የሰዐቱ አንገብጋቢ መረጃዎች ታህሳስ 30 ይጠፋል የተባለው ፋኖ ከተማ ገባ 8 January 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 15 วันที่ผ่านมา

    ድል በአገዛዙ ለተገፉ ኢትዮጵያን ሁሉ።

  • @ልድነውጤ
    @ልድነውጤ 15 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አማራዉ ተራረዉ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 15 วันที่ผ่านมา

    ,መረጃ ካለህ ሳታገንን አቅርብ። እገሌ ተስፋ ቆረጠ፣እገሌ ተናደደ የሚለዉን ተወዉ ራሳችን እንተነተናለን።

  • @feedelband205
    @feedelband205 15 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነህ በርታልን እኛ የተስማማን የእቢቹ የድሮን ክትፎ ነው እድለኞች ነን ከሰባተኛ ክፍል ወቶ ዶክትሬትን የሞጨለፈ የበሻሻ ጩሉሌን ነው የምንደግፈው የራሱን ህዝብ በሚላዬን የጨፈጨፈ ጀግና መሪያችን ስለሆነ ነው በዚህ መቼም አንድ ቀን ICC international criminal court ለአቢቹ ዎንጫና በስፋቱ ዳጎስ ያለ ማረፊያ ቤት እንደሚሽልመው አልጠራጠርም እኛ በእቢቹ ወይንም ወንበዴው እብይ ዘመን ነው በደም መበልፀግን የተማርነው መንግስቱ ሀይለማሪያም እንኳን እንደ እቢቹ በላያችን ላይ ቤታችንን እየደረመሰ እያፈናቀለ ጥሩ እድርጎ እይጨፈጨፈ
    በጅምላ በግሬደር በአንድ ጉድጏድ ደምሮ አልቀበረንም ልፍስፍስ ነበር አቢቹ እኮ ምርጥ ጠንቋይ እናቱ የወለደችው ወደል መሀይም ሰይጣንን የያስናቀ እርዬስ ነው ለኛ ለሆድ እደሮች በተለይም እንዳንተና ጋንኤል ክብሪት አይነቶቹ ጉማሬዎች ባፋችሁ በልታችሁ ባፋችሁ ለምትፀዳዱ ከርሳሞች
    እናት በዘጠኝ ወሯ ከነልጇ በጩቤ ስትቀረሸድ የሻሽመኔው ከንቲባ አብይን ና ሽመልስን እረ ቶሎ ብላችሁ ህዝቡን ለማዳን ወታደር ላኩልኝ ሲል ግባና ትኛ አያገባህም የሚሉ በደም የሚያበለፅጉ መሪውች ነው የምንደግፈው የምንፈልገው እንጂ ፍትህ ፍትህ እያሉ እኛን ለማዳን ጫካ የገቡትን እውነተኛ ፋኖዎችን እንፈልግም መታረድ መች ስለቸን : አልን ፋኖንን ከደገፍንም እኛ የምንቅበለው አብይ በፋኖ ስም በገንዝብ ገዝቶ ያስገባቸውን የኢሀደግ የወጣትች ሊግ ስብሳቢና የግንቦት ሰባ ት ካድሬ የነበሩትን ባንዳዎች እነ ዘመነ ካሴን አበበ ፋንታው ነው የምንደግፈው አብዛኛዎቹ ፋኖዎች ለምሳሌ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትን እውነተኛ የአማራ ታጋዬች ስለሆኑና መሪያቸውም ታላቁ እስክንድር ነጋ በገንዘብ እሽ ብሎ ስለማይገዛ አንደግፈውም እኛ እነ አስረስአማራን ዳምጤና ዘመነ ከእቢቹ ጋር እብረው በድብቅ አማራን ስለሚጨፈጭፉልን እንደግፋቸዎለን በርታ የተግማማህ ባንዳ ከሆኑ አይቀር እንዳንተ ነው ሆዳችን አምላካችን ነው ከጨፍጭፊው መሪያችን አቢቹ ጋር በደም እንበለፅጋለን::ድል ለእብዳንተ አይነቱ ባንዳ ቅዠት ነው:: በርታልን ወንድማችን

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanteamlakEndalew
    @BanteamlakEndalew 15 วันที่ผ่านมา

    ከላሊበላ የሚመለሱትን 4 ስወችን ርሽኖል 6 ንፁሀንን ጨምሮ ይዘገብ አሁን

  • @صديقه-ث5د
    @صديقه-ث5د 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 15 วันที่ผ่านมา

    Ye geta eridata yalewo tigil endehon ye fetena bizatu ye agazih hayil yalemenor titiki ena sinik ke erasu ke telat yih ye geta sra enji yeman newo

  • @KebedeMulugeta-e4d
    @KebedeMulugeta-e4d 15 วันที่ผ่านมา

    ፀረ አማራ ሚዲያ እንደሆንክ ይታወቃል ራስህን እያሳትክና እየዋሸህ ትጨፋለህ እንጂ በአንተ የጫት ተራ ወሬ የሚጭበረበር አንድ ሰውም አታገኝም።