቢላ በምትፈልጉት ሳይዝ መቆራረጥ ትችላላቹ🤗😘

  • @Henoka369
    @Henoka369 ปีที่แล้ว +1

    Yena wud betam balemuya nesh

  • @semirafozy3947
    @semirafozy3947 ปีที่แล้ว

    so simple, Thanks ❤

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ እማ እስኪ እሞክርዋለሁ ያለ እርሾ እንዴት ነፍ❤❤

  • @Bizuayehuimito-cv6jk
    @Bizuayehuimito-cv6jk 8 หลายเดือนก่อน

    ዉሸትነዉ እርሾ ዬታለ

  • @RahelReda
    @RahelReda 5 หลายเดือนก่อน

    ኩፋ ሳይል ይሆናል ቆንጆ?

  • @euftuvjfg-ps7qr
    @euftuvjfg-ps7qr 8 หลายเดือนก่อน

    Ok❤😂❤😂❤🎉🎉🎉🎉

  • @betibe9040
    @betibe9040 ปีที่แล้ว

    ወተቱ እና እንቁላሉ በምን አይነት መልኩ ነው የሚገባው

  • @sebleadane8084
    @sebleadane8084 ปีที่แล้ว +2

    ያለ እርሾ ነው ??

  • @meryemwerku8873
    @meryemwerku8873 ปีที่แล้ว

    አሰራሩን የሚገልጽ ምንም ነገር የለም

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      ድምፄ አልተሰማሽም🤔

    • @elsanurye5843
      @elsanurye5843 ปีที่แล้ว

      ​@@Hidaya-kitchen-ድምፅሽ የለም

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 ปีที่แล้ว

    ከእኔ ነው ካንቺ ምንም የሚታይ ነገር የለም እኮ ። ሙዚቃው ብቻ ነው የሚሰማው ጨለማ ነው

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      ለኔ ይታያል እስኪ ዘግተሽ ድጋሚ ሞክሪው😍

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 ปีที่แล้ว

      @@Hidaya-kitchen- ፦ ምርጥ ነው አየሁት በርቺ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 10 หลายเดือนก่อน

    ለምን እቁላልና ወተት ስታስገቢ አላሳየሽንም